Komentáře •

  • @abenezertasew485
    @abenezertasew485 Před rokem +21

    "ከትንሽ ወይም ከትልቅ መወለድ ሙያ አይደለም ራስን ለትልቅ ማብቃት ግን ጀግንነት ነው" ቀኃሥ
    ቲጂ ጀግና

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +14

    አግዚአብሔር ሺ ያድርግሽ ቲጅየ ኦንዳች ደጎችን ቅን አሳቢዎችንም ሺ ያድርግልን እድሜሽ ይርዘም የኛ እንቁ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +14

    ኡፍ አሁንም ወላዲተ አምላክ ቤትሽን በበረከት ትሙላልሽ ከመስጠት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ። እንደዚህ አይነት ሰው ስወድ የናቴ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒ አለም ይስጥሽ ተባረኪ

  • @user-gz4mj5ld9l
    @user-gz4mj5ld9l Před rokem +41

    በረካ ሁኝ ዘርሽ ይርባ ሽ ሁኝ የወለደሽ የከበደሽ ጀነት ይግባ አለሜዋ አሜን በይ አቦ😂🙏🏾🙏🏾

  • @hareggebre
    @hareggebre Před rokem +16

    ቲጂዬ የኔ ጀግና ያንቺ ታሪክ የሁላችንም ቤት ያንኴኳል ግን ያሁሉ አልፎ ሲወራ እንዴት ደስ ይላል እንቺስ እንዲህ ትንፍስ አልሽ ያው ግን የኛም ድምፅ ነሽ ታሪካችን መፀሀፍ ይወጣዋል ኑሪልን

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Před rokem +11

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑረሽ እኛ እቁ 😘😘😘😘❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +7

    ዘመንሽ ይባረክ ቀሪ እድሜሽ የደስታና የሰላም የጤና ያድርግልሽ ቲጂዬ

  • @fikiryibeltal1557
    @fikiryibeltal1557 Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላክ በበረከት: በደስታ: በፍቅር እና በሞገስ ያኑርሽ ቲጂዬ::

  • @user-ys3fn3rj4j
    @user-ys3fn3rj4j Před rokem +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ!!! ጤና ይስጥሽ! ኑሪ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +6

    ስጥ ይጨመርልሃል ይላል ቃሉ ቲጂየ ተባርኪ ከአምላክ ልጆችሽን ትልቅ ደርጃ ታድርስልሽ መስጠት ከመቀበል በላይ ነው ደስታው

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +6

    ወይ ቲጂ በጣም ይገርማል ታሪክሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቲጅዬ ስለ ሁሉ ነገር በጣም ጠካራ ነሽ የሰዉ ልጅ ከበረታ የሚፈልገዉ ቦታ ይደሳል አምላኩን ይዞ💚💛❤

    • @tsehayasfawesen54
      @tsehayasfawesen54 Před rokem +4

      እግዚአብሔር አንኳን አረዳሺ የልብሺን ቅንነት ስወደዉ እግዚአብሔር አምላክ የልጆች ሺን ማረግ ያሳይሺ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před rokem +2

    ምርቃት ከወደድሽ እኔም ልመርቅሻ በተጨማሪም ደስታሽ ሁልጊዜ በፊትሽ ላይ ባለው ፈገግታ እና በአይንሽ ውስጥ ባለው ደስታ ይንፀባርቅልን ሁሌ የኔ ቁም ነገረኛ የምር ምርጥ ሰው ነሽ።

  • @user-lk3ee7vz5h
    @user-lk3ee7vz5h Před rokem +8

    ታች የተማረኩት እደሰምሸ ትግሰትን ከዝኩሉ ድካም በኸላ ሰኬትን አሳይተሸኛል እኔም ተሰፋ አልቆረጥም ሰደት ያደከመኝ የሰው ፊት የገረፋኝ አንድቀን የራሴ የምነው ይኖረኛል አምናለሁ የአምላክን እናት ይዤ

  • @beletumebratu1524
    @beletumebratu1524 Před rokem +7

    ትጅ በጣምምምም አድነቅሽ ነኝ ከሁሉም በላይ የምውድ ልሽ ነገር ከአፈሽ በመይጠፋው ድንግልን ስትይ አፊሽ ይጣፊጣል!!!!❤❤❤❤

  • @fdf2088
    @fdf2088 Před rokem +2

    ቲጅዬ ቆንጆ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ የወልድሻቸው ልጆች ይባረኩልሽ የልብሽን መሻት እመብርሃን ትሙላልሽ ጨዋታሽ ሲጥም ይካፌ ዶልቼ ትዝታዬን አስታወስሽኝ ውዴ እቴትዬ የኔ ቅን ሰው እኮ ናት

