I love the way she speak and I love the way u hear her........She is humble mother and she has fantastic love story......god bless her and bless her Family........thank u brother u bring her on ur podcast🙏
Wow Tgyee yne sweet, yne cake min largeshe btam new yemewodeshe mariyamn yne leyu ufff By the way yhenen Gulcha program edme le tg esuan say new bzawm awekulki Yhen show So Thankyou wendme Tgyeen selakerbklgn🙏🙏🙏❤❤❤
ቀጣይ እንዳቀርብላችሁ የምትፈልጉትን እንግዳ Comment ላይ!
አርቲስት አምለሰት ሙጬ እና ተዋናይት መስከረም አበራ please
አብዬ የኔ ምርጥ ሰው እንዴው ሰወድህ ሄለን በድሉን አቅርብልን
አርቲስት መሰረት መብራቴን እና ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህን ❤🙏
መሰረት መብራቴ
መሰረት መብራቴና ሳያት
ቲጂዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ አሁንም የድንግል ልጅ ትዳርሽን ልጆችሽ ይጠብቅልሽ በደስታ በጤና ያኑርልሽ 🙏🙏🙏
ሳያት እና መሠሰረት መብራቴ ለሶሻል ሚዲያ በጣም ብርቅዬ ዬሆኑ ሰወቺ ናቼው ፕላስ ደግሞ በስራቼው እና በምግባራቼው ድምጼቼው ኮሽ አይልም እኮ
AB ለመጀመሪያ ጊዜ ዝምም ብለህ እስከመጨረሻው እያስጨረስክ ስታዳምጥ አየሁክና አስደሰትከኝ።
Keep this momentum 😮
😂😂❤❤❤❤
True keeotit Ab
ቲጂየ❤❤❤❤
የዓመቱ ምርጥ ፖድካስት ❤❤❤
ዋው ቲጂዬ በጣም ጠቢብ ሴት ነሽ እንደ ዛሬ ጭንቅላትሽን አይቼ አላቅም❤👏👏 ማነው እንደ እኔ አፉን ከፍቶ ስለትዳር የሚሰማው😅 ኑለማንኛውም ቤቴን ላሳያችሁ ምስሌን ተጭነው😊👈
ኮመት አድሪጌ አላቅም ይሄን ግን አፌን ከፉቼ ነዉ የሰማሁ አሰተማሪ ነዉ በጣም በጣም ተባረኪ ትጂዬ
ደጋግሜ ነው ያየውት ምርጥ ፓድካስት ቲጂየ ❤️❤️❤️እናመሰግናቸዋለን
የኔ ትሁት ቲጂዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ከሕይወት ልምድሽ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
በቀጣይ ይገረም ደጀን ወይም ሄለን በድሉ ብታገርብልን
በሁሉ አሟልቶ የፈጠረሽ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ
I love the way she speak and I love the way u hear her........She is humble mother and she has fantastic love story......god bless her and bless her Family........thank u brother u bring her on ur podcast🙏
ዋዉ በጣም ድንቅ የሆነ ቁምነገር አካፍላችሁናል እናመሰግናለን
I love this program.....thank u so much......I hope this kind of programs to be seen in our country since I am Eritrean.
Thank you inviting TG! One of my favorite artists
ቲጂዬ ❤ ቆንጆ ሀሳቦችን ነው ያነሳቹት ቆንጆ ትምርህት ወስጄበታለው Ab አመሰግናለሁ 🙏🙏
I respect for your podcast, you allow a lot of people to have the knowledge before hand
Thank you for sharing Tgye
She is an amazing woman! I enjoy every bit of the conversation and thanks for creating this podcast. Btw she is very well spoken.
It's so helpful
Yen konjo fiker yehonshi sew abet besmash besmash altegbeshi egzabher ahunm kefe kefe yargshi ybarkeshi tigiye nurln yen mreti Ethiopiawit ❤❤❤ antenm amesgnalew kalut tikit mrtoche andun selakerbekegni
የሚጣፍጥ ቆይታ እናመሰግናለን ባርች በርታ❤
ቲጂ ስላናሳሻቸው ሀሳቦች አመሰግናለው እንዲሁም አብነት ስለምታቀርብልን እንግዶች እንዲሁም በቻህን በመቅረብ ስለምታነሳቸው ገንቢ ሀሳቦች በጣም አመሰግናለው አትጥፋብን በተቻለህ መጠን በቋሚነት አቅርብልን
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽ❤
መሰረት መብራ፣ ሄለን በድሉ ፣ ሀና ዮሀንስ ፣ ሳያት ደምሴ ፣ ሜላት ነብዩ❤
ሰላም ሰላም እዴነህ ፕሮግራም ህ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥልበት ከተቻለ ይገረምን ብታቀርብልን ምርጫዬ ነው አመሰግናለሁ❤
Yehe lej gobez nw yemchegnal ewketu telk nw gobez Berta eytak gerami nw I appreciate u
እናመሰግናለን ቲጂ❤
❤ቲጂዬ አንቺ ብልህ ሴት , ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ተባረኪልኝ❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቲጄዬ
Wow Tg thank you ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቲጂዬ 🥰🥰🥰
Wow des yemil koyta wedjewalehu temrebetalehum
Enamesegenalen Ethiopiawit set love u
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቅን❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ጨዋ ስወድሽ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
❤❤❤❤ቲጅየ የኔ ውድ በጣም የምትወደጅ አርቲስት ነሽ የኔ ቆንጆ
ለምን ቶሎ አለቀ😢❤❤ስወዳቹ
Tebareku
Yene enat btam new mewedesh makbresh 😮😮❤❤❤❤❤❤
Wow Tgyee yne sweet, yne cake min largeshe btam new yemewodeshe mariyamn yne leyu ufff By the way yhenen Gulcha program edme le tg esuan say new bzawm awekulki Yhen show So Thankyou wendme Tgyeen selakerbklgn🙏🙏🙏❤❤❤
Thank u❤
ታድለሽ፡የሀይስኩል፡ጋደኛሽን፡ማግባት፡መታደልን
በጣም ነው የምወዳት ጠንካራ ሴት❤ናት
I love her ...
