🔴ከአሁኑ ባሌ ጋር ለ6 ወር ተለያይተን ነበር!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ---- ክፍል -1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2022
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Zábava

Komentáře • 225

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 Před rokem +9

    የኔ ወርቅ በሰማያዊ በምድርአዊ በረከት ተባረኪ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox Před rokem +30

    ታሪካችሁ ደስ ይላል ደርባባዋ እህቴ፡፡ የእግዚአብሔር መብራት ከቤታችሁ አይጥፋ፡፡

    • @nolawitnolawit1581
      @nolawitnolawit1581 Před rokem +1

      Ende tehadeso keyt metak tgye mndnew negeru

    • @user-yn9fn6wu7n
      @user-yn9fn6wu7n Před rokem +1

      @@nolawitnolawit1581 ወሬኛ እና ምን ይጠበስ ሰው ከሰው ላይገናኝ ነው የኛ ፃድቅ አፍሽን ዝጊ ጥልቅ እያልሽ የሰው ቤት አትበጥብጪ ወረኛ

    • @helenwoldesaba1242
      @helenwoldesaba1242 Před rokem

      @@nolawitnolawit1581 who are you ?????to judging him first look you self be for you judging any body 😝

    • @nolawitnolawit1581
      @nolawitnolawit1581 Před rokem

      @@helenwoldesaba1242 its me 🙄

  • @yordiyordan1066
    @yordiyordan1066 Před rokem +70

    ለኔ አንቺን መግለፅ ከባድ አደለም ሁሌ ስለ ሰው ምሳሌ ሰለማደርግሽ ለኔ የሰው ልክ ነሽ ክበሪልኝ ሁሌ በኔና አካባቢዬ ያሉ በብዙ ምንማርብሽ ምናደንቅሽ ምንውደሽ ትጅዬ የኛ ሰው 🙏🥰

  • @hareggebre
    @hareggebre Před rokem +37

    ቲጂዬ ቅንነትሽን ስወድልሽ በዛላል ስለልጆች በአጠቃላይ የቤተስብ አኗኗርሽ ባህልሽን አክባሪ ብዙ እንማራለን ካንቺ ኑሪልን እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን፣🙏🙏🙏

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem +16

    ጉድ እኮ ነው ቲጂዬ ይኤ ታሪክ ላሁኑ ጄኔሬሽን ትልቅ. ትምህርት. ነው. ቀጣዩን. እንጠብቃለን ያንቺ ታሪክ ደስ የሚል የሚገርም የሚያሳዝንም ነው አንድ መፅሐፍ. ( ፊልም ይወጣዋል የኔ ሀበሻዊት ጀግና ነሸ ።

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +40

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ቲጅየ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před rokem +7

    ቲጂዬ ጌታን በምን ቃል ልግለፀሽ ፈጣሪን በጣም እኮ ነዉ የምትገርሚዉ መልካም ሴት ነሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +11

    ቲጅዬ እማምላክን በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሽ እምነትሽን ባሕልሽን ሐገርሽን የምትወጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሖኝ🇪🇹❤😘

  • @tigste9263
    @tigste9263 Před rokem +11

    ሳቄታዋ ቲጂ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ🥰🥰🥰

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 Před rokem +3

    ቲጅዬ እማምላክን በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሽ እምነትሽን ባሕልሽን ሐገርሽን የምትወጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +14

    ትጂዬ ፈገግታችን እንኳን በሰላም መጣሽ 💕💕💕😍😍😍ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ውዴ ከሁሉም ነገር ሀገር ወዳድና ሰው አክባሪነትሽን በጣም ነው የምወድልሽ ።💕❤❤

  • @bizu7946
    @bizu7946 Před rokem +9

    የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ ትጠብቅሽ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @fikeryebezalgh1898
    @fikeryebezalgh1898 Před rokem +3

    እረ ትጊ ተይ ተይ ሰሞኑን ጠላ በጣም አምሮኝ ነበር እና አስጎመዠሽኝ መጥቼ እንዳልጠጣ እሩቅ አገር ነኝ በጣም ነው የምወድሽ ቲጂዪ በርች ትዕግስት ነኝ ከሜሪላንድ ለበኃይሉ የከበረ ሰላምታ አድርሽልኝ እግዚአብሔር ስራሽን ሁሉ ያማረ ያድርግልሽ!!!

