እጣ ፈንታ ክፍል 19 | Eta Fenta epsiode 19

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | czcams.com/users/KanaTelevision
    | Official Facebook Channel | kanatelevision
    | Official Instagram Channel | kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Zábava

Komentáře • 482

  • @user-qf4yl8yw2j
    @user-qf4yl8yw2j Před 22 dny +324

    ዕጣ ፈንታን ግን ማነዉ እደኔ እሚወደዉ 😋😋😉

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 22 dny +264

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 21 dnem +179

    ቀዳሜና እሁድ ይጨመርልን ዕጣ ፍንታ ❤❤❤

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Před 20 dny +13

      አረ ባክሽ ሀሙስና አርቡንም እስኪ በስርአት ይልቀቁልን😂

    • @almiyene
      @almiyene Před 20 dny +3

      አዎዎዎዎ

    • @user-kz8vl9mz9t
      @user-kz8vl9mz9t Před 20 dny +2

      አዎ❤❤❤

    • @MekiyaMuhamed
      @MekiyaMuhamed Před 20 dny +2

      አወ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @HanKebede
      @HanKebede Před 20 dny +5

      ከሰኞ እስከ አርብ በስርዓት ከለቀቁልን በቂ ነዉ

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit Před 20 dny +108

    ይሄን ኮመንት ይሄምታነቡ ሁሉ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይታብቅች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Před 20 dny +107

    እጣ ፈንታ ግን ማነዉ እደኔ እሚወደዉ❤❤👍👍

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 20 dny +97

    እህት ወንድሞቸ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏🙏 በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-de2yb3kx9b
    @user-de2yb3kx9b Před 20 dny +31

    ከቃና ፊልሞች ሁሉ ይሄንን ነው የምከታተለው 🥰🥰🥰

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 20 dny +19

    አዳን ስወዳት በተለይ 'አቶ ቦራ ስትል' አስተርጓማዋ አጠራሯ ስያምር😂😂😂

  • @salam9763
    @salam9763 Před 21 dnem +27

    እሁድና ቅዳሜም ይሁንልን አለያ አምስቱን ቀንኳን በስአቱ ሳታቋርጡ ልቀቁልን ጉሽ😊

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 22 dny +72

    ይልመድባችሁ አታቋርጡት ተመልካች አክብሩ😍

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před 20 dny +32

    ውይ ዛሬ አይለቀቅም ብየ ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን ቃናወች❤

  • @user-sv5jf6sb3g
    @user-sv5jf6sb3g Před 21 dnem +36

    እባካቹ ቶሎ ልቀቁ እኔ ላብድነው 😂❤

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Před 20 dny

      አረ ተረጋጉ ያለ ሰአት እዴት ነዉ ሚለቀቀዉ ሆ

    • @user-cv3qy4jx1m
      @user-cv3qy4jx1m Před 20 dny

      ኣይዞሽ ውዴ እንየም እንዳንቺ ነን😂😂😂😂😂😂😂

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Před 20 dny

      በጣምአጭርድራማነውከሁሉምይሄ

    • @TsionTsion-bb4wz
      @TsionTsion-bb4wz Před 20 dny

      😂😂😂

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před 20 dny +14

    ❤ማነው እንደኔ ሸባውን አቶ ዛፈርን የሚወድ❤

  • @SagahaHsjsb
    @SagahaHsjsb Před 20 dny +18

    ደሰ ይላል ሁሉም በተከታታይ ልቀቁልን እናመሰግናለን ❤❤👍👍

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 21 dnem +26

    በጣም የምወደው ፊልም😂🥰

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Před 20 dny +19

    አዳየ እብደትዋ ስወድላት❤

  • @user-sv5jf6sb3g
    @user-sv5jf6sb3g Před 21 dnem +34

    ቅዳሜና እሁድም ልቀቁልን እባካቹ😢😢

  • @AsaliAsali-zc6cn
    @AsaliAsali-zc6cn Před 20 dny +8

    አዳየ የኔ ውድ እንዴት እኮ እንደምታምር 😂😂😂

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 Před 20 dny +6

    እጣፈታ ከእሁድ እስከ እሁድ ቢቀቅ አሪፍ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaMuhamed
    @MekiyaMuhamed Před 20 dny +11

