Video není dostupné.
Omlouváme se.

"ከውሻሽ ጋር እንዴት እኩል ታዪኛለሽ ብሎ ትቶኝ ሄደ" - ቲጂ አገልግል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2024
  • #addiswaltaentertainment #ዋልታ_ሾው #addiswalta
    ቲጂ አገልግል | "ለውሻዬ በሬ አርጄ ቁርጥ እጋብዛታለሁ" - ቲጂ አገልግል
    ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Komentáře • 250

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Před 4 měsíci +45

    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትሽ የሚደነቅ ነው! ላንቺም ክብር ይገባሻል!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 4 měsíci +46

    በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ምንም ብትናገሩ በጉራ አል
    ወስደውም የልፋትሽ ውጤት ነው።

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 4 měsíci +26

    ቲጂዬ ወርቅ ልበሺልን እድሜ ይስጥ የኔ አላህ እውነት እንደፈለግሽ ኑሪ በራስሽ የምትቀሳቀሺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ 👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 4 měsíci +16

    ለዚህ ሁሉ የሚያጋልጠው ሚዲያ ላይ ብዙ መታየት ነው ጠላት የሚያበዛው::
    እግዛብሄር ይጠብቅሽ::

  • @user-fe1rp6ou5h
    @user-fe1rp6ou5h Před 4 měsíci +12

    ጀግና ሴት ነሽ ከዚ በኋላ መደሰት ነው የሚገባሽ

  • @seyaseya044
    @seyaseya044 Před 3 měsíci +10

    እንኻንም አረደች እንኻንም ለበሰች እሶ ስትቸገር ሰው አልደረሰላትም ያንን ጨለማ ብቻውና ከውሻና ከአህያ ጋር ነው የተጋፈጠችው ማንም አረዳትም ይገባታል ምክኒያቱም የኢትዩጵያ ህዝብ ተራባ አተረባ ምን ጨነቃት እሶ ሰባት አመት ኮብል ላይ ስትተኛ ማን አነሳት ደግ አረገች እረጅም እድሜ ለትጂ እሰይ እንኻም አረገች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bebenuz.655
      @bebenuz.655 Před 3 měsíci

      Goesh endezi yemiyaseb sewe newe yemiyasfelegewe

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 3 měsíci +4

    በጣም ነው ጎበዝ ነሽ በእውነት ብዙ ነገሮችን አሳልፈሽ እዚ ደረሰሽል የረዱሽን ባለመርሳትሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Před 4 měsíci +7

    ገንዘብሽ አንቺን የሚጠቅም ነገር የፈለግሽውን ማድረግ ትቺያለሽ ጀግና ሴት ነሽ ነገር ግን ችግረኞችን ብታስቢ ብትረጂ እግዚአብሔር የበለጠ ይጎበኝሻል፡፡

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 4 měsíci +21

    ቲጂ ጠንንክረሽ ለፍተሽ ነው ያለፈልሽ ጎበዝ

  • @EshetuMeleseNew
    @EshetuMeleseNew Před 4 měsíci +7

    ይሄን ኑሮ ተበቀልሽው።❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 4 měsíci +11

    ዕረ ይመችሽ ለፍተሽ እንጂ ሰርቀሽ አላገኘሽው ብርሽን❤❤❤❤❤ዳይ ወደ ፊት እናትዬ

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks Před 4 měsíci +6

    አቤት ግን ሰርታ ላቀርበችው አይናችሁ ደም ነሚለብስ ሰወች ምቀኝነት አትቅኑ ስሩ

  • @user-up5rf3hd2p
    @user-up5rf3hd2p Před 4 měsíci +8

    የተሰጠሽን ፀጋ ያነሳሽን አምላክ አትርሺ በስራሽ ግን በርቺ

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 Před 27 dny

    WOW! You are strong woman ❤ I Love your self-confidence ❤ keept up.

