🔴የማርያማዊት አባተ የፊት ሰርጀሪና በሃይማኖቷ ምክንያት የተሰደበችዉ የEBSTVዋ ጋዜጠኛ | Dallol Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • የዩቲዩብ ስልጠና ለመመዝገብ - t.me/dallol_order 0955233820🔴የማርያማዊት አባተ የፊት ሰርጀሪና በሃይማኖቷ ምክንያት የተሰደበችዉ የEBSTVዋ ጋዜጠኛ | Dallol Entertainment #ethiopianmovie #ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Komentáře • 1,5K

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment  Před měsícem +47

    ኮሽታ 👉 youtube.com/@koshtaentertainment
    Hahu 👉 youtube.com/@Hahu_365Y

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +4

      ሰብስክራይብ አድርገናል

    • @taychmechal348
      @taychmechal348 Před měsícem

      ስለ ጎፋ ምንም አስተያየት አልሰጠህም!!

    • @roottesfaye4035
      @roottesfaye4035 Před měsícem

      ​@@BanchuShifarawGelawqqq

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 Před měsícem

      አንተን በጣም አድናቆት አለኝ እኛ ሰዎች መተቸት ነው አመላችን እምነት የግል ነው አገር ነው የጋራ መሆን የሚቸለው

    • @MeronEndale-kx7cc
      @MeronEndale-kx7cc Před měsícem

      Much respect 😊

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k Před měsícem +101

    ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ታላቅ ነዉ ዛሬም ነገም ለዘለዓለም ያድናል ይታደጋል

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      Yetgnaw eyesus hasetegna meshiw ayadenm mermeri eyesus ayelmenm 😂

    • @user-dr3cm2iy6l
      @user-dr3cm2iy6l Před 26 dny

      አረ አረ

    • @AmedAfash
      @AmedAfash Před 17 dny

      @@roomiki95 kimalam, ene orthodox wust new yadekut. Ayleminm kemaleth befit memaled min endehone mejemeriya tenkikeh ewek. Keza betechemari eski ye mejemeriyawn metsihaf kidusoch tenkikeh anbib.

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před měsícem +33

    ዘወትር በጣም የሚገርም ጋዜጠኛ ነው ደስ የሚል 👍👍

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před měsícem +136

    ዘወትር ደሳለኝ በጣም የሚገርም ችሎታ ያለው ልጅ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።በስራዎችህ የበለጠ ስኬትን እመኝልሀለሁ።

    • @GanetGanet-bw9cm
      @GanetGanet-bw9cm Před měsícem +3

      ዘወትር ደስ አለኝ በጣም ነው የምወደው❤

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Před měsícem

      Wow! Betam gobez

    • @SABABEYENE-ol5yi
      @SABABEYENE-ol5yi Před měsícem +1

      ዘውትርዬዬዬዬ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před měsícem +6

    የኔ ጌታ አሁን ገባኝ አለ😢😢😢😢እግዚያብሔር ያሳድግህ አባትህን ያኑርልህ❤❤❤

  • @user-rc7ev4mj5f
    @user-rc7ev4mj5f Před měsícem +54

    የኢቢኤስ ጋዜጠኛው እኔሲመጣምነው የወደድኩት አቀራረቡ ፈረንጁጎሮቤቴ የሚለው ፕሮግራምላይ ደግሞ ያምራል❤

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před měsícem +8

    በጣም ከምወዳቸዉ ዩቲዩበር አንደኛ አንተን ነዉ ጥርት እጥን ምጥን ያለ ስለምታቀርብ እና እዉነታዉን አረጋግጠህ ነዉ ወደ ተመልካች የምታቀርበዉ የወሬ ጥማት ያለባቸዉ ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር በርታ የኛ መልካም❤❤❤❤❤

  • @user-rm5bl6qn7p
    @user-rm5bl6qn7p Před měsícem +144

    ቃልዬ ኢየሱስ ይባርክሽ ሰዎች ቢጠሉሽ ምንም አይሰማሽ ጌታም ተጠልቶ ተነቅፎ ነበር አይዞሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem +12

      እኔ በጣም ነው የምወዳት ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የማከብራት ሕይማኖት ደግሞ የግል ነው እባካችሁ እንከባበር❤❤❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      👌​@@meseretdibabe8020

    • @user-if4lx1wy3n
      @user-if4lx1wy3n Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yemaryamlij7261
      @yemaryamlij7261 Před měsícem

