Komentáře •

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 20 dny +34

    ሲሳይ የምታቀርበው ዜና እውነት ወቅታዊ እና በሳል ስለሆነ በጣም እናመሠግናለን።

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 20 dny +57

    እኔ ሲሳይ አብይ አንተን ሲያደንቅ ነው ፍፁም አዋቂ መሆኑን የገባኝ ከልብ ጋዜጠኛ ፖለቲከኛ ተትኝ መሆንህ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 20 dny

      @@HhHhh-jr3by አሽቋላጭ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 20 dny

      እኔ ከዚህ በላይ ከናንተ ዝቃጭ ዘረኞች አንጠብቅም እንዲህ የወረደ ስብእና እያላቹህ ምድረ ሜደኛ አገር ልትመሩ ? ሽፍትነት ስድብ ጉራ ሌላ ምን እንጠብቅ 360 የዘረፋ የብልግና ጥግ የሚታይበት መንደር መሰለህ ተሳስትሀልነ ሰላም
      ቦታ የመጣኸው ሒድ እዚህ ስድብ ሰፈር አይደለም
      ሲሳይ አጌና
      የኢትዮጵያዊያን ጀግና

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 20 dny +4

      @@saso9745 ሀሀሀሀሀሀሀ መንደር ተሳሳትክ 360 መሰለህ የስድብ ቦታ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 20 dny +2

      @@zbestisyetcome1 ሐሐሐሐሐሐሐሐችይህ የመሁሮች ቦታ ነው ቦታ ተሳስተሀል እነ አያሌው ጋር ሒድ የስድብ ሰፈር

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 20 dny

      @@HhHhh-jr3by ህሊናን እንደ እዳሪ መጣል ምሁርነት አዋቂነት መሆኑን እርግጥ እዚህ መሆኑን አውቃለሁ። እውነቱና ፊደል መቁጠር ግን እርሱ አልነበረም።አጎንባሽና እና ምንጣፍ ጎታችነት የህሊና ስርአትህን ካስጣለህ ከቤቴ ውሻ አትለይም ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 20 dny +44

    ጀግናው ጋዜጠኛ ትክክለኛ እርምጃ ወስደህ ከነዛ ባንዳዎች እራስህን ፈልቅቀህ አውጥተህ የምታምንበትን እና ኢትዮጵያ ዊነትህን ማፅናትህ እጅግ ያስመሰግንሃል በርታ ማንም አይደርስብህ ምክንያቱም ለህሊናህ እንጂ ለገንዘብ ስለማትኖር ኢትዮጵያ ም ህዝባም ያመሰግንሃል ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 20 dny +23

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን የኢትዮጵያ ልጅ ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @JibrilbadiMussa
    @JibrilbadiMussa Před 20 dny +12

    እጅግ በጣም ሚዛናዊ የሆነ ምልከታ ነው እናመሰግናለን ሲስ ❤❤❤

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz Před 19 dny +3

    እኔ ድሮ በ ኢ.ሳ.ት ቲ ቪ ነበር የሚያውቅህ፣ያኔ በጣም ይመሥጠኛል፣ ፅናትህ በእውነት ይደንቃል እሥከ አሁንም የኢትዮጵያ ጠበቃ ነህ አላህ ይጠብቅህ ከሙናፊቆች ክፋት።❤❤❤❤❤❤❤

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 20 dny +22

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!

  • @soliemedia2320
    @soliemedia2320 Před 20 dny +31

    ሲሳይ ከገንዘብ እኛን ስለመረጥክ ከልብ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

    • @user-ib1gi6jt8v
      @user-ib1gi6jt8v Před 20 dny

      @@soliemedia2320 min mallet new. Ke Egan genzeb lemalet new

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 20 dny +17

    Thank you!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 20 dny +12

    Thank you Sisaye!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +19

    ጀግና መንግስት ጀግና መሪ ጀግና መከላከያ እንዳለን ፋንዲያዉ ያዉቃል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic Před 20 dny +21

    ሲስ በርታ አላህ ያግዝህ ።

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před 20 dny +10

    ሲሳይ ስለተሟላው መረጃህ እናመሰግናለን።

  • @asteraga1181
    @asteraga1181 Před 20 dny +11

    Good job sissy keep it up the good work 👍👏😍❤️🌺🌼🌸💐

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 20 dny +14

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 20 dny +6

    የኢትዮጵያ ባንድራ መደበቂያ መሆን የለበትም !!!!