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Před rokem +8

    ቲጂዬ የእናቴ ልጅ ስወድሽ እኮ የምትወጃት እማማዬ ድንግልዬ ትጠብቅሽ ውዴ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 Před rokem +1

    ቲጅዬ የኔቆንጆ ታሪክሽን ማውራት ከጀመርሽ በኋላ እንዴት እንደወደድኩሽ አጠይቂኝ የኔ ፍልቅልቅ ታሪክን ማውራት ጥሩእንደሆነ ያወኩት ባንች ነው ምክንያቱም ከዛበፊት ጉረኛ ክፍ ነበር የምትመስይኝ ጭራሽ የድንግልናን ክብር በዚህ ያክልየምጠብቂ እግዚአብሔር በፀጋ በክብር ከነልጆችሽና ከባለቤትሽ ጋር ያኑርሽ አሜን

  • @mahletbekele7621
    @mahletbekele7621 Před rokem +1

    ትጌ ንደምን ነሽ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ካንቺ ይሁን ስንዴ ተፈትጎ የመሃሉ ጉልትን የምባለውወጥቶ ከሆነ ጤና ነው አለዛ ገብስና አጃ ይምረጣል እንወድሻለን እማምላክ አገራችንን በቃልኪዳና ትጠብቅልን😍😍much respect and love😍😍🙏🙏

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +1

    ቲጅዬ ድሮም አድናቂሽ ነኝ አውን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem +3

    Tigey በጣም ምጅመራ በጣም ነው ይሟደሽ በጣም ህዋ እና መልካም ሴት ነሽ ዛፋኝ ግን ሀጥያት ነው ዛፍንነት ይ እግዚአብሔር ማንገስት አይወርሰም በጣም አንቺ አድበት ማዝሙር ያምራል ❤❤ መልክምንተሽ ይቅጠል ❤️

  • @kalkadan818
    @kalkadan818 Před rokem +7

    ፈታ ያልሽ ድንቅ ኢትዩጲያዊት በርች

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před rokem +1

    ማርያምን ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እውነት እንኳንም ዩቱዩብላይ አገኘሁሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤

  • @hw6899
    @hw6899 Před rokem +11

    ቲጂዬ ሰላም ነሽ ብርጭቖ ቀርቶ ሽክና ወይም የቀንድ ዋንጫ ብታደርጊው ይበልጥ ያምራል

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አለኝኮ ግን ጠላው እንዲታይ ብዬ ነው❤❤❤

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge Před rokem +6

    አይ ቲጂዬ ሥወድሽ ከልቤነው የኔ የዋሕ መልካምና ቅን ልባም ሤትነሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ዋው ትጅዬ የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ 🥰

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před rokem +6

    ማሻአላህ ንፅህ ሴት ነሽ እኖድሻለን ማማዬ❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Před rokem +7

    የኔ ደርባባ ቲጂዬ እመብረሀን ትጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před rokem +19

    የትግስትና የንፁህ ሀይሌ የትዳር ሂወት ለኔ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ንፁህ በልጂ የተፈተነቺው ብቻ ኑሩልኝ አርቲስቶቻቺኝ እወዳችሁአለሁ

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Před rokem +5

    ሁሌም ሳቂልን የኔ ቆንጆ ቴጅየ የምረጦች ምረት 💖

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před rokem +3

    ቲጂዬ በጣም ነዉ የማከብርሽ ሁሌም ሳቂልኝ

  • @user-tl1dm3bj1m
    @user-tl1dm3bj1m Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዳች ቅን አሳቢወችን ያብዛልን

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 Před rokem

    ቲጂዬ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ.ቀጣዮን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 Před rokem +1

    you are doing a great job

  • @bettyhagosteferi6870
    @bettyhagosteferi6870 Před rokem +1

    Tigiye betam new yemiwedish yemakebrsh berchi ❤❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Před rokem +7

    ቲጂዬ የኔ ሩህሩህ ስወድሽ እኮ ባለማተቧ😘 የኔ ሴት😘

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Před rokem +5

    ምርጥ ሰው ቲጂዬ የኔ ንፁህ

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem +3

    መጣሽልኝ ቲጂ 💝 አይቼ ደሞ እኮምታለው 😘😘😘🙏🙏🙏🌹💐🌹💐🌹

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 Před rokem +3

    ቲጂ ከእኔ ቤት ደግሞ የአጃ ዳቦ ነው የምንበላው በጣም ጣፋጭ ነው

  • @bettyaddisethiopia8537

    ምርጥ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔን አጠንክረሽኛል።
    እኔም ከጋብቻ በፊት ወሲብን አልፈፅምም ብዬው ይኸው ተለይቶኛል። አባቴም ክብራችሁን ያለ ጋብቻ አትጡ እያለ ይመክረኝ ነበር።
    ይቅናው።

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 Před rokem +5

    አቦ ይመችሽ በጣም ነው የምወድሽ ሰው አክባሪሽ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +1

    የኔ ምርጥ እህት ኢትዮጵያዊ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Před rokem

    You have a good voice !!!! Wow !!!!