  • @user-hl7li9lj6y
    @user-hl7li9lj6y Před 3 měsíci +1

    ቲጂ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ፡፡ ኢንተርቪውሽን ሳይ እጅግ ተምሬበታለሁ፡፡ ሰው ራሱን እንጂ ሌላውን መምሰል እንደሌለበት ፡፡ ያ ደግም ለውጤታማነት እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡ መልካም የትዳር ዘመን እግዚአብሔር ያድርግልሽ፡፡ ብሩክ ሁኚ እህቴ ፡፡

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና አዎ እንደ ችግር አስቀያሚ ነገር የለም እንድ ስራ የምያስከብሮ ነገር የለም እኔም ከአንቺ ብዙ አስተምሮኛል አሁንም በረቺልኝ ስራ ክብር ነው❤❤❤❤

  • @amarekura393
    @amarekura393 Před 4 měsíci +4

    እኔ የማቅሽ ሥንታየሁ በሚለው ሥምሽ ነው በሙያሽ ጎበዝ ለመሆንሽ ምሥክር ነኝ ። ከጠለብ ያጠፋሁሽ እኔ ነኝ ከ9 አመት በፊት ከደማም ወደ ጠይፍ ከህቴ ጋር ባአንድ ላይ ግን ወሬ ጨመር ታረጊያለሽ ለማንኛውም በመለወጥሽ ደስ ብሎኛል ለኔም ቆንጆ ሜሥት አሥተዋውቀሽኛል ሴት ልጅም ወልጃለሁ ሥሟንም አንቺን ለማስታወስ ስንታየሁ ብያታለሁ

  • @tesfatadese7968
    @tesfatadese7968 Před 4 měsíci +1

    አቦ ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ፍጣሪ ጨምሮ ይርዳሽ ሰው 1 million ጥሩ ነገር ስርተሽ ሰው እሚያወራው 1 ስተትሽን ነው ካሳለፍሽው ደግሞ ምንም ብታረጊ ማንም አይመለከተውም።
    China እስካሁን ድረስ ምግብ በማስተረፍ ያለፍ ችግራቸውን ረሀባቸውን ተበቅለናል ብለው ነው እሚይምኑት ሰለዚ ቀጥይበት

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Před 4 měsíci +2

    ቲጂዬ አይዞሽ በርቺ እንኳን ልብስ ወርቅ ልበሺ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ።ላንቺ የሚያስፈልግሽ ጌታ እየሱስ ነው እሱ ህዬወትሽን ዬቀዬረዋል ።ጌታ የሱስ ዬወድሻል

  • @yalewberhane1006
    @yalewberhane1006 Před měsícem

    የፅናት ምሳሌ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንማራለን።።ወደፊት ብቻ

  • @natnaelmikru8334
    @natnaelmikru8334 Před 4 měsíci +7

    የኔ ጒበዝ የፈለግነውን በይ ይገባሻል ያሳለፋሺዉን አንቺ ነሽ የምታዉቂዉ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 4 měsíci +3

    ውው ቲጅዬ እድሜይስጥሽ እደፍለግሽ ለአህያሽም ቤት ተከራይ ለውሻሽም እረጅላት ይመችሽ የኔጀግና የሴት ቁንጮ ብልሽ ያስብሻል እህቴ ስወድሽ ❤❤❤

  • @azebtafere3032
    @azebtafere3032 Před měsícem

    Gobez u right my dog always come first u are a real person may God help u more success and happy life

  • @gelilaworku9189
    @gelilaworku9189 Před 4 měsíci +1

    I am very proud of you. Gobez tenkiresh siri. Jegns set.

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube Před 3 měsíci +1

    ጎበዝ በርቼ ለሁሉም ሴት አራያ አንቺ ሰው ስታገኙ ነው እንጂ ስትቸገሪ ማንም ዞር ብሎ አያይም ማንንም አትስሚ ወደፊት

  • @RahelBelay-be2gw
    @RahelBelay-be2gw Před 4 měsíci +1

    የእውነት በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 4 měsíci +4

    ስትለብሽ ውብ ነሽ ደግሞ ዋው ሑሉን ነው ያደለሽ የኔ ባለሞያ

  • @user-li2ov3mm1i
    @user-li2ov3mm1i Před 4 měsíci +2

    ጀግና ነሽ❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 4 měsíci +1

    የኔ ጅግና ሴት ❤❤

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 Před 4 měsíci

    ስወድሽ የኔ አምበሳ። በርቺ💕💕

  • @user-kp8jg2jv5v
    @user-kp8jg2jv5v Před měsícem

    ጅግና ነሽ የዋህ የእውነት ሰው ነሽ ❤️

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 4 měsíci +1

    ቲጂዬ ምርጥ እኩ ነሽ በርቺ ❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 4 měsíci

    Woooow Melikam Gabich Egnam Eniwedeshalen🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @elizabethshanko2825
    @elizabethshanko2825 Před 3 měsíci