      አሽቃባጭ 😏😏😏​@@meseretdibabe8020

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před měsícem

      ​@@meseretdibabe8020 እውነት ሚ ቱ😢😢😊😊😊😊😊 ሰው ግን በጌታ🥺🥺 መፍረድ ብቻ እግዚአብሔር ልቦናችን ይምለስ በጸሎት እግበርታ😊

  • @SaraSalam-lt9kt
    @SaraSalam-lt9kt Před měsícem +9

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በስሜ ትጠላላቹ ብሏል...... ቃልዬ ተባረኪ 🔥❤️❤️

    • @EsetK
      @EsetK Před 10 dny

      Ewnte enantme yehane lemalte wege dresachu😅

  • @MeserArega
    @MeserArega Před měsícem +37

    ወደሜ በውነት ጠሩ ነገር ነው ምታቀርበው እኔ ሁሌ ምግርምኝ እምታየበት ምግድ ነው እግዚያብሔር የባረክህ 🙏

  • @user-id4ct4qd6t
    @user-id4ct4qd6t Před měsícem +26

    ቃልዬ ደስ ይብልሽ ቃሎ ነው የተፈፀመው በስሜ ትጠላችሁ ብሏል እየሱስ ተባረኬ እወድሻለሁ

    • @user-bx8wh9ge8l
      @user-bx8wh9ge8l Před měsícem

      ቃሉ እየተፈፀመ ነው ያን ጊዜ በስሜ ይመጣሉ። እንደተባለ የአጅሬ መሳይ ሀሳዊ ልጆች መጣችሁ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +141

    እንኳን በኢየሱስ በማንም አልታፈረም ኢየሱስማ በሰማይና በምድር ክብር ያለዉ ጌታ በኢየሱስ መሰደብማ ክብር ነዉ ተሳዳቢዎች ቀጥሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል በኢየሱስ አናፍርም።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

    • @united6563
      @united6563 Před měsícem +3

      እኔ ኦርቶዶክሶች ተሳዳቢ ስለሆኑ እና የሰውን መብት ስሐማያከብሩ ከልቤ እየተፀየፍኳቸው እና እየጠላኋቸው ነው። ምን ጉዶች ናቸው በጌታ??
      ያሳፍራሉ

    • @enatteshale
      @enatteshale Před měsícem +7

      ብትጸየፊ ባትጸየፊ የራስሽ ጉዳይ እራስሽን አጽጂ እናቱ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem +8

      @@united6563አይባልም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የማንንም ሃይማኖት አከብራለሁ ሁሉም የሌላ ሃይማኖት ጠል አይደለም

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 Před měsícem +5

      እንኳን የወንጌል አማኝ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ መቸም መቸም አልፀፀትም አላፍርም

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 Před měsícem +6

      መቼም አላፍርም የእየሱስ በመሆኔ ...እንኩዋን ክርስቲያን ሆንኩኝ እንኩዋንም እየሱስዬ አገኘኝ ❤❤❤😂😂😂 4 ነጥብ

  • @user-iq6pu8ds5o
    @user-iq6pu8ds5o Před měsícem +2

    ኢየሱስ ጌታም ብቻ አይደለም አምላክም ጭምር ነው በወልድ ያላመነ ይፈረድበታል❤❤❤ክብርናምስጋና ለእርሱ ለአባቱናለባህሪ ህይወቱ ለመንፈስቅዱስ ይሁን ብሎም በስጋ ለመገለጡ ምክንያት ለሆነችው ለእመቤታችን ይሁን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tsion797
    @tsion797 Před měsícem +80

    አለም ቢጠላችሁ አትደነቁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደጠላ እወቁ ብሎናል አባታችን ኢየሱስ ጌታ ነው የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ሲባል የሚበሳጨው አጋንንት ብቻ ነው ጌታ ምህረት ያርግላችሁ ለተሳዳቢዎች

    • @NaolAbi
      @NaolAbi Před měsícem +2

      Yes

    • @nazrie942
      @nazrie942 Před měsícem +1

      @@The.T36 ጺዮን ማለት የመማጸኛ ከተማ ወይም የቅድስና ከተማ፤ የእየሩሳሌም ከተማ ነች ካላስ በአዲስ ኪዳን አዲሲቷን እየሩሳሌምን ትወክላለች።

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c Před měsícem +1

      ​@@The.T36man new yalew 😂

    • @user-bx8wh9ge8l
      @user-bx8wh9ge8l Před měsícem

      የትኛው? ይህ አውሮፓ ላይ ለምዱን ያወለቀው? አጅሬ መሳይ? በመጽሐፍ ቅዱስ ተደብቆ የሚያደነዝዛችሁ? ለራሱም ይቅር አይባልም🤣🤣

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c Před měsícem

      @The.T36 Okay, let me read it. Please give me the quote!

