Komentáře •

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Před rokem +36

    ሰብስክራይብ አድርገዋል?

    • @shebreb6338
      @shebreb6338 Před rokem +1

      አረ ማራኪዎች ታለንት አለኝ። እስቲ ጎብኙኝ።

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před rokem +3

      ማራኪን መቶ ሺ subscribe ይግባ የምትሉ 👍🏽

    • @saratsegay6095
      @saratsegay6095 Před rokem

      Yes behone 💯 gezie Areg Nebre 🙏💙❤️🇪🇷

    • @faamasha2900
      @faamasha2900 Před rokem

      አላደረኩም።

    • @tig9216
      @tig9216 Před rokem +1

      Awe

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +27

    በጣም ይገርማል ወይ የሰው መመሳሰል ግን በጣም ነው የምወደው አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
    ፕሮግራሙ አንደኛ 👍

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před rokem +14

    በጣም የምወደው የማከብረው እንደ ችሎታው እንደ አቅሙ አላከበርነውም እጅግ ግሩም አርቲስት እጀግ በጣም ጐበዝ አርቲስት ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kidistakalu3557
    @kidistakalu3557 Před rokem +17

    ይሄ አርቲስት ስወደው ጐበዝ ተዋናይ ነው በጣም ግዝሽ እናመሰግናለን እምንወደውን አርቲስት ስላቀረብክልን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +15

    አርቲስ ዝናቡን አላቀውም ነበር በጣም ተሰጥኦ እና ትህትና ያለው ሰው ነው:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተም ለውዱአ ባለቤትህ እና መላው ቤተሰቦችህ እመኝላችኃለሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️ ማራኪ ወግ በርታ ::

  • @etsube1092
    @etsube1092 Před rokem +12

    He seems super humble and respectful. ❤😊

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Před rokem +20

    ችሎታ ጎበዝ እኮ ነው የቲፎዞ ሆነ እንጂ የኛ ሃገር ፊልም አቅም ጥግ ድረስ ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +17

    ይጣራልን ከመንጌ ጋር ምንድን ነው ዲኤኔ😂ስወደው ባለቤቱ ቆንጆ ደርባባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ጊዜ በርታ

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem +7

    Like it. He is genuine and very front.
    Bless his heart and wishing him all the best!

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Před rokem +5

    ምርጥ ድምፅ ከጥሩ ምግባር ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 Před rokem +4

    ጋሼ ድምፅህ እጅግ ድንቅ ነው እናመስግናለን ማራኪ ወግ !!!

  • @behailuabebe6258
    @behailuabebe6258 Před rokem +4

    Btame arife new God bless you 🙏 long life

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před rokem +15

    ምርጥ የካሳንችስ ልጅ አራዳው ሰፈር

  • @shebreb6338
    @shebreb6338 Před rokem +5

    ምርጥ ሰው አቦ ይመቸው
    አድናቂህ ነን ከ አዳማ/ናዝሬት

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +6

    አምባሰል ዳመና የጁ ዝናብ ነው አገሬ

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem +8

    ደስ የሚለኝ ተዋኒያን ነው❤❤❤❤

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Před rokem +15

    ሰላም ለአገራችን

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 Před rokem +5

    Beautiful couple!! I see a lot of respect inside the marriage ❤️🙏🏾

  • @user-ij4kj2pm9q
    @user-ij4kj2pm9q Před rokem +1

    👍 እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምወደው አክተርነው ድምፁ ደሞ ደስ ይላል ዘምርበት በዚህ ስጦታ እግዚአብሔርን ማክበርነው በርቱ ሚስትህም ደስትላለች ዘመናችሁ ይባረክ መንጌን ቁጭነው እምትመስለው😅❤

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 Před rokem +5

    እምወደህ የማደንቅህ አርቲስት እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ እንወድሀለን

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ግዝሸ እባክህ አበበ ተምትምን አቀርበው በዝመታ ፌልም ላይ አቶ ማሲላሰ በጣም ነው የምንውደው አቀርብልንጠአንተም በርታ

  • @ssm1839
    @ssm1839 Před rokem +3

    አቤት ድምፅ አንደኛ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +4

    ወይኔ እዴት እደምወደው ጋጋ እና ዝናቡ በጣም ይመቹኛል

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem +5

    ወሳኝ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Před rokem +3

    ዝናቡ በጣም ትሁት ሰው ነው በአካል አቀዋለሁ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před rokem +5

    ጀግና ፡ ነህ ፡

  • @secret.1-t4f
    @secret.1-t4f Před rokem +8

    ይህ ልጅ ወጣት ሆኖ እንደዚህ አይነት ትልቅ ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ሲሰራ ልናበረታታው ይገባል በመቶ ሺዎች መግባት አለበት ሰብስክራይቡ አፍጥኑት

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 Před rokem +4

    I like your digging, bro. Keep up entertaining us.