    ጀግና የጀግናም ጀግና ነሽ!!
    ዝም ብለሽ ሂወትሽን ኑር እሺ? እንዲህ ብለሽ የእኛን ሰው ወሬ እንዳትሰሚ። በርቺቺቺቺቺቺቺቺቺ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 4 měsíci

    Etachin Wey Bemestet wiset tiliq Bereket Ena Desera Ale 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 4 měsíci +4

    ድምፃ ደስይላል ስታወራ

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 Před 4 měsíci +2

    exactly my dogs like my children so ican give what ican some people don't understand about dogs only people understand you know about dogs ❤❤🐾👌💯🐕🐩🐩🐩

  • @Rudu78978
    @Rudu78978 Před měsícem

    ቲጅዬ ጀግኒት በርቺ❤❤❤

  • @user-sw8lr4ev5f
    @user-sw8lr4ev5f Před 4 měsíci

    tigi nefs nat eko ymr i love you so much betam new yekorabish

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 Před 4 měsíci +2

    Esey enkuwan alefelesh yegebashale😊

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Před 4 měsíci +1

    ይገባሻል ጀግኒት

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 Před 4 měsíci +1

    Barasa mude yalhe sate nate 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 měsíci

    ትለያለች ማርያምን እኔ ትመቸኛለች ❤😊

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 Před 4 měsíci +2

    ጀግና ነሸ TG ቆንጆ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er Před měsícem +1

    ቲጅየ ድም ፅ በተፈጥሮሽ ነው እማ መልሽ❤❤

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m Před 4 měsíci +2

    ትጅዪ ትጅዪ ጤናአ እድሜ ይስጥሽ

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Před 4 měsíci +1

    Be safe

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix Před 4 měsíci +1

    ጀግናሺ ወላሂ ሰው ከሰራ ይለወጣል

  • @DiyaZeresenay-vm3ik
    @DiyaZeresenay-vm3ik Před měsícem

    Yenaenat betam yewah nat gata eyesus kekefu Hulu yeseweresh.

  • @natancr3458
    @natancr3458 Před 4 měsíci +7

    በርግጥ እዚለመድረስ ብዙለፍተሻል ማግኘትሽ ደስይላል ግን ብዙየተቸገሩ ሰዎች አሉ መግቢያ አጥተው ብርድላይ ተቆራምደው የሚያድሩ እነሱንም ብትጎበኚያቸው ትጸድቂያለሽ

    • @Habesha_vlog-s
      @Habesha_vlog-s Před 4 měsíci +1

      ሰርተው ይብሉ::

    • @bebenuz.655
      @bebenuz.655 Před 3 měsíci

      Mejemeria eyabelach newe lezawem endega seseta aydelem siketel lemen keraseshe ategemerim

  • @tube-jr7wb
    @tube-jr7wb Před 4 měsíci

    Jegna set nesh fetar lehulachnm badln yanchn bertat🙏

  • @hamelmalkebed8598
    @hamelmalkebed8598 Před 4 měsíci

    Tik take ademamy ena timahagalhe ❤❤❤❤❤❤

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ቲጂ ጀግናዋ❤❤❤

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg Před 3 měsíci +2

    ለውሻ ክምታርጂ ቲጂየ ስንት የተራበ አለ

  • @jemilamohammed6631
    @jemilamohammed6631 Před 4 měsíci

    Jegena set nashe ereaa lebashe zaneche saretashe naw ❤❤❤

  • @user-md5lf7ex2q
    @user-md5lf7ex2q Před 4 měsíci

    ወዳጄ ሰርተሽ እስከሆነ ድረስ መብትህ ነው ።ደሞ ካለሽ ላይም ለሌለው እንደምታካፍይ ተስፋ አደርጋልሁ በርቺ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 28 dny

    ቲጂ ጀግና አንበሳ!

