🔴የጉዲፈቻ እናትና አባቴን ምን አገኛቸው?? ክፍል 2 - አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 02. 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +21

    ቲጂ እኔ ያለ አባት እና ያለ እናት ነዉ ያደኩት ማርያምን ስልሽ እኔ ደግሞ ሁለቶንም ልጅችን ያለ አባት አሳደኩ እኔ ሰሚታዊ ሆንኩ የአንቺ ስሰማ ጀግና ነኝ ማለት ነው አልኩ አውን ያለወት አረብ አገር ነኝ ፈጣሪ ካለ ሙሉ ታሪኬን እነግርሻለው ስውድሽ

  • @hareg373
    @hareg373 Před rokem +21

    ቲጂዬ የእውነት ጀግናዬ ብልሽ ያንስብሻል ያንቺን ታሪክ ስሰማ ጥንካሬ ተሰማኝ ሁሉን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያልፍ ተማርኩበት🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +18

    ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ እመብርሃን ሑሌም ሞገስ ትሑንሽ በሔድሽበት ሑሉ እረጅም እድሜ እና ጤና እማማ 🙏

  • @mrvip5461
    @mrvip5461 Před rokem +7

    እሚገርም ነው ሰው ለብሶ አምሮበት ቁምነገር ደርሶ ሲታይ ምንም ችግር የደረሰበት አይመሥልም ቲጅየ አንች የኔ ጀግናነሽ አላህ ይጠብቅሽ ልጆሽሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ ❤❤

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +10

    ቲጂየ የእውነት አንቺ ትለያለሽ ቸር ነገር ያሰማን እግዚአብሔር እረድቶሽ እንደምታገኛቸው ተስፋ አለኝ

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 7 měsíci

    የዋህ ነሺ ሁሌም ደሰተኛ ሁኝ
    የዘሩትን ነው እና የሚታጨደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +10

    ቲጂየ ይህን ያህል ፈተና ያለፈሽ አትመስይም እማምላክን በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እኔ ካች ብዙ ተምሪአለሁ

    • @emmushet
      @emmushet Před rokem

      እሷ መቼ ተፈተነች። በተንኮለኛነቷ ብዙ ሰው ፈተነች እንጂ? እናትና አባቷን፡ አክስቷን፡ አሳዳጊዎቿን የጎረቤት ልጆችን... በአስቸጋሪነቷ ሁሉንም ፈተነች እንጂ እሷ ተፈተነች አልልም።

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +2

    ቲጅዬ በጣም ነው ደስ ምትይው አክስትሽ ራሱ ደስ ሲሉ በስመአብ አንጋፋ አርቲስት ነው ሚመስሉት እኮ ታድለሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ።

  • @user-jb5ze3rr9j
    @user-jb5ze3rr9j Před rokem

    እም ግርም ታሬኪ ነው ቲጅዬ አንችን ሽዊትን እነ ሀና ይሆኒስን በጣም ነው የምወዳችሁ ድንግልን አድነቃችሁ ነኝ እኔም መሳቅ እወዳለሁ እነ ሳቃችሁ ያስቀኛል ❤❤❤❤❤ ሺ አመት ኑሩልኝ ደግሞ የርሳሁት ማህተባችሁን ስወድላችሁ

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem

    ማነው ዛሬ ጉዲፈቻ ያሳደገኝ የሚፈልግ በእውነት ትግስት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ኑሮሽን ሁሉ ይጨምርልሽ 🙏

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před rokem +11

    ቲቺየ ያንቺ ታሪክ የኔታሪክጋ በጣምይመሳሰላል እኔግንአሁንም ስደትላይነኝ እንሽአላህ እንዳንቺ ሁሉምሲያልፍ ታሪኬን ማቅረብእፈልጋለሁ

    • @bezaunique6975
      @bezaunique6975 Před rokem

      Egziabher tarik keyari new…berchi ehit’alem!

