🔴የጉዲፈቻ አባትና እናቴን ይቅርታ ጠየኩኝ ! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 03. 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Zábava

Komentáře • 444

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +109

    ቲጂዬ የምትገርሚ የምትደነቂ ነሽ በእውነት ያለፍሽበትን የሰውን ውለታ የማትረሺ አስተዋይ ጎበዝ ሰው❤❤❤❤ እድለኛም ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የተመኘሽውን ሁሉ ከኃጥያት በስተቀር እግዚአብሔር ይሙላልሽ አሜን ❤ ስንቶች ማመስገን ትተው በጠላትነት በምቀኝነት ዘመድ ዘመድ ላይ ይነሳል መሰለሽ😢

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před rokem +14

    እናቴ ስንት ልጆች አሳድጋለች ለዛውም የአደራ ልጅ እያለች ከኛ ሁላ አስበልጣ እየተንከባከበች አንዳቸውም ዞር ብለዉ አላዩአት ተባረኪ ቲጂ ! በልጆችሽ አግኝ ው🙏

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před rokem +49

    እንኳንም ተገናኛችሁ ሰዎቹ በጣም ንፁህ የድሮ የዋህ ና ደግ ሰዎች ናቸው❤ቲጂዬ የምር እናት ናቸው እናትና ልጅነቱን ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +33

    በጣም ነው ስሜታዊ ያደረገኝ!!! ቲጂዬ በህይወት ኖረውልሽ ይሄንን ቀን ማየት እና ያሰብሽውን ማሳካት ስለቻልሽ እድለኛ ሴት ነሽ !!!! እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው❤️🙏🙏🙏

  • @samroo5340
    @samroo5340 Před rokem +35

    መልካም ሰው ነሽ መድሀኒአለም የሠውነት ትርጉሙ ምን እንደሆነ በእንደእናንተ አይነት ትሁት ሠዎች ምሳሌነት እያስተማረን ነው ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሽ ቀሪ ዘመንሸ የተባረከ ይሁን።

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před rokem +40

    ዩቱብ እስከምትሰራ ይሄን ያህል ጊዜ መቆየት አልነበረብሾም ቢያንስ ስራ ከጀመርሻ በኋላ ስታገቢ ለሠርግሽ ማግኘት ነበረብሽ አሁን ለዩቱብ ስራ ነው የሚመሰለው ቢሆንም ግን ጥሩ ሠዎች ናቸው ንፁህ ናቸው በህይወት መቆየታቸው ጥሩ ነው

    • @ice9203
      @ice9203 Před rokem +7

      Sew asmasaye new latekmu becha sewn mefelgew

    • @mzb6106
      @mzb6106 Před rokem

      With big respect Egziabhair Yemesgen, Tg ke bezu tegel behuala new ahun yederesechebet derga yedersechew endayenew endachawetechin. Hiwetuan tastemaker we yes ende helm tez yemilaten yelejinet asadagiwochuan gebash. Le CZcams bihon manenem aygodam yebelete esuwa wedefit medres lemetefelegebet yeredatal yehe menem kefat yelewem.

    • @ethioheran
      @ethioheran Před rokem +1

      አይ ይጠያየቃሉ

    • @HabebaAdane-cx7ot
      @HabebaAdane-cx7ot Před rokem +1

      አሁንምእኮለይቱብነውስቴሰራችባቸው

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Před rokem

      @@HabebaAdane-cx7ot እኮ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před rokem +11

    ትግስት መልካም አደርግሽ ይቅር በሉኝ ማለት ትልቅነት ነው ፡ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።👍🕊🦚

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem +11

    ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ በእውነት አስለቀሽኝ።ቤተሰቦችሽን በልጅነት ባጠፋሽው ነገር ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነትሽን ያሳያል። እንኲንም በህይወት እያሉ ደረሽ ።የኔ መልካም ልጆችሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን ቆንጆ ❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +10

    እኔስ እባየንም አልቻልሁም የኔመልካም ትጅየ ከፈጣሪበታች ለዝህ መድረስሽ እነሱናቸው ምክንያትሽ በድሜ በጤና ያቆይልን ሁላችሁም❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዕግስትዬ ልጆችሽ ይባረኩ ልጆችሽፊት ይህን ማረግሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያስቀረሽላቸው እንኳን በ ህይወት አገኘሻቸው እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 Před rokem +3