    እዳው በአዳሞት አዳታቋርጡብን❤😂😂😂❤

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px Před 21 dnem +13

    አዳየ የኔ ሚስኪን ድመት ስወዳት ቶቶለ መልቀቅ አንቻልም

  • @PughxYdb
    @PughxYdb Před 20 dny +8

    ከፍቅረኛየጋ ተጣላሁ ከፍቶኛን የምር እወደዋለሁ ሊቆርጥልኝ አልቻለም😢😢ድምፁን ለመስማት ፈልጌ ስደውልም ተይኝ አውይብኝ ይለኛን ይናፍቀኛን አለመደወል አልችልም ፍቅር ግን ከባድ ነው እንዴት ቆርጨ ልተወው😢😢😢😢😢

    • @uouo441
      @uouo441 Před 20 dny

      አይዞሽ ዉዴ 😢😢😢

    • @user-dt6hy9x4
      @user-dt6hy9x4 Před 20 dny

      ውዴ እኔም ይኸ አጋጣሚ አጋጥሞኝ እሱን ለመስማት ላይቭ ሲገባ ተከትዬ አዳምጠው ነበር እኔ መኖሬን ካየ አያወራም ግን በጣም ስለምወደው መኖሬን ሳላስነቃ አሁን ተታርቀን ወር ሆኖናል እኔም ቅናቴን ትቻለሁ

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před 20 dny

      😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před 20 dny

      😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před 20 dny

      😂😂እየን ፊልም ስታይ ይጨምርብሻል አትይው

  • @user-xv8my4hv3v
    @user-xv8my4hv3v Před 21 dnem +6

    😂😂😂😂እኔ የኣቀ ቅበጥ እና በጣም ፈጣን ስለሆነች ልቅሶዋን ሳቅዋን በጣም ይመቸኛል

  • @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
    @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu Před 20 dny +10

    💃💃አዳ የኔ ናፍቆት 🤗🤗🤗🤗🥀🥀🥀🥀

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 20 dny +4

    ቀን በቀን ልቀቁልን በጣም ምርጥ ድራማ ነው 😊

  • @user-tc8nh6nw8k
    @user-tc8nh6nw8k Před 20 dny +7

    ደሰየሚል ደራማ ይህንን አይሁ😍😍

  • @FatmaGool-xh1lq
    @FatmaGool-xh1lq Před 20 dny +3

    የሄ ፊልም ሳቱ እስኪ አልቂ ዮነ የሚሰጥ እንዳለንናው ምጠብቃዉ ሳቱ ስደረስ እንቂልፌ ከለከለን 🥰🥰❤️😍😍🥰😍

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ Před 20 dny +5

    የአዳ አክስቶች ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @yonatanTeshome-z8g
    @yonatanTeshome-z8g Před 20 dny +2

    Tnx❤ kanawoch

  • @user-pd3uu2xc5g
    @user-pd3uu2xc5g Před 20 dny +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 Před 20 dny +3

    እናመሰግናለን ቃናዎች በተከታታይ ስለለቀቃችሁልን

  • @sassass6043
    @sassass6043 Před 20 dny +6

    ማነው እደኔ ከቦራ ፍቅር የያዘው😢😂😓😂

  • @SoliyanaDawit-h6c
    @SoliyanaDawit-h6c Před 20 dny +7

    አሜን

  • @nardosessimeneh
    @nardosessimeneh Před 20 dny +2

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @FatumAawal-eo2qg
    @FatumAawal-eo2qg Před 20 dny +3