ይህ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ነው ። ውጪ አገር አይስራም ምክንያት ውጪ እርዳታ የለም እኩል ውጭ ሰርታ መጥታ እንዴት ሴት ትሁን ይሄን የምትይው ስራተኛሽ እብስላ አፅድታ ስትጠብቅሽ እንኳን ስድብ ከበር ኮቱን እቀበላለሁ ግን እኩል ስርተን ከመጣን ኪችኑን ሁለቱም ሊያውቁት ይገባል
በልጆች አስተዳደግ - አርቲስት ገነት ንጋቱ!
Tejeyy egzaber ytebekesh sewdesh❤❤❤
❤❤ቲጂዬየኔፈድሻክነቤተስቦችሽ።ፈጣሪይጠብቅሽ
Tege Tegeye
ቲጂዬ የኔ ቆጆ እንወድሻለን❤
TG is brilliant NATURALLY 👌 plus her believe in God is amazing
❤❤❤,Baye,Baye,garidha,dhagefadhe,qufu,dadhabe,bartu,wude,Des,yilal
መታደል ነዉ የልጅነት ፍቅረኛን ማግባት❤❤❤❤❤
ቲጂ የኔ እናት የበሬውን ምሳሌ ወድጄዋለው በቃ ሂወት በብልሀት መሆኑን ነው የተረዳውት ትዳር ትልቅ ተቋም ነው እግዚአብሔር ፍቅር እና በረከቱን ያብዛልሽ በጣም አመሰግናለው አክባሪሽ ነኝ !
ውይ በጣም ስጠብቀው የነበረው ቃለመጠይቅ
አመሰግናለው
ወላሂ መጀመያ ላይ ያወራቺውየኔሂወት ታሪክ የተወራያክልነውየተሠማኝ ❤ ግን ሁለቱንም ጉዳሁአቸውእንጂ አልጠቀምኮቸውም😢
የገጠር አስተዳደግ ነዉ ያደግሽዉ❤ደስ ይላል
Tig Yeni malikam sew l Love you ❤️❤️🇨🇬
እናቱ በጣም ነው የምወድሽ ሁልጊዜ የምት ናገሪው አስተማሪ ነገር ነው በርቺ ❤❤❤🎉🎉
የኔ ቆጆቴጅየ ከምር ስወድሽ❤❤❤❤❤
Bboy tome kechalk esun gabzeln
Le wende new ante yemetagezew endet new ante amakari tebelehe set wede ante yemimetawe.
We love you Tgየ ❤
Wow zare man limote nw ayu zare Zem belo afamete sayaquwaret yemer yelemedebek Endezi sewu adamet tigiye❤❤❤😂
adisalem getaneh❤❤❤
wow dess ylal
ቲጂዬ ስወድሽ
❤❤❤❤❤❤ tigiye
ትጁዬ ሰወድሽ❤
Ab ebakh Kidus ena Liyan akreblen
አቢ ዛሬ ገና ዝም የሚያስብለው እንግዳ መጣለት 😀
sayat demissie❤❤
❤
Yene week tigiye teleyales Anchi
ቲጅዬ ቆንጆ ❤
Hanan tarik plz 🥰
በጣም ደስ የሚል ፖሮካስት ነው 😘 በሚቀጥለው አርቲስት ሩት ወይም መስከረም አበራ ❤
ፖድካስት በሚል ይስተካከል 😅
@@Rabia_Bahru😅😅😅kifu
@@flower525af4😅
Baye,bareda,❤❤❤,bexam,des,yemil,gize,simix,alku
ስወድሽ ቴጄዬ አንቼን ሳይ በስልኬ እገሬን እስልቫለው ከሌባኖስ አድናቄሽነዬ❤
ቲጂየ❤
❤❤❤❤❤❤
Next please zertu kebed
Ende meche bihon new sele yewer abeba simetbesh yematawekiw?
ber eyetenkuwakuwa new 👀👀 kfetu
ሳያት ደምሴ ❤
እኔን
Tgye ❤
ቲጂየበጣምውድድ❤❤
ሰላምናችሁ
❤❤❤😘
ቲጂየ
Wushetam nesh library gebitesh atakim
እስቲ መቅደስ ፀጋዬን አቅርባት
Tgye❤❤
ቲጂዬ 😘😘😍😍😍
Tg yane konjo ❤❤❤❤
ቲጂዬ❤
ትጂዪ❤❤❤❤
Yetnayet tamiru tekrebln
❤❤❤❤❤❤❤❤
mirt engda new yakerebkln berta