Komentáře •

  • @Zementube706
    @Zementube706 Před 2 lety +52

    ሰላም ለሁላቹሁም የመጀመሪያው የምስጋና ፕሮግራም ይሄንን ይመስላል። እንደመጀመሪያ እጅግ ብዙ የኤዲቲንግ (Editing) ችግሮች አሉት። ግን በቀጣይ ከስህተታችን ተምረን እናስተካክላለን🙏በቀጣይ ማንን እንድናመሰግን እንደሚፈልጉ comment ላይ ያስቀምጥሉን።ከታላቅ ይቅርታ እና ምስጋና ጋር🙏🙏🙏

    • @ffnatipg1811
      @ffnatipg1811 Před 2 lety +15

      አርቲስት መሠረት መብራቴን ምክንያቱም ብዙ የሚያስመሠግኑ ተግባራት ስላላት አመሠግናለሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ_ዚ.

    • @lailaseid7874
      @lailaseid7874 Před 2 lety +2

      አርቲስት ወለላን አመስግኝልን።

    • @user-ps3jl3ck2v
      @user-ps3jl3ck2v Před 2 lety +2

      ዘመን ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ማሳካት በመቻልሽ ተምሬብሻለው በጣም ብዙ መስራት የምትችይ ልጅ እንደሆንሽ አምናለሁ በአንቂ አንደበቶች ላይ ግን አንቺን እራስሽን ባለማየቴ ቅር አሰኝቶኛል በተረፈ በርቺ።

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 Před 2 lety +3

      ዘመን እደጊ ልጄ ህልምሽን ስትናገር ነበር ያየሁሽ ጊዜውን ባላስታውስም አሁን ተሳክቶልሽ በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ እንኳን ደስ ያለሽ ስራ ሲጀመር እንከን አይጠፋም በሱ አትጨነቂ እንዳይደገም ለማስተካከል መሞከር ነው ደግሞም ይስተካከላል በርቺ እራስሽን ጠብቂ የረዳሽን አምላክ አመስግኚ ሁሌም ከፊቴ ቅደምልኝ በይው እቅድ ሁሉ ይሳካል

    • @naxitesfu4300
      @naxitesfu4300 Před 2 lety +2

      Donkey tube(comediyan eshetu) msgana ygbawal

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety +118

    እስ ሴቶችዬ ይሄን ባህላችንን ቀጥሉበት ይሄን ቂት ከፍቶ ኩንንብ የሆነ ልብስ ተውት በእውነት እንዴት እንዳመረባችሁ በሀሳቤ የሚስማማ ካለ በላይክ

    • @ledea1236
      @ledea1236 Před 2 lety

      በውነት በጣም ጥሩሀሳብ ነው

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem +1

      ትክክል በእውነት እኔስ ቀሚስ የሚትለብስ ሴት ታምራኝ አለይ ራቁታቸው የሚሄዲ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Před 2 měsíci

      ወይኔ ሀሳብ አስተያየት ደስሚል ሀሳብ እኔተቀብያለው ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 2 lety +38

    ቲጂዬ የኔ ባለማህተቡዋ ይገባሻል እንዲህ ነዉ እንጂ በቁም መመሰጋገን እንጂ ከሞቱ ቦሃላ ጥሩ ነበረች ማለት ምን ያረጋል ፍቅሩን ያብዛላቹ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹አለባበሳቹ 1ኛ👌👍🥰

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 Před 2 lety +16

    ቲጂዬ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ይጠብቅልሽ ይሄ ምስጋና ይገባሻል

  • @betibeti6669
    @betibeti6669 Před 2 lety +20

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺልን
    ቀጣይ አርቲስት መሰረት መብራቴን ብታመሰግኝልን

  • @fretube8799
    @fretube8799 Před 2 lety +13

    ዘመንዬ እዉነት ለመናገር አስደምመሽኛል በዚሁ ቀጥይ ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 Před 2 lety +29

    የፕሮግራሙ አዘጋጂ በዚህ እድሜሽ ይሄን ማሰብሽ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርችልን👍
    በዚህ አጋጣሚ ከማይክ ጀርባ የምታወሩት ይሰማ ነበር

  • @mesiwejo-6665
    @mesiwejo-6665 Před 2 lety +19

    ትግስትዬ አግዚአብሔር ያክብርሺ! አባትና እናትሽ ሲመርቁሽ አንገትሽን ዝቅ አድረግሽ ምርቃታቸውን የተቀብልሽበትን መንገድ በጣም ጨዋና ጨዋ ያስደገሺ ሴት መሆንሺን ያሳያል. አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ.