    ዉይ እናመሠግናለን ቀጥሉበት

  • @BelaynshMola-iw1tu
    @BelaynshMola-iw1tu Před 20 dny +2

    በጣም የምወደው ፈልም በጉጉት ነው የምጠብቀው የምር

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd Před 20 dny +2

    ይሂ ቃና ሊያሳብደኝ ነው በፍቅራቸው❤❤❤❤❤

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 20 dny +2

    በቅድሚያ እናመሠግናለን ቃና ዬ ሢቀጥል ፕሊሥ ሣምንቱን ሙሉ ልቀቁልን!! ከቻላችሑ💝💝💝💝🌹🌹🌹

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před 20 dny +4

    ለምድነው ሩዝጋ የሚልመጠመጠው 😅😅😂😂😂

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w Před 20 dny +5

    እጣ ፈንታ ይለያል የሚል እንዴኔ

  • @hayatadela
    @hayatadela Před 20 dny +2

    የሞር አዳ እና ባራ እኮ በትክክል ህወታች ፍቅረኛ ናቸው

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Před 20 dny +15

    ያአላህ ቁረአን አልግባኝአለ ዱዓአረጉልኝ ሁላቸሁም 😢

    • @sameeragasho9596
      @sameeragasho9596 Před 20 dny

      እኔም 😢😢😢😢😢

    • @AlkadirHamdu
      @AlkadirHamdu Před 20 dny

      Allah yagralesh ❤

    • @user-xo2pp2mh1d
      @user-xo2pp2mh1d Před 20 dny

      አላህ ያግራልን ቆንጅት

    • @user-mz2bg7id3t
      @user-mz2bg7id3t Před 19 dny +2

      ቃናእያየሽእዴትነውቁርአንየሚገባሽ

    • @SEBRSFY
      @SEBRSFY Před 18 dny

      ቃና ታየሽ አይገባሽም ተወት አድርጊና ቃናውን ትኩረት ሥጭው ቀላል ነው ይገባሻል

  • @RgaatBerhe
    @RgaatBerhe Před 20 dny +8

    ADaye yene wub❤❤ swedsh eko❤

  • @BalaBahiru-u3u
    @BalaBahiru-u3u Před 19 dny +2

    I love you TURKEY film Turkey people (onu çok seviyorum

  • @MerryBaresa
    @MerryBaresa Před 20 dny +1

    tebareku kehud eskehud lekekulen 🙏😍

  • @fatuma283
    @fatuma283 Před 20 dny +1

    ስላም የእጣ ፍታ ድራማ አፍቃሪወች በላይክ አስዩኝ አዳ የኔ እብድ❤😂😂😂

  • @Chemerelema
    @Chemerelema Před 20 dny +2

    አቦ በጣም ነው የምወደው በተለይ አዳን

  • @aass9542
    @aass9542 Před 20 dny +3

    አዳና ቦር የእውነተኝ ፍቅረኞሞች ነበሩ ግን ተጣልተው ነበር ትናትና ታረቁ ደስ ብሎኝል😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍