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +7

    ቲጅዬ የኔ ወርቅ ፈጣሪ ልጆችሸን ይባርክልሸ ጀግና ነሸ በርቻ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +2

    ቲጂ ምርጥ ሰው አቦ ያጣፍጥልሺ ፕሮግራምሺን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +2

    የኔ ሞክሼ ስምሽ ብቻ ሳይሆን የህይወት መንገዳችን መመሳሰሉ ገርሞኛል፣
    1.ስማችን
    2.ከእናት አባት መነጠላችን
    3.አንቺ የአባትሽ እህት እኔ የእናቴ እህት እንዲያሳድጉን መደረጉ
    4. አንቺም እኔም ካፌ መቀጠራችን ፣ የአንቺ ካልተሳሳትኩ 4ኪሎ ካፌ ዶልቼ እኔ አሰላ ከተማ አሰላ ካፌ
    5. በልጅነት ልጆች መፈንከት ሀይለኝነት
    ይቀጥላል ዠ

  • @tsigaradayemareyamlij463

    ከወላጅ ተነጥሎ ከሠው ጋር ማደግ ከባድ ፈተና ነው ቲጅዬ ያሳለፍሽውን አንቺው ታውቂዋለሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክሽን ቀይሮታል በጣም ደስ ይላል

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +7

    ትጅዬ ያንቺ ጥንካሬ ለኛ ብርታት ነው 😘

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754

    Tigist yane qonjo siwdishi iko 🥰♥

  • @mulukenayalew4068
    @mulukenayalew4068 Před rokem

    የኔን ታሪክ ነው የሚመስለው ሁሉም ቲጂ

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem +4

    ልብ አጠልጣይ ታሪክ ❤❤❤

  • @fasezace
    @fasezace Před rokem +2

    የሰው ልጅ ግን እንዲ ምቾት ላይ ሲታይ ያለ ምንም ስቃይ የተገኘ ይመስላል ይሔን ሁሉ ፈተና አልፈሽ እዚ ደረጃ መድረስሽ ለብዙ ሴት ትልቅ ትምርት ትሰጫለሽ

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před rokem +2

    Tigiye ayigermim enem endachiw migib be sofa bekul edefa neber…serategnachin hule migiben edcheris tasigedidegni neber…..enat yelegnim neber ke abate gar new yadekut…. Serategnawa endeza endmitasichenikegni yalinegrikut leabate…eferaw neber……( serategnachin keletat and ken bet sitatseda yedefahutin hulu migib ayita…yedebdebechigin aliresawun…serategnachin melikuwam simuwam tiz ayilegnim…tizi yemilegni…yemitaschenikegni part new 😢( tarikachin yimesaselal besisu…, tigiye egziabher yibarkishi !🥰

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem +1

    ታጂየ የእዉነት ያንችን ሣይ ጥንካሬ ይሠማኚኝ ሁሌም ልቀቃ ዉዴ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +4

    ቀጣይ አደራ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

  • @elizabetabdo9761
    @elizabetabdo9761 Před rokem +1

    Tgye Yekenashe❤

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 Před rokem +3

    ቲጂይ ታላቅ እህቴ እኔ አንቺ ከሄድሽ በኃላ የተፈጠርኩ ልጃቸው ነኝ ቤታችንን ጎትቼ ላሳይሽ ምንም አልቀረኝም 🤣 የገነት ዳቦ ቤትን አመስግኚልኝ ቀጣዩን ለማየት እኔም ጓጉቻለሁ 😍

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před rokem +1

    ዝናብ እየዘነበ መኪና መንዳት ደስ ይለኛል

  • @meh2832
    @meh2832 Před rokem

    ❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před rokem +1

    በጣም ያሳዘነኝ እና የገረመኝ።
    ጥቁር በር ቤት ውስጥ ተቆልፎባት የተቀመጠችው። ሰራተኛ። ባርነት ላይነው ያለችው ማለት ነው?