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před 2 lety +14

    እንኳን ደስስስስስ አለሽ ቲጂየ በጣም የተሳካ ፕሮግራም ። እኛም እናመሰግንሻለን።

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před 2 lety +12

    ቲጂዬ ሸውዬ ይግዬ በጣም መተኪያ የሌላችሁ መልካም ዜጎቼ ናችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ከመጣሁ ሳላገኛችሁ አልመለስም። የዚህ ዝግጅት ሀሳብ አምጪዋንም ብላቴና ተባረኪ።

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ደስ የሚል ነገር ነው የድሮ እርትሲቶች ዘፋኞች በጣም ነው የምወዳችሑ ደስ የሚል ስራ ነው የተስራው በእውነት በጣም ደስ ይላል አነጋገርሽ ስርአት በእውነት በጣም ክብር ያላት በክብር ያደገች ታስታውቃለች ደግሞም በቤተክርስቲያን ደጅ ያደጋችሑ በእውነት ደስ ስትሉ በጣም ደስ ይላል በፍቅር ሳትለያዩ ሳትካካዱ ለዚሕ መድረሳችሑ ብዙዎች ወንዶች በጓደኝነት ብለው የስው ግዜ ይጨርሱና ቁምነገር ላይ ግን ዜሮ ዜሮ ዜሮ ናቸው በእውነት እኔ በጣም ነው የማደንቃችሑ አብሮ ማደግና መናነብንን የመስለ ነገር የለም

  • @mesfinkechogezahegn1029
    @mesfinkechogezahegn1029 Před rokem +9

    የሰራን በህይወት እያለ እንዳከበርሽ አንቺንም ሰው ሁሉ ያክብርሽ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety +9

    ውይ ምነው አስለቀሳችሁን 😭😭😭😭የኢትዮጵያን ስብስብ ድንቅ ፕሮግራም ❤️❤️❤️❤️ እናመሰግናለን የፕሮግራሞ አዘጋጂ ዘመን እሸቱ አቅርቦሽ አይቸህ ነበር ህልምሽ ትልቅ ነበር ንግግርሽ በጣም በሳልና ከእድሜሽ በላይ ነው እንኳንም ተሳካልሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ትልቅ ያድርግሽ ❤️❤️❤️ከጀርባ የሚሰማው ድምፅ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ

  • @workensali2207
    @workensali2207 Před 2 lety +2

    ትግስት ግን የወሎ ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ማለት ካራቆሪ የሚባል አገር ልጅ ነበር የምትመስሊኝ
    አንድ ጊዜ ፊልም ስትሰሪ አይቼሽ ትግስት እኮ ያገራችል ልጅ ናት ሲሉ ሰምቼ ነው እና የሴሜን ሽዋ ልጅ ትመስሊኝ ነበር ከተሳሳትሁም በልኡል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ ሌላ ነገር አስቤ አይደለም ሁል ጊዜም ሳይሽ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው ያገር ልጅ ባትሆኝም ምርጥ እህታችን ነኝ ስለሀይማኖትሽ ያለሽ ተሰጦ በጣም በጣም ነው የምደዉ በቤተክርስቲያን አጠገብ ቆሞሽ ሳይሽ መስቀልሽን አንገትሽ ላይ ሳይ እዴት ደስ እደሚል ተዋህዶ መሆን መመረጥ ፣መታደል ነው በርቺ በቤቱ ያቆይሽ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 2 lety +9

    ቲጂዬ በጣም ነው የምንወድሽ!""ድንግል ከነ ልጆጅሽ ትጠብቃችሁ።

  • @rfds7894
    @rfds7894 Před 2 lety +7

    የውነት በጣም አስለቀሺኝ በስመአብ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አይለያቹ ቲጂዬ ምርጥጥ

