ባለ ብዙ ሞያዉ ወጣት "ከ24 ሰአት በላይ አለህ መሰለኝ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2023
  • #dallol_entertainment #ethiopia #podcast
    Please subscribe to my channel

Komentáře • 134

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 8 měsíci +46

    ይሄ ልጅ ዩቲዩብ ላይ ከማምናቸውና ከማያቸው ጥቂት ዩቲዩበሮች መካከል አንዱ ነው፣ ጉበዝና ስርአት ያለው ልጅ ነው፣ በርታ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 Před 8 měsíci +30

    እወቅ ያለው በ40ቀኑ አትወቅ ያለው በ40ዓመትቱ የሚባል አንተ ልጅ የምታቀርባቸው ሁሉ ቁም ነገር አዘል በመሆናቸው ይባርክህ

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 Před 8 měsíci +32

    በጣም ነው ምወደክ ልጄ ሲያድግ እንደዚ ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ እንዲሆንልኝ ማርያምዬ ታማልደኝ አበቃው ❤❤❤

  • @emmushet
    @emmushet Před 8 měsíci +16

    ለዘመኑ ወጣት ተምሳሌት/ አርዓያ የምትሆን ድንቅ ልጅ ነህ። Brilliant, decent and talented!!!❤❤❤

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 8 měsíci +10

    እኔም የሚገርመኝ ይህ ወጣት እንዴት ጊዜ እንደሚበቃው ነው። የህክምና ትምህርት በሁሉም ሀገራት ብዙ ስራ ብዙ ሰአት ማንበብ የሚፈልግ ይመስለኛል። ይህ ወጣት ግን የሚገርም በቀላሉ የመረዳት ችሎታ ያለው መሆን አለበት። ደግሞ አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርከው።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 8 měsíci +8

    ዶክተር ጢሞቲዎስ በጣም እጀግ በጣም ጎበዝ አድናቆቴን ሳልገልፅልህ ማለፍ አልፈልግም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před 8 měsíci +5

    በጣም የሚገርመዉ ሰዉ እንዴት እንዲህ ጥንቅቅ ብሎ ይፈጠራል አባ አንተ ልጁ በጣም ተወዳጁ ነህ ተባረክ

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ Před 8 měsíci +8

    ዳሎል ሚዲያ መከታተል ከጀመርኩ ከ1 አመት በላይ ነው ስለ ህይወቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት bro ስላወኩክ ደስ ብሎኛል

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 8 měsíci +7

    የሚገርም ስብእናና ለአላማው የፀናና ጠንካራ!! አቦ እግዚአብሔር የህይወት ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ጀግና።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 8 měsíci +8

    ምርጥ በሆነ እንግዳ ጀምረሻል ምርጥ ነገር እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏

  • @fitsumtaye2875
    @fitsumtaye2875 Před 8 měsíci +6

    ዋ ዎ እንዴት ሰሙ ደስ ይላል የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነው ደሞ ልጁም በጣም ጥሩ ልጅ ነው❤❤

  • @wome8375
    @wome8375 Před 8 měsíci +10

    🙏🙏 ዶክተር ዩቱብር ነጋዴ ፀሀፊ አይምሮው የተባረከ ትሁት አስተዋይ ስላንተ ብዙ ሊባልልህ የምትችል ሰው አድናቂህ ነኝ ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @MeseretHaile-vt6mm
      @MeseretHaile-vt6mm Před 8 měsíci +1

      አሜንየኔም ልጅአድጎ እ/ር ይባርክልኝ

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Před 7 měsíci +1

    ለዚህ ነው ለካ የተረጋጋ መሆኑ ፈጣሪ አምላክ የተባረከ አዕምሮ ሰለሰጠው፡፡

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 Před 8 měsíci +3

    እኔ ሁለት አመት ሆነኝ እሱን መከታተል ከጀመርኩ ግን የሚያስደንቀኝ ወጣት ነው ቀና አምለካከቱ በጣም ያስገርመኛል ከማረሳው ንግግሩ ኮሜዲያን እሸቱ ነገ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል እንዳለው እሼ የት ደረሰ ዛሬ ስለ ዩቱብ አጠቃቀሙ ሲነግረን እና አመለካከቱ ልዩ ነው እወድሃለው አከብርሃለው ዶክተርዬ ሙሉ ጤናን ሰቶህ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ ወገኖችህን በቅንነት ምታገለግል ያርግህ ወንድሜ!!