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +1

    ቲጂዬ እውነትሽን ነው፣ ልጅ ከወላጁ በጭራሽ ተነጥሎ ማደግ የለበትም፣
    እናቴ በ7 አመቴ ነው ለእናቷ የሰጠችኝ፣
    እና አክስቴ ሰልፏ ጃቢርና ባለቤቷ አስተምረውኛል ፣
    ይገርምሻል ምስጋና ቢስ ላለመሆን እንጂ ዲግሪዬን ወስደው ልጅነቴን ቢመልሱልኝ እላለሁ፣

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +7

    ህጣን ሁኖ እርባሽ ልጅ ሲያድግ ጭዋ እስተዋይ እዛኝ ነው የሚሆን

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Před rokem +2

    ቲጂ ፍቅር❤❤❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +3

    ጀግነ ሴት ነሽ

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 Před rokem +1

    😘😘😘😘😘

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +1

    በጉጉት እጣብቃለን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem +1

    ቲጂዬዬዬዬዬ

  • @mamamekonnen7090
    @mamamekonnen7090 Před rokem

    Yen libe melkam yelibshin yemtnore konjowa ehity love you more

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 Před rokem +3

    ኧረ ወየው በሳቅ የንቁራሪትዋ ነገር ወላሂ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    የሰፈሬልጂ ዘበኛ ሰፈር

  • @semhartamiru
    @semhartamiru Před rokem

    ቲጂ እኔም ያቺ እኩያ ነኝ ግን ልጆች የሉኝም ግን ያቺ አባባል ያኔ ያልሻቸው ልቤን ሰበረኝ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem

    ጨካኝ!

  • @bezawith.mariyam5473
    @bezawith.mariyam5473 Před rokem

    ቲጂዪ አኔ እስካሁን ከባሌጋር ፊርማ አልተፈራረምኩም ምክንያቴ ደግሞ አባቴና እናቴ ሲፋቱ ሽማግሌ ባለበት በረንዳለይ ቆጭ ብለው ፊርማቸው ሲቀደድ ባይኔ አይቻለሁ ህጻናት ብለው እኔን ትኩረት አልሰጡኝም ነበር ሌሎች እህቶቼ አያታችንቤት ተልከው ነበረ እናም ፌርማን ሳስብ ፍቺው ያሳስበኛል

  • @semhartamiru
    @semhartamiru Před rokem

    እናቴ አደለችም ያልሽው ስለዚ ማሳደግ ፈራሁ

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    💞💝💝💝💝💖💖💖💖✅

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 Před rokem

    እስከዛሬ እዴት ቆተለየሽ ግን

  • @MiRahel
    @MiRahel Před rokem

    Zemend gar madeg, gudifecha mesetet aydelem.

  • @mihiretendeshaw6649
    @mihiretendeshaw6649 Před rokem

    ቲጂዬ ትልቅ ትምህርት አስተማርሽኝ

  • @aeyenalemdesalegn2017

    Egizabeher yiredashi Tege

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 Před rokem

    Ewntena Dana ale

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Před rokem

    ቲጂየ አክስትሽ ሳያቸው ስትስቁ አንድ አይነት ናቹ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @woine123
    @woine123 Před rokem

    ይሄ ራሱ አንድ ድራማ ነው::
    አይ ኢትዮጵያ ሃገሬ! ይገርማል እየሄዱ ሰው ፍለጋ !

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Před rokem

    ገነት ዳቦ ቤት

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před rokem +1

    Bsmab Temschi Sektatl Nbr Alk ktayi Begugut tbkalw Tejeye Yitbarkshi egziabhetr endiyagnajeshi SENATE NEW.

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem +1

    Sew eko neshe

  • @menbere1865
    @menbere1865 Před rokem +1

    Jegina nesh eko tij mirt enat nesh eko

  • @user-wn3ch9xi5v
    @user-wn3ch9xi5v Před rokem

    ቲጂዬ ቁስሌን ነካካሽኝ እና ከፋኝ በሰው ሀገር

  • @yemisrachsima1623
    @yemisrachsima1623 Před rokem +3

    Lemenedenew gen bayewesh kuter malekesew

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    ፍለጋውውውው አያልቅም

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Před rokem

    Shekiyibachewu

  • @AfomiyaMekdi-vs9fs
    @AfomiyaMekdi-vs9fs Před rokem

    ቲጂዬ ግን አክስትሽን ትመስያለሽ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +3

    ደግሞ ትመሳሰላላችሁ አክስትሽ ጋ አፍጫቹሕ እረጂም እዲሜ