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Před 2 lety +18

    ቲጅየ በጣም የሚገባሽ ሰው ነሽ ባለቤትሽም እድለኛ ነው ልጆቻችሁ ይደጉ ዝግጅቱ ያምር ነበር

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před 2 lety +10

    ትክክለኛ ሰርፕራይዝ ደስ ስትሉ ቲጂዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመን ዘመንሽ የስኬት ይሁን ተባረኪ

  • @habtamutegen7866
    @habtamutegen7866 Před 2 lety +5

    ዘመን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው መድረክ መሪዋ ፈገግታዋ እና እስቴጅ አመራር ጥሩ ነው ድምፅ ላለማስገባት ሞክሩ በርቱ በርቱ

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 Před 2 lety +5

    ቲጂዬ ይገባሻል👏👏👏ደስ የሚል ነው በዚው ቀጥሉ🙏❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +5

    ቲጅየ የኔ የዋሕ እኔን አስለቀሰችኝ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤😘

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +3

    ዋውው!! ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ይገባሻል በእውነት እድለኛ ነሽ እናት እና አባትሽ እንዴት ደስ ይላሉ።

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 Před 2 lety +9

    አዘጋጇ ልቤን ንግግርሽ ሞላው በእግዚአብሔር ያለሽ እምነትና ተስፋ በአንቺ እድሜ ባሉት ይሄን መስማት ያስደስታል ያመንሽው አምላክ የጠራሻት ወላዲት አምላክ እምዬ ማርያም በሞገስ በጤና በእድሜ ጠብቆ ትልቅ ስኬት ላይ ያድርስሽ በሀይማኖትሽ ያጽናሽ እምነትሽ አስደስቶኛል የሰይጣንን ፈተና ይያዝልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንዬ!!! ምንም ችግር የለውም እንደውም ገና በመጀመሪያ ስራሽ ጥሩ ነው የሰራሽው ጎበዝ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወንሽ ይሁንልሽ፡፡

  • @etsegenetadmikew6648
    @etsegenetadmikew6648 Před 2 lety +4

    Tgye you deserve more. You are truly blessed and you are an amazing woman. I don't have words to describe you,As one of your biggest fan I thank you for who you are.

  • @mesi370
    @mesi370 Před 2 lety +9

    ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ስትሉ 🥰🥰
    ቲጂዬ አንኳን ደስ አለሽ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን
    🥰🥰🥰🥰🙏

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 Před 2 lety +6

    ታድለሽ እናትና አባትሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @samsolomon7595
    @samsolomon7595 Před 2 lety +9

    TG pretty you deserved and proud of you! Great job everybody. Shewit sweetie are you ok? missed your smile and friendship role, you belong together!

  • @pink9212
    @pink9212 Před 2 lety +3

    I am proud of Zemen !! May God bless you!!!

  • @bettyelu7509
    @bettyelu7509 Před 2 lety

    Arf program new we appreciate it,gin pls background yale yenante voice baygeba is better

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 Před 2 lety +1

    Thank you keep going 🙏

  • @etsegenetneegussie3195
    @etsegenetneegussie3195 Před 2 lety +1

    ዘመን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ፤ ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥይ፡፡ ግን ከመድረክ ጀርባ የምታውሩት ወሬ ይገባል ከቻላችሁ ስታውሩ ኒክ ማይካችሁን ብታጠፉት ወይ ሌላ ዘዴ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ፡፡

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před 2 lety +7

    የኔ ቲጂ ትናንት በሌላ ሚዲያ ነው ለካ የፃፍኩት ቲጂዬ በጣም አሰለቀሽኝ ይገባሻል የኔእህት ሸዊዬ ሀንቾን አንችን በጣም ነው የምወዳችው በጣጣጣጣጣም የናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ባለማተቦቹ ወድድድድድ አንድቀን እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před rokem +1