    ተባረኪ ❤ለሌሎችም ትምህርት ሰጪ ነው ያንቺም የልጆችሽም ስነምግባር ዝቅ ብሎ ጉልበት መሳም የተረሳ ባህላችንን ስለመለሳችሁት አግልግሉ አረቄው ዳንቴሉ ኧረ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ከነስርዓታችሁ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ ቲጂዬ❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem +7

    የኔውዲ ቲጂየ እመቤቴን እባየን መቆጣጠሠ አቃተኘ የኔ ጀግና አስተዋይ ትሁት እመቤቴ በህየወትሺ ሁሉ ትቅደምልሺ😭😭💘

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Před rokem +5

    ጎበዝ የሚያስቀና ይቅርታ እኔም ይቅርታ ምጠይቀው ብዙሰው አለ እዳቺ አይነት የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን

  • @Ethio215
    @Ethio215 Před rokem +13

    ይቅርታ አድርጊልኝና ለ 3 ወር አብረሻቸው እንደቆየሽ ነው የተናገርሽው ጉድፈቻ ማለትን፡ምን አስፈለገ የናት ያባትሽን ውለታ አትርሽ

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy Před rokem +5

    ቃል አጣሁልሽ ቲጂዬ አመታት አሳልፎ እንኳ ወላጆቹን ካገኘ በኋላ ያሳደገውን የሚረሳ ስንት አለ እመአምላክ ከክፉሁሉ ትጠብቅሽ መልካም ሁሉ ይገባሻል

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před rokem +2

    ትጂዬ ትልቅነት ጨዋነት ነው ይቅርታ ማለት ምንም ቢሆን የልጅነት ትውስታ አይራሳም በጣም ነው ያስለቀሽኘ በጣም እወድሻለሁ ሰው አክባሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽ ባለቤትሽ ቤትሽ ያንቺና ያንቺ የሆነው ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በበረከት ይሙላሽ🙌🙏🙏🙏😍👍

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +4

    አይአንቺ ልጅ አስለቅሺኝ በጣም ትገርሚያለሽ ትላንትናሽን ስላረሳሽነው ውለታሽን ያልረሳሽ ልጅ። እግዚአብሔር ሁላችሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኛቹ በድጋሚ ቲጂዬ አንቺ በጣም የምትደነቂ ነሽ ❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před rokem +3

    በጣም ትልቅ ሰው ልጆቾሽን። ይባርክልሽ የሕይወት። ዘመንሽሁሉ። ይባረክ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +7

    ወይኔ ቲጅዬ ምን አይነት ሥርዓት ያለሽ ቅን ሰው ነሽ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ፍቅር

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +3

    ደስ ሲሉ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እስከዛሬ እዴት አልፈለግሻቸውም ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +15

    እኔንም አስለቀሽኝ 😥😥ቲጂ እነሱም የተባረኩ አንቺም እውነተኛ ሰው ነሽ ሲደላቸው የዋለላቸውን ሰው የሚረሱ የምንረሳ ስንቶቻችን ነን ትእግስት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @meseretberhanu9609
    @meseretberhanu9609 Před rokem +2

    እኔ ያልገባኝ እስካሁን ለምን ዘገየሽ በጣም ያሳዝናል እነዚህ መልካምና ጥሩ ሰወች ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před rokem +1

    እንካንም ይቅርታ ጠየቅሻቸው ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አንቺም ጉበዝ ነሽ እነሱም እናትና አባትሽ ናቸው ጡርያቸው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +3

    አይ አስተዳደግ ቲጂ መሰረተ ጨዋ በእውነት ልጆችን በስነስርአት አንፆ ማሳደግ እግዚአብሄር ይባርክልሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před rokem +9

    የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ትልቅ ሰው ነሽ ልብ የሚናካ ታሪክ ነው ቀሪው ዘመናችሁን መልካም ያርግላችሁ ለይቅርታ መታደል መባረክ ያስፈልጋል የማያልቀውን ቸርነቱን ብዝት ያርጋላችሁ