  • @SeyaxoAsma
    @SeyaxoAsma Před 20 dny +14

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o Před 20 dny +7

    ሲስ በርታ ጀግናችን

  • @user-wv3wd6ut3q
    @user-wv3wd6ut3q Před 20 dny +8

    አይ የኛ ጀነራል በጠራራ ፀሐይ ያልሰራውን ጀግንነት ምነው በጨረቃ አለሳ😂😂😂

  • @adamabdule9218
    @adamabdule9218 Před 20 dny +5

    True activities thanks ethiopia is not all amaara . Its nation and nationality of people.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 20 dny +18

    ዋርካው፡ ጋዜጠኛ፡ ሲሳይ፡ ለአገራችን፡ ሰላምና፡ አንድነት፡ እየሰራህ፡ ነውና፡ በርታ።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Před 20 dny +8

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +21

    ደካማዉ ተፈራ አርፎ ተከብሮ እቤቱ ቢቀመጥስ አጉል በዚህ እድሜ መንገድላይ ለመደፋት በመቁረቢያዉ ጊዜ ሴራ አናቱ ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጵያችን በደናቁርት መሀይሞች አትፈርስም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sileshimekonnen4915
      @sileshimekonnen4915 Před 20 dny +2

      መሐይሞችና ሆድ አደሮች ብዙዎች ያወረራሉና ቅዤትህን ትፋ፣ ተፈራ ማሞ እንደገመትከው አለመሆኑን ትሰማዋለህ

    • @yh4es
      @yh4es Před 19 dny

      ​@@sileshimekonnen4915 ይሄን የገበሬ ጀነራል እኰ ወያኔ እንደ ጥጃ ስታስረው ስትፈታው እንደነበረና የቁጬ ማእረጉን በመቀስ ከትከሻው ላይ ቆርጣ መጣሏ ተረሳ እንዴ?
      አሁንም የሸፈተው ሻብያ በሚስቱ በኩል አዞት ነው

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před 20 dny +5

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @kirubelalem1854
    @kirubelalem1854 Před 20 dny +15

    Wellcome sisay❤❤❤

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 Před 20 dny +8

    Thanks Sis!

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj Před 20 dny +7

    ሰላም ወንድም ሲሳይ

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 Před 20 dny +9

    The Greatest Journalists sisay Agena ❤❤❤

  • @LabetaTufa
    @LabetaTufa Před 20 dny +8

    Well come Sis

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Před 20 dny +8

    ሰላም ሲሳይ ከእት ጂማ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Před 20 dny +19

    ሉዓላዊ ሚዲያ አሪፍ መረጃ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 20 dny +13

    ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 Před 20 dny +12

    My favorite Medea lualawi

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 20 dny +2

    ▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗
    ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 20 dny +2

    Thank you

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 20 dny +7

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም ጄኔራሉን ምን ነካቸው በስተ እርጅና ማንን ሊወጉ ልያዋጉ?

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Před 20 dny +7

    Wonderful ses

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 20 dny +6

    ሰላም ሲሳይ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 20 dny +4

    ሺ ፈሳም 1 ጎማ አይነፈም።
    ህወሃት (ኢህዴግ] ስልጣን በነበረ ግዜ ያልተገኙ ጀግኖች ጉዳይ ይገርማል።

  • @user-wv3wd6ut3q
    @user-wv3wd6ut3q Před 20 dny +17

    ሲስ የተከበርከው ውድ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ሰላም ህ ይብዛ❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +5

    ተፈራ መከላከያ እንዳይደፋዉ ፈርቶ ነዉ ፈሪ መሀይም ወያኔንማ እንዴት እንደሚፈራ ሽማግሌዉ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 20 dny +7

    ❤❤❤❤❤

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 Před 20 dny +6

    @አማሐራ ነኝ: ምን ? ኢትዮጵያ መንግሠት አልባ? የኢትዮጵያ ሕዝብ እናንተን እየጠበቀ እኮ ነው መንግሥት አልባ የሆነው። በ24 ሰዓት ውሰጥ 4ኪሎ እንገባለን ብላችሁ እኮ 1 ዓመት ሞላው።

  • @mamitassefa3615
    @mamitassefa3615 Před 19 dny

    ድል ለፋኖ ! ውድቀት ለነሲሳይ

  • @LabetaTufa
    @LabetaTufa Před 20 dny +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @yoha1998
    @yoha1998 Před 20 dny +3

    የኦሮሞ መከላከያ እኮ ፈርሷል

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Před 20 dny +8

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 20 dny +6

    ❤❤❤❤

  • @eliasayele3088
    @eliasayele3088 Před 20 dny +2

    ወንድሜ የየትኛዉ ክልል ልዪ ሃይል ፈርሶ ነዉ ሁሉም ክልልሎች አፈረሱ የምትለዉ

  • @Emeb246
    @Emeb246 Před 20 dny +1

    ሲሳይ የሚገርም ትንተና ነው ቀጥታው ስላመለጠኝ ቢቆጨኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያውያን ከፍ ስላደረግህ ኑርልን 🙏🌹

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 20 dny +5

    በአባይ ፀሀዬና በሥዩም መስፍን ቀንተው ነው ጫካ የገቡት።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 20 dny +5

