🔴አዝናኝ ቆይታ ከልጆቼ ጋር ! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2022
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Zábava

Komentáře • 365

  • @-tigistgirma
    @-tigistgirma  Před rokem +94

    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ሁኑ፡፡

    • @hanan2237
      @hanan2237 Před rokem

      ቲጂየ ባገኘሽ ምኞቴነዉ ኢ

    • @meserettesfaye433
      @meserettesfaye433 Před rokem

      ቲጂዬ ዳቦው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +2

      በሚቀጥለው ምን እየበላሁ ሌስቀናችሁ???😂😂😂😂

    • @merihanalove9287
      @merihanalove9287 Před rokem

      Allahe yasadegelshi chewa yechewa ljioche etsubeya yna tfache edge belu 💋❤❤❤❤

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před rokem

      ትጅዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በመልካም ፍቃድሽ ነይ በታችን

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Před rokem +73

    ልጆችሽን ልክ እንደአንች ሀይማኖታቸውን እና ሀገራቸውን ወዳድ ያድርግልሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አሜንንንንንን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሰዎችዬ

  • @themediway5661
    @themediway5661 Před rokem +28

    ትጊ እንዴት ደስ ይላሉ ንጹህ ኢትዮጵያዊያን ዎች ናቸው ።ኦርጅናል በዚሁ ይቀጥሉበት እግዚያብሄርም ይባርካቸው ይርዳሽ።❤👏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +38

    ትዕግስትዬ ፈጣሪ ልጆችሽን በሃይማኖት በምግባር ባርኮ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አሜሜሜሜሜሜንንንንንንን

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před rokem

      @@tigistgirma2565 አይደብርሽም በሰው ስም መነገድ በራስሽ ለመስራት አትሞክሪም ደሞ አሚን ትላለች በየኮሜንቱ ኧረ ሼ ነው

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Před rokem

      @@user-iu1is2fv3t ምን አድርጋ ነው አልገባኝም ?

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +3

    የሚገርም አሰተዳደግ የሆነ ግዜ ቃለ መጠይቂ ጋር ያለችዉን በተግባር አየሁት ❤❤🌹🌹🇪🇹

  • @ageritumhert6721
    @ageritumhert6721 Před rokem +9

    ጥሩ የልጅ አስተዳደግ ነው ሁላችንም መማር ያለብን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ ቲጂ።

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +24

    ቲጂዬ የኔ ውድ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ
    የብርሃን እናት ልጆችሽን ታሳድግልሽ አሜን 😘

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +28

    ደስ ከሚለኛ ነገር በትዳራቸዉ እደዚህ ጸተዉ የሚኖሮ ሴቶች ዉሰጤነቸዉ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +15

    ቲጅዬ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ የነገ ሀገር ተረካቢዎች ለነገሩ አንችን የመሰለ ምርጥ ናት ተወልዴዉ ዉድድ ነወ የማዴርግሽ ከነልጆችሽ

  • @bezaberhanu5778
    @bezaberhanu5778 Před rokem +4

    ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅሙ ያርጋቸው

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 Před rokem +3

    መታደልነው ማርያምን ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ይድረሱልሺ አንቺንም እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem +2

    ዋዉዉዉዉ ደስስስስ የምትይኝ እኮ በምክንያት ቲጅዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ቸሩ እግዚአብሔር ልጆችሽን ባርኮ ያሳድግልሽ ግን የፀሎት ሰአት የላችሁም ከፕሮግራሙ ዉስጥ ጠዋትም ማታም የፀሎት ጌዜ አልሰማሁም ለዛ ነዉ!!!!!

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      እሱ የሚኖር እንጂ የሚነገር አይደለም ብዬ ነው

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽ ስረአት አላቸዉ ትጅዬ እኔ ካቺ በላይ አልቅም በህረት የፀሎት ሰአት ቢኖር በጣም ጥሩ ነዉ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      እሱማ የት ይቀራል ፈጣሪውን የማይጠራና ፈጣሪውን የማያከብር ለሰውም ለሃገርም ግድ የለውም።

  • @hanatesfaye3603
    @hanatesfaye3603 Před rokem +8

    😍እግዚአብሔር ይሰጥልን ጥሩ ለልጆቻችን የሚመጥን ትምርት ይዛችውልን መታችዋል ቲጂዬ እናመሰግናለን የ😍

  • @eh9850
    @eh9850 Před rokem +1

    This is great! God bless you all!