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před rokem +1

    ትዕግስትዬ ቦጣም ደስ የምትይ ፎልፋላ ቦዚህ ላይ ቆንጅዬ ነሽ ቦዚህ ላይ ለቤተስብሽ ታደርጊ የነበረውን ሁሉ ስታውጊን ፈዝጄ ሳዳምጥሽ ኡንዴ ስሙርቅሽ ወግ ሽ አለቀብኝ ቦጣም ድንቅ ሰው ነሽ

  • @rozinaparatory7874
    @rozinaparatory7874 Před rokem +14

    ቲጂ የኛ ዘመን እኮ ሁላችንም አንድ ቤት የምንኖር ነበር የሚመስለኝ ታሪካችን ሁሉ በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው እንደው አግኝቼ ሽ ግንባር ሽን በሳምኩት

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před rokem +1

      ትክክል እዉነት እኮ ነዉ አንድ ቤት ነዉ የኖርነዉ

    • @mebratedemisse2161
      @mebratedemisse2161 Před rokem

      በጣም ልክነህ ወንድሜ

  • @etetulegesse1555
    @etetulegesse1555 Před rokem +2

    የተባረክሽ ነሽ አሁንም ብሩክ ሁኚ እንዴት እንደወደድኩሽ ግልፅነትሽ አስተሳሰብሽ
    ድንቅ ነው ዘርሽ ይባረክ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před rokem +3

    I have much respect for you. Wish you more and more blessing 🙏 ❤ 💕

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +5

    ዘመንሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባርክ ትጉየ ማር❤🙏🙏🇪🇹

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před rokem +3

    ታታሪ፣ጠንካራ የዓላማ ሰው።በራስ መተማመንሽ ድንቅ ነው፣ አስተማሪ ነው

  • @zebu8565
    @zebu8565 Před rokem

    ቲጂ ይሄ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው ሲያልፍ ግን ደስ ይላል ጀግና ነሽ የኔን ታሪክ የምትናገሪ ነው የመሰለኝ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem +6

    እኔ ም ዛሬ ልመርቅሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @azebesebehatu7009
    @azebesebehatu7009 Před rokem +3

    Birtu tenkara set!!! Tebareki!

  • @hilinahabtemichael
    @hilinahabtemichael Před rokem

    ቲጂዬ በጣም ስወድሽ
    ታሪክሽ በፊልም ባየው ብዬ ተመኘው
    ምክንያቱም አስተማሪ ስለሆነ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +20

    እግዚአብሔር አምላክ ከሀጥያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ 😍❤️🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před rokem +2

    May the Lord God Bless You. And his Mother Mary, ❤️ love you as you loved and protect the old lady.

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +2

    እህቴ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈጽምልሽ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem

    የኔ ልዮ እህት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ፍልቅልቅየ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před rokem +3

    ኧረ ሰብስክራይቭና ቪው ያንሳል ሼር አድርጉ። ቲጀዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @mesaysolomon9648
    @mesaysolomon9648 Před rokem

    ቲጂዬ ልዩ ነሽ እመብርሀን ትባርክሽ ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ ውድድድድ❤❤❤❤❤

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ቤትሽንና ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @user-hs2lw5sp3u
    @user-hs2lw5sp3u Před rokem +4

    ቲጂዬ. እግዚአብሔር እጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ. የእኔ መልካም.

  • @officialmedia-tu3vy
    @officialmedia-tu3vy Před rokem

    መርአን እውዳለሁ ስላልሽ አላህ ሺ አመት ያኑርሽ ለስው መልካምየማስብ ሁሉ ያስፈልጋታል ለማማ ኢትዮጵያ

  • @merima7930
    @merima7930 Před rokem +2

    የተባረከሺ tg

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před rokem

    ማርያም ቴጂየ በተመስጦ ቁጭ ብየ ጨረስኩት መዳም ጉዷ ዛሬ ስራ ኣልተሰራም 😂😂😂 እውነት ግን የእራሴን የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ እውነት ጀግናየ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ቡዙ ግዜ ትልቅ ቦታ ሲደርሱ የነበሩበትን የሚረሱ ብዙዎች ናቸው ቴጂየ ኣንችን ግን እንደዛ ኣይደለሽም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ክበሪልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @emebet591
    @emebet591 Před rokem +2

    ትጅዬ ዘሬ ነው ስብስክራይብ አርኩልሽ የኔ ውድ በርችልን

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 Před rokem +2

    ሙሉ ጤና የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ

  • @alemeyohanseforgetpaswarde6972

    ማርያምን አስለቀሽኝ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

  • @elhamasrar259
    @elhamasrar259 Před rokem +3

    ሁሌም እንዳስገረምሽኝ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    እናት እና አባትሽ ዛሬ የደረሽበትን ቦታ ለማየት ታድለው ይሁን?

