Komentáře •

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před rokem +16

    ቲጅዬ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያለፍሽበትን መንገድ ስለምትነግሬን ባሌ የገበሬ ልጅነኝ ገበሬ ነበርኩ እያለ እዚህ አሜሪካን በኩራት ሲናገር ሁሌ ያኮራኝአል እንዴ ትልቅ ሽልማት ተሽልሞ የaccepting ንግግሩን ሲናገር በጣም ትልልቅ ባለስልጣናት ያሉብት ነበረ እና ለዚህክብር ያደረስኝ ከአገሬ ይዥው የመጣሁት ያለመብራት በኩራዝ ያጠናሁበት ከልጅነቴ ጀምሮ የተማርኩት የስራ ማክበርና ተግቶ መስራት ነው ሲል አዳራሽ ውስጥ የነበረው ሁሉ ተነስቶ አጨብጭቧል!! ትባረኪ የኔ እህት

  • @TesfayeDemissa
    @TesfayeDemissa Před rokem +2

    ለአዱስ አበቤዎች የማንቂያ ደውል ነው።❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና አደረሳቹ አደረሰን
    ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ግልፅ እና የዋሃ ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ድንግል ማሪያም እስከቤተሰብሽ ትጠብቃቹ❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +5

    ቲጂዬ.የኔ.ሳቂታ.እንኳን.ለሆሳህና.በዓል.አደረሠሽ.ቀንሽ.ሁሉ.ያማረ.ይሁን.በተረፈ.እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +2

    ቲጂየ እውነት ቃል የለኝም ጀግና ነሽ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +1

    ጀግና እኮ ነሽ ቲጂየ ብዙ አመት ኑሪ ይመችሽ እህቴ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 Před rokem +4

    የኔ ፡ ወርቅ ፡ ፍልቅልቅነተሽን ፡ ያየ ፡ በዚህ ፡ ያለፍሽ ፡ አተመስይም ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před rokem +2

    ጀግናነሽወላሂ❤❤❤

  • @saratekeste9799
    @saratekeste9799 Před rokem +2

    ቲጂዬ ታሪክሽ አስተማሪ ነው የኔ ጀግና

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem +1

    Anchi eko jegna nesh tigiye ❤

  • @user-nc1yd1ii9h
    @user-nc1yd1ii9h Před rokem +4

    ቲጂየ በምን ቃል ልግለፅሽ የኔጀግና የነበርሽበትን አለመርሳትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ወላሂ በጣምነው ምወድሽ እማደቅሽ በዚሁ በርቺ

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 Před rokem +1

    ላይክ ላይክ ለትጅይ

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Před rokem +2

    Jegenite 👑💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 Před rokem +1

    You are hero❤❤❤❤❤

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @milliongebretsion1646

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ህክምና በጣም መስፋፋት አለብት እንመጣለን

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem

    ቲጂየ የሒወት ኑሮሽን ስላካፍልሽን
    ከልብ እናመሰግናለን

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 Před rokem +2

    Jegenite 😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt Před rokem

    Gobze tijiy sera kebur nwe❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +3

    የዘበኛ ሰፈር ልጆች ስራ እንወዳለን ያልሰራነው ቦታ የለም

  • @berekatv
    @berekatv Před rokem

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ ቲጂዬ ክበሪልን 👉ከቻልሽ ይህንን ቪዲዮ ተመልክተሽ የሆነ ነገር እንደምታደርጊ አስባለሁ

    • @berekatv
      @berekatv Před rokem

      czcams.com/video/jFs14Oub0N4/video.html

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem +1

    Yemechesh Gegena. Kebrune yedengele lege Amanuel Yewurese.

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-lr2mp4ok6u
    @user-lr2mp4ok6u Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏🦙🦙

  • @tigisttigistbekure3214

    Hulum ethiopiawi hiwet new ayasednkem

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Před rokem +2

    አንዱ ዶክተር ሳምሶን ቤቢ ይስላል

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ክሊኒክ ባለውለታችን ነው ከምር

  • @tigisttigistbekure3214

    Endezi eyalsh yehezbun leb awekeshal bershn sebesbi wera

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před rokem

    አይ አድኒያ

  • @belayGibawu
    @belayGibawu Před rokem

    CZcams ገንዘብ እንደጸበል ሁሉን አስለፈለፈዉ እኮ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před rokem +1

    ሠብእስክራይብአርጉዋት

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +2

    ስብክራይብ አድርጉ 100 እናስገባት

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem

    czcams.com/video/c-zbG-6bpnk/video.html❤መልካም በዓል ውዶች