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ Před měsícem +2

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ቃልዬን በጣም ነው የምወዳት በጣም ከኢቢኤስ ሰራተኞች ውስጥ ቃልዬን እና ሊያን እርግታቸው ሁሉ ነገራችውን እወዳቸዌለሁ ።ሃይሜኖት እኮ የግል ነው ተሳዳቢዎች ግን የትኛውንም ሃይማኖት አይወክሉም ባለጌዎች ናቸው ።
    ቅልዬ በርቺ አዲስ ምእራፍን የማየው በአንቺ ምክኒያት ነበር ሲያዝኑ እዝነሽ ነው ❤❤❤❤❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před měsícem +27

    እርግት ያልክ መልካም ሰው ለትውልዱምሳሌ ነህ ጭምት እግዚአብሔርምትፈራ አስተሳሰብ የበሰልክ እንዴት አድርገው ቢያሳድጉህ ነው? ተባረክ

  • @gesmes9374
    @gesmes9374 Před měsícem +4

    እየሱስ ጌታ ነው ስላለች ነው የተጠላችው ጌትነቱን እናውቃለን ጌታ አትበሉ ከሚሉ ሀይማኖተኞች እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል !!!!

  • @user-je8kl1tq8f
    @user-je8kl1tq8f Před měsícem +46

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      Mecheam ye pentewun atelegnm yaw selmneleyay 😂😂

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c Před měsícem +1

      ​@@roomiki95 behiwotsh Jesus yasfelgshal enate geta ydereslsh

    • @yaredethio2200
      @yaredethio2200 Před měsícem

      አሜንን

    • @MassaratZerhuni
      @MassaratZerhuni Před měsícem

      እናንተ እራሳቹ አታቁትም

    • @AmedAfash
      @AmedAfash Před 17 dny

      @@roomiki95 Eyesus behulum haymanotoch 1 new. Ante keyet agigntehew new

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +16

    ክብር ለሁሉም ኃይማኖት❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +34

    አንድ ሰው የፈለገው ሃይማኖት ቢከተል የራሱ እምነትና ፍላጎት ሰለሆነ መሳደብ የለብንም። ካልተመቸን አለመስማት እንችላለን።

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před měsícem

      ይህ ሀይማኖት ነው እንደ እብደት እንጅ😂

    • @AmedAfash
      @AmedAfash Před 17 dny

      @@abuahmed6265 mohammed edmewa yalderesen lij defro ketewat haymanot ayshalm bileh new

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před měsícem +19

    ሞራል ለጋዜጠኛው ዘወትር
    👍👍

  • @mesiamha5248
    @mesiamha5248 Před měsícem +62

    በክርስቶስ ማመን መታደል ነው ይህን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው።

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      Yemiyastelaw be kirstos sem setanen mameleksh nw eysusen lemagn malet eyesus letemeretut nw yemotew malet segawedemu ewnetegna nw belo alemkebel ……😂😂

    • @Cutepets_1-c
      @Cutepets_1-c Před měsícem

      Ayzosh gelete 😅​@@roomiki95

    • @user-bx8wh9ge8l
      @user-bx8wh9ge8l Před měsícem +1

      አጅሬ መሳይ ነው የሚያሰድበው🤣 ይህ አውሮፓውያን ያስረከቧችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ተደብቆ ትውልድ የሚያደነዝዘው ሀሳዊ እሱ በደንብ ያሰድባል።

    • @betelehemaklilu5652
      @betelehemaklilu5652 Před měsícem

      exactly

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 Před měsícem +3

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ, የንጉሶች ንጉስ, የሀያላን ሃያል, ኤልሻዳይ, አዶናይ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰እንዴት መታደል ነው የ እየሱስ መሆን 🥰🥰🥰

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 Před měsícem +27

    ቃልዬ የጌታ መሆንሽን ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ ተባረኪ በርቺ አንቺን የሰደቡሽ ካንቺ በፊት ጌታ እየሱስንም ሰድበውት ነበር ያው እንደምታውቂው አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před měsícem

      አንቺም እሷም ሲኦል ናቹ ከሀዲዎች

    • @meronisaac4739
      @meronisaac4739 Před měsícem

      Hulum ye geta newu, atishewedu. Getan man lenante bicha setachu.