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před rokem +1

    በርች የኔ እህቴ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem

    ተባረኪ የያሽው ይባረክ ዘርሽ ይብዛ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @solyana1793
    @solyana1793 Před rokem

    በጣም የሚገርም የሒወት ልምድ ነው ያካፈልሽን ቲጅዬ❤❤❤ እናመሰግናለን ግን ቀጣይ ቢኖረው አሪፍ ነበር

  • @tsigeztsgeegzabhertalqnewh837

    ተባረኪ ብሩክ ሑኚ ቤትሸ በበረከት ይሙላ የወላዲተ አምላክ ባሪያ

  • @meazasolomon5601
    @meazasolomon5601 Před rokem +1

    ቲጂዬ ሺ ሁኚ 🙏🏽

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem +1

    አሁንም ሺሁኚ ተባረኪ

  • @selamsamyle3638
    @selamsamyle3638 Před rokem +1

    ቲጂዬ ሺህ ሁኚ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ

  • @alemeyohanseforgetpaswarde6972

    አቤት የሠው ልጅ ማርያምን አንቺ እንደኔ ነሽ ለቤተሰባችሽ ሲያልፍ ማውራት ያስደስታል

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před rokem

    ቲጂየ እኔም ልክ እዳችነኝ እግዚአብሔር መጨርሻየን እዳች ያርገኚ

  • @sabawitsabawit1505
    @sabawitsabawit1505 Před rokem

    ህይወትሽ አስተማሪ ነው በጣም የልፋትሽን ነው ያገኘሽው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ሞገስ ይሁንሽ ያው ምርቃት ስለምትወጂ

  • @zebibaseis6068
    @zebibaseis6068 Před 10 měsíci

    ከትልቅም ትልቅ ማለት አልፎ የመጣውን ዬማይረሳ ነዉ ትጊ ትልቅ ሰዉ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @mesiasemo2273
    @mesiasemo2273 Před rokem

    ቲጅየ እግዚህቤር ይባርክሽ ሽ ሁን የኔ በለሙያ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před rokem

    ቲጂ መልካምነት ለራስ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @elcelc2278
    @elcelc2278 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትጅዬ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Před rokem

    እግዚአብሄር እድሜሺን ያርዝምልሺ ዘርሺይባርክ ክፉ አይንካሺ የኔ መልካም ሠው

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před rokem +2

    ቲጂዬ ስወድሽ

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv Před rokem +1

    ቲጂዬ ደስ የሚል ታሪክ አካፈልሽን እኔም ትቅደም ነው የተማርኩት አንቺ 91 እኔ 94 ነው12 የጨረስኩት ብዙ ነገር አስታወሽኝ tnx

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před rokem +2

    የኔ እመቤትታሪክሽ እንዴት ደስ ይላል ያንን ሁሉ አልፈሽ እንኳንም እዚህ ደረስሽ የኔ ጠንካራ

  • @elsabethmelesse8684
    @elsabethmelesse8684 Před rokem

    Tigye እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አምላክ ማንነትሽን አይለውጥብሽ ድንግል ልጆችሽን ትባርክልሽ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +2

    Tij Egziabher Edmi ena tena yistelen

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem +3

    ቃል አጣውልሽ ምል ልበልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttate4985
    @tigisttate4985 Před rokem

    ቲጂዬ የኔ ውድ እማምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ያድልሽ ውድድ አረግሻለሁ

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 Před rokem +1

    Zerish yibarek emebrhan Tila kelela Thunsh

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem

    የኔ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +2

    ዘርሽ ይብዛ ቲጅየ ፈጅሻዋ

  • @loftii.6307
    @loftii.6307 Před rokem +2

    what a lovely lady you are. May Allah bless you.

