🔴በቀረፃ ላይ በድንገት ወደኩኝ! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 10. 2022
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Zábava

Komentáře • 151

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před rokem +8

    አንቺ የደረስሽበት ስኬት ላይየደረሽው በራስሽ ትግል ድካም ስራ ነው በዚህ ላይ የበቀልሽበትን የተሰራሽበትን የማትረሺ አስተዋይ ነሽ አሁንም ጨምሮ ቅዱስ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ 🙏 ኑሪልን ቲጂዬ 🇨🇦

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +5

    ተመስገንን ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ውስጥ ከ21 የዘለለ ሶስት ሰው ተገኝ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ቲጂየ ዕድሜ ፀጋ ነው

  • @titialexander5803
    @titialexander5803 Před rokem +3

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn 🙏🙏🙏

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem +4

    በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መሐል አንዷ ነሽ
    welcom

  • @janejone3301
    @janejone3301 Před rokem +4

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ኢትዮጵያዊነትሽን ያለቀቅሽ አማርኛሽን ባጉል ማጨማለቅ ያላበላሸሽ ቆንጅዬ አርቲስት ነሽ በዚሁ ቀጥይ አደራ ❤

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      አመሰግናለሁ አደራውንም ተቀብያለሁ

  • @user-op9qg5he6y
    @user-op9qg5he6y Před rokem +6

    አችንና ሺዊት ደስ ትላለችሁ ምርጥ አርቲስ ናችሁ😍

  • @user-bj8lu6lt8m
    @user-bj8lu6lt8m Před rokem +2

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ 😘😘

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před rokem +1

    አሜን አሜን ሰላም ለኢትዬጵያ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    የኔ ዉዴ ትጅዬ በጣም ነው የምወድሽ ገመና አይቼ አልጨረስኩም እውነት አሁን ላይ እንዳይ አጓጓሽን ሰላምሽ ይብዛ 🥰🥰

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před rokem +1

    የኔ ምርጥ ትለያለሽ እኮ
    ግን እንኳን ተረፍሽልን
    እውነትም ዋጋ ትከፍላላችሁ ለካ ❤️💔🥲

  • @jkskarateethiopia4450
    @jkskarateethiopia4450 Před rokem +4

    ወይቲጅየ ከመገረሜ ብዛት እየደጋገምኩ እያየሁት እደአድስ እደገና እስቃለሁ 💪💪 ❤❤❤

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      አይ ዳዲ ያንተ ጉድማ ገና መቼ ተወራራራ

  • @genilayuyoutube9792
    @genilayuyoutube9792 Před rokem +3

    ቲጂዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ በጣም ነዉ የማድንቅሽ ፈጣራ ርጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @haregyoutube
    @haregyoutube Před rokem +4

    ቲጂየ በርች ❤❤❤

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Před rokem +19

    ያንችና የሸዊት ከበደ ጓደኝነት በጣም ደስ ይለኛል

  • @arsimahaftu2900
    @arsimahaftu2900 Před rokem +1

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 Před rokem +1

    ቲጂ እኔ በጣም የምወደው ትወናሸ ሰራ አሰኪያጅ ሆነሸ የተወንሸው በጣም ነው የተዋጣልሸ

  • @selamasmamaw2249
    @selamasmamaw2249 Před rokem

    ቲጂየ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @yonasfeten2556
    @yonasfeten2556 Před rokem +1

    የእውነት ጥሩ ፕሮግራም ያልተቀባባ እንደወረደ እውነት እና እውነት ብቻ WOW amazing, l have got a lot of lessons. Keep it uppppp we love youuuuu.

  • @maedinaassfatoutub8660

    ሀቢቢ ወላሂ በጣም ደ ስየምትይ ኢትዮጵያ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fretube8799
    @fretube8799 Před rokem +2

    ትጌ ገጠር ስሄድ የምጠጣዉን እርጎ አስታወሺኝ እዉነት ወፍራም እርጎ ያለአይመስለኝም ነበር አስጎመዠሽኝ እኮ የኔ ደርባባ እወድሻለዉ በርቺ

  • @haregyoutube
    @haregyoutube Před rokem +3

    እረ ቲጂየ እንጠጣ ይባላል

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy Před rokem +1

    ውይ የኔእና እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቲጂዬ በጣም የደነገጥኩት ገመና በዘመኔ በፍቅር የታየ የመጀመሪያው ምርጥ ድራማነበር የለምለም እና የብሌን መኖር ድራማውን ውብ አድርጎታል ምንምእንኳ ለምለም እርርር ብታደርገንም
    በጣም የምወድሽ ቲጂዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደረሳችሁ 🌻🌻🌻

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před rokem +3

    ቲጂዬ 😍😍😍

  • @mafikiya6842
    @mafikiya6842 Před rokem +1

    ዝምብለሽ ብስቂልኝ የኔ ውድ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +1

    እኔ ያወኩሽ ሞጋቾቹ ላይ ነው የኢትዮጵያ ፊልም ያየሁት የመጀመሪያዬ ነበር የመጨረሻም ሆነ ግን ጎበዝ ነሽ keep it up!