    • @yordanosjudi
      @yordanosjudi Před měsícem

      Btw, does your God ordered you to hate​ peoples? If you believe in God live like God, love like God and do not hate peoples because God loves us with out any criteri.@@hiwotgirma5557

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem +9

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እናቱ የሞተችበት ልጅ አንጀቴን በላኝ

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg Před měsícem +57

    ቃልዬ እኛ እናውድሽለን የጌታ ስትሆን ስድብ እንዴ ወሀ ነው

    • @MeskeremTesfaye12
      @MeskeremTesfaye12 Před měsícem

      😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Před měsícem +2

      @@MeskeremTesfaye12 ምነው

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před měsícem

      እንደናተ ስለ አበደች ነው እናተ እኮ ለዶቆት እና ለዘይት ነው ያበዳችሁት እሷ ደግም ለመጨፈር ብላ አበደች😂😂😂

  • @user-bd1rs5dq8s
    @user-bd1rs5dq8s Před měsícem +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘወትር ደሳለኝ በጣም የሚገርም ችሎታ ያለው ልጅ ነዉ ❤❤🎉🎉🎉

  • @MeryTdey
    @MeryTdey Před měsícem +43

    ደሰ ይላል ሰለኢየሱስ መጠላት😘
    አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před měsícem +1

    ጋዜጠኛ ዘወትር ደሳለኝ በጣም የምወደው ድንቅ ሰው ነውችሎታው ከነስሙ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +20

    ሐገራችን ኢትዮጵያ የጋራ ናት ሐይማኖት የግል

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před měsícem +16

    እኔም የዘውትር ቀንደኛ አድናቂ ሆኛለሁ እንግሊዘኛውንማ 1ኛ እጅግ ይችላል🎉❤❤

    • @SaraYonas-x2c
      @SaraYonas-x2c Před měsícem

      የስእል ችሎታውስ ቢሆን

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před měsícem +26

    ይች እናት በ 39 አመት ልጃቸውን ማግኝታቸው እንዴት ደስ ይላል እኔማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር

  • @user-qe2rt8dw8k
    @user-qe2rt8dw8k Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ብቻ ከወደዳት በቂ ነው ስላልገባቸው ነው

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu Před měsícem +74

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ከኛ ውጭ ማለት ፅንፈኝነት ነው እኔ ጴንጤዎችን እወዳቸዋለሁ ምክንያቱም ጉዳያቸው አምላካቸው ብቻ ነው አያሙ አይሳደቡ ይሄም ትክክለኝነት ነው ቃልዬ ቆንጆ

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc Před měsícem +5

      አንቺ የገባሽ ነሽ እግዚአብሄር ሁሉንም ሲፈጥር አላበላለጠም ግን ማሰብ የተሳናቸው በሱ ወንበር ተቀምጠን እንፍረድ የሚሉ ወሬኞች ልቦና ይስጣቸው።

    • @biruktawitbonja
      @biruktawitbonja Před měsícem +4

      Tebareki yene konjo enem bizu orthodox muslimim guadegnegnoch alugni betam new miwedachew demom yesew hayimanot alnekuashehsem coz hatiyat new

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 Před měsícem +4

      ተባረኪ

    • @user-kv8bw5ig9b
      @user-kv8bw5ig9b Před měsícem +13

      አይሳደቡ አላለችም እነ ዮናታን እኛን ሳይዘልፍ መች ይውልና

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc Před měsícem +5

      @@user-kv8bw5ig9b እነ ዮናታን ከመሳደባቸው በፊት እኮ መናፍቃን እየተባሉ ሲሰደቡ ነው የኖሩት ውዴ። ሁሉም የየራሱን ኃይማኖት ብቻ ቢያስተምሩ ሰውም አይጠላላም ነበር እኔ መናፍቃን የሚለው ቃል እግዚአብሄርን የማያመልክ ከእምነት ውጭ የሆነ ማለት ነው የማውቀው እንጂ ማንም እየተነሳ የሚጮህ አይደለም አሁንም ልቦና ይስጣቸው።

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j Před měsícem +2

    ቃልዬ በርቺ ዋናሽን ይዘሻል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነዉ ፡፡ወንጌል ለሁሉም!!!!!!

