Komentáře •

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +12

    አቦ ትጅዬ ለሰው ያለሽ ክብር ክበሪልኝ እመ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝታ ትስጥሽ ህይወት ዘመንሽ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +19

    OMG ተከታታይ ፊልም ነው የሚመስለው እንዴት ደስ ይላል ebs ሳይሄዱ የጠፋን ፈልጎ ማግኘት ጀግና ነሽ እውነት ተባረኪ

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Před rokem +8

    ደስ ይላል ቲጂዬ እንኳን በህይወት እያሉ አገኘሻቸው ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ

  • @kokobtewab5812
    @kokobtewab5812 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኜሻቼው ግን እስከ ሳምንት በዛ ቀኑ ስትገናኙ ማየት ጓጓሁ
    ቲጂዬ የኔ መልከ መልካም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤😘😍🙏

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem +1

    I miss the old homes I miss my childhood homes.

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +5

    ተመስገን በህይወት በገናኘታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂየ እኔ ሰው አክባሪ❤❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +5

    ወይኔ ቲጂዬ ልብ አንጠልጣይ😁 ውይ እንኳን አገኘሻቸው አባትሽን ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለው 😘

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +7

    ቲጂዬ ዘንድሮ የማንሰማው መዓት የለም 🙏 ፈጣሪ በምህረቱ የቅር ይበለን 🙏🙏🙏

    • @heywet
      @heywet Před rokem

      Awo yeker Yebelachew! Merzoch

  • @hareggebre
    @hareggebre Před rokem +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በእውነት የዋህነትሽ ለሰው ያለሽ ክብር ለትንሽ ለትልቁ ትህትናሽ መታደል ነው ፀጋሽ አይጔደል ሌላ ምን እላለሁ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Před rokem

    ጌታን ጨካኝ ነሽ እዚህ ዕድሜ እስክትደርሺ አለመፈለግሽ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před rokem +2

    ይገርማል የሰው ልጅ ውስጡን ያለማወቅ ትጅዬ እድሜ ጤና ይባርክሽ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +1

    እድለኛ ነሽ እንኳን አገኘሻቸው በጉጉት እንጠብቃለን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +3

    ቲጅዬ በህይወት መኖራቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ። ደሞ ሸጠው የሄዱበት ሰፈር እኔ ያደኩበት ሰፈር ነው መጀመሪያ ቦታ ያመላከተችሽ የዳቦ ቤቱን ባለቤት ገኑን ከረጅም ዓመት በሁላ ሳያት በጣም ደስ አለኝ። ቀጣዩን ክፍል ለማየት ጎጉቻለሁ።

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +1

    የኔ ዉድ ቲጂዬ መልካም ሰዉ ተባረኪ👍👍👍👍

  • @eyesusAmalajekebere_6310

    Yene leyu tigiye endew anchin yegetere amelak telek new ... Tebareki zeresh yebarek !!!❤❤❤❤❤ derom sakesh lebe netsuh ahunem yaw netsuh ❤❤❤❤

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 Před rokem +1

    እንኳን ፡ እግዚአብሔር ፡ እረዳሽ

  • @ziy7130
    @ziy7130 Před rokem +6

    ቲጂዬ ምናለ ብትጨርሺው❤️❤️🙏

  • @alemadmas440
    @alemadmas440 Před rokem

    Egna bet ategeb enen bitagegnign yihen hulu atlefim neber ❤❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem +2

    ሰላም ቲጂ ደስይላል የተነሱበትን ማስታወስ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h Před rokem +1

    ውይ ቲጂዬ ሳምንት አልበዛም ለማነኛውም እንኳን ደስ አለሽ የእኔ መልካም ሴት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elizabetabdo9761
    @elizabetabdo9761 Před rokem +1