  • @redietzemedkun7773
    @redietzemedkun7773 Před 8 měsíci +8

    #NuTi ማለት ስለእውነት የሚደነቅ የሚወደድ እና የሚከበር ድንቅ እና ጠንካራ ወጣት ነው ለብዙ ሰው ምሳሌ መሆን ይችላል የሱን ቪድዮ ማየት ሱስ እስከሚሆንብኝ ድረስ ተከታታዬዋለው ብዙም ተምሬበታለው የእውነት NuTi እወድሃለሁ ክበርልኝ አምላክ ላንተ የተሻለውን ሁሉ ይስጥህ ❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 8 měsíci +1

    ከዪትበር በጣም በሳል ቅን አስተሳሰብ ያለው ወጣት. ነው ወንድም አለም እግዚአብሔር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Před 8 měsíci +1

    በጣም ጎበዝልጅ ነው አስተዋይ እና ጨዋ ረጋ ያለ የቃላት አመራረጡና ሰበአዊነቱ አሁን ደሞ በህክምና ትምህርት ላይ ዶክተር ሆነህ በመምጣትህ ይህ የአለህን ትጋትና ጥረት የሚያስይ ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አድናቂህ××××××

  • @yonastesfayeyta595
    @yonastesfayeyta595 Před 6 měsíci +1

    ድንቅ ነው🎉

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 7 měsíci

    ጀግና ነክ ወላሒ እስቲ ወጣቶች ከዚህ ወጣት ተማሩ ምድረ ሰነፊ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 8 měsíci +1

    ኑti ቆየሁስከታተልህ ግን ስ ምህን ዛሬ ገና አወኩ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ታታሪ ዩቲውበር ነው በትምርቱም በጣም ጎበዝ ለቤተሰብ ለወገን ለሀገር ጠቃሚ ያድርግልህ

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 8 měsíci +3

    Good job, God bless you and your family Dr. Timothy

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s Před 8 měsíci +2

    ዮቲ የመጀመርያው ምርጥ እንግዳ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před 8 měsíci

    ጎበዝ ዋናው በትምህርትህ መበርታትህ ነው እኔም ግራይገባኝ ነበር ይህልጅ ከትምህርቱ ተዘናጋ እያልኩ ማወቅ እፈልግ ነበር በርታ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @netsanetsileshi9981
    @netsanetsileshi9981 Před 8 měsíci

    ኑቲ ለወጣት አርአያ የተባረክ ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስህ አድናቂህ ነኝ

  • @emukalid25
    @emukalid25 Před 8 měsíci

    ጥቦዬ በጣም የሚመቸኝ ዩትበር ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ ወደደኩት መፀሀፉ ኢንሻ አላህ አነባዋለሁ አንድ ቀን በርታ እንዳተ አይነት ወንድሞ ያብዛል ቃልዬ ሰብ አድርጋለሁ በርቺ አንቺም 🌹😘

  • @toho8970
    @toho8970 Před 8 měsíci +2

    dr timotiyos is my batch we toke exam with him at st paul but i failed on interview and joined other university. i admire u doc. we even couldn't cope with medicine eko u r unique ...