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      እስኪ በእኔ ግብዣ ገመናን ተመልከችውና ሀሳብሽን ንገሪኝ

    • @tsiadoydidya5116
      @tsiadoydidya5116 Před rokem

      Ane demo 2006 neber yayehut betam tanadegn neber tigi mogachoch demo yelele new tichyalesh gn befilm tefteshal

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣሽልን ቲጅዬ

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 Před rokem +1

    እጅግ ጎበዝ ተዋናይት እኮ ነሸ!!!!!😘😘😘

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 Před rokem

    ስወድሽ ምርጥ እህቴ ቲጂ

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ቲጂዬ እንኳን አተረፈሽ አንቺ ልበ ቀና ያሰብሸበት ድረሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልን

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አሜሜሜሜንንንን በጣም አመሰግናለሁ

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před rokem

    የኔ ውድ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-ie8gi2fw7l
    @user-ie8gi2fw7l Před rokem +2

    😍😍😍

  • @tadelakasatadelakasa6355

    Tigiye my favourite actress all the time

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ቲጅየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሑሉም ነገር አልፎ ሲወራ ቀላል ይመሰላል ተመሥገን 🙏በርች ቲጅየ

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před rokem

    😍😍ቲጂዬ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem

    ትጅ የኛ ሀግና በርችልን

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem

    💐 ቆንጆ !!! 💝😘😘😘😘

  • @fkrtech
    @fkrtech Před rokem +5

    ስወድሽኮ ብታውቂልኝ ምንአለ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +2

      አወኩኮ አሁንንንን 👏❤👏

    • @fkrtech
      @fkrtech Před rokem +2

      @@tigistgirma2565 አመሰግናለሁ የኔ ሳቂታ ደስ ብሎኛል

  • @user-zt5bz2wj2q
    @user-zt5bz2wj2q Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před rokem +1

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ቲጂዬ እኔም ያኔ ቴሌብጅን የለንም ነበር ጎረቤት እየሄኩ ነዉ የምከታተለዉ በጣም ነበር ለምለምን የምጠላት ሀንዬም የምትሰራዉ ተኮል ያረገዘቹ ለሌ አባትነዉ

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 Před rokem

    Waww, gagnaa, wibb,nashh,💃💪💪💪❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před rokem +1

    ሰወድሸ

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před rokem

    👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍😘

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Před rokem +1

    ቲጂዬ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +1

    ቲጅዬ ወላሂ በጣም ከምወዳቸዉ ተዋናይዎች አንችና ሀና ሂዋንስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Před rokem +2

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ. ሌላም ገጠመኝ ንገሪን

  • @jkskarateethiopia4450
    @jkskarateethiopia4450 Před rokem +1

    ቲጅየ የኔ ጀግና እህት ብዙ ነገር አሰታወሽኝ ያ ወርቅ ጊዜ ምነው የውሻውን እረሳሽው የኔ ደግ እህት በርጎው አሰቀናሽኝ ራያ እዲናፋቀኝ አደረግሽኝ ቡቡቡቡ አመሰግናለሁ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      የውሻወንማ ከአንተጋ ቁጭ ብለን ነው የምናወራው

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před rokem

    You so sweet !!

  • @kstet11
    @kstet11 Před rokem

    ሰላማቹህ ይብዛ የሃገሬ ልጆች🥰🥰
    ጎራዴዉን ዋጠዉ 😱😱አለምን ያስደመሙ አስማቶች ሚስጢር ተጋለጠ😨 ሙሉ ቪድዮዉን እዚ ቻናል ጋ ይዩ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +1

    በርች ቲጅየ

  • @haymi410
    @haymi410 Před rokem +2

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ቲጂዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @tezeta1497
    @tezeta1497 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣሽ 😍

  • @eh9850
    @eh9850 Před rokem +2

    የቁም ነገር ቻናል ብዬዋለሁ:: ጨዋነትሽን አከበርኩት:: እስቲ እናሳድግላት ይሄንን ቻናል:: ትምህርት እናገኝበታለን::

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před rokem +3

    የኔ ቲጂ እንዴት ነሽ ወድሻለው

  • @mekdiyageta9723
    @mekdiyageta9723 Před rokem +1

    ሸዊትና አንቺ ይገረም ግሩፓችሁ ደስ ይለኛል ተባረኩ

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před rokem

    አረቲስ የሚለው ቃል አነሰብኝ እናተ እውነትም ሙያውን ወዳችሁ አክብራች ነው የምትሰሩትም የምትኖርት አሁን መጡጂ እነስም አይጠሬ ዳሌላ ጡት አየገለበጡ ይጃጃሉብናል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቲጂዬ

  • @eyurusalemtefera958
    @eyurusalemtefera958 Před rokem +3

    ቲጂዬ😂❤❤❤❤

  • @asteryemer8561
    @asteryemer8561 Před rokem +1

    🤙❤

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před rokem +1

    tijiye konjo yetewahedo enku yemebete wwdaj bertuna tenkara set😘😘😘

  • @debritunanecha6080
    @debritunanecha6080 Před 3 měsíci