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Před rokem +3

    ቲጂየ አችና ሸውይት የኔቀልቃሎች ትመቹኛላችሁ ሸውይትን ኢተርቪው አዲርጊልኝ 💖💖💖💖💖

  • @amhara74
    @amhara74 Před rokem +7

    ቲጂ ቆንጆ ሃገር ወዳድ ባህልሽን አክባሪ ሲያምር የባህል ቤቱ ምርጥ ሰው ነሽ💚💛💖😍😍😍

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem

      ምኑ ነው ባህላን ምታከብረው የቤታን ጉድ ልጆቻን አደባባይ አውጥታ እያሰጣች ባህላችን ሀይማኖታችን አይፈቅድም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +3

    የኔ መልካም ሴት ስወድሽ እኮ ❤️😘

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před rokem +1

    Tjiye yene konjio swedshi Eko. 😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️Fetari edmena Tena ysthi.. 🤲🤲🤲🤲🤲😍😍❤️❤️❤️👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♂️

  • @arsemawondesen6722
    @arsemawondesen6722 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ከሞላው ቤተሰብሽ

  • @tsehaybekele774
    @tsehaybekele774 Před 11 měsíci

    You so cute I love your shows and your personality good job 👍

  • @deju2241
    @deju2241 Před rokem +4

    TG'ye Ene'Tezera, Sol, ... dehina nachew yet, nachew?... Ay'ya Gize, Behilu, ... one of My favorite guy. Selam lehulachihu.

  • @adr4013
    @adr4013 Před rokem +6

    ቲጂዬ የኔ ፈንድሻ ሳቅሽ ደስ ሲል💜💜💜

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 Před rokem

    ድንቅ ሰው ነሽ፡ጎበዝ ነሽ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    በመዝሙር ነው የማውቅሽ ቲጂዬ

  • @abrhamabrham2350
    @abrhamabrham2350 Před rokem

    ቲጂዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ምርጥ እህቴ በርቺ

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 9 měsíci

    ቲጂዬ አብሮ አፍደገ ጓደኛሽ ጋር ያሳለፍሺውን ቀጥይልን በናትሽ በጣም ደስ ይላል ተመሳሳይ ነው

  • @kt4068
    @kt4068 Před rokem +5

    ስወድሽ ቲጂዬ!!

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před rokem +1

    Wawww 👍👍👍❤️ Cwiwitu Tqarexe

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před rokem +1

    Tgዬ የኔ እናት ስወድሽ ተባረኪልኝ እማ 💞

  • @SG-lb7ws
    @SG-lb7ws Před rokem +1

    Pls part 2 wawwe jegena nesh akeberkush

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Před rokem +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ትጂየ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +14

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን ክፍ አይንካችሁ

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Před rokem

    ድምፅሽ ያምራል ቲጂዮ

  • @arsemakibrom3220
    @arsemakibrom3220 Před rokem

    I love this woman bless you.

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před rokem +1

    ጠላከወድ ድሽ ሀገር ስገባ የራያ ጠላ ጠምቄ እጠራሻለሁ ትጂየ ትመጫለሽ በነገራችን በጣም ነው የምወድሽ

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 Před rokem +1

    Betam des yemil trike icant wait

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Před rokem +1

    Ene yemayshe anchi yematayigne wedaje miss you Dear 💗💗💗💗 Telawe Endayalke next week I'll be there

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před 11 měsíci

    God bless u Nice

  • @user-vu5py5he5e
    @user-vu5py5he5e Před rokem +1

    ትጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ የኔ መልካም ሰው ክበሪልኝ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +5