  • @adenechwakeyo7920
    @adenechwakeyo7920 Před měsícem +4

    ስለአንተ ልንገርህ,አበረታች,አድናቂ, ጠንቃቃ ,መልካም አንደበት ያለህ ወጣት ነህ.የተማርክ መሆንህ እንዳለ ሆኖ!!! thank GOD we have young people like you.I think your influence change others that the one always spread poison words

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 Před měsícem +24

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před měsícem +12

    ሀይማኖት የግል ነው ሀገር ነው የጋራ ስድብ የሚደግፍ ሀይማኖት የለም ይቅር ይበላቸው

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 Před měsícem +2

    ዋው አይገርምም እኔም ዘወትር ብዙ አይመችኝም ነበር but he is the guy with multi talent bravo "don't judge a book by its cover"

  • @user-pi6ez2kg4f
    @user-pi6ez2kg4f Před měsícem +9

    እኛ ሰዎች ችግራችን ይሄ ነው ዘለን የሰው ብሄር እና ሃይማኖት መዘርዘር ምን ችግር አለው መብቷ ነው ደግሞስ ፈጣሪን አይደል ያመለከችው እናንተ ታላላቆቻችን ለኛ ለታናናሾቻችሁ ምንድነው እያስተማራችሁን ያላችሁት እረ እባካችሁ እያሰባችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před měsícem +1

    ከሁሉም ጋዜጠኞች በጣም በራስ መተማመን ያለዉ እንዳዉም ዉጭን የሞከረ ይመስለኛል። በርታ ዳንስህን ስወደዉ።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před měsícem +10

    እግዚአብሔር ለአይነብርሃናቸው ያብቃቸው።

  • @user-yh5ym1hf3d
    @user-yh5ym1hf3d Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g Před měsícem +16

    ዘወትር ደስ ይበልህ
    እደስሙ የሚያምር ደስ የሚል የሚችል ልጂ ነዉ😊

  • @AmenatEssa-ux9vj
    @AmenatEssa-ux9vj Před měsícem +2

    ዘወትር ደሳለኝ በጣም ድንቅ ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před měsícem +7

    ስለ ፡ቃል፡ኪዳን፡የሰጠኸዉ፡አስተያየት፡ገርሞኛል፡በርታ፡ሚዛናዊነትህ፡ይገርማል፡

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před měsícem

      በነገራችን ላይ ስለነ እዩ ጩፋም የሌላውን ሀይማኖት እየነካችሁ ህዝብ አታጋድሉ ሲል ያኔ ሚዛናዊ ሊባል ይችላል

  • @user-ff1qy5rm4o
    @user-ff1qy5rm4o Před měsícem +9

    ውይ ዘውትርን ከጅምሩም ውደዋለው በዛ ላይ ፈጣንና ብዙ ችሎታ አለው❤❤❤

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o Před měsícem +4

    እየሱስ የነገስታት ንጉስ የሃያላ ን ሃያል ነው አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Před měsícem +2

    ስለ ጌታ መሰደብ ክብር ነው ስላ ላወቀ ነ ው ጌታ ጌታ ነው ጌታ ይባርክሽ❤

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e Před měsícem +23

    አላህ ከምንም በላይ የሰውን ልጅ አሳምሬ ፈጥሬዋለው ብሎዋል አይደለም እሱን የሰጠኝ መልኬ ላሰራ ቀርቶ ታግሶናል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +13

    ቃልኪዳንን እንወዳታለን በራሷ በግል ሕይወቷ እና እምነት ማንም አያገባውም

  • @habeshawifan6943
    @habeshawifan6943 Před měsícem +45

    ኢየሱስ ጌታ ነው😢

  • @Aduna-bk5jc
    @Aduna-bk5jc Před měsícem +15

    እየሱስ ጌት ነው❤❤

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před měsícem +2

      አይሻልሺም ገበሬ

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Před měsícem

      ​@@Sarah-kg6mbጂኒ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem

      ​@@Sarah-kg6mbአንቺ ነሽ ባለጌ እንጂ ቁርሀን እንዲህ አይለውም

    • @meronkeleb7047
      @meronkeleb7047 Před měsícem

      እግዝያብሔር አይዘበትም ትይ ኢየሱስ ይወደሻል​@@Sarah-kg6mb

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 Před 10 dny

      ​@@Sarah-kg6mb ክብርሽን ጠብቂ አንቺ
      ሀይማኖት ቢጠፋ ....
      ሙስሊም ከምሆን
      በድንጋይ አመልካለው
      ገባሽ ???? ዶማ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před měsícem +28

    ጋዜጠኛው ዋውውው ጎበዝ ኢግሊዘኛው ቅልጥፍ ያለ ነው

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Před měsícem +3

    ቃልዬ ተባረክ ዋናውን ኢየሱሰን ይዘሻል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +27

    በኢየሱስ መሰደድ የክብር ጥግ ነዉ

    • @user-fs6sg5hg2p
      @user-fs6sg5hg2p Před měsícem +4

      በጣም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለትትትት

    • @roomiki95
      @roomiki95 Před měsícem

      @@user-fs6sg5hg2p😂😂eyesusen belo hastegnawun mesi mamelekes 😂😂😂 er neku anbebebu

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Před měsícem +8

    ዘወትር ደስ አለኝ ስሙ ራሱ ደስ ይላል❤❤❤
    እንሳሮ ፣ ዳገቱ ላይ፣...