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 7 měsíci

    ከዳሎል ኢንተርቴይመንት ቤት ነው የመጣሁት አንተን ስላየሁ ነው የገባሁት በጣም የምወደው የማደንቀው ምርጥ እውነትኛ ጨዋ ኢትዬጵያዊ ስለሆንክ እንዳንተ ያሉ ኢትዬጵያውያን እንዲያበዛልን እመኛለሁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ እህታችን እናመሰግናለን ዶክተር ጢሞቲዎስ ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před 8 měsíci

    ቃልዬ በጣም ደስ ይላል:: ኑቲን በጣም የማከብረው ታታሪ ልጅ ነው ግንትክክለኛ ስሙን ዛሬ ካንቺ ሰማሁ:: አንቺ ደሞ ዩቲዩብ እንደከፈትሽ አላውቅም ነበር:: በርቺ የኔ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 8 měsíci

    ጢሞዬ እንዴት ምርጥ ሰው እንደሆንክ እኮ ጀግናነህ በርታ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን ማስተዋሉን ያብዛልህ

  • @fikrubekele3807
    @fikrubekele3807 Před 8 měsíci

    Kaliye,1st video aymeslm ena lela video felige sigeba atawu. Betam astemari ena yetenore tarik new Nuti ❤❤❤

  • @tekluayele3431
    @tekluayele3431 Před 8 měsíci

    በርታ ወንድሜ በስራዉና በአላማዉ ጎበዝ የሆነ ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ እና ቃልም በርቺ ወንድሜም በርታ እኔም አለሁኝ በስራ ጫና ነገ ጥሩ ደረጃ ለመድረስ በትበት እያልኩ ነዉ በጭቅላት ሀገሬን ለማገልገልና በእግሬ ሀገሬን ለማስጠራት እየጣርኩ ነዉ ። ስለዚህ በርቱ ለማለት ነዉ ጊዜን በአግባቡ ከፋፍላችሁ ተጠቀሙበት ትለወጣላችሁና በመተኛት ምንም ጥቅም አያመጣም so day wefesra .

  • @meronme300
    @meronme300 Před 8 měsíci

    በጣም ጎበዝ ንህ ዎንድሜ በርታልኝ

  • @EthioTechWithEya
    @EthioTechWithEya Před 8 měsíci +1

    በጣም ነው ምወደክ

  • @Alex-zz4rf
    @Alex-zz4rf Před 7 měsíci

    በርቺ እህቴ አሪፍ ልጅ ነው ያቀረብሽው

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 7 měsíci +1

    This is cool! Keep it up both!

  • @marymedhin9471
    @marymedhin9471 Před 3 měsíci

    Constatn on your aim great man

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 Před 8 měsíci

    በጣም ጐበዝ ጀግና ነህ ስርዓትህ እራሱ

  • @henna90s
    @henna90s Před 8 měsíci

    wow thank you kal amazing person its good keep it up.............!

  • @henock2127
    @henock2127 Před 5 měsíci

    i admire your dedication, persistance and courge to think out side the box in med school
    Big respect 🙏🙏🙏

  • @sababelachew2193
    @sababelachew2193 Před 8 měsíci

    ጀግና ነህ በጣም ስርዓት አለህ 💪💪💪🥰🥰🥰

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před 8 měsíci

    እኔም ይሄ ልጅ ሕክምናውን ትቶት ነወይ በዩቱብ የተጠመደው ብዬ ነበር
    ጎበዝ በርታ👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 7 měsíci

    ሕክምናው ላይ በርታ ብዙ ሕይወት ታድናለህ

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Před 8 měsíci

    ዋው ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @teshomedaba8161
    @teshomedaba8161 Před 7 měsíci

    Really this guy is very hard worker Kipp it up

  • @GedamuGenele
    @GedamuGenele Před 7 měsíci

    First of all, I am your admirer.you are really a hard worker and an intelligent youth.I need your book.