    O My God Tgyeeeee u are so sweet God Be with You

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ቲጅዬ

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před rokem

    ጠንካራ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před rokem +2

    ውይ ቲጂዬ የኔ መልካም ደግ ልብ ነው ያለሽ🥰🥰🥰

  • @zeshakpeace
    @zeshakpeace Před rokem

    ቲጂዬ ስወድሽ እግዚሐብሔር ይባርክሽ የምር ታላቅ እህቴ ነው የምትመስዪኝ

  • @eldddi5584
    @eldddi5584 Před rokem +1

    😍😍😍😍 እውነት ተባረኪ ልቤን አጠልጥለሽ ይቀጥላል 😃እውነት ከአፍሽ የማትጠፋው እመአምላክ ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @wasera09
    @wasera09 Před rokem +2

    በእውነት ያንች ግልፀነት የተከስተ ድምፀ የሆላ ትዝታ አስለቀሰኝ ትግስትዬ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +2

    በጣም ነው ምወድሽ ቲጅዬ

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Před rokem +3

    Congratulations ❤

  • @aynalemsarah
    @aynalemsarah Před rokem +1

    ቲጂዬ እንኳን ድስ አለሽ ማማዬ የኔ ሙልካም ሴት ጀግና ነሽ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +1

    ቲጅዬ የኔእናት እመቤቴ ትጠብቅሽ🥰🥰🙏

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Před rokem +2

    ወይኔ ቲጂዬ ልብ አንጠልጣይ ድራማ የመሰለኝ ፡ልቤን ቀጥ ሳይል ቀጣዩን አፍጥኝው የኔ ፈንድሻ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Před rokem +1

    መልካም ሴት ጠንካራ እና ግልፅ እናት የማሪያም ወዳጅ ሁሌም መልጀዋ በረከቷ አይለይሽ ከሰውየው ጋር እስክትገናኙ በጉጉት ሞትኩ

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem +1

    ልብ አጠልጣይ ድራማ ማርያምን ❤❤❤❤❤

  • @user-hk6hp9nz2h
    @user-hk6hp9nz2h Před rokem +3

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የና ውድ ቲጂ♥

  • @user-qb1wn5cj5o
    @user-qb1wn5cj5o Před rokem +1

    ቲጂዬ የእኔ መልካም ሴት እብረሀን ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ😘💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑረ

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před rokem +1

      ቲጂዬ.ኮሜንት.አንብቢ.በናትሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +1

    ሰው ማለት አንቺ ነሽ ትዕግስት የነበርሽበትን ያልረሳሽ ትናትና የነበረውን ፈፅሞ የማናስታውስ ሰንቶቻችን አለን እኮ ቀና ትሁት ሴት ነሽ ትዕግስት እግዚአብሄር የወለድሻቸውን ይባርክልሽ 🙏🙏🙏

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před rokem +1

    ቲጅየ ተሎ ልቀቂዉ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 Před rokem +1

    ቲጂ ልቤን አንጠለጠልሽው እንኳን ደስ አለሽ ስላገኘሻቸው

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 Před rokem +2

    ወይኔ ቲጂዬ የኔ መልካም ታድለሽ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +5

    ቲጂዬ የሚያመሳስሉን ነገሮች የቀጠለ
    6.ቅላታችን
    7.ፍጥነታችን
    8. የማስታወስ ችሎታችን
    የሚገርምነው
    ይቀጥላል

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem +1

    እሰይ እንኳን ተሣካልሺ

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Před rokem +1

    ፊልም ነው የመሰለኝ መጨረሻውን እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Před rokem +1

    በሰላም እንድታገኛቸው ፀሎቴ ነው

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem +1

    ተመስገን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +1

    የኔ እናት😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hirutkidanemariam5364