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg Před měsícem +13

    ለህፃናት እግዚአብሔር ከእናሱ ጋር ይሁን

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz Před měsícem +2

    አላህ ይጠብቀዉ ዘወትር

  • @yisemathselalo5948
    @yisemathselalo5948 Před měsícem +17

    ኢየሱስ ይድናል ❤

  • @hilluTube
    @hilluTube Před měsícem +1

    በእውነት እኔ ዘወትርን ከእሁድን በ ebs ላይ ሳይመጣ በጣም ነው የማደንቀው የነበረው❤❤❤

  • @asherlukas5685
    @asherlukas5685 Před měsícem +8

    ይመችህ አንተ ጎበዝ ወጣት ነህ ከምር....እድሜ በልጥሀለሁ ግን ጥሰኸኝ ሄደሀል አባቴ...እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳድግህ!!

  • @user-bj8vx4km8j
    @user-bj8vx4km8j Před měsícem +3

    ምርጥ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @samritame
    @samritame Před měsícem +4

    አንተ ልጅ ግን ለምን ትልቅ የቲቪ ስቴሽን አይሰጡህም አስተዋይ ነህ. እግዚአብሔር ይባርክህ.

    • @user-fn1bi2xz1u
      @user-fn1bi2xz1u Před měsícem

      Mene serto naw tv lay program yemikeftew😂😂😂😂

  • @NardiMulat-m9n
    @NardiMulat-m9n Před 23 dny +2

    ሲነቅፏችሁ፣ሲያሳድዷችሁ በኔ ምክንያት ክፋውን በሙሉ በውሸት ሲነግሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ ይላል የእግዚያብሄር ቃል እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ

  • @alemshetkefelew4631
    @alemshetkefelew4631 Před měsícem +5

    ህፃኔቶቹ ላይ እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ዬፍርግላቸው

  • @user-mw5ee6eg5l
    @user-mw5ee6eg5l Před měsícem +3

    የእናት ልጅ መገናኘት ቃል የለኝም ቃል የለኝም ዘወትር ን ግን በጣም ብዙ ስጦታ ያለውና መሆን የምፈልገው ዘርፈብዙ ሰው ነው።

  • @ashenafigelana2399
    @ashenafigelana2399 Před měsícem +16

    ዳሎል በጣም የማደንቅህ እና ቁምነገረኛ አስተዋይ ልጅ ነህ እና ዛሬ አንድ ካንተ ያልጠበኩትን ነገር ሳልነግርህ አላልፍም በጎፉ ለሞቱት ህዝቦቻችን የሀዘን መግለጫህን ሳትገልፅ በዝህ ሳምንት ከገጠመን መራሪ ሀዘን አንዱ ነበር😢😢

    • @tsega1200
      @tsega1200 Před měsícem +5

      አረ ስንቴ ሀዘኑን ገልጿል ቲክቶክ ላይ እንደዉም ከማንም በፊት ተገቢዉ ትኩረት አልተሰጠዉም ብሎ የጉዳዮን አሳሳቢነትና ከባድነት የሚገልፅ ቪዲዮ ሰርቶ ነበር ።

    • @ashenafigelana2399
      @ashenafigelana2399 Před měsícem +1

      @@tsega1200 እኔ ቲክስቶክሆልም ተጠቃሚ አይደለሁም ልክ እንደ እኔ ለላም ሰው ቲክቶክ የለለው ብዙ ሰው ይኖራል እና በቲክቶክ ገልፆ ከነበረ አሁንም ደግሞ ሀዘኑን ቢገልፅ እና ነገሩን ቢያነሳ መልካም ነበር

    • @tsega1200
      @tsega1200 Před měsícem

      @@ashenafigelana2399 በዚህም ላይ ገልጿል ከዚህ በፊት በሰራዉ ቪዲዮ ላይ

    • @genetberhanu1797
      @genetberhanu1797 Před měsícem

      😢😢😢 በጎፋ ህዝብ በደረሰው አደጋ ሁላችንም አዝነናል ግን ሳልናገር አላልፎም ብየ ነው ዳሎል ስለ ጐፋ ቪዲዮ ሰርቷል በቲክ ታክም ታሳ ጐፋ ለእኔ ያድርገው የሚል መልእክት በዚህም አስተላልፏል እና ውዶቸ ሰዎችን ለመውቀስ አንሩጥ እናስተውል መልእክቴ ነው