  • @allitsolution1781
    @allitsolution1781 Před rokem +1

    ቲጂዬ. እግዚአብሔር ያኑርሽ እና

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před rokem +4

    እኔ ድሮ አስር ሳቲም ለነዲያን ሰጥቼ በቃ ቆሜ አሜን አሜን ስል እውላለው መመረቅም ሰውንም መመረቅ ከልቤ ነው እምወደው

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před rokem

    Tebareki, Zerish Hulu Yibarek

  • @meronlindkvist6149
    @meronlindkvist6149 Před rokem

    Tgye yene yewah🥰 zerish yibarek yene enat nurilin😘😘😘😘

  • @annewoldekidan9265
    @annewoldekidan9265 Před rokem +1

    Edegi Temendegi.Tgye ❤️ jegenit berchi.

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Před rokem +1

    ምን ጥያቄ ይኖረናል ቲጂዬ በስመሀብ እመቤቴ አለው ትበልሽ ታሪክሽ እንዴት ይገርማል ያሳዝናልም መጀመሪያም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ባሰብኝ

  • @hananegashwtekle7484
    @hananegashwtekle7484 Před rokem +1

    ኡፍ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በበረከት: በደስታ: በፍቅር እና በሞገስ ያኑርሽ ወላዲተ አምላክ ቤትሽን በበረከት ትሙላልሽ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +1

    Yen mar ❤️ fetar ytbekash

  • @zuriashm4355
    @zuriashm4355 Před rokem +1

    God bless you love you so much !!! ❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +1

    ቲጂዬ የኔ ጀግና እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamtesfaye7473
    @selamtesfaye7473 Před 2 měsíci

    ከ 1 አመት በፊት ነው የተለቀቀው ይህ ቪዲዮ
    መድኃኔዓለም በሚያቀው ቆም ብዬ እንዳስብ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏በጣም
    ክበሪልኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před rokem

    weyi TG betam dess yilal wedehola wosedishgn tebareki

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 Před rokem

    የኔ ጀግና ሴት ቲጂየ እኔም ያንች አይነት ህይወት አሳልፊያለሁ እሚለየን አንች ቤተሰብ አለሺ እኔ ምንም የለኝም እናት አባት እህት ወንድም ምንም የለኝም ብቻየን ከልጂነት እስካሁን ሕይወት ተጋፍጨ ያለፍኩ ሴት ነኝ ተመስገን

  • @asratmilkano9373
    @asratmilkano9373 Před rokem

    የኔ ውድ ሁሉም ሳቅልህ

  • @ugdg7306
    @ugdg7306 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ በጣም ጡሩሰውነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @bereembal2025
    @bereembal2025 Před rokem +1

    ❤❤

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 Před rokem +1

    ወይ ቲጂ ከ ኬክ ቤት ውጭ የጠቀሻቸውን ስራ ሁሉ እኔ ሰርቻቸዋለው ቤተሰብን ለመርዳት እግዚያብሄር ይመስገን ዛሬ ጥሩ ቦታ ነኝ አከብርሻለው ቲጂ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem

    እግዚአብሔር ሽ ያድርግሽ ያኑርሽ❤❤❤❤🇪🇹

  • @fikremariamgebregiorgis60

    You just remind me my childhood in Ethiopia ; We love you Tigye & God bless you

  • @tigitamsgn5172
    @tigitamsgn5172 Před rokem

    ትክክል ነሽ ትጅዬ በጣም ነበር እሚጣፍጠፍ የድሮ ድንች እኔም እንዳንቺ ነው እምለው

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +2

    ቲጂየ

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Před rokem

    yene fikerrrrrr much love yen yewahe 😍😍😍😍

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Před rokem +1

    ትጅዬ ግን ምን አይነት ሴት ነሽ ግን ማርያምን በጣም ነው ተስፋ የሳናኩት ለነገዬ አላዉቂም ግን ሁሉም መልካም እንዳምሆንልኝ ይሰማኛል አንቺ የምትያቸው የታዋሳኑትን አሳልፈያለው እያሳላፍኩም ነው ግን እንዴት እንዳምካፋኝ ልናግሪሽ አልቺልም ግን ዛሬ ቶታሊ አስተሳሰቤ ታቀያረ አዉቃለው እንዳቺ ጥንካሬ የለኚም ግን ህልሜጋ እንዳምዳርስ አምናለው ደሞ የ እንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ሁሌም ካነጋር ነች እልሜንም ከፊት እየካደመች በአማላጅናቷ ታሳካልኛለች ባዝዉ አጋጣሚ እሷን አመሰግናታለው የጽዳት ስንቄ ናት እናቴ ክዳና ምህረት ::::👉ግን የካስራ ማስራተን የስው :ቤት ማስራተን :ማስታንግዶ ማስራተን በጣም ስላማፍርባት የልቤ የሚላቸው ሰዎች እራሱ አያዉቁም ማርያምን ይጋርመኛል ሳስበው የዚን ያህል ማፋሬ ግን ዛሬ እራሴን wow አልኩኝ ምክንያቱም እናዚን ስራዎች በማስራቴ የሻንኩአቸው ቀዳዳ አሉና 👉 ረሳዉ ቆሎም ቆቆርም ቡና ጣጡም ጉልት ዉስጥ ሹንኩርትና ዛይት ሺጬ ለ ሰው ዉሃ አንድ ጀርካን በ ሁላት ብር ታሸክሜ ነበር ለዛዉም በ ቀን ከ ስምንት እስከ አስር ጀርካን ድራስ :: ማለት ይሄን ሳረግ በጣም ልጅ ሆኘ ነው ምክንያቱም ከባድ ናት ሂዎት ቃላል አልናብረቺም ላኔ በናፃም ሰው ቤት ገብቼ ነበር ይከብዳል ግን እግዚአብሔር ይማስገን እንዳልሺው ሌባ ሳትሆኚ ሌባ ትባያለሽ ብዙ ነገር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የ ድንግል ሊጅ ማቸም ይማይተወኝ ዛሬ ጉአደኞቼ ትምርት ቤት ባልሆንም በ አስራ ሰባት አመቴ አምጥቼ ሀረብ ቤት ሁላት ዓመት ልሞላኝ 7ወር ከራኝ ማን ያዉቃል ወዳ ትምርቴም ልማለስ እቺል ይሆናል ያን ሁሉ ያሳላፈኝ የ ኪዳነ ምህረት ልጅ ዛሬ ከኔ ጋር ያለው ያደርግልኛል ሁሉንም በሱ ቀን ይሳቁልኛ ነገዬ ላኔም ላሰዉም ታምር ሊሆን ይቺላል ሲላ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቲጂዬ ትላንትናየን ስላስታወስሺኝ አመሰግናለሁ ዘማንሽ ይበረክ የኔ እናት ይሄን ቀን ማቼም አረሳዉም please ምክር ስጭኝ በትንሹም ቢሆን አንቺ ያሳላፍሻቸውን አሳልፋለው ደግሞም እያሳለፍኩ ነው አሁንም የሰው ቤት ነኝ please gif me advice please 🙏🙏🙏🙏🙏 i love you so so much tigy 👍👍 በጣም ነው የምወድሽ በጣም ማርያምን አመሰግናለሁ ከዚህ ቦሀላ አላፍርምቤትም በጭራሽ 👆 እግዚአብሔር ይመስገን ያሳዳገኝ ቂዱስ ሚካኤል ይመስገን መቅደስ እባላለሁ የ ኪዳነምህረት ልጅ 👍👍👍👍👆

  • @fadilalovetube1001
    @fadilalovetube1001 Před rokem +2

    😘💞

  • @ayantuamenu8209
    @ayantuamenu8209 Před rokem +2

    yene sakita sakishn siwedlsh......hulem sakilng😍

  • @eh9850
    @eh9850 Před rokem +1

    ቻናልሽን በደንብ አስተዋዉቂው ከቻልሽ ብዙ ጠቃሚ ነገር ሁሉም ስው ያገኛል::

  • @alemneshkelemework9319
    @alemneshkelemework9319 Před rokem +4

    አሁን ያለሸበት ሁኔታ ስኬትና የቤተሰብሽን ሁኔታ አጫውችን

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem

    ሁሉም ጥሩ ነው ተምሬበታለሁ በኛም ቤት አለ

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 Před rokem +1

    Betam yegermal. Endih aynet tarik yalesh aymeselegnem neber. Gobez Jegna set nesh

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 Před rokem

    Yen fiker ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ 💖

  • @Tegen215
    @Tegen215 Před rokem +7

    ከዚ በላይ ሞቲቬሽን የለም bro ከሚሉት 🙏🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      እኔማ እነሱ በባዶ ሜዳ ያደርቁናል አፍ ስጠላው እሱን ፕሮግራም።

  • @danmetoya
    @danmetoya Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያሰብሺውን ያሳካልሽ

  • @alemenachomaye7915
    @alemenachomaye7915 Před rokem

    ፈጣሪ ይጨምሮ ጨማምሮ ብርክ ብርክርክ ያርግሽ።