    አይቲጂዬ ፍለጋው በረታብሽ የኔ ናት መጨረሻው ግን አሸንፈሻል የኔ ጀግና ልጆችሽ ይባረኩልሽ።

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem

    ትጂየ እንኳን ደስ አለሽ ከጣይ

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +1

    ዋው

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem +1

    Tebarekilge ena men etekmalew ahun
    Sew malet achi neshe

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před rokem +9

    ተይ ግን ቲጂ እዲ ልባችንን አታጠልጥይው ነገ ይለቀቅልን ምትሉ ላክ ላክ አርጉ

  • @D-d415
    @D-d415 Před rokem +2

    ቲጂዬ የኔ ውድ እወድሻለው

  • @genetregassa195
    @genetregassa195 Před rokem +1

    ቲጂዬ ልቤ ተንጠለጠለ ❤❤❤❤ ቀጣዪን በናትሸ ቶሎ ❤❤❤❤

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754

    Tige yane qonjo siwdishi iko 🥰♥

  • @liyewewunetu5441
    @liyewewunetu5441 Před rokem +1

    ውይ በማሪያም ልቀቁት

  • @ggg-fi8mw
    @ggg-fi8mw Před rokem +1

    ቲጂዬ የኔዉድ በጣምነዉ የምወድሽ ሸዊትንም በጣምነዉ የምወዴችሁ በጣም ሜሪያምን መታነዉ የምትመስሉኝ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Před rokem +1

    ልብ አጠልጣይ ፊልም ነዉ። የሚመስለዉ ቲጂ ቶሎ ልቀቂልን እሽ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +1

    በጉጉት እንጠብቅሻለን ቲጂዬ

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 Před rokem +1

    Egzabher yemsgen

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem +1

    Tg yenne konjo wudddd♥️❤😍😘

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před rokem

    ስላገኘሻቸው ደስ ብሎኛል ግን ይህን ያህል ሚሞሪ ካለሽ አዲሳባ እየንርሽ መከኒሳ እየንሩ ይሄ ሁሉ አመት እዴት አትጠይቅያቸውም እነሱ ግን የዋሆች ናቸው

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +1

    በጣም ያጓጓል ቲጅዬ ፊልም ነው ሚመስለው

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Před rokem +1

    ውይይይይ ይለቀቅ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před rokem +2

    ሣወዳቹውድድ

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Před rokem +1

    WOW

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +2

    እኔስ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +3

    ቲጂዬ.የኔ.መልካምሠው.በጣም.ነው.የምወድሽ..እኔ.ሀገር.ስገባ.ላገኝሽ.እፈልጋለው😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z Před rokem +1

    የኔየዋህ

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Před rokem +1

    ቲጅየ የኔ ፍቅር ❤❤❤

  • @ashokeshok8586
    @ashokeshok8586 Před rokem +1

    ወይኔ ሰወድሸኮ ከልቤነው ትግሰትየ እህቴ ብትሆኝ ብየ ተመኝቸ አቃለሁ እኔንም አሰደሰትሸኝ በሳቅሸ

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před rokem +1

    ቲጂዬ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před rokem

    አለባበስሽ በጣም ነው የሚያምረው!!

  • @Musiclovers171
    @Musiclovers171 Před rokem +1

    የኔ ውድ ምን ላድርግሽ ጀግና

  • @imortele
    @imortele Před rokem +1

    part 4 please

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před rokem +1

    Esy Enkuan Egzabehr yelbeshin meshat fesmelish

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +2

    ጂጂዬ መልከም ሴት እኮን አገኜሻቻው ብቻ መጫረሻው መያት ነፈቃኝ ኡፉፉፉፉ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    💚💛❤😍🥰🥰

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ኡፍፍፍፍ ልቤ ተንጠለጠለ

  • @tub8577
    @tub8577 Před rokem +1

    እር ቀጣዩን ነገ ልቀቂልን ❤

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +2

    እንኩዋን ለሴቶች ቀን አደረሰን 🙏

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před rokem +2

    ልብ አንጠልጣይ ነው

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem +1

    Ere ketaye kefel guguchalew

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 Před rokem +2

    ቲጂይ ትዝ ይልሻል ግቤያችን ውስጥ የነበረው የኮክ ዛፍ እሱ ላይ ወተሽ ኮክ አልበላሽም? የወይን ሀረጉስ 😂 ያልደረሰ ወይን እየበላሽ አልተቆጣሽም? ለማንኛውም አመሰግናለሁ የቤተሰብ ታሪካችንን ለታሪክ ስላስቀመጥሽልኝ 😍 አባቴን ምንም በበሽታ ተጎሳቅሎ ብታይውም ጨዋታው ያው ነው የሚቀጥለውን ለማየት በጣም ጎጉቻለሁ።

