🔴የጉዲፈቻ እናቴን ጥየቃ ወጣሁ!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Komentáře • 234

  • @-tigistgirma
    @-tigistgirma  Před rokem +36

    ተለቀቀ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +48

    የአገልግል እጀራ እኮ በጣም ነው የሚጣፍጥ ። የኔ ባለሞያ በሀሏን አክባሪ እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችሽ ሙሉ ጤና ይሥጥሽ ❤❤❤

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před rokem +11

    ተባረኪ አቤት ልጆችሽ ስርአታቸው ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ በጤና በጥበብ ያሳድግልሽ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልሽ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +19

    የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም በጉጉት እየጠበክሽ ነበር ❤

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Před rokem +3

    ወይ ቴጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክሽ ባሕላችን እንዳንረሳ በጣም ትልቅ ት /ም አለው እስከ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤😍❤

  • @amhara74
    @amhara74 Před rokem +13

    ቲጂ ባህልሽን አክባሪ የአባቶቻችን ደንብ ነው❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    ቲጅዬ የኔ ውድ ባለሞያ ዋው ባሕልሽን አክባሪ ለእምነትሽ ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር 👌👌ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ቀጣይ

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Před rokem +4

    ❤❤ለዚህ ቤት አደስ ነኝ ዋውው የሀገራችን በሀል ነዉ አገልግል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +3

    ቲጂዬ የኔ እንቁ ባህልሽን አክባሪ ተባረኪልኝ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ

  • @mitatilahun
    @mitatilahun Před rokem +5

    ወይኔ ቲጅዬ እናቴን መሰልሽኝ.❤ ። እናቴ ለቅበላና. የአክፋይ ይዛ ለቤተሰቦቿ ይዛ ስትሄድ. ወይኔ ትዝታዬ። ቲጅዬ የኔ ሐበሻ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +4

    ቡዙ ግዜ የስንደ ዳቦ ነዉ የምትጋግሪዉ ማሻ አላህ የኔ እናት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Před rokem +4

    ባህልን ማክበር እናት እና አባትን ማክበር ማስታወስ ፡የትልቅነት መገለጫ ነው ፡ መልካም የጤና ምግብ ።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +1

    ምርጥ ሴት ተባረኪ እንኳን የጥቂት ጊዜ አስተምረው ወግ ማረግ ያደረሱትንም ዞር ብሎ የማያይ አለ።

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Před rokem +1

    So blessed, So sweet, So beautiful!! what a family. May God bless you more.

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነልጆችሽ እማ😊❤

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Před rokem +3

    ውድድ ነው የማረግሽ መነው በአካል በገኘው እና እደምወድሽ ብነግርሽ አችና ገኔን በጣም ነው የምወዳችሁ ገኔን አች ዩቱብ ላይ አቅርቤት እስኪ ስሞትልሽሽሽ🥰🥰🥰🥰

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem +3

    ቲጂዬ የኔ ወድ በጣም ታምራላችሁ ዘመንሽ ይባረከ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +1

    ቲጂየ የእኔ መልካም እኔም ልጆችሽን በአሳየቻቸው እያልክ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +4

    እጅሺን ይባርከው የኔ ባለሙያ ቲጅየ ፍልቅልቋ❤❤❤❤❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem

    ሰላም ትግሰት በጣም ጎበዝ ባለሙያ እሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይባርክሸ ቀሪ ዘመንሸን ከነልጆችሸ እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣችሁ አሜን። ይህን የሰራሸውን አገልግል ለእኔም ባቀመሰሸኝ