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem +1

    ቲጂዬ የኔ ጎበዝ ልጆችሽን ፆም ማስተማርሽ ትልቅ ነገር ነው። አሁን ደግሞ እያደጉ ነውና ጠዋት ላይ የየዕለቱን ሰይፈ ስላሴ(ታምሩን ሳይጨምር)ይፀልዩ አምስት ደቂቃ ቢወስድ ነው። ከነቤተሰብሽ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ።በልጆችሽ እየተደሰትሽ ረጅም ዕድሜ ኑሪ።

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 Před rokem +1

    ቲጂ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ስራአት አሲዘሽ ነው ያሳደግሻቸው ጎበዝ እናት ነሽ እድሜናጤናይ ስጥሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    ሁሉም ሰው ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ይማራት ለልጆች ሀብት ሳይሆን ማውረስ ያለብን እንደዚ ስርዓት ፈርሃ እግዚአብሔር ብዙ ብዙ

  • @apall8110
    @apall8110 Před rokem +5

    ልጆችሽን በጥሩ አንፀሽ ማሳዳገሽ በጣም ጥሩ ነው ቲጂ ይደጉልሽ

  • @agidewsewnet9377
    @agidewsewnet9377 Před rokem +1

    Great family, may God bless your cute family #Tg.
    It sounds great.

  • @addisabba4693
    @addisabba4693 Před rokem +3

    Beautiful family God🙏🏻 bless you all❤💐💐💐💐💐

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před rokem +4

    ትጅዬ በእዉነት ትጅዬ ጥሩ እናት ነሽ በጣም ደስ የምትይ እናትነሽ የምር ደስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹ትጅዬ አልጋ ማንጠፍ ካልስ ማጠብ የምር ተገርምያለዉ ይኖፖርማቸዉን ማንጠፍአብሮ ማልላት እግር መተጣጠብ ይገርማል አንድ ነገር ይቀራል❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹የፀሎት ሰአት የዝማረ ሰአት ብኖራቹ ደስ ይላል ልጆችሽምበሀይማኖት ይበረታሉ ትጅዬ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      እሺ እሱ የሚኖር እንጂ የሚነገር አይደለም ብዬ ነው ነተውኩት።

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před rokem +1

      @@tigistgirma2565 ትጅዬ ካንችና ከልጆችሽ ለሎች ብዙ ይማሩበታል ብዬ ነዉ እኔ ሚሚ ወለተ አረጋዊ እባላለዉ ለልጆቼ ጥሩ እናት አይደለዉኝም ግን ካንችና ከአለማዮ ታዴሰ ገነት ንጋቱ ልጆች ብዙ ተምርያለዉና ወደፍት ልጆቼን ለመካስ ዝግጁ ነኝ ደሞ መልካምነትሽ በየኮሜንታተር ስር ስለምትመልሽም ትደነቅያለሽ በአካል ላገኝሽ እመኛለዉ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      @@agizamedia3.6 የኔውድ ይች ቲጁ አይደለችም በሥሟ የሚነግዱናቸው

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před rokem +1

    በጣም ነውኮ እምወድሺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋየው የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው ❤❤❤❤❤

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hamelmalmoges8953
    @hamelmalmoges8953 Před rokem +2

    በጣም የሚገርም ነዉ ባለፉዉ የኔና የአንቺ ልጅ በተመሳሳይ ሰአት እንደተወለዱ ጽፌልሽ ነበር በጸጋ ሆስታል አዉን ደግሞ የገረመኝ ባልሳሳት ሰሟን ስትጠሪያት እጹብ ስትያት ሰማዉ የኔም ልጅ ስሟም እጹብ ነዉ እግዚሐብኤር ከፈቀደ አንድ ቀን ይገናኛሉ በተረፈ የምታቀርቢያቸዉ ሁሉ ትምህርት ሰጪ ናቸዉ በርቺ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      ደስ ይለኛል የኔ እህት እንገናኛለን