  • @wendesengetaneh5971
    @wendesengetaneh5971 Před rokem +5

    Gobez Artist new 🥰Adnakih negn

  • @mariamgelaye7255
    @mariamgelaye7255 Před rokem +4

    ወይኔ ስወደው ጎበዝ አርቲስት

  • @asratgebremichael3441
    @asratgebremichael3441 Před rokem +3

    My child hood friend zenabu am proud of you kazablanka

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před rokem +4

    ዘኔ ሰላም ነህ የማሜ ቤት ስራህን ንገረን እንጂ በጣም ምርጥ ግዜ እኮ ነው ያንን ሁሉ ፓይለት ባለስልጣን የምታዝናናውን ንገረን

  • @yeabseraandualem3198
    @yeabseraandualem3198 Před rokem +3

    ጥሩ ድምፅ ነው

  • @senorita0828
    @senorita0828 Před rokem +5

    ሰላም ለሁላችን

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣህ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před rokem +5

    ዋው

  • @fikademariambeyene1041
    @fikademariambeyene1041 Před rokem +2

    በጣም የማደንቀው ጎበዝ አርቲስት ነው!!!

  • @samerass4680
    @samerass4680 Před rokem +4

    እረጅም እድሜ ይስጣቹህ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem +1

    መንጌን በመምሰልህ በጣም አድለኛ ነህ ጀግናው መንጌ ቆራጡ መሪ ኢትዮጵያ አገርህ በዚህ ጊዜ ታስፈልጋት ነበር

  • @atsedemersha2234
    @atsedemersha2234 Před rokem +2

    yang man I like your program keep up the good job 👍

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 Před rokem +1

    ዝናቤ 604 ኮር አንድ ላይ ነበርን እንዲህ የሚገርም ድምፅ እንዳለህ አላቅም ነበር ፕሮፋይሌ የኔ ስም አይደለም የቹሊ ቃንጃ ነኝ ለሁለት ነበር መድረክ የምንመራው 11ኛው ሰዓት ላይ አይቼህ ውይ ዝኔ ብየ ጮህኩ አሁን ሳይህም ደስ ብሎኛል

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 Před rokem +3

    ዋው ድምፅ

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před rokem +4

    Nice voice 👍👍👍

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před rokem +1

    Sound like a beautiful family. His music is like honey.

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před rokem +2

    በጣም ጉበዝ ድፃዎ ነዉ

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 Před rokem +1

    ግዜ ፣ ይህንን ትሁት... አሪፍ አርቲስት እንኳን አቀረብከው!

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem

    መንግዬ አቦ እንወድሀለን እንኳን መሰልክልን🙌😁😍ከሚስትጋር በሰላም ኑሩልን❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem

    ምርጥ ሰው ነው በጣምነው የምወደው ኑርልን🙏💞

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem +1

    Wow nice vocal !!!

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před rokem +1

    What a voice beautiful couple

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Před rokem +1

    ምርጥ የሰፈሬ ልጅ የእንደራሴ ሰፈር ዝናቡ !!!!

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 Před rokem

    የምር በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @am-tv4xp
    @am-tv4xp Před rokem +2

    I like him he is a good actor

  • @felekezeleke5530
    @felekezeleke5530 Před rokem +1

    Very beautiful family

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 Před rokem +1

    Good family Egzhabher kenante gar yhun

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem +1

    My favourite actor

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    ይሄ ሰውዬ 💝በጣም ምርጥ ሰው 💝

  • @hanatesfayetesfaye1476

    ድምፅ ዋውውው ነው❤❤❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +2

    አሪፍ

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Před rokem +3

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 Před rokem

    enamesegenalen meret arteset new yakerebekelen

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 Před rokem +1

    Talented artist with beautiful wife

  • @getnethailu2223
    @getnethailu2223 Před rokem

    ዝኔ የማድቤቷ ዘፈን ታምራለች ይመችህ

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +3

    መንታ እኮ ናችው ከመንጌ ጋር

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Před rokem

    ቀለል ብላቹሁ መቅረባቹሁ በጣም ደስ ይላል እንኳንም አላካበዳቹሁ ቡና ግን ያለ እሳት ጨስጨስ ሲል ነው ደስ የሚለኝ

  • @selamawitghiwot4045
    @selamawitghiwot4045 Před rokem

    በጣም የተረጋጋ ደስ ሲል

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před rokem +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @krene1127
    @krene1127 Před rokem

    ZE HAWEYE ARETESETE ZENABO GEBERE SELASE DENEKE LEZA WEBE DEMESE NEWE YALEKE AYEZEWOKE BERETA KONEGEYE MESETE ALEKE KEGEZEYABEHERE YETESETEKE BERETA HAWEYE❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Před rokem

    Mistu degmo endet endemtamru yene wuddd artist swedh❤❤

  • @secret.1-t4f
    @secret.1-t4f Před rokem

    Wow

  • @ketemaanbessa4436
    @ketemaanbessa4436 Před rokem

    ዝም በል ከአባት ና ከልጅ አያምርም ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před rokem +1