  • @natnaelseyfe3539
    @natnaelseyfe3539 Před 4 měsíci +2

    Ere ebakish agbi wuleji hulum yalfal

  • @BelayRuta
    @BelayRuta Před 3 měsíci

    Gobez gobez❤❤❤❤

  • @sosomabel9804
    @sosomabel9804 Před 4 měsíci

    Yena ehit tegiyich

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 Před 4 měsíci +8

    ቲጂዬ በየ ሚዲያው ሚሊየነር ነኝ እያልሸ እንዴት ሌባ አይገባብሽ ተይ አትበይ በሰላም ኑሪ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 4 měsíci

      አላህ ይጠብቃት ❤️❤️❤️

    • @saradezi8588
      @saradezi8588 Před 4 měsíci +1

      ልክ ነው ትንሽ ዝም ማለት ጥሩ ነው እግዛብሄር ይጠብቃት❤️🙏🏾

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Před 4 měsíci +1

    Sewe erje erje yemtlu sewche atashe koalto serta eje terdrta eko adelme yagenchew eue saylefa yetgne bere wateyan edate edekklite sewe tedarn yegafet lemige atadergut meder chegaram

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Před 3 měsíci

    የምትገርም ጀግና ሴት

  • @RutNasor
    @RutNasor Před měsícem

    እውነት ነው ችግር ያማል ችግር አንገት ያስደፈአል😢😢😢😢😢

  • @user-up1rb3yd8j
    @user-up1rb3yd8j Před 3 měsíci

    Afr nager nash

  • @user-uw8ew1vp9m
    @user-uw8ew1vp9m Před 4 měsíci +1

    ኩርሁብሽ.ጅግናሴትነሰ❤❤😢😢

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před 4 měsíci +3

    በዚህ ችግር ወቅት የምታወሪውን እወቂ ምክንያቱም የሰው ቀልብ እንጨት ያደርቃል ተጠንቂ

  • @rahelmekonnen1207
    @rahelmekonnen1207 Před 4 měsíci

    Silkan sitegni plz

  • @user-pl3lj5uc5y
    @user-pl3lj5uc5y Před 2 měsíci

    Ene enkuan ende annchi lesera buna mefelat berasu yikebdegnal gn anchi gobez neshe berchi tiji

  • @mulumulu6762
    @mulumulu6762 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 4 měsíci +2

    ለውጥሽ ደስ ይላል በዚ ልክ ግን ስግጥ ማለት ብዙ ሰው ነው የሚያይሽ መጠጥ አታበረታች በሬ ለውሻየ መጠጥ ብዙ ያሶራል ዲስፕሊን የሚባል ነገር አለ እሀታችን ኳስ በመሬት አረጋጊው

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před 3 měsíci

    ቲጂ በሰራሸ አድናቂሸ ነኝ ግን ብዙ ልታይ
    እትበይይይይ ምን እደሚመጣ አታውቂም እና

  • @user-sx6kx9pe4g
    @user-sx6kx9pe4g Před 4 měsíci

    Tigi anchi gobez set nesh enkuan 150000 keza belay libeshy Enkuan sertesh bagegneshiw yeber ametatun yemayawuku kesew tekeblew yemilebsu bizu nachew selezihe atsemiyachew Tebareki Weda.

  • @Hawa-qj6gc
    @Hawa-qj6gc Před měsícem

    የ አንደ ሚልዮን ብር ልበሽ ያኔ ስቸግርሽ አጠገብሽ አልነበሩም ጀግና ነሽ

  • @user-ye1yh2hq4l
    @user-ye1yh2hq4l Před 3 měsíci

    👍👍👍

  • @tsehayneshnigguse3448
    @tsehayneshnigguse3448 Před 4 měsíci

    Mnaw abzadhw saw yamebalaew atwal lawshaye bare bag adrdalhu yamtyew yanabrshbaten atrshe

  • @user-kw1gr5zf3u
    @user-kw1gr5zf3u Před 3 měsíci

    ቲጂ ስልክሽን አስቀምጪልኝ ፈልጌሽ ነው

  • @user-uw8ew1vp9m
    @user-uw8ew1vp9m Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ጅገናነግማማዬ😢😢

  • @LovedByGod-nz2yf
    @LovedByGod-nz2yf Před 3 měsíci

    22:38

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Před 4 měsíci

    deha durom siyagegn denkurenawun be tcherk new yemushefnew. complexun beza new yemiyarekaw

  • @onelove9263
    @onelove9263 Před 4 měsíci

    Endfelkshi hugi meder werga huwala ker eyawera wedhula yeker

  • @Alamrew-cx6xk
    @Alamrew-cx6xk Před 2 měsíci

    Balna ena gunfan mech tefito aybalm ,newur new anchi tilk sew adelesh ende

  • @BertukanNega-qu4jm
    @BertukanNega-qu4jm Před měsícem

    አወ ልክነሽ አንገት ያሥደፋል ችግር

  • @KaluKal-kn3ht
    @KaluKal-kn3ht Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fl7zh5vz6o
    @user-fl7zh5vz6o Před 3 měsíci

