🔴የአማኑኤል ሀብታሙ የእስር ቤት ቆይታና ደብዳቤ ለሄለን በድሉ፣ የደረጀ የሰርግ ፎቶ -EBSTV | Dallol Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2024
  • ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
    0946418242
    🔴የአማኑኤል ሀብታሙ መታሰርና ደብዳቤ ለሄለን በድሉ፣ የኮሜዲያን ደረጀ የሰርግ ፎቶ ጉዳይ -EBSTV | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
  • Zábava

Komentáře • 823

  • @gizeworkaragie4561
    @gizeworkaragie4561 Před 3 měsíci +101

    ለእኔ ባሌ ማለት ከእግዚአብሔር በታች ህይወቴ ነው ።❤❤❤እንኳን ሊሰለቸኝ ይቅርና እስኪመጣ ድረስ እንዴት እንደሚናፍቀኝ ብታይ እራስሽን እሳት ላይ ነበር የምትጥጂው ። ካገባሁ16አመቴ ነው ፤ ነገር ግን16 ቀን የሆነኝ እንኳን አይመስለኝም ።ነገር ግን እንዳንቺ አይነት ሰነፍ ሴይች እደግመዋለው ሰነፍ ሴቶች ናቸው የብዙ እህቶቻችንን ህይወት የምታበላሹት። እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ልብሽን ይመልስልሽ

    • @NahomYuhanes-bj8kf
      @NahomYuhanes-bj8kf Před 3 měsíci +2

      Ehte melkam set lek nesh metsehaf kdusm setlij lefetariwa endemtgeza endihum lebalua tgeza yilal demo yih malet twdedew takbrew nw enji

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 Před 3 měsíci

      Tbarku hulem dsetgna hunu Abtachu areju.

    • @user-mx3od7fx2b
      @user-mx3od7fx2b Před 3 měsíci +5

      የዝሙት መንፈስ ያለባት ስለሆነች ነው ከአንድ ሰው ጋር Boring ያለችው ፈጣሪ ልቦና ይስጣት።

    • @bizuayehuyesuf8864
      @bizuayehuyesuf8864 Před 3 měsíci +5

      ስልጣኔ መስሏት ነው እርኩሰት መሆኑን አላወቀችም የኢትዮጵያውያን ሴቶችን አየትወክልም

    • @Abi21203
      @Abi21203 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

  • @lijseni2
    @lijseni2 Před 3 měsíci +106

    ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
    ህፃናቱ በሙሉ 🌿እንኳን የተዋህዶ ቤተሰብ❤😊

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 3 měsíci +79

    እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓለ ዑደተ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před 3 měsíci +47

    ሆሳና በአርያም እያሉ ዘመሩ ህፃናቱ በሙሉ🌿🌿🌿

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před 3 měsíci +23

    አማኑኤል ሀብታሙ ፈጣሪ በሰላም ከቤተ ሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ አሜን አድናቅህ ነኝ።

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 3 měsíci +22

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ👍

  • @user-gf8bt3xm2n
    @user-gf8bt3xm2n Před 3 měsíci +17

    እኔ እራሱ በጣም ነው የወድድኳቸው ጥንዶቹን የምር❤❤

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k Před 3 měsíci +7

    እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ አርቲስት አማን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኪዳንዬ ከፊት ትቅደምልህ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ ጠፍቷል ህግ የለም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ይቀላቅልህ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ!!

  • @user-oi9of5is3l
    @user-oi9of5is3l Před 3 měsíci +16

    መቼም የማይረሳ ሰው ለሰው ድራማና የአራዳ ልጅ ሄለንዬ❤❤

  • @user-fy2kf8hr3d
    @user-fy2kf8hr3d Před 3 měsíci +9

    ለሆሳኀና እንኳን ከደረሰን❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 3 měsíci +1

    Thank you! You are the best!