    ዘመን ሾዉ በጣም አመሰግናችኋለዉ ቀጥሉበት።

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 2 měsíci +1

    ሲያንሳት ነው ቲጂዬ የኔ ፍቅር ቤተሰብሽን ሁሉ አላህ ይጠብቅልሽ 😢የኔ መልካም የኔ የዋህ ይገባሻል

  • @martakonjo4526
    @martakonjo4526 Před 2 lety +3

    የኔ መልካም ሴት ቲጂዬ ስወድሽ አርቲስቶች በህይወት እያሉ እንደዚ ይከበሩ ይመስገኑ ካለፉ በዋላ ጥሩ ሰዉ ነበረች ነበረ ምንም አይሰራም 🙏ከጓደኞችሽ ጋር ደሞ ጓደኝነታቹ ሲገርመኝ እኔ ጓደኛ የሚባል አይወጣልኝም

  • @Martem79
    @Martem79 Před 2 lety +2

    Great 👍🏾 Keep going

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዘመን ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 2 lety +5

    ቲጂዬ የኔ ውድ ይገባሻል
    እመብርሀን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቃችሁ

  • @konjithussen3670
    @konjithussen3670 Před 2 lety +1

    የኔ ጀጎና አደሰግሽው ዋውውው ይገርማል በርቺ

  • @saranuredin9870
    @saranuredin9870 Před 2 lety +6

    ቴጂ ይገባሻል! በአይማኖትሽ አፀንቶ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 2 lety +10

    እውነት ለመነገር አዘጋጃን ለማመስገንም ሆነ ለማድነቅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ከዚህም በላይ ከፍ ብለሽ እንደማይሽ ባለሙሉ ተስፏ ነኝ ።እንደው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ

    • @Zementube706
      @Zementube706 Před 2 lety +2

      አሜን የኔ እናት እንዳንቺ አይነቱን ከስህተቶች ውስጥ መልካም ነገሮችን አይቶ የሚያደንቅ የሚያበረታታ ያብዛልን ...ኑሪልን ከዚህ በተሻለ በሌሎች ምስጋና ላይ እንገናኝ

    • @freselamwondosen5142
      @freselamwondosen5142 Před 2 lety +2

      ስህተቱን ማየት ለኛ ምንም አይጠቅመንም ሊያሻግረን እሚችለው መልካሙን መመልከት ነው
      ውሀ የሚጠጣ ተክል እና ውሀ የማይጠጣ ተክል እድገቱ ይለያል ።ከመድረግ መለምለም የተሻለ ነው ።ለእሱ ደግሞ ስህተቱን መመልከት ሳይሆን መልካሙን ማየት መልካም ነው

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው👌

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před rokem +2

    ቱጁዬ ይገባሻል የኔ ሳቂታ 10000000000 አመት ኑሪልኝ ውዴ

  • @habtamuyonas5373
    @habtamuyonas5373 Před 2 lety +1

    Wonderful family God bless you more 🙏 ❤️

  • @user-qh6xg4ie9c
    @user-qh6xg4ie9c Před 2 lety +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +27

    እንዲ ነው ችሎታ የኛ ዘመን የወንጂዋ ብርቅዬ ሀገርሽን ቤተሰብሽን ምታኮሪ ያርግሽ የወንዛችን ልጅ በርቺልን👌😍በተረፈ እየተቀረፀ ከስር ባታወሩ ድምፃቹ ይገባል ሌላው ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል የኛ ጠንካራ ፍልቅልቋ እጅግ ደስ የሚል ጓደኝነት ፕሮግራሙ ዘመን ቀጥይበት 😍

    • @meseretwondimu9193
      @meseretwondimu9193 Před 2 lety +1

      እውነት ብለሻል ድምፅ ይሰማ ነበር ትንሽ ይረብሻል ከዛ ውጭ እኔም ለዘመን ደስብሎኛል ዘመን በርቼልኝ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 2 měsíci

    ማርያምን በለቅሶ እያየሁት ነው ቲጂዬ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለቤተሰብሽ❤❤🙏

  • @mesiylemamesiy957
    @mesiylemamesiy957 Před 2 lety +1

    የኔ ቅመም በርቺ
    እኔ ደሞ በራስሽ ዩቲዩብ ስለ አንቺ ማወጋበት ቀን ናፈቀኝ
    ውውድድ ነው ማደርግሽ የኔ ጀግና

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Před 2 lety

    የኔ ቅመም ትልቅ ንግግር ነው ተባረኪልኝ የኔ ውድ ዘመን በርቺልኝ እህቴ አሁንም ያሳካልሽ የልብሽን ሀሳብ ቲጄ የኔ ደርባባ እወድሻለው❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +3