    ቲጂዬ ፈታ ያልሽ አቺ እና ሀና ዮሀንስ ፈታ ያላችሁ ቀጣይ አጓጓሽኝ😂❤❤❤

  • @jemalali8640
    @jemalali8640 Před rokem

    ይመችሽ ቲጅየ በሒይወቴ ከማከብራቸው የመጀመሪያ ነሽ ማለት እችላለሁ ሁለየም ኑሪልን

  • @abebazerihun1570
    @abebazerihun1570 Před rokem +3

    ውይ ሳቂታዋ ቲጂ ስወድሽ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před rokem +2

    Tadlesh ke high-school fikiregnash yihen yakil zemen menor, fikrachihu, tidarachihu yibarek

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před rokem +1

    ዉይ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሸ ከክፉ ነገር ይጠብቅሸ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +3

    ትግስትየ የኔ ቢጤ ባሌ ባሌ ስትይ ቁጭ እኔን እኔማ ጓዴኞቸ ባይመረሩኝ ባልየ ባልየ ስል 😂😂😂😂😂

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Před rokem +3

    Yanee fandesha yena qonjoo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigist6595
    @tigist6595 Před rokem

    Tigiye sewedesh anchi tenageri medere kutara eymtu selfekere sele tedare eyalu aza yargunale yalalfubetene hezbu yasazenale temherte bemayagegnubete afachwene kefetwe yesemalu Tigiye kebrilgn techiyalsh sub like share argwate en argeshalhu yene fendisha 😍😍❤️❤️🥰🥰👍👍👍

  • @user-qu2zo4mv6q
    @user-qu2zo4mv6q Před rokem +1

    ከእንስቴግራም አይቼ መጣሁ

  • @sunightgelan380
    @sunightgelan380 Před rokem +2

    abet mebarek

  • @lubh4352
    @lubh4352 Před rokem +1

    ቲጂየ ስወዲሺ

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 Před rokem +1

    i like your story

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Před rokem +3

    ቲጂየ ሣቂታዋ በጣም እወድሻለዉ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Před rokem +3

    አሠላም አለኩም
    ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
    ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን🇪🇹
    በያላችሁት(አላህ)ይጠብቃችሁ
    ሰብ ላይክበቅንነት🇪🇹

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +1

    ስወድሽ እኮ ቴጂዬ❤❤❤

  • @user-vi3ge9zt5j
    @user-vi3ge9zt5j Před rokem +1

    ቲጅየ የኔ መልካም ሰወድሸ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +1

    አራት ቁልጭ ቁልጭታዎች አሉ አለለችም አይ ቲጂያ ያኛ ሰቂታ ኑሪሊን💚💛💕

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 Před rokem

    Weyne geta eyesus tekdem new yetmarchiw egnem eko eza new yetemarkut 😍😍😍

  • @saratube8205
    @saratube8205 Před rokem +1

    Tgye yane merit tilylsh iko ❤❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 9 dny

    ታድለሽ እንዲ የወደድሽውን ማግባትሽ . ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ .

  • @fikirtegirmay2555
    @fikirtegirmay2555 Před rokem +2

    መዓረይ♥♥♥

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před rokem +6

    አቤት ትህትና እግዛብሄር ይባርክሽ አንቺና መስርት በዙ ለባህላችን ሞዴሎች ናቹህ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን::

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem

    ቲጅየሁሊም ሰላምሁኝልኝ አወ ሀገራችንሰላም ያድርግልን

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před rokem +1

    የኔ ፍልቅልቅ ሴት ውድድድድ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Bewancha bititech tigiye bahlachinin lemastewawek❤

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 Před rokem +5

    ቲጂ የኔቆንጆ እኔ የምከታተልሽ ሁሌ ነው ሳቅሽን ለማያት ነው ትናፊቅኝለሽ ሳቃልኝ ሁሌ 🥰🥰🥰

  • @user-lq1eh3dc8y
    @user-lq1eh3dc8y Před rokem +1

    🌹🌹

  • @selammengistu2244
    @selammengistu2244 Před rokem +2

    እንዳንቺ እየበላ ሲያወራ የሚያምርበት ሰው አላየሁም። ስወድሽ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +3

    ቲጅዬ የኔ ድቡሽቡሽ ዉድድድድነወ የማዴርግሽ

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 Před rokem +1

    ጠላ በጣም ነው የምወደው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem +1

    ቲጂዬ ስወድሽ ፍልቅልቋ🥰🥰🥰

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 Před 11 měsíci

    ስወድሽ❤❤❤

  • @aroza5670
    @aroza5670 Před rokem +1

    የኔማር ትጂዬ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +1

    ቲጁየ ስወድሺ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    መልካም እህቴ