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 Před 3 měsíci +3

    መጀመሪያም በትወናዋና ውበቷ በጣም
    ማራኪ እና እንቁ አክትረሳችን ነች አሁን
    ደግሞ ይበልጥ እያስደመመችን ነው
    ይመችሽ እህታችን ኑሪልን❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy1mh7hc8t
    @user-zy1mh7hc8t Před 3 měsíci +8

    ምግብ መስራት ለሴትም ለወንድም በጣም ደስ የሚል ኩንስት ነው።

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Před 3 měsíci +10

    ሙዝ ስትል አሳቅከኝ ወላሂ ከባሌ ምንም ነገር ይሰጠኝ በጣም ነው ደስስስስስስ የሚለኝ

  • @torrastiti
    @torrastiti Před 3 měsíci +2

    እንኳን ካልሲውን እግሩንም አጥበዋለው የእግዚአብሔር ስጦታየ ባሌ የቤቴ እራስ ነው ሥራ እንኳን ሲሄድ እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሚስት ለባሏ ትገዛ ባልም ያፍቅር ተብሎ ነው የተፃፈ ፍቅር ክርስቶስ ነው ተቻችሎ መኖር ግድ ነው ሰው ነንና

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 3 měsíci +8

    ወላሒ እነዛ ወድጃቸው ልሞት የኡነት ፍቅር ያረብ ፍቅር ወፊቀን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Před 3 měsíci +9

    ፍትህ ለአርቲስቶች 😢

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Před 3 měsíci +15

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ❤

  • @tsehaytube777
    @tsehaytube777 Před 3 měsíci +2

    ደረጄ እኮ ከሚስቱ ጋር ነው ❤

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s Před 3 měsíci

    Antghi jgna lji astesasbi bethamm new mewedew egzabhier aykyerghi positive and motivated guy big respect bro keep it up

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 Před 3 měsíci

    ዋዉ ጥንዶቹ በጣም እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እስከመጪረሻው አይለያቹሁ

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Před 3 měsíci +10

    ላማኑኔልድምፅሁኑ

  • @user-rf9nb6xh3h
    @user-rf9nb6xh3h Před 3 měsíci +6

    ፍትህ ለአማኖኤል

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Před 3 měsíci

    ትክክል ጀግኖች 👍👍👍👍

  • @ahmedabdulaziz860
    @ahmedabdulaziz860 Před 3 měsíci +5

    የ አራዳ ልጅ እና
    ዘውድና አፈር
    እጣው ለእኔ ከወጣ ለ አንተ ቅርብ ወደ ሆነ ወላጅ አልባ ማሳደጊያ ለሆነ ድርጅት ወይ ለ አረጋውያን መጦርያ ድርጅት ስጥልኝ
    ዶ/ርዬ በተረፈ አሏህ ሰላምህን ያብዛው
    ደግሞ ራስክን ጠብቅ ❤

  • @mesik908
    @mesik908 Před 3 měsíci +1

    ፊላሻው እና ማረኩሽ

  • @abinetabebe17
    @abinetabebe17 Před 3 měsíci +1

    ፈላሻው እና ያ ቀን❤

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 3 měsíci +1

    I ❤ Love your show Doctor !

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 3 měsíci +3

    እንኳን ለሆሳና በዓል አደረሳቹ

  • @user-xj3uu5us2v
    @user-xj3uu5us2v Před 3 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @fifinegash3816
    @fifinegash3816 Před 3 měsíci +1

    Tnx እስቲ የአንተ ምክር ቢገባቸው.❤

  • @KidistWodajeneh-rb6fs
    @KidistWodajeneh-rb6fs Před 3 měsíci

    ማረኩሽ እነ ፈላሻው

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 3 měsíci

    እዉነት 🥰🌿

  • @user-rc7up7bc6v
    @user-rc7up7bc6v Před 3 měsíci +3

    ዘውድ እና ጎፈር እና ማርኩሽ❤በጣም ምርጥ ፊልም ናቸው

  • @alemayehutarik6841
    @alemayehutarik6841 Před 3 měsíci +1

    ፈላሻዉ ቁጥር2 ያራዳልጅ መልካም ባአል ይሁንላችሁ በሠላም በጤና ለበአል ያድርሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Před 2 měsíci

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅር እና ሀብት ይስጣችሁ ❤❤❤
    ፍትህ ለወንድሜ እማኑኤል ሀብታሙ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ji7lf3gh7l
    @user-ji7lf3gh7l Před 3 měsíci

    እዴት ደስ እደምትለኝ የምር አቀራረብ በርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @astermequanent5648
    @astermequanent5648 Před 3 měsíci +1