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před 7 měsíci +1

    You brought back my 4 kilo and Black Lion memories from 20-25 yrs ago- wow. It was challenging, but thank God I made it to graduate in 2001 and all the way to become a Dr in USA.
    Nice interview . I admire CZcamsr / merchant / author Dr Timotios a lot. Keep it up bro, I have huge respect and hope for u. I enjoyed the interview. You guys are beautiful, decent & intelligent- u should be couples 😍😍

  • @hs-care
    @hs-care Před 8 měsíci +2

    It's so amazing. I appreciate ❤❤❤❤❤

  • @tesefalove1834
    @tesefalove1834 Před 8 měsíci +2

    ከዳሎል ሰምቸ መጥቻለሁ በርቻ❤❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 8 měsíci

    የመንግስት ደጋፊ ሰሆንክ አዝነኩ ስምህ ግን ደስ ይላል ! ድል ለኢትዮጵያውያን💪💪💚💛❤ፋኖዎች እኔም ፋኖ ነኝ ከደቡብ

  • @Heyb21
    @Heyb21 Před 8 měsíci

    U so amazing keep doing Dr❤

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c Před 8 měsíci

    Dr temotwose betam gobze bertaaa

  • @user-co3me6fo6w
    @user-co3me6fo6w Před 8 měsíci

    Wow you are so smart keep it up ❤ I follow you long time ago

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 Před 8 měsíci

    ጓበዝ ጀግና ነህ የተረጋጋህ የሆንከው በትምህርት የበሰልክ ስለሆንክ ነው ብራቮ ዶክተር

  • @hayath9033
    @hayath9033 Před 8 měsíci +1

    Nutiye berta qum negeregna nek yelji awaqi ❤

  • @Yotor-Entertainment21
    @Yotor-Entertainment21 Před 8 měsíci

    nuti our greatest youtuber
    bzawum thumbnail maserat kefelegsh awrign

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 Před 7 měsíci

    Your experience sharing is very helpful for youngsters .please continue your videos which seems good for youngsters .Thank you for genuine sharing

  • @JohnAssefa
    @JohnAssefa Před 7 měsíci

    We need more young Ethiopian like you

  • @lidiagebre7991
    @lidiagebre7991 Před 8 měsíci

    kali konjo gobez berchi

  • @edomYeaGebral21
    @edomYeaGebral21 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @erkishtube1191
    @erkishtube1191 Před 8 měsíci +1

    What the amazing lesson go ahead kal

    • @benai5241
      @benai5241 Před 7 měsíci

      What an amazing ነው የሚባለው what the አይባልም

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 Před 6 měsíci

    ዎይ አሄ ልጅ ስዎዳው ስርዓት ያላዉ ልጅ ናው

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 8 měsíci

    ጎበዝ ነህ

  • @yeheyisworkeneh7834
    @yeheyisworkeneh7834 Před 7 měsíci

    Amazing person Dr Timotios. You are a great motivator for new generation. Can you work with Eshetu? You have similarity with Eshetu and if you two work together, you can creat big things.

  • @youtube-Tanaview
    @youtube-Tanaview Před 7 měsíci

    Dr. betam anbesa neh ewinet ... Jibisom sitisera neber, wow ?

  • @gashawalemuhagos5788
    @gashawalemuhagos5788 Před 7 měsíci

    Dalol God bless you.

  • @user-dh4iy2kl7g
    @user-dh4iy2kl7g Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ለባም የትንሽ ትልቅ ሰው ኣከበርኩህ።❤❤❤❤❤❤

  • @gizeworkalemayehu5011
    @gizeworkalemayehu5011 Před 7 měsíci

    Butishaye❤

  • @ashenafigetachew4769
    @ashenafigetachew4769 Před 7 měsíci +1

    I am impressed

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s Před 8 měsíci +1

    ❤በርቺልን

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 Před 8 měsíci

    Amazing persone

  • @habteeng8359
    @habteeng8359 Před 8 měsíci +3

    ጀግና ልጅ ነህ ይቺ ቆንጆ እንዳታመልጥህ ቶሎ ጠቅልላት.