    • @ashenafigelana2399
      @ashenafigelana2399 Před měsícem

      @@genetberhanu1797 ለመውቀስ ሮጬ ለማጠልሸት ፈልጌም አይደለም ዳሎል በጣም የማከብረው አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነው ነገር ግን ሀሳቡን አስተላልፎ ይሆናል ያለ ለቲክቶክ ቤተሰቦቹ ነው እኔ ደግሞ ቲክቶክ የለኝም እንደእኔ ደግሞ ሌሎች ይኖራሉ እና ሀሳብን ደግሞ ማስተላለፍ አይጎዳም እኔ ዝም ማለቱ ገርሞኝ ነው

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 Před měsícem +7

    Bro you real nice guy for giving honest comment about Ebs gazetegna

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 Před měsícem +11

    ልጁ በጣም የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ሃሳቡን ሞልቶለታል እግዚአብሔር የልብ መሻትን ይፈልጋል አሁንም ፀጋውን ያብዛለት እናቴ ብሎ መፈለጉ የገርመኛል እድሜ ጤና ፀጋ ይብዛለት❤❤❤

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 Před měsícem +3

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል
    መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም እየሱስ ይባላል ከሱ ዉጪ አዳኝ የለም..!

  • @samsonalemu3497
    @samsonalemu3497 Před měsícem +9

    Zeweter desalegn perfect journalist

  • @Betelihemgetachew-zj6bi
    @Betelihemgetachew-zj6bi Před měsícem +2

    እናመሠግናለን ሥርአትህ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem +13

    እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤ ቃልዬ ሁሌም ዘምሪ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Před měsícem +1

    ዘወትር በጣም ነው ማደንቀው ከመጀመርያው ጀምሪ ሰው አክባሪ ነው በርታ ዘወትር

  • @Luna23official
    @Luna23official Před měsícem +5

    እየሱስ ኩራታችን ክብራችን ነው ቃልዬ እንዳትሸማቀቂ ሰይጣን ነው የሚቃወምሽ ያለው ።እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @LOKB07
    @LOKB07 Před měsícem +2

    ጥሩ አስተያየት ነው 👏👏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před měsícem +4

    እናትና ጅ በመገናኘታቼው ደስ ብሎኛል 🙏🥰 ሌላው ገብስ ነው

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 Před měsícem +2

    ቃልዬ ዘመንሽ ይለምልም እህቴ አይዞሽ መጥፎ ሳምንት አንብበሽ እንዳትረበሺ ከ ጌታ ጋር ወደፊት እንጂ ወደሁዋላ የለም እሺ.....አሁንም ቢሆን መዘመርም ቃሉን መስበክም መብታችን ነው ማንም የፈለገውን ይበል ቦታ አለመስጠት ነው እንደውም እንፀልይላቸዋለን ...
    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ፣-
    (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5)
    10፤ ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
    11፤ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
    12፤ ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
    13፤ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
    14፤ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Před měsícem +10

    ቃልዬ ድሮም ያስታውቅብሻል እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Před měsícem +1

      በቤተክርስቲያን ነበር ያደገችው ::ዝናና አለም ጠለፋት እንጂ...አሁንም ጌታ ደግ ነው ይረዳታል::

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před měsícem +3

    ዘወትር ደስአለኝ በጣም ነው የማደንቀው
    👏👏👏👏👏

  • @tsediyemar
    @tsediyemar Před měsícem +7

    ኑቲ እኮ ምርጥ ሰው ነህ ስታብራራ ትለያለህ❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před měsícem +3

    ለማንኛውም ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ መድሀኒያለም ክብርህን ውሰድ አሜን

    • @biniyamtadele3106
      @biniyamtadele3106 Před měsícem +1

      Geta yabralish eyesusn keza min yahl chelema wist indalesh yiberalishal eyesus yalemelaikt Yale dingil Maryam bichawin yadinal leza new le anchi ina le igna hatiyat bemesikel yemotew

  • @MeseretMulat-xg5ly
    @MeseretMulat-xg5ly Před měsícem +5

    አሜን እግዚሀቤር ይማራቸው

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před měsícem +1

    እኛኮ ደስ ነው mileneበስሙ ምክንያት ስነሰደብ ምክንያቱም ቃሉ እንደዛ ስለሚል በስሜ የመጣ ሲያንቋሽሻችሁ ሲሰድባችሁ እንደሙሉ ደስታ ቁጠሩት ስለሚል Jesus is Lord❤