    Yes you are right ❤

    • @helenlemma9018
      @helenlemma9018 Před 3 měsíci

      ያምሻል ሸሚዝ መሰለሽ ባል በየቀኑ የምቀይሬው እግዚአብሔር ይድረሰልሸ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 3 měsíci

    ለሆሳና እንኳን አደረሰቹዉ❤❤❤

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Před 3 měsíci +2

    ፍቅርእኮበዚችቤት

  • @mamitugirma97
    @mamitugirma97 Před 3 měsíci

    አማን እግዚአብሔር የሚመጣብንን መከራ ማሳለፊያ መንገዱ ረቂቅ ነውና እሱ ይጠብቅህ

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 3 měsíci +4

    እኔ ሁሉ አይነት ሞያ አለኝ ስሰራም በደስታ ነው ቤተሰብ እኔ ምግብ እንድሰራ ይለምኑኛል ግን የሰሀንንማጠብ ያማርራቸዋል በዚህ የተነሳ ባለቤት በጣም ትማረራለች

  • @feiYu-xg9dk
    @feiYu-xg9dk Před 3 měsíci

    እኔ በጣም ነው ምዎዳቸው እኒህን ጥንዶች❤❤

  • @user-bd7oc5fh3f
    @user-bd7oc5fh3f Před 3 měsíci +1

    ፈላሻው እና የአራዳ ልጅ ምርጥ ፊልሞች ናቸው

  • @tighaile1329
    @tighaile1329 Před 3 měsíci +1

    U are so nice and intelligent men,,, I saw all video,,,GOD please u bro😅😅

  • @davegossaye783
    @davegossaye783 Před 3 měsíci +1

    Yarada lij ena markush❤❤

  • @salampretty2566
    @salampretty2566 Před 3 měsíci

    🌿🌿🌿🌿ኦሳህና በአርያም 🌿🌿🌿🌿

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል እፍ ባለጌ።

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 3 měsíci +2

    ወይኔ ስወድህ ዩቲዩብ አንተ ብቻ ስራ ከሚጣፍጥ ምክር ጋር ክበርልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @butajrawit
    @butajrawit Před 3 měsíci +2

    አህለን ዶክተር ኑቲ❤❤

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ወንድሜ❤

  • @user-vg1ki6ic6i
    @user-vg1ki6ic6i Před 3 měsíci +2

    ፈላሻው እና ፈተሽ አግቢኝ በጣምምምምም ያምራሉ በነሱ ጊዜ ቀር አማረኞ ፊልም ማየት አሁን አረበኞ እና Englisheነው ማየው❤❤❤❤

  • @user-km1dm2hf9y
    @user-km1dm2hf9y Před 3 měsíci

    Ende nuti ante ymitakerbewun neger betam neber yemamnew Dereko yewunet mistu nat sergu lay neberku. Asitekakleh bitawera des yilegnal. Beterefe yanten video mayet❤

  • @Ab_Td
    @Ab_Td Před 3 měsíci +1

    ያ ቀን እና ነቄ ትውልድ❤

  • @delilamedia
    @delilamedia Před 3 měsíci +1

    ድንግል ፍለጋ,ያራዳ ልጅ 1

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Před 3 měsíci +2

    ሄለን የአሰላ ልጅ ናት የሰፈሬ ልጅ እሳም ሆነ ቤተሠቦቻም ሠላም ናቸው

  • @helenlemma9018
    @helenlemma9018 Před 3 měsíci

    አማንዬ እግዚአብሔር ከእሰር ያሰፈታህ እግዚአብሔር ጋንታ ጋር ይሁን ለቤትህ ያብቃህ አድናቂህ ነኝ።

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před 3 měsíci +4

    ድሮ እናቶቻችን ሲተርቱ እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ ደጁን አይተህ እቤት ግባ ይበልል ሴት ልጅ በእናቷ ጨዋ ለትዳራ ታማኝ ከሆነች ባለሞያ ከሆነች እናቷን ትተካለች ግን በተቃራኒወ ከሆነች አናታ ልጅቷም በየቀኑ እነደ ወንደ ልጅ ሸሚዝ ማንም ይቀይራታል ስለዚህ ትዳርነ ሳይሆነ ዘሙተን ትመርጣለቸ ምክንያቱሞ በየቸወ ስለመታድግ