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 Před rokem +12

    ቆይ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ኧረ በስንቱ ላልቅስ አይ የኔ ነገር ለማንኛውም ቲጅዬ መልካም ሰው

    • @hani4528
      @hani4528 Před rokem

      Yemr alksku yena enat❤❤❤❤❤

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc Před rokem

      Enemga yaw new

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 Před rokem

    ቲጊዬ እውነት መልካም ሰውነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽን ይበርክልሽ የድግል ማሪያም ልጅ አየሽ እናቶች አባቶች በዚ ግዜነው ሰው የሚሰፈልጋቸው አንኳን አግተሻቸው ይቅርታ ጠየቅሽ ተባረኪ

  • @emmushet
    @emmushet Před rokem +3

    አንቺ እንኳን ተይው...ብዙ ሰብስራይና ላይክ ለማግኘት የሰራሽው ድራማ ነበር። አስመሳይ! እነሱ ግን ልበ ንፁሃን መልካም ሰዎች መሆናቸው ያስታውቃል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 Před rokem +2

    ትግስት መልካም አደርግሽ ይቅር በሉኝ ማለት ትልቅነት ነው ፡ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem +2

    የኔውድ ኡፍፍፍፍፍፍ ቲጅዬ ማርያምን አስለቀሽኝ እኮ እግዚአብሔር ይመሰገን በህይወት አገኘሻቸው

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 Před rokem +4

    I have always admire you the role you played in all your movies and you immerse yourself into it and take us to that role deeply. On your new show you reveal yourself who you are and you embrace your vulnerability as a strength rather than a weakness. Wow እግዜር ሁሉን ያሳካልሽ a great example for all

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምልክ ከቤተሰባችሽ ከልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ😥😥😥

  • @gumjassahabtamu1522
    @gumjassahabtamu1522 Před rokem

    በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ትዕግስት:: እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ይኸን ማንነት ያብዛልሽ::

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +7

    ፈጣሪ የባረከሽ ነሽ ቲጂዬ ትላትን ማስታወስ ትልቅነት ነዉ የኔ ጀግና ለብዙ ሰዉች አስተማሪ ነዉ እንኳን በህወት እያሉ አገኘሻቸዉ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +3

    ውይ አስለቀሽኝ ቲጂዬኮ እንኳን ሰላም ተገናኛቹ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +4

    ምነው የ ሃገሬ ህዝብ እንዲህ ተቃቅፎ ይቅር በተባባለእና ሃገሬ ለመግባት ባበቃኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለ ህዝባችን የ ይቅርታ እጅህን ዘርጋልን 🙏

  • @sabageziherhaile5082
    @sabageziherhaile5082 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ የምወድሽ በምክንያት ነው። ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 Před rokem +7

    ትግስትዬ ተባረኪ ዉለታ የማትረሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ልጆችሽ ትልቅ ነገር እያስተማርሽ ነዉ ወዳጄነህ ማህርነ እንደነገረሽ መፅሐፍ ፃፊ ታሪክሽ አስተማሪ ስለሆነ ፊልም አሰሪዉ እራስሽ እየተወንሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ

  • @makmas-mc9zw
    @makmas-mc9zw Před rokem +1

    ጌታ ይባርክሽ ሌላ ምን ይባላል
    ልብሽን አይቶ አምላክ ከዚህም በላይ ያጅርግልሽ::

  • @selam484
    @selam484 Před rokem +5

    TG well done. Be blessed.

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem +1

    ቲጂዬ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ክብሮን ይስጥሺ እንዴት ሰሜታዊ እደሆንኩኝ ኡ ባአላህ እዳቺ ያለዉን ያብዛልን ሰዉ በሂወት እያለ ነዉ መኳኳን ይቅረታ መባባል ቀሬ ዘመንሺን ከነልጁችሺ በፍቅር በጤና ያኑረሺ በልጁቺሺ ተደሰቺ ባሆን ሰአት የወለዷቸዉንም በአግባቡ አይጠይቁም እኳን የጎዲፍቻ እናትና አባት 👍👍😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😭😭