  • @user-fs6sg5hg2p
    @user-fs6sg5hg2p Před měsícem +12

    እየሱስ እዉነት ሕይወት መንገድ ነው መዳን በማንም የለም በእየሱስ ብቻ የመዳን ቀን ዛሬ ነው እህቶች ወንድሞች እወዳቸዋለሁ 😘

  • @NardiMulat-m9n
    @NardiMulat-m9n Před 23 dny

    ጌታን ተቀብሎ መጠላት ትልቅ ክብር ነው ቃልዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c Před měsícem +4

    ሁሉም ሰው የራሱ የሚከተለው ሃይማኖት አለው አይደል እንዲ የቃልዬ ምን አዲስ ነገር አለው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před měsícem +2

    ዋውውውውው በጣምምም አድናቂህ ነኝ እከታተልሃለሁ subscribe አድርጊያለሁ ለረጅም ግዜ ነገር ግን በቲቪ ስለማይህ like አድርጌህ አላውቅም ከዛሬ ጀምሮ ግን በደንብ ነው የማደርግህ ወንድሜ ምርጥ ምርጥ አስተያየት አመለካከትና የማብራራት ያለህን ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም እመሰግናለሁ በርታ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před měsícem +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ያቀረብኸው ፕሮግራም አሪፍ ነው ጥሩ እይታ ነው ያለህ

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 Před měsícem +1

    በእግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነት የአበላል ሥነሥርዓት የሌላቸውን ሴቶች ባታቀርብ በጣም ነው የሚያስጠሉኝ የወንዶቹንም ቢሆን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን

  • @senabar
    @senabar Před měsícem +30

    እየሱስ ጌታ ነው ። ሀሌሉያ ❤❤

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Před měsícem

      ሀለሉያ የምን ቋንቋነዉ በፈጠራችሁ 😂

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 Před měsícem +1

      አሜንን

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem +1

      ​@@user-tc7gh3fr5jየመጸሐፍ ቅዱስ ቃል ነው እርግጠኛ ነኝ ክርስቲያን አይደለሽም

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Před měsícem

      @@belaynegash6550 እኔ ሙስሊም ነኝ ስለመለሺልኝ አመሰግናለሁ😍

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před měsícem

      ​@@belaynegash6550የምን መፅሀብ ቅዱስ ነው ጭፈራ ነው እንጅ

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o Před měsícem

    ኦ በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው" ebs u r z best" በጣም የሚያሳዝኑ እናት ናቸው እንኳን ጌታ ረዳቸው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Před měsícem +12

    ኑቲን የሚወድ ላክ ዛሬ አደኛ ነኝ👍👍👍

  • @sintayehumamo1771
    @sintayehumamo1771 Před 13 dny

    You are a real doctor , keep up good work.

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Před měsícem +5

    ዘወትር አንደኛ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před měsícem +1

    ሳያት ደምሴ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ና ተፈጥሮአዊ ዉበት የተላበሰች ዉብ ሴት ስወድሽ

  • @user-ko4bx8si1f
    @user-ko4bx8si1f Před měsícem +23

    ጥሩ ልጅ ነበርክ ግን በኢኮኖሚ ጉዳይ ላይ የሠጠኸው ሐሳብ ልክ አይደለም ማለቴ ገና ለገና አራት ቢሊዮን ብር ተለቀቀ ብለሕ የአንድን ሐገር ኢኮኖሚ ምን ያሕል ነው የሚለውጠው በቂ እውቀት በሌለሕ ላይ ሐሳብ ባትሰጥ ከዚያስ ለምን እንዲቀር ግፊት አይደረግም ቀላል ነገር ይመስልሐል በጣም በጣም ብዙ ችግር ነው ይዞ የሚመጣው

    • @engidatadesse5675
      @engidatadesse5675 Před měsícem +8

      በኢኮኖሚ ጉዳይ ላይ ክኽሎት ያለውን ሰው ብታማክርና ብታቀርበው ይሻል ነበር። ትንሽ የካድሬነት አስተያየት ነው የሰጠኽው።

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před měsícem

      @@engidatadesse5675 👏👏👏 💯 Agree

  • @user-kh8xt4yq4s
    @user-kh8xt4yq4s Před měsícem +1

    ዘወትር በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ ከዚህ በላይ ትችላለህ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před měsícem +3

    ዘወትር ደሳለኝ ❤❤❤❤❤ሚሪንዳ የሆነ ልጅ ነዉ ።