    Salme 🥰🥰🥰👍👍

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před rokem

    Tenshu chombe zenabu betam dess telalachu

  • @abeba6595
    @abeba6595 Před rokem

    Betam gobez artisit new

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +1

    ምርጥ ተዋናይ ችሎታ ያለው ድምፁ ደግሞ ገራሚ ነው በዛ ላይ ተጫዋች ትሁት ደስ የሚል ሰው 😘

    • @hiruytaddesse4961
      @hiruytaddesse4961 Před rokem +1

      My man zene we had a good time around beherawi. Never forget you you are real man!!!! Hiruy from denver

  • @MyKeyEntertainment1
    @MyKeyEntertainment1 Před rokem

    ሸዋ ዳቦ ባለቤት ጋብዝልን

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před rokem

    Wawwwwwww yet neberki eskaein gobezi lel mini yibalali

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile Před rokem

    ሙሉጌታ ቦርጋ ስትል ሰማሁህ ልበል? በ1981 ዓ.ም የወጣ አልበም የነበረው ይመስለኛል። ጉቻሙዬ የሚለው የመሀሙድ ዘፈን በመውጣቱ ተወዳዳሪ ባለመሆኑ ተሸፈነ እንጂ በጣም ግሩም ሥራ እንደነበር አስታውሳለሁ። እንዳው ሥለዚህ ጉዳይ የሆነ መረጃ ብታቀርቡልን። ሙሉጌታስ አለወይ በህይወት?

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Před rokem +1

    mukecha milew albumu andgha new btm new mewdew

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před rokem

    Love mengè to d max

  • @imebetbekele246
    @imebetbekele246 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hailemariamtamirat3125

    ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም ከነሁሉም ነገሩ የኢትዮጵያ ጀግና እና ሀገር ወዳድ መሪ ነበር!!!!!!!

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Před rokem

    mehaym menge arawit geday key shbr wetatu yascherese new

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Před rokem

    Be 10 Tate emfermlet artist betam gobez new

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 Před rokem

    Ere mengey aybeltem anet bdesedes tebltwalk 2 bekumetem

  • @Zelalem12t
    @Zelalem12t Před rokem +4

    አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ CZcams መተናል ይቀላቀሉን!

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 Před rokem

    Gzshiye💯

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před rokem +1

    des yemil yetibeb sew tadelooooo

  • @tigstmom3241
    @tigstmom3241 Před rokem

    Lemden new tolo tolo matseraw
    Weyzero berhane betam tarikawi sew nachew

  • @countrystayletub
    @countrystayletub Před rokem

    ወይኔ ተቀደምኩ ስንከረፈፍ
    ላገባነው አግቢኝ ብትለኝ ምነው
    ውዬ በቃ እኔ ቆሜ ልቀር ነው

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před rokem

    Maraki weg programih yemanawukachewun Balemuyawoch ke mulu hiwet tarik kejimir eskahun yalubetin
    Hiwet yaskagnal setin sayijenejin yerasu Gira gonun endet liagegnat chale ye hiwet filsifinawun
    Gena Cherbourg lemin alanazezikewu BEKETAY PROGRAM BITAKERIBEWU MELKAM NEWU

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem

    Ena eko betame yemegerme tewanye seraohene akerbelene

  • @hhffhhdhhd7783
    @hhffhhdhhd7783 Před rokem

    Zena selyhuik betam D's bloygl

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 Před rokem +1

    መንግስቱ ገደል አስገብተናዋል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 Před rokem

    Weyen deme gebate seymer

  • @user-vn8om2rf3g
    @user-vn8om2rf3g Před rokem

    አባቱ ሙያህንም አንተንም አከብራለሁ ግን ከመንጌ እኔ እነኩዋን ቆንጆ ነኝላልከው አይባልም ራስህን መውደድ ትችላለህ መንጌን ግን ለቀቅ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před rokem

    ልክ እንደ መንጌ ሆነህ ፊልም ብትሰራ በጣም አሪፍ ነው

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před rokem +1

    ዝናቡ አንድ የረሳሀው መንጌን ሆነህ ስትተውን ወያኔ እንደገባ መስቀል አደባባይ ለፊልሙ ተብሎ የመንጌ ፎቶ ተሰቅሎ ከሚኒስተሮችና ከሚስቶቻቸው ጋ ቀረፃ ተጀምሮ ወያኔ ከበውን ፎቶውን አይተው እዚህ አለ ብለው።የቀረፃ ፍቃድ ቢሰጣቸውም አንቀበልም ብለው።አዘጋጁን ዘነጋሁት

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před rokem

    Wendemi nefes gedayeee memeselema ayakurarah! Mengstu is a killer !!
    Yebezu jegenoch dem yechohal ke mekaber !!!!!!
    But you are best actor! Adenakih neg

  • @saronermiofficialayalew5677

    ግዝሽ ግን ተው በሄድህበት አትብላ ትውፍራለህ 😂😂😂😂