    • @nathnaelbezabeh7152
      @nathnaelbezabeh7152 Před 8 měsíci +1

      😆😆🤣

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 8 měsíci +1

      ሁሉም አግባ ትላላቹህ እንዴ ከዚህ በፊት ሜሪ አግባ አግባ ኧረ ተውው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 8 měsíci +4

      😂😂😂😂😂ሀይ እኛ ሀበሾ ች ማጋባት ስን ወድ እኮ በጣም ደስ ይላል

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen Před 8 měsíci

    ዋዉ ጢሞቲዎስ በጣም ቆንጆ ስም እኮነዉ ❤❤❤ኑቲ ኖ

  • @user-bw6gw6ie9q
    @user-bw6gw6ie9q Před 7 měsíci

    አንደኛ ሰው

  • @user-nx8ge7fn1f
    @user-nx8ge7fn1f Před 8 měsíci

    you are special one😊 nuti

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 Před 8 měsíci

    ጀግና ብዬሀለሁ ሌላ ቃላት አጣሁ

  • @user-ik4zm5qk3d
    @user-ik4zm5qk3d Před 8 měsíci

    I admire u.ihitachin gin indet nw wichi yewoxash.betmihrt nw wys lela case

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 8 měsíci

    ሰምን መላክ ያወጣዋል ❤❤❤

  • @ZERALEM.G790
    @ZERALEM.G790 Před 8 měsíci

    GREAT MAN

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 7 měsíci

    ብዙ ጊዜ ወጣቶች ጋር የሚታዮ የስነምግባር ጉደለቶችን ለመሙላት ፕሮግራም ባለሙያ ጋር ብታቀርቢ፥፥

  • @KomilatsaoFikirta
    @KomilatsaoFikirta Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነተነው

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 8 měsíci +1

    That's why gentle decent sew yehonkew

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤ጀግና

  • @huluviews4101
    @huluviews4101 Před 8 měsíci +4

    The interviewer looks like gospel singer Hanna Tekle

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před měsícem +1

    አሜሪካ ለመሄድ የትምርት ዴረጃ ይጠይቃል እዴ !!

  • @Bekjoy1
    @Bekjoy1 Před 8 měsíci

    wow nuti

  • @HashSTEM-dh3gt
    @HashSTEM-dh3gt Před 7 měsíci

    32' website yeserehat part betam nw yetemechegn

  • @mesfinabebe9064
    @mesfinabebe9064 Před 7 měsíci +1

    You guys should married

  • @user-or2pu9cu2c
    @user-or2pu9cu2c Před 7 měsíci

    Sirath yigermal lezih betsebochi nachew limsegenu yemigebache e.r yibarkh

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 Před 5 měsíci

    Dr🙏🙏🙏

  • @SadaKhan-xi9fz
    @SadaKhan-xi9fz Před 8 měsíci

    👍👍

  • @user-rk9fb6wu4c
    @user-rk9fb6wu4c Před 8 měsíci

    Simih😂😂

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 8 měsíci +4

    ቃልዬ መጥተናል በርቺልን🙏

  • @zewditesfayohanes3953
    @zewditesfayohanes3953 Před 8 měsíci

    🙏🏼👏👏🙏🏼🙏🏼❤️

  • @natnaelmeshesha9067
    @natnaelmeshesha9067 Před 8 měsíci

  • @marymedhin9471
    @marymedhin9471 Před 3 měsíci

    Chalenging time I wish myself be like

  • @fikrugezmu1443
    @fikrugezmu1443 Před 8 měsíci

    Wow....
    What means by " Dallol"

  • @HarunRuhi-yg7uf
    @HarunRuhi-yg7uf Před 8 měsíci

    Benatk wendme website devlope yadergal gn ye sra alagegnem benatk SRA Kale

  • @user-vc5zc9se9n
    @user-vc5zc9se9n Před 8 měsíci

    ❤😊

  • @mert7865
    @mert7865 Před 8 měsíci +1

    kemere ye nuti tenkara yegermale