🔴በህይወት ለመቆየት 1ቀን ቢሰጣችሁ ምን ታደርጋላችሁ ? ሰዎቹ ምን ይላሉ? ..አርቲስት ገነት ንጋቱና አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 07. 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Komentáře • 52

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem +32

    ዳዊት ቅር ቅር አላላችሁም ወገን❤❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +4

    ዋው የገኒ ቤተሰብ ጨዋ ናቸው ደስ ሲሉ አላህ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ ትጅዬ ፖሮግራምሽ ይቀጥል ደስ ይላል ቀጥይበት 🥰💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyerusalemsolomon9954

    All my favorite people under the same roof. TGYe, Geniye, and all of Geni's kids. Some of your answers made me cry. You guys are wise beyond your years. I love you all. I wish TG and Geni were my sisters. God bless you all.❤❤❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +1

    የገኒ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችዉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ቲጂዬዬዬ አቺም አጠያየቅሽ ደስ ይላል እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @midey2628
    @midey2628 Před rokem +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @fanotube6056

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ገራሚ ቆይታ ሁላችሁም ክበሩልን ቴጅየ ዋው በርች ፈጣሪሀገራችን ሰላምህዝቦቿን ፍቅር ያድርግልን መልካሙንሁሉ ያጣልን ፍትህላለቀሱለተገፉ ያማራ ቤተሰቦቻችን ድል ለጀግኖቻችን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před rokem +1

    ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር የበረካችሁ 🙏❤

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před rokem

    በጣም ደስስ የሚሉ ቤተሰብ ገንዬ ከነሙሉ ቤተሰቡ በጣም ነው ምወዳቹ ዳዊት ቢኖር ደግሞ ያደምመን ነበር ባጠቃላይ ሙሉ ቤተሰብ አዕምሮዋቸው ዋውውው ነው ባቢ ግን ብሩህ አምሮ ነው ያለው በዚህ ዕድሜው የሚመልሰው ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @SewasewMohammed
    @SewasewMohammed Před rokem +1

    ምታምሩ ቤተሰቦች ትልቅ ትምህርት ሚሰጥ ፕሮግራም

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před rokem +4

    በቤተሰብ የሚኮራ የተፈጠረበ ቤተሰብ አካል በመሆን ፈጣሪውን የሚያመሰግን ልጅ ማሳደግ ትልቅ ብቃትም መመረጥመ ነው❤

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 Před rokem +1

    Beautiful family ❤

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt Před rokem +1

    Tijiy gniy oll family love you ❤❤❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před rokem

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před rokem +1

    ስወዳችሁ እኮ

  • @EdaoNura

    ❤❤❤❤❤

  • @zebibajamal3556
    @zebibajamal3556 Před rokem +1

    ወዉየደየሚልብተሰብነቸዉ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před rokem +1

    ገኒዬ❤❤❤

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 Před rokem +2

    የጎደለ ሰውአለ

  • @eseyasmbrahtu5465

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před rokem +1

    Tsijiye ❤❤❤