    ቲጂዬ ፍልቅልቋ ይገባሻል ዘመን ሾ በጣም እሚደነቅ ፕሮግራም ነው

  • @Infinite481
    @Infinite481 Před rokem +1

    Go ahead zemen amazing show ❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ለኔ ይለቀሰ ❤
    ዬግዬ ወይዬ ቲጂዬ
    ሰፕራይዝ አደረካትዬ
    የኔ ጥሎብኝ ሰወድሽ ቲጂዬ❤

  • @eyutube5674
    @eyutube5674 Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ የምታምሩት አስለቀሳችሁኝ የኔ አሜን ማለት ለምን ይሀን

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት ባህላችን ሀይማኖታችን ወደ ድሮይ ይመለሳል ብየ አምናለሁ ።ብዙ ትውልድ ድሮን ይወዳል እና አሁን የምናየው አስቀያሚ ነገር ያልፋል ድሮን እንደ ዛሬ በአክብሮትና በምስጋና እንኖረዋለን ።ሁሉም ሸው ይህን ቢከተል ታሪክ ይመለሳል ብየ አስባለሁ ።ለአከበሩሽ እግዚአብሔር ያክብርልሽ ።ፍቅራችሁን ያብዛልን እድሜ ይስጣችሁ

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 Před 2 lety +1

    ዘመን በርች በዚህ እድሜሽ ትልቅ ርዕይ ይዘሻልና እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ የትግስት አድናቂ ስለሆንኩ አመሠግንሻለሁ፡፡ ሲስተር ዘቢደር (Marry Joy) በተለያዩ አካባቢዎች የእርዳታ ማዕካላትን እንደሚከፍቱ ሠምቻለሁና ባህር ዳር ላይ ሲከፈት በሥራው ሂደት ተሳታፊ ለመሆንና ለማገዝ ስለምፈልግ እባክሽን ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስላላወቅሁ እስኪ አገናኝ፡፡

  • @birhantikuye6828
    @birhantikuye6828 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድ

  • @wubyeamera5969
    @wubyeamera5969 Před 2 lety +7

    ቲጅየ ከዚህ በላይ ይገባሻል😍😍😍❤❤❤❤ እመብርሀን ከዚህም በላይ ግርማሽን ታብዛው🙏🙏🙏

    • @user1647
      @user1647 Před rokem

      Waw Tige merte sew nesh ❤❤❤

  • @tesfaneshbelay3508
    @tesfaneshbelay3508 Před 2 lety +1

    ቲጂ ይገባሻል ከሁሉ አዘጋጇ በዚህ እድሜሽ ይህን ማሰብ መታደል ነው ከሥነምግባር ጋር በርቺ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Před 2 lety +1

    የምታወሩ ሰዋች ሰለሚሰማ ባታወሩ ቲጂ ጀግናችን ነሸ ከነቤተሰብሸ ተባረኪ

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Před 2 lety

    ቲጂዬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ጤናና እድሜ ተመኘሁ ወዳጅሽ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +8

    የኔ ማልቀስ ምን ይለዋል ቲጁዬ እወዳሸለሁ

  • @habtamuyonas5373
    @habtamuyonas5373 Před 2 lety +1

    Blessed and beautiful family 👪 ❤️ 💕

  • @yemewedishfanta8054
    @yemewedishfanta8054 Před 2 lety

    በርች እግዝያብሔር ይባርክሽ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem

    ትግስት አሁን ሳውቅሽ በጣም ወደድኩሽ። ❤❤❤
    Congratulations!!!
    I was watching mogachoche.
    I learned a lot from you.