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +12

    እንዴት ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ቅን ልብ ያላቸው ሰወች ናቸው ቲጂየ አንችም የተደረገልሽን የማረሽ ልጂ ነሽ አንች ይቅርታ ስጠይቂ የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ ያንች ያ ልብ የሚሰብር ንግግር እኔም አንድ ግዜ አክስቴ ነበረች ማሀን ናት እና እሶ ጋር ውሎየን ውየ ማታ ግን እናቴ ትናፍቀኛለች በጣም ነበር የሚጨንቀን በማታ እግርሽን ታጠቢ ስባል ጠፍቼ ከናቴ ጋር ነበር የምገኝው ታዲያ ከናቴ ቤት ሳልገባ ነበር አንጠልጥላ የምትመልሰኝ ውይ ድሮ እኮ እናት እራሱ በልጆ ላይ መብት የላትም ነበር ደስ የሚል ቅንንነት እና አንድ ጊዜ ምን አልኳት የቤት እቃዋ ያምር ነበርና ምነው በሞትሽና እቃሽን ይዥ ወደናቴ ቤት ቤሄድኩ አልኳት እና ያ ንግግሬ አሁን ላይ ያመኛን አንች እድለኛ ሁነሽ በሂወት አግንተሻቸው ይቅርታቸውን ተገበልሽ እኔ ግን ለይቅርታም ሳልደርስ ሳልጠግባትም በሞት አጣሆት እና ቲጂየ እድለኛነሽ ውዴ እኛ በህፃን አንደበት ማስቀየም ምን እንደሆነ አናውቅም ግን አጥንት እንሰብር ነበር ደስ ብሎኛን እዴ ከዚህ በላይ ጦሪ ቀባሪ ያርግሽ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před rokem +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ምን ያክል ይወድሻል እነሱንም በህይወት አቆይቶ ሁሉን በግዜው አደረገ ክብሩን ሁሉ ይውሰው

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g Před rokem +1

    ቲጂ መልካም ሰው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ጎበዝ የበላሽበትን ወጭት በመጠገንሽ 100% ጥሩ ነገር ሰርተሻል ከልብ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

  • @chol9412
    @chol9412 Před rokem +1

    ❤❤❤ ሥወድሽ ትጄየ መልካም ሠው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያለፍሽበትን የማትረሽ

  • @destamellis157
    @destamellis157 Před rokem

    ቲጂየ በጣም ትልቅ እና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ቲጂየ የኔ ቅን ውስጥሽ እንደወርቅ የጠራና የደመቀ ልበ መልካም ነሽ እግዚአብሔር እንኻን ሞጎሱን ሰጠሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት 💞🇪🇷🇪🇹💐

  • @amsaleawrarismengstu
    @amsaleawrarismengstu Před rokem +3

    አይ ቲጂ እንካን ዘንቦብሽ እንደውም ጤዛ ነሽ የኔ አልቃሻ ጥሩ ነገር ነው ያደረግሽው ተባረኪ አነሱንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላሉ ጥሩ ቤተሰቡች ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @senait689
    @senait689 Před rokem +1

    Wow TG anchi liyu nesh ejig tewedaj fikir yehonsh ❤ Egziabher bereketun yabzalish. Yesew akbirotish lehulum yesew lijoch ygababin. 🙏🏽

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +1

    ቲጂዬ የኔ ወርቅ ለኛም አስተማሪ ነው አስለቀሺኝ በጣም ነው ደስ የምትሉ💝💞💝💝😭🙏🙏🙏✅✅✅

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    የኔናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቼዉ ለቤተሰብሽ❤❤❤

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Před rokem +2

    Congratulations በጣም ደስ ይላል 🍾💋💋🍾🎊🎊🙏🏼🙏🏼🎉🎉🎊🎊❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽🍾🍾🍾🍾

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Před rokem

    ትጊ ጌታ የሱስ ዬባርክሽ ክብር ሰው ክብር ሃሳብ ያስባል በክብር ነገር ዬፀናል፡፡ተባረኪ በረከት አለሽ

  • @mesretafisha7401
    @mesretafisha7401 Před rokem +10

    በእዉነት ቲጂየ ባንቺ ልብ ቀናሁ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብሽ ይጠብቃችሁ ላንቺ ቃል የለኝም 🥰🥰

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem +1

    ሁፍፍፍፍ እንዴትደስ ሲሉ አድሜና ጤና ይስጣቸው 😭😭😭😭ትልቅሰው ነሽ ውዴ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +3