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 Před rokem +1

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ቲጂዬ በርቺልን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem

    እመብርሀን በጤና ያሣድግልሽን በርች ኢትዮጵያዊ የሚሸቱ ልጆች

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před rokem +1

    ዋውውው ትጂ የለበሽው ሲያምር በማርያም ወደድሁት ቆንጅየዋ ትጂ በርችልን።

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před rokem +1

    የምር ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ የመጀመሪያ ስስማማ።እግር ማስታጠብን እኔ እራሱ።ልጅ ስወልድ ።ኢንሻ አላህ አስተምራቸዋለሁ።እንዳንች።ሳላደንቅሽ አላልፍም አላህ ያሳድግልሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +6

    በእውነት እግር አጠባውን በጣም ጎበዝ ነሽ ቲጅዬ ቀጥሉበት❤

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      እሺሺሺሺ አመሰግናለሁ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Před rokem

      @@tigistgirma2565 💚💛❤️💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድድድድ እሙሙሙሙሙሙሙ❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Před rokem

      @@tube-bp7ew እሺ ውዷ

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před rokem +5

    ምርጥ ቤተሰብ ቲጂዬ
    ይደጉልሽ ይመንደጉልሽ
    ለቁም ነገር ይብቁልሽ 💚💛❤️

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 Před rokem

    Waaw tigiya eda edat alawekum be CZcams edemetashi berche jigna ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před rokem +7

    ቲጂዬ ልጆችሽን አላህ ይባርክልሽ ልክ እንደኔ ሁለት ሴቶች ሁለት ወንዶች በጣም ደስ ይላል አብረው በአንድ ገበታ ላይ መቅረባቸው ፍቅርንና መከባበርን አንድነትን መተሳሰብን ይዘው ያድጉበታል በጣም ደስ ይላል ቀጥልሉበት

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      እሺ ነጃትዬ አመሰግናለሁ በጣም

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Před rokem +8

    ወይኔ ቲጅዬ ውድድድ አረኩሽ አባይ ሚድያ ላይ ነበር እምከታተልሽ የኔ ፈገግታ ልጆችሽ ደሞ ውድድድድ ፊት ለፊት አምጫቸው ፍቅራችሁ ይጋባል ኡፍይ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před rokem

    አላሕ ያሳዲግላቅልሽ ያሳዲግልሽ መልካም እናት እዲሕ ነዉ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ያርግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ እኔም እዳቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት መሆን ነዉ የምፈልገዉ እዲሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

    የኔ 💝ፍቅር ❤ቲጂዬ 💝ስወድሽ በምክንያት ነዉ 💝እመብርሀን በጥበብ ታሳድጋቸው 💝ደሞ ደስ ሲል ሁለት ወንድ ሁለት ሴት 🌹

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 Před rokem

    የሚገር ስነ ስረአት ቲጂ ምርጥ እናታ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ውይ ቆጮዬ ደህና ነሽ
    ❤🙏❤

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem

    ትጊ የኔ ልዩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሸ በጣም ነው የምወዳችሁ 💚💛❤️

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 Před rokem +2

    Yene maroche Bereke belulegne 🙏🙏🙏 Natiyeee ❤❤❤❤❤ Tgyeee libsu

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 Před rokem +2

    ቲጂዬ እስካሁን ሰብስክራይብ ባለማድረጌ ቅር ብሎኛል የኔ ተወዳጅ

  • @yordiyordan1066
    @yordiyordan1066 Před rokem +3

    Tgyee I proud of this 🙌🙌your hard work paid off by your kindness family✅you are so difference...👏👏❤❤kbrilgn tgye

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +2

    ቲጂዬ ይደጉልሽ ደስ ሲሉ እፁቤን ሳሚልኝ እኛ ልጆች እያለን ከትምህርት ስንመጣ የታላላቆቻችን ጉልበት እንስም ነበር እንግዳማ ሲመጣ አቤት እግር አጠባ አሁን ላይ ላለሁበት ነገር ሁሉ የቤተሰቤቦቼ አስተዋፆ አለበት ቲጂ ወላጆቼን አስታወሽኝ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před rokem +2