  • @workensali2207
    @workensali2207 Před 2 lety +2

    ፕሮግራሙንም ላቀርብሽው እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ሞኞትሽን ያሳካልሽ በርቺ

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል 🥰ተባረኩ

  • @seblekassaye347
    @seblekassaye347 Před 2 lety +1

    ዘመን ዘመንሽ ይባረክ ሌላ ምንም ለማለት አቅም አጣሁ

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 Před 2 lety +1

    Betam gobez ena jegena seat neshe zemen berchilen tg enkuwan des aleshe yegebashale😍❤️

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 Před 2 lety +1

    ቲጅዬ ማርያምን አስለቀሽኝ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @mahibelay1765
    @mahibelay1765 Před 2 lety +1

    wow wow wow very nice program

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před rokem

    ጎበዞች በርቱ በቁም ነውጅ መመሰጋገን ማክበር

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety +1

    ውይ ዘመንዬ ስወድሽ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ለማየት ይብቃኝ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @fasikakassa3226
    @fasikakassa3226 Před rokem

    ደስ ይላል በርቺሊን

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ ቲጂ ፍቅር

  • @user-it4nl4cu7u
    @user-it4nl4cu7u Před 2 lety +3

    ፍቅር ነሽ የኔ ልዩ ሴት አታልቅሽ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +2

    ጥሩነገር ነው ሰውከሞተበሓላ ጥሩነበረች ጥሩነበረ ከመባል በቁምእያሉ ነው መመሰጋገን

  • @bezaye8884
    @bezaye8884 Před 2 lety +1

    Egziabher yetbken😍🙏🏿

  • @ze.a285
    @ze.a285 Před 2 lety +2

    woow gobeze

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 2 lety

    ይገባታል በእዉነት በጣም እሩህሩህ ሴትናት አዛኝ ልበቅን መልካም ሰዉ በርችልን

  • @kirubellemma3573
    @kirubellemma3573 Před 2 lety

    Wow des ylal begam thanks zemen show

  • @user-jq8gz1qe5f
    @user-jq8gz1qe5f Před rokem

    ዋዉ ደስይላል ኑሩልን

  • @nurenurita2251
    @nurenurita2251 Před rokem

    ምን ላርግክ ይጌ ወላሂ እኛ ከመመሰጋገን ይልቅ መናናቅ እናበዛለን ስለዚ በሀገርም እንደ ግለሰብም ቢሆን ብንመሰጋገን ደስ ይላል

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 Před 2 lety +2

    ቲጂዬ የኔ መልካም ይገባሻል

  • @seniseni-h8l
    @seniseni-h8l Před 17 dny

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቲጂዬ ይገባሻል

  • @fkrtamekky2150
    @fkrtamekky2150 Před 2 lety +3

    አቤት ማህተባችሁ የኔማሮች

  • @konjithussen3670
    @konjithussen3670 Před 2 lety +4

    ኧረረረ ዘመንዬዬዬ ማመን አቃተኝ የኔ ቅመም በርቺ wawwwwwww

  • @freweiniafewerki4585
    @freweiniafewerki4585 Před 2 lety

    Egzabher yibarksh tebarklign🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @amenumarkon6839
    @amenumarkon6839 Před 2 lety +2

    TG pretty you deserved and proud of you! Great job everybody.

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 Před rokem

    Yegerem tekekel belual angafa nech esun angafa new zemen gobez tebareki

  • @weynuwad3577
    @weynuwad3577 Před 2 lety

    አቦ ተባረኪ እንዳከበርሻት እመብርሃን ታክብርሽ ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ሲያንስብሽ ነዉ ውድድድ አረግሻለው

  • @aziebhabte-selasie7329

    Mining full gift, interesting program.

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Před rokem

    Thank you for your service
    Good people deserve thank you we respect your apologies

  • @hilmmelmelekgojjam3596

    በርችልን እህት

  • @mercytasssew1612
    @mercytasssew1612 Před rokem

    Good job🙏🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 2 lety +1

    ያምራል ያምራል

  • @Tewodros_official1
    @Tewodros_official1 Před 2 lety

    egziabher yakbresh mare berchilgn eshi amlak yagezesh

  • @terefuakelemework7837
    @terefuakelemework7837 Před 2 lety +1

    አለባበስ አንደኛ ሁሌም እንዲህ እምር በሉልን ምርጥ ኢትዩጵያዊት

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 2 lety +1

    Egzaber Ymsgen Selamsh Ybzaa Melkamnet lrasnew 🤲🤲🤲👏☝️☝️☝️

  • @BirtukanTadesse-oc9eo
    @BirtukanTadesse-oc9eo Před 2 měsíci

    ቲጅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንወድሽአለን በጣም❤❤❤