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před 3 měsíci

    Doctor thankyou siltane mn endehone pplu algebawm lbel

  • @user-uq2du6xr9j
    @user-uq2du6xr9j Před 3 měsíci +1

    tekeklgh nw yehulachenem endze nw selmensemesel nw. Betame nw yemewdachw❤❤❤

  • @sayedahmada1847
    @sayedahmada1847 Před 3 měsíci +1

    ሂሉዩ ልዑል እግዚአብሔር ድካምሽ ያሳካልሽ
    ኢዮርካ የምለዉ ካባባ ጋ የሰራች እና ወላፍየን ድራማዋ❤❤

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Před 3 měsíci +1

    ለእኔ ባል ማለት ከእግዚአብሔር በታች ህይወቴ ነው❤🙏🙏

  • @bekeman4756
    @bekeman4756 Před 2 měsíci +1

    ከፍሎ ሟች & ነቄ ትውልድ🎉❤

  • @sadortizu2081
    @sadortizu2081 Před 3 měsíci +1

    Zewud ena gofer ena Markush mirt filem nachew❤

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Před 3 měsíci

    🌿🌿🌿🌿🌿እንኳንህ አደረሳቹ ኦሳህና በአርያህም🌿🌿🌿🌿🌿

  • @Addis118
    @Addis118 Před 3 měsíci

    ዘውድና ጎፈር እና ማርኩሽ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-bi3ug2bv6l
    @user-bi3ug2bv6l Před 3 měsíci +2

    ፍትህ ለወንድማችን አማኑአል😢 ያራዳ ልጅ 1 እና ማርኩሽ❤

  • @halleluyamedia-1
    @halleluyamedia-1 Před 3 měsíci +1

    ፈላሻዉ እና ያቀን

  • @simeneshabrar3947
    @simeneshabrar3947 Před 3 měsíci +4

    ዉይ አንተ ልጅ ስወድህ. ወንድሜ አየመሰልከ ኝ 🤗🤗🤗

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw Před 3 měsíci

      እኔም እሱን ሚመስል ወንድም ነበረኝ ግን የዛሬ 3ወር በ26አመቱ ሞተብኝ

  • @MekaeshetuKasaw
    @MekaeshetuKasaw Před 3 měsíci

    የእውነትሰውነህአተልጅ❤ትለያለህ❤🎉🎉

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p Před 3 měsíci +1

    ጀግና ሄሉየ የኔ አበሳ❤❤❤❤

  • @TaraKosha-ir9cp
    @TaraKosha-ir9cp Před 3 měsíci

    ሰላም ላንቴ ይሁን ❤
    የወላፈን
    ከፋሎ ሟች

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 měsíci

    እንዳው ስንቱን ይሰማናል ይሄ ሚዲያ ኧረባካችሁ እናስተውል እንዳው ስጠረጥር ሚዲያ ላይ ለመፈመስ የተሳሳተ ንግግር አሚለፈልፉ እየበዙ ነው ኧረ አስተማሪ ሰውን የሚያንፅ ንግግር ላይ እናተኩር።💚💛❤👏
    አማኑኤል ሐብታሙን ይፍትሉን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይህ ምቀኝነት ነው ለምን እንድህ እንዳደረጉ ይጠይቁ💚💛❤😘