    ትግስቴ አላህ ያሳድግልሺ ።

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 Před rokem

    ትጅዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደርሽል እኔም ስወልድ እንደዚህ በስነስራት ለማሳደግ ምኞት አለኝ እናመሰግናለን

  • @etiokonjo7551
    @etiokonjo7551 Před rokem +3

    ቲጂዬ ጥሩ ልጆች እያሳደግሽ ነው ላገራችን የሚበጁ የነገ ተተኪዎች ክበሪልኝ

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Před rokem

    Tig Yeni seat betam new Yemewdashe so beautiful family God bless all ❤️❤️❤️❤️❤️👍💯🇨🇬

  • @netsnanemersha5320
    @netsnanemersha5320 Před rokem +1

    Tigiye mirt sew betam new miwedish makebrish fetri lijochishen yibarklesh

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před rokem +3

    ድምፃቸው እራሱ ተገርተው እንዳደጉ ያስታውቃል።
    በሞገስ በጥበብ በበረከት ያሳድጋቸው።

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před rokem

    ወይኔ በማርያም እንዴት ደስስስየሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ለቁምነገር ይብቃልሽ

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 Před rokem +2

    ቲጂዬ የኔ ጉበዝ እግዚአብሔር ልጆቸሽን ይባርከልሽ እፁብዬ ትልቅ ልጅ ተባረኪ ቲጂዬ ይሄንን የስንዴ ዳቦ አሁንም ትልኪልኝ እንደልማዴ

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Před rokem

    ትጌ ጤሩ አስተዳደግ ነው በርች ትልቅ ትምህርትሰጬ ነው።❤

  • @matyaszeyede3489
    @matyaszeyede3489 Před rokem +4

    tgye happy to see u all may God bless ur children finishing

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před rokem +2

    ክበሪልኝ tgዬ ልጆችሽ ስርአታቸው እራሱ በቂ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኛ እራሱ ከናተ ትምህርት ወሰድን wow ብያለው

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +3

    የኔ ውደች ቲጂዬ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +4

    ዋው ቲጅ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
    ልጆችሽን በርች

  • @edelamteashome2188
    @edelamteashome2188 Před rokem +4

    ቲጂዬ የተባረኩ ጤነኛ ጨዋ ፈሬሀእግዚአብሔር የሚያድርባቸው ይሁኑልሽ

  • @ggg2716
    @ggg2716 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ የሆነ ስነስርአት ነው ያላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +1

    Ye Thomas Demts Arif Clear new 👌👏

  • @user-yn9lw1ty3g
    @user-yn9lw1ty3g Před rokem +3

    እሰይ እድግ በሎ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ❤

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Před rokem +1

    Tije EGZABEHIR yasadglsh Amen

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Před rokem +1

    እሰካሁን ሰለ ፀሎት ሲያወሩ አልሰማሁም ጠዋት ከእንቅልፍ ተነሰተው ቁርሰ ሲበሉ ፀሎት አንድላይ እንዲያደርጉ ብታደርጊ መልካም ነው

  • @sanayet6710
    @sanayet6710 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትግስትዬ

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 Před rokem

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞግስ ያሳድግልሽ ቴጂዬ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před rokem +2

    Awesome family 👪 ❤️
    May God bless your gorgeous kids 🙏 ✨️ ❤️

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před rokem

    Wow 👌 Tebarku

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před rokem

    Wow Wawa get bless you TG I love ❤️ you family

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Před rokem

    yene marocheee Bereke belulegne 🙏🙏🙏 Natyeeee my king👑👑👑

  • @sebstableleseble5058
    @sebstableleseble5058 Před rokem +2

    ዋው ቲጂ በጨዋነትና ኢትዮጵያዊነት በተሞላ ስርዓት ያሳደግሻቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ እውነት አድንቄሻለው።

  • @user-xx2gt7zz6o
    @user-xx2gt7zz6o Před rokem +1

    Good job Tg

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem +1

    Congratulations tigiye..tililik lijoch alush...fetari yitebkilish..