    የኔ ማር ቲጂዬ አልቅሰሽ አስለቀሸኝ 😥😥😥😥ልጅ እኮ ብዙ ነገር ይላል ምክንያቱም ለከፉ አስበው አይደለም የመጣላቸውን ነው ስለሚናገሩ እሳቸውም አባቴ አይደለም ብትያቸውም በጊዜው ቅር ቢላቸውም ቂም አይዙም ።💕💕🕊🕊🕊

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 Před rokem +1

    እንደገና እንደተወለድሽ ነው የሚቆጠረው እድለኛ ነሽ የነዚህ አዛውንቶች ደስታ በምንም አይገለጽም በእውነት አለቀስኩ 😭

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem

    ጎበዝ ቲጂዬ ያለፈውን የማይረሳ ብልህ እና ጨዋ ነው።

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቲጂ ሰዉ ነሽ አግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቅልሽ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem +4

    You have so beautiful kids god blessed them

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +6

    ቲጂ አታስለቅሺኝ 😢 ልጅነት ነው ግን ያን ሁሉ አስታውሰሽ እነሱን በማግኘትሽ አንቺም እነሱ እድለኞች ናችሁ

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 Před 6 měsíci

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ በጣም ደስትያለሽ ክፉ አይንካችሁ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem

    ወይኔ ደግ ቤተሰቦች ናቸዉ አባታችን ደስ ሲሉ አስለቀሱኝ አላህ እድሚና ጤና ይስጣቸዉ ❤ ልጆች የላቸዉም ግን

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem +1

    Tigiye be digami congratulations..enkuan tegenagnachihu enkuanim ye libish..hasabish..mignotish tesaka..rejim edme le enatina abatish yene misginoch

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 Před rokem +8

    ፈጣሪዬ 90 ሆቹን ዘመን መልስን የዋ ዘመን 🙏🙏🙏

  • @emulove2112
    @emulove2112 Před rokem +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ መልህክት ነው ያስተላለፍሽው ይገባቸዋል ባይገርምሸ አንቺ ስታወሪ በአሳቤ የሳቸውን ሁኔታ የልብ መሰበር በምናብ እያሰብኩ እንባዬን ልቆጣጠር አልቻልኩም ትልቅ ይቅርታ ነው ስብራታቸውን ዛሬ ነው የጠገንሽው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +3

    በሕይወት እንኳን አገኘሻቸዉ

  • @zutake6254
    @zutake6254 Před rokem +3

    ቲጂዬ አባቴ በሕይወት የለም አንች እድለኛ ነሽ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ❤❤❤❤❤

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +5

    ቲጂዬ ታድለሽ ጥሩ ልብ አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem

    የኔ መልካም ትጅየ ስው እኮ ነሽ እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +1

    እድለኛ ነሽ እድሜ አግኝተሽ ይቅርታ ማለትም ሆነ መቀበልን ውዴ ዘመንሽ በደስታ ይሞላ

  • @user-mr4gx1mg4m
    @user-mr4gx1mg4m Před rokem

    የእውነት ግን በጣም አሰለቀሳችሁኝ ማርያምን እንዴት ደስ ይላል እንዲህ የይቅርታ ልብ ሲኖር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před rokem +2

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ እኮ ቲጂየ😢😢ደሞ እንዴት እንደምወድሽ❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 2 měsíci

    Tg ባየው ፕሮግራም ሽን አይጠገብም ደጋግሜ እሰማለው እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት ተባረኪ ልጆችሽ ለወግ ማዕረግ ይድረሱ አስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ሰው በሂወት እያለ ነው ይቅር መባባል ትጂ መልካም ስራ ነው በርቺ

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před rokem +3

    ትጂዬ እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝሽ ግን የኔ ጥያቄ ሁሉም እያወቅሽ ነው የምታጠፊው ማለትም አሁን ሁሉንም ታስታውሻለሽ😅ግን ከዚህ ሁሉ የተርዳሁት ቡምግብ አልተቸገርሽም ምክንያቱም ብጡግቢ ነው ምግብ የምትጥይው😊