  • @rovana_vlogs
    @rovana_vlogs Před 3 měsíci

    Real couples alen 🥰

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 Před 3 měsíci

    ፍለጋ እና ያራዳ ልጅ 1 ❤

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Před 3 měsíci +1

    ከፍሎ ሟችና የህዝብ ነኝ

  • @user-zd6qd3tp5y
    @user-zd6qd3tp5y Před 3 měsíci +1

    ያራዳልጅምጋቾችለኔቢደርሥላባቴ

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Před 3 měsíci

    ፍትህ ለወንድማችን አማን እግዚአብሔር ለቤትህ ለቤተሰቦችህ ለልጆችህ በሰላም ያብቃህ

  • @user-oi9of5is3l
    @user-oi9of5is3l Před 3 měsíci +7

    የታደለና በፈጣሪ የተመረጠ ሰው ብቻ ሁሌ ከትዳር አጋሩ የሚተኛው ያለ ማወቅሽ ነው ማመንዘር ሀጥያት ነው ማስተዋሉን ይስጥሽ😢

  • @Liyufam
    @Liyufam Před 3 měsíci

    ዘውድ እና ጎፈር /ማርኩሽ❤❤❤

  • @user-lf7wm1fx6j
    @user-lf7wm1fx6j Před 3 měsíci +2

    ያአራደ ልጅ እና ዘውድናጎንፈር

  • @mintesinotman9905
    @mintesinotman9905 Před 3 měsíci

    ማርኩሽ እና ዘውድ ና ጎፈር ❤❤❤

  • @losamechal6743
    @losamechal6743 Před 3 měsíci +2

    የአራዳ ልጅ እና ዘውድ እና ጎኀር.

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 3 měsíci

    ነቄ ትውልድ👌
    የአራዳ ልጅ 1👌

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 měsíci +1

    Anchi agases‼️
    Shermuta selehonsh Newa‼️‼️‼️‼️
    W/C. ‼️

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m Před 3 měsíci

    እውነት ነው ሀቅነው።

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 Před 3 měsíci

    ፈላሻው እና የአራዳ ልጅ ❤❤

  • @hulutube9970
    @hulutube9970 Před 3 měsíci +2

    ማርኩሽ እና የአራዳ ልጅ 1🎉

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 Před 3 měsíci

    አትሳሳቺ እንደውም እየጨመረ ይሄዳል እንደውም በበረከት ሞላን ንጆች አሉ እንደውም ነገን በጣም እንናፍቃለን

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Před 3 měsíci +6

    ፍቅር የምያምረዉ በደህነት ነዉ❤❤❤

  • @helenlemma9018
    @helenlemma9018 Před 3 měsíci

    ሄሉዬ ሞግሽዬ ባጣም ነው የምወድሸ (1) ፈለሻው ከአማን ከማንዴላ እንዲሁም ከባባ ጋር ባባዬ ነብስህን ይማረ ልጅ ን እግዚአብሔር ያሳድግልህ።(2) ፈተሸ አግቢኝ ።

  • @GibiTube09
    @GibiTube09 Před 3 měsíci

    Zewdna gofer, markush❤😊😊😊😊

  • @hilluTube
    @hilluTube Před 3 měsíci

    ፈላሻው እና የአራዳ ልጅ❤❤❤❤

  • @liyatras965
    @liyatras965 Před 3 měsíci

    ሰላም ከፍሎ ሟች እና እዮሪካ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před 3 měsíci +1

    ሳያብድ ያበድ ብዙ ሰዎች አሉ ማለት ከአማኑኤል ማረጋገጫ ያላገኝ ከነሱ መካከል አንዷ ናት የትዳር ጠላት የራቃትን ወንድ ለማናደድ የተጠቀመችበት ነዉ እናም በመጥፎና ነገር ምን ያህል አብዛኛዉን ሰዉ ትኩረት እንደሚሰጣት አዉቃለች ለዛ ነዉ

  • @user-pe7wd9ix6i
    @user-pe7wd9ix6i Před 3 měsíci +1

    እውነት እኔ እራሱ ስወዳቸው

  • @birtukan0632
    @birtukan0632 Před 3 měsíci

    የኔታ፣ የአራዳ ልጅ፣ ዘውድና ጎፈር

  • @06refferal
    @06refferal Před 3 měsíci

    ዘውድ እና ጎፈር እና ማርኩሽበጣም ምርጥ ፊልም ናቸው

  • @meskermrisome3906
    @meskermrisome3906 Před 3 měsíci

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሴቶች እድለኛ ናችሁ አትሊስት የምትረዳችሁን ሰው ማግኘት ትችላላችሁ አስቡት በሳምንት 40-50 ሰአት ውጭ እንሰራለን የቤቱም አይቀርም ልጆችን መንከባከብ የቤቱንም ስራ በርግጥ የተወሰነውን ወንዶቹም ያግዛሉ የሚችሉትን ይህል በዛላይ እራስ መጠበቅ አለ በእውንት ውስጡ ላለስው እንዴት ከባድ እንደሆን ያውቀዋል ግን ደስ ይላል ይሄ ነው ሂወት ❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 3 měsíci

    ነገ ትልቅ ደረጃ ያደርሳቸዋል።