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 měsíci

    ኡፍ እናትነት ሲያምርብሽ ጌታ ይብርክልሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @yefikirtube3923
    @yefikirtube3923 Před rokem

    ደስ ይላል ቲጂ ይባረኩልሽ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    ቲጂ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ
    የልጆችሽን አቀማመጥ አስተካክይ ቲጂ ጀርባቸው ነው እኮ የሚታየው

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem

    ተባረኩ ይደጉልሽ💚💛❤

  • @adenyoutubeethiopia7680

    ትጅየ ስወድሽ እመብርሀን እስከልጅዋ ትጠብቃችሁ የኔናት የልጅ መሰረቱ እናትና አባትነው አምላካችን መዳንያችን ኢየሱስ ክርስቶስ በይዋንስ መልክት ሐዋርያትን እግርን አጥቦ እርስበርሳችሁ እንዲታጠቡ አድርጎል ትጅየደሞ ትትናን እያስተማርሽ ነው በተግባር ሁለት ሴት ሁለት ሴት ደስ ሲሉ ተመስገን በሰላም ይደጉልሽ ለማረግ ለወግ ያብቃልሽ እስቲ እደዝህ ልጅ ያላችሁ በስራት ፍራ እግዚአብሔር ያላችሁ አርጋችሁ በምነታቸው አሳድጉ በጋራ መብላት በጣም ደስ የሚል

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před rokem +4

    ምኞት እግዛብሔር ነው የሚሰጠው በተረፈ ታምራላችሁ

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před rokem +1

    God bless you and your family 👪

  • @KENZ___ENTERTAINMENT1

    የተረጋጉ ልጆች ደስ ሲሉ😊❤

  • @bisratsintayehu823
    @bisratsintayehu823 Před rokem

    የፀሎትም ሰዓት ቢጨመርበት ደስ ይለኛል ቲጅየ

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před rokem +3

    Welcome Tigi😘😘😘

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Před rokem

    lovely family 💚💛❤️

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 Před rokem +1

    Tgyee yne konjo yne negest wuyiiiii endat endmewodeshe ufff lebe new mitfaw anchinm lijicheshenem egzihabhair yetbkachu 🙏🙏🙏🙏❤❤❤ love you

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Betam asetemari newu merci

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 Před rokem +1

    ትግስት በጣም ደስ ይለል ይልጆች አስተዳደግች አሁን አንቺ ነች የምትቀችው የፅሎት ስአት ስለሌለ በእነሱ ፍት መርተች ቢዬ አመስግናለው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +2

    ስወድሽ

  • @sadadghusein8430
    @sadadghusein8430 Před rokem +2

    በርቺ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      አሜሜሜንንንንን ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před rokem

    tegi yen konojo batem ewadeshelew lijocheshin fateri la kumenager yabekaleshi yen jagenaye neshi 💗💗💐💐

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem

    Lijocheni bemitimita atakatiyachewu❤️❤️❤️❤️ ende..

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +1

    ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před rokem +2

    ቲጂዬ የኔ እናት እንዴ ናችው ከነቤተሠብሽ እግዚያብሄር አምላክ ከነናቱ ይጠብቃችው

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem

    ዋው እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ኢትዮጲያዬን አየኋት❤️❤️💞💓♥️❤️♥️♥️♥️💚💛❤️ ጀግና እናት 🙏🙏🙏

  • @betelhemdegoull4503
    @betelhemdegoull4503 Před rokem

    እድግ በሉ ጎበዞች

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New Před rokem

    በጣም ልዩ ሰው ነሽ ቲጂ መልካም ሰው

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x Před rokem +3

    ይቺን አርቲስት ስወዳት ሁሉ ነገርዋ ደስ ይለኛል

  • @henockak1
    @henockak1 Před rokem +1

    Tiru enat nesh TG. God bless your family.

  • @sileshitekle4421
    @sileshitekle4421 Před rokem

    Long life for you T.G

  • @elhamasrar259
    @elhamasrar259 Před rokem +2

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ አይለያቹ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Tije ye nekonjo adorables familles Egziabher yitebkachu 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @fretube8799
    @fretube8799 Před rokem +5

    ቲጂዬ የቤተሰቡ ስነምግባር ደስየሚል ነዉ በርቺ እናመሰግናለን ለብዙ ቤተሰቦች መማሪያ ትሆኛለሽ