    ወንድማችን ሲሳይ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ጥልቅ ትንታኔህ ትናንትን ከዛሬ በአጠቃላይ የአገራችን ሁኔታ ስለምታስረዳን እናመሠግናለን ❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +12

    ጀግናዉ አብችዬ ንስሩ
    ይለፋል ከልብ ለሀገሩ
    💪💪💪💪💪💪☘️🍀🌿🌳🎄🌳🌿🍀☘️🍀🌿🎄🌳🌿🍀☘️🌳🌳

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp Před 20 dny +12

    ሲሳያችን

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před 20 dny +7

    ❤❤❤

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 20 dny +5

    እንከፉ ጄኔራል ነበር የሚባሉት።

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 20 dny +1

    ወይ ሀገሬ ኸረ ይህ አይሆንም ኸረ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው ልጆቻችን የነገ የሀገር ተስፋዎች ናቸው አጋቾች ቆም ብላችሁ አስቡ ህዝቡ ዛሬ የለውም እባካችሁ ህዝብ ምን ያድርግ?

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +10

    ሲሳይ አጌና አንበሳዉ የመከላከያችን አባል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o Před 20 dny +7

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 20 dny +3

    እንዴት፡ ነው፡ ሕዝብ፡ ደህንነት፡ ማብዛት፡ ያልቻሉት? ከመንግስት፡ የበለጠ፡ ጆሮ፡ ጠቢ፡ ሽፍቶቹ፡ አላቸው? በሕብትና፡ እውቀት፡ በልጠዋል፡ መንግስትን??? አይመስለኝም!

  • @user-eq4gn6dy3q
    @user-eq4gn6dy3q Před 20 dny +5

    💚💛❤️

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 20 dny +4

    Hi. Sis

  • @sev7634
    @sev7634 Před 20 dny +2

    The politics of the horn of Africa is like no other. It’s a mess and full of tribal divisions. I suggest the new generation must wake up and start to condemn this terrible ethnic-based politics!

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Před 20 dny +1

    በሙስኞች ላይ የተጀመረው የፍርድ ሂደት ጠንክሮ ይቀጥል:: ያላግባብ የተዘረፈው ሀብትና ንብረት ከዘራፊዎቹ ተቀምቶ ለህዝብ አገልግሎት ይዋል::
    ማፈናቀልና ዘረፋው ስለቀጠለ እርምጃ በሁሉም ዘራፊ አካላት ላይ ይወሰድ ይላል ህዝባችን

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 Před 20 dny

    Thank you 🙏

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Před 20 dny +2

    እነዚህ እጋች ኃይሎች ከሩቅ የሚመጡ ሣይሆኑ በዚያው እካባቢ የሚኖረው ማህበረ ሰብ ክፍል በመሆናቸው ለምን ራሳቸውንም ሆነ እካባቢያቸውን ከነዚህ ነፃ ለማውጣት ለምን ለመንግስት አይጠቁሙም ???

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 19 dny

    በርታ❤❤❤

  • @AbraMekrya
    @AbraMekrya Před 19 dny

    ሰላም ሲሳይ የጋዜጠኛ መሰረት

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta6031 Před 20 dny +4

    ❤ ❤ 🇪🇹

  • @PastorBayuTadesse
    @PastorBayuTadesse Před 20 dny +8

    You’er a real Journalist❤

  • @Murad-p9d
    @Murad-p9d Před 20 dny +3

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 19 dny

    ሲሳይ በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-qe2rk3uh5w
    @user-qe2rk3uh5w Před 20 dny

    መንግሥት ሀሉን ነገር መቆጣጠር ባይችል እንኳ ተማሪዎችን በፀጥታ ሃይል አጅቦ ወደ መጡበት ሃገራቸው ማድረስ ይችል ነበር። ከዚህ በኃላም የፀጥታ ችግር ያለባቸውን ቦታዎች በእጀባ ትራንስፖርት ማድረግ ይኖርበታል።

  • @busyline3882
    @busyline3882 Před 20 dny

    ወንድም ሲሳይ አላሕ አድሜና ጤና ይጨምርልሕ ከገባቸው አብጠርጥረሕ ነግረሐቸዋል በይበልጥ አጠጥተሐቸዋል ከእንግዲሕ የአንድን በሔር የበለይነት ተብሎ ነገር የለም ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባትአንዲት ኢትዮጵያ እንጂ ስለዚ ከስሕተታቸው አንዲመለሱ ነገረሐቸዋል ተባረክ በጀኘራለ አዝኛለሁ የተከበረው ስማቸው የተቦካ ጭቃ ውስጥ መዘፈዘፋቸው አዘንኩ

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o Před 20 dny

    እናመሰግናለን ሲስ ኑርልን

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 Před 20 dny +2

    ባንዳው የታሪክ አተለሠው :የናዚ ቅጥአኛ ካድሬው እና ዘረ ፈጁ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ በምድር መሰማይ የንጹሀን ደም ይፍረድብህ

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 20 dny +2

    የጎጃሙ ፋኖ ስለወልቃይት ግድ የለውም፣ የጎንደሩ ፋኖ በወልቃይት አይደራደርም ።

  • @AsaffaAadunya
    @AsaffaAadunya Před 20 dny +4

    አንበሣ ሰስ

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 20 dny +3

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 20 dny +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 Před 20 dny +1

    Really, ordinary Ethiopians, except ethino- toxic so called activists & politicians guided ones, SHOULD LOVE 💕 this guy for the SAKE OF EXISTENCE OF THE GREAT- ANCIENT NATION, ETHIOPIA 🇪🇹

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před 20 dny +11

    ሲሳይ አጌና የኔ ተሸላሚ ነህ !

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 20 dny +1

      ሲሳይ እሚጮኃው ለሆዱ ነው ሆዱን ሞልቶል በቃው 🤣🤣🤣🤣

  • @ya411
    @ya411 Před 19 dny

    ስወድህ እኮ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před 20 dny

    አሜን ይሁን ሲሳይ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 20 dny +1

    ❤❤

  • @gezahegndarge2043
    @gezahegndarge2043 Před 20 dny +5

    በእውነት ጀነራል ተፈራ ማሞ በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ ይቀላሉ ብዬ አስቤ አላውቅም

    • @sileshimekonnen4915
      @sileshimekonnen4915 Před 20 dny

      የቀለለ ማን ነው አንተ አንዱ ሌላው ተናጋሪው ናችሂ

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před 20 dny +2

    ጄ/ል ተፈራማ ምን ይፈይዳሉ እንደው ሬሳቸውን አራቁ እንጂ

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Před 19 dny

    ❤❤❤ ሢሥዬ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 19 dny

    ጋዜጠኛ ሲሳይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnwarTrump
    @AnwarTrump Před 20 dny +5

    Hero

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 Před 20 dny +3

    ወይ መውረድ አሁንማ መንተባተብ ጀመርክ መሬት ላይ ያለውን የምታውቅ አይመስለኝም ሀገሪቷ ከድጡ ወደ ማጡ የገባች መሆኑን አልተረዳህም ወይም ለመረዳት አትፈልግም

    • @TestTest-tp2bz
      @TestTest-tp2bz Před 19 dny

      Yasazinal. He's such a low level individual. Yetim ayiderism?? He will see it.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 20 dny +4

    This Jawesa "General" either doesn't know how to read or reading at gun point.

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 20 dny

    Sis🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

  • @danialedani
    @danialedani Před 19 dny +1

    ሲሳይም እንደ ፋና እና ዋልታ መተርተር ለምን ፈለገ?በተለይ ሥለ ራያ??

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 Před 20 dny +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kebedeyohannes2288
    @kebedeyohannes2288 Před 20 dny

    ጠበቅ አድርገህ ተናገር። ከዚህ በላይ ጉዳት የለም።

  • @maezaworeqyaregal
    @maezaworeqyaregal Před 20 dny +2

    እንዴትነውየምታስበውየሀኪሞችመረጃአይታይምማለትነውነውምንድነው

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 20 dny

    ፋኖ አንድ ስላልሆነ መደረደር አልተቻለም የሚሉ ሰዎች በጣም ይደንቁኛል። የጎንደሩም የጎጃሙም የሸዋውም የወሎውም ፋኖ ድርድር አልቀበልም ካሉ ብልጽግና ድርድር እያለ የሚጮኸው ለራሱና ለማይክ ሐመር ነው ማለት ነው።

  • @asebetekeste4542
    @asebetekeste4542 Před 20 dny

    ሲሳይ የጀነራል አለም እሸት ደግፌን ስም ስትጠራ ተሳስተሀል አሳምነው ደግፌ ነው ያልከው በርግጥ ተላልፏል በሚቀጥለው ጊዜ እርማት ስጥበት ለሁሉም ግን አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወዳጄ

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 20 dny

    የጎጃሙ የወሎው የሸዋው የጎንድሩ ሕዝብ ስለ ወልቃይትና ራያ የሚያገባው የቦታዎቹ ነዋሪዎች ወሎዬ ነኝ፣ ጎንድሬ ነኝ፣ አማራ ነኝ ስላሉ ነው። እነ ሲሳይና ዓቢይ አህመድ አማራው ላይ ያላቸው የበታችነት የወለደው ቅናት ይገርመኛል። ነባር ነዋሪውን አማራ ነህ ትግሬ ብሎ ጠይቆ መፍትሔ ማምጣት እየተቻለ እንደ ሲሳይ ዓይነቶቹ ትናንሾች ጉዳዩን ይበዱታል።