  • @user-id3rm6yi9w
    @user-id3rm6yi9w Před 21 dnem +4

    አዳዬ የኔ ልእልት የብቻዬ😅

  • @user-nt1su3vq9l
    @user-nt1su3vq9l Před 20 dny +3

    Ada yene ye ebd aleka 😂endet ende mwedsh❤❤😂

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 Před 20 dny +1

    በጣም እሚመቸኝ ፊልም❤❤❤

  • @hareg373
    @hareg373 Před 20 dny +2

    ቃናዎች በርቱልን ❤❤❤

  • @user-my3cn7mc4w
    @user-my3cn7mc4w Před 20 dny +1

    እደዉ በሳቅ ይገድለኛል የሄፊልም😂😂😂😂

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 Před 20 dny +1

    አፈር አባህ ብላ አላለችም አይ አዳ የኔ እብድ❤❤❤😂😂😂

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před 20 dny +1

    ይህን ፊልም የምጨርሰዉ በሳቅ ነዉ ፈታብቻ

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Před 20 dny +3

    😂😂😂 ውይ ada ሮዝጋር 😂😂😂

  • @user-ix8hc4rx5t
    @user-ix8hc4rx5t Před 20 dny +2

    Yenegew Abuna gabre manfes kidus yelibachuhun mashat yifetsimilachihu🙏

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před 22 dny +5

    አወ እድህ ነው ልጂ ማለት😂

  • @user-ml3wv1sp3v
    @user-ml3wv1sp3v Před 19 dny +1

    እሽ ቦራ አቶ አሁን አቶ ቦሮ😂😂ውይ አዳ

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z Před 20 dny +3

    🥰💕 ada sweet

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ

    እጣ ፈንታን የሚወድ 😮❤

  • @AmeAR-b6x
    @AmeAR-b6x Před 20 dny +5

    ❤❤❤❤አዳየኔቆጆ

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv Před 20 dny +2

    ቱክቸአይኔንልታውጣውነውደአላለይም😂😂😂

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk Před 19 dny +1

    ኤሄ ፊልም በጠም የሚያስቅ የሚያዝናና እና እብድ የበዘበት ነዉ

  • @user-uo6wv5up3c
    @user-uo6wv5up3c Před 20 dny +1

    እንዴት ናቹ ቅመሞቼ ዛሬስ ላብድ ኮነው።እባካቹ ትምህርት ለመጀመር ስንት ቀን ቀረ😢😢

  • @MignotTakele-ul7gx
    @MignotTakele-ul7gx Před 20 dny +3

    አዳዬ❤❤❤❤😊

  • @titilenopo
    @titilenopo Před 20 dny +2

    ዕጣ ፋታ የምወደው❤

  • @Gdf-un3fp
    @Gdf-un3fp Před 20 dny +2

    ኧረ ልቀቁልና 😂😂

  • @user-qf8wm7ph8k
    @user-qf8wm7ph8k Před 21 dnem +3

    Uuuuuffffff Des sil❤

  • @user-nr6qd4xe1d
    @user-nr6qd4xe1d Před 18 dny

    ውይ ደስ ሲል

  • @user-dv1xk1lc5r
    @user-dv1xk1lc5r Před 20 dny

    ዛሬ ተለቀቀ ቅመሞችዬ አዳዬ የኔ ውድ🥰❤️

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay Před 21 dnem +7

    እረልቀቁት😢😢😢😢

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Před 20 dny

      ሆ😂 ያለ ሰአት እዴት ነዉ ሚለቁት ጋና ነዉ እኮ ሰአት

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh Před 20 dny +1

    Estii like argung lezih film biyee altengam😢😢😢😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelat8307
    @melatmelat8307 Před 20 dny +1

    ነብስ የሆነ ፊልም❤❤❤🎉🎉

  • @user-gt1qd8ws7y
    @user-gt1qd8ws7y Před 20 dny +2

    Ketulubet 😊 thanks

  • @AyantuDebelo-lp2hy
    @AyantuDebelo-lp2hy Před 21 dnem +3

    Begugut entebikal😁

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Před 20 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ አስላን. የኔ ድንክ

  • @alemitube9566
    @alemitube9566 Před 20 dny +3

    Uuuu❤

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm Před 20 dny +1

    ውይ በሳቅ😅😅😅😅

  • @EkeameSeid
    @EkeameSeid Před 20 dny +3

    አረልቀቁልን😮

  • @user-pp7oe4cq3y
    @user-pp7oe4cq3y Před 20 dny

    ውይ የህን ፉልም በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ነው ምጨርሰዎ 😂😂❤

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 Před 19 dny +1

    ኣረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 20 dny

    እዳኔ ማነው እጣ ፋታ ን ያወዳደው😢😊❤❤❤

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před 20 dny +2

    Adaye yene sweet❤❤❤

  • @Ditawtube
    @Ditawtube Před 20 dny

    ተከታታዬ መሳጭና ልብ አጠልጣይ ስኩል ላይፍ ወደ እናተ ለማስተላለፍ ዝግጅታችንን ጨርሰናል በቺስታው ዮቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን መልካመ ቀን ይሁንላቹ❤❤❤

  • @LuwamSisay-dn3mk
    @LuwamSisay-dn3mk Před 20 dny +2

    ቅዳሜ እና እሁድ ይጨመርልን🙄🙄🙄🙄🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadiwosyitayew9569
    @tadiwosyitayew9569 Před 20 dny +4

    Adan yemtwedu😍😂

  • @EskedarGATACHEW
    @EskedarGATACHEW Před 20 dny

    ❤በረበኛ አይቼ ጨርሸዋለሁ የዛሬ አመት ግን እዬደገምኩት ነው የኔ አዝጎች😅

  • @user-kt7fb6me6r
    @user-kt7fb6me6r Před 20 dny +2

    የአዳ አፍቃሪያን የታላቹ ❤😘

  • @HanaEnechalew
    @HanaEnechalew Před 21 dnem +3

    wow nege ale😊

  • @SerkalemMamo-b3i
    @SerkalemMamo-b3i Před 20 dny

    ስወዳቸው ማነው እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤

  • @user-on6mu1tv2x
    @user-on6mu1tv2x Před 20 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @myQueenraya
    @myQueenraya Před 20 dny +1

    አዳዬ የኔ ጣፋጭ እብድ❤❤❤❤

  • @user-hx1gw2mp9n
    @user-hx1gw2mp9n Před 20 dny +1

    ቱክቸ አይን እዳይበዛብን😂😂😂😂😂

  • @Mesi13-hu1bj
    @Mesi13-hu1bj Před 20 dny +1

    ❤❤

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 Před 20 dny +1

    ቀጥይ😂❤❤❤🎉

  • @user-qi1ri6ql9s
    @user-qi1ri6ql9s Před 20 dny

    እጣፈንታ የኔውዶች የምወዳቸው ነገርስ ❤❤

  • @Alutii_5G
    @Alutii_5G Před 21 dnem +10

    Ijoleen oromoo diramaa kana hordoftanu jirtuu jiraa jedhamee

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix Před 20 dny +1

    አዳየ የኔውድ

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 20 dny

    አይ ሜርቫን በዚህ ዶጮነው የምትማለይው 😂😂