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m Před 2 měsíci

    ትጂዬ አመቱ አርጉዋል ግን ዛሬ ነው ያየሁት እስኪ በቀኛ አስለቀስሽኝ ጠላትሽ ድፍት ይበል ግህትናሽ ያለሽ አክብሮት በእውነት ጸጋውን የብዛልሽ ቸሩ አምላካችን

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 Před rokem

    ተባረኪ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu

    ገራሚ ነሽ የምር እግዚአብሔር እኔንም የበደልኳቸውን ይቅር እንድን ፈጣሪ እድሉን ይስጠኝ

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Před rokem

    ትዕግስትዬ ባአለውለታሽን ባአለመርሰታሸ እግዚያሐቤርም ለዚህይ ቀን ያአደረሳችው ተመሰገን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem

    የኔ ሚስኪኖሽ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በዚ ምድር ምንም ባይነሮኝ ኣባትናቴ ዘላለም ይኑርልኝ

  • @rahel1886
    @rahel1886 Před rokem

    ቲጂዬ እናቴ የኔ ማር እንዴት መልካም ነገር አረግሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z Před rokem +2

    ተባርኪ ትጂየ❤❤❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Před 6 měsíci

    የምትለይ ሰው ቲጂየ ለሁሉም ሰው ትምህረት ይሆናል ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥሸ❤❤❤ ያለፍሸበትን የማትረሸ 👌👌👌👌

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Před rokem

    ወይኔ.ቲጂ.አስለቀስሽኝ😭😭😭ምርጥ.ነሽ😍😍😍😍አላህ.አብዝቶ.ይባርክሽ

  • @lovehope721
    @lovehope721 Před rokem

    መልካም ነሽ ቲጂየ እያለቀስ ነዉ የጨረስኩት

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 Před rokem

    ቲጂዬ የኔ ወድ እህት በጣም ጡሩ ነው ያረክሹ በላሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před rokem

    ኢትዮጵያ በሁላችንም በጥሩ ሰዎች ልብ ውስጥ አለች ትኖራለች ፣ቲጂዬ አንቺ ውስጥ ግን ትለያለች ። እድሜና ጤናውን ከመላው ቤተሰብሽ ጋራ እመኝልሻለሁ ፣እወድሻለሁ። አከብርሻለሁ።

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem

    አስለቀሽኝ ቴጅየ ለዛሪዉ ቀን አላህ አድርሶሽ ጡሩቦታ ደርሰሽ እነሱም እድሜና ጤናሰቶቸዉ ቆይተዉ ለጥየቃ ለዚህ ቀን መድረስሽ ደስይላል❤❤

  • @tabotuarefe3854
    @tabotuarefe3854 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል እንካን ተገናኛችሁ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Před rokem

    ወላሂ አልቅሰሽ አስለቅስሽኝ እኔ ማመስገን ያለብኝ በፍት የስራሁባት እናት አለች እዳመስግን አረግሽኝ ያገሬ ያብቃኝ የመጀመርያ ስራዬ የሆናል ኢሻላህ ከነ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před rokem

    እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰቦችሽን ስላገኘሽ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጀዬ የኔ ደግ እህት ተባረኪልኝ❤❤

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 Před rokem

    እንዲያው በምን ቃል ልግለፅሽ ቲጅዬ እረ ያንችስ ይለያል አላህ ከክፉ ያድርግሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před rokem +2

    Egziabher Yimasgen Inkuan be selam be xena xabiqo be Selam agenagnachu ❤🙏♥️♥️♥️😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +1

    የክፍ ቀንን አለመርሳት ምንኛ መታደል ነው ቲጅዬ እንዳስለመድሽን በቤሩት ሊባኖስ ዳግም ብትመጭልኝ የተዋህዶ እንቁ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před rokem

    ውይ ደስ ሲል በማርያም ተባረኩ ደግሞ tg የኔንም ትዝታ ቀሰቀሽብኝ እን እራሱ በአጋጣሚ እህቴጋር ነበር ያደኩት እናም ምግብ ስትሰጠኝ ሶፋ ስር አልጋ ስር የማይቀረኝ ቦታ አልነበረም ስጥል ከዛ ልክ በየሳምንቱ እቃ እያነሳች ስታፀዳ ውይ ዱላ ትጠያለሽ የምር ታሪኬን አስታወሽኝ ❤