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      ቤቲዬ ትንሿ አንቺ ታስቸግሪ ነበር ማለት ነው ዛፍ ላይ እየወጣሽ😂😂😂

    • @betelhemmulugeta5827
      @betelhemmulugeta5827 Před rokem +2

      @@tigistgirma2565 አዎ ግጥም አርጌ ካጥር ላይ አልወርድም ነበር 🤣

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      ነገሩኝኮ ዛሬ ሄጄ ነበርና እናቴን ደግሞ አገኘኋት

  • @hanademisse3842
    @hanademisse3842 Před rokem

    🤲🙏🙏🙏

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před rokem +1

    እውነት እኔም ካክስት ጋር ነው ያደኩት

  • @sabamehari
    @sabamehari Před rokem +2

    Tgi eske sament yemetagese akim yelegnim le derama Ena le film ersu endeze lebe teneteletelo ayawekim lengeru yanchi hiwot ende film legna tenekare yemeset new ewdesh neber ahuni yebase fekere chemere

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před rokem +1

    ከባድ ነው ህይወት

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem

    ቀጣዩንንንንንን

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem

    Tigiye Lebsesh stamer

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před rokem +2

    Menawe samente muelue lebe mantaletale yelakake tualua

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 Před rokem +1

    Uffffffffffffff temsgen

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem +1

    ቀጣይ ቀጣይ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +2

    ቲጂ ውዴ በጉጉት ልገሊኝ ነው

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Před rokem

    Yemegarmi sew tigiye yne konijoo

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 Před rokem +1

    ቲጂዬ በማርያም ቀጣዩን አፍጥኚው

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před rokem +1

    ልብ አንጠልጥል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    ወይ ቲጂ አጓጓሽን እኮ ለማንኛውም የምስራች ይዘሽ እንደምመጪ ተስፍ አለን

  • @aataxdatacollectionteam4014

    የሚገርም ነው ሰው ሁሉ አሁን እንዲህ ደልቶት ስናይ በጥሩ ሁኔታ የአደገች ነው የምትመስለው አሮን በልታ ነው የአደገችው ይገርማል እስከዛሬ ግን ለምን አልፈለገሻቸውም የማገርም ነው አስከፍተውሽ ጠፍተሽ ነው የሄድሸው

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi2545 Před rokem +1

    ውይ ቲጂ ልቤን ቀጥ አደረግሺው

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před rokem +1

    ቲጂየ የማዴቅሺ አረቲሥት ነሺ በሀገረሺ በባድራሺ በቆንቆሺ በባህልሺ የማትዴራዴሬ ወተዳር ብየሼላሁ የጥበቡ ሥራሺ እደለ ሆኖ ነገር ግን ለራሥሺ ችኩል መሆንሺን እያወቅሺ ምን ነዉ እኛ ሣምት እያልሺ ልባችንን የምሥቅሌዉ የበለፍዉ ሣምት ለቃጣይ ሣምት ብለሺ አይደረሥ የለም ቀን ሥቆጥር ደረሠ ዛሬ ዴሞ ጄምረሺ ሣምት ትየለሺ እዳችዉ እቼኩላል እኮ እኛም ያችን ደሥታ ለማየት የምር ሣምት ጄመረሺ ደሞ ለቃጣይ ብትይ እኔ አችን አያረገኝ እሥከ ሣምት ነብሤ በፍጫየ በወጣ እዴፈረደብኝ ልጠብቅ ብደረሥ