    Yene jegena

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g Před 3 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @KalkidanKelmwork-gs5xr
    @KalkidanKelmwork-gs5xr Před 4 měsíci

    ከዚም በላይ የገባሻል

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Před 4 měsíci

    ስለውሻዋ በጣም ስትማረሩ እያነበብኩ
    ለምን የኔን ታሪክ አልነግራችሁም ብዬ ነው
    አረብ አገር በነበርኩበት ጊዜ አሜሪካኖቹ
    ውሻ እንደ ልጅ ነው የሚንከባከቡት እናም አጋጣሚ ሆኖ እነሱ ለእረፍት ሲሄዱ ውሻ የመጠበቅ ስራ ተፈጠረልንኝ ውሻ ስጠብቅ
    ሀኪም ቤት ወስዳለው ፀጉር የሚቆረጡበት ቦታ ወስዳለው ምግብ ከሱፐር ማርኬት እገዛለው ገላቸውን በሻወር ጄል አጥባለው
    ይህንን ሁሉ አርጌ ሲመጡ ሳስረክባቸው ዳጕስ ያለ ክፍያ ነበረኝ ።እኔም ለውሻቸው የሚያወጡት ወጪ ያበሳጨኝ ነበር ያው ለመድኩት እንጂ ።

  • @NazihChaar
    @NazihChaar Před 3 měsíci

    Are eferi ehete baleadwrawun temelkechi yemiserwun

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 4 měsíci +4

    ሀይሌ እኮ ሀገሩን የሚረዳ ጀግና ነው እንጂ እንዳንቺ ቆንቋና አይደለም።

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 4 měsíci

    Tigi gegina berchi

  • @hannamekonnen110
    @hannamekonnen110 Před 4 měsíci +1

    Be 9 amet be 91 how come? Bcha algebagnm

  • @abemedia2171
    @abemedia2171 Před 4 měsíci

    Warqem telebas mebetewa new ere tawu sew sarto selawax des ye belachu mekegaa atehunu ye sew Hager mene keratataw be hagerewa serata melewetewa meshelam ale bat wesha, Hayaa keber bete sat men cheger alew Tigi barchi takeri waroche yaweru anchi guzoshen kateyi bat kazi be laaye

  • @mimiyeehaile5852
    @mimiyeehaile5852 Před 4 měsíci

    ብዙም አለሁ አለሁ አትበይ እግዚአብሔር አይወደውም

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před 3 měsíci +1

    እህቴ በጣም ተረጋጊ ከራስሽ ጋር አይደለሽም ክትት በይ ብትችይ ጸልይ በገንዘብ ምክንያት ብዙ ነገር ጎድሎብሽ አድገሽ ይሆናል ግን ገንዘብ አምላክ አይደለም ለገንዘብ ያለሽ አመለካከት ትክክል አይደለም እራስሽንም አዳምጭ። ምንም መናዘዝ አያስፈልግሽም የፈልግሽውን ማድረግ ብትችይም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ግን የፈለግሽውን መናገር ዋጋ ያስከፍልሻል ብትችይ ቀድመሽ ጥያቄውን ተቀብለሽ መልሱን በአማካሪ አብረሽ ተለሜምደሽ ብትመጭ በቤተክርስቲያን ዙሪያ የተባረኩ መምህራን የሚያስተምሩትን ብታደምጭ እራስሽን እንዴት ገዝተሽ መኖር እንዳለብሽ ያስተምሩሻል። እኔ ሴት ነኝ እያልሽ ጀግና እኔ ብቻ ነኝ በቁጥር ነው አሉ እንዴ ያልሽው አግባብ አይደለም በጣም ትመጻደቂያለሽ። እነ ታፑም እንዲህ ሚድያ ላይ አልተውረገረጉም።

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 Před 4 měsíci

    Yech eyugh eyugh debkugh endatmta lewsh bra ere kes

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Před 3 měsíci

    T.G Letherashe hulu teshekemeshe teshiualesh mare

  • @LovedByGod-nz2yf
    @LovedByGod-nz2yf Před 3 měsíci

    9:20

  • @bipbip3883
    @bipbip3883 Před 2 měsíci

    በጣም ታታሪ ሴት እደትጂ

  • @azebtafere3032
    @azebtafere3032 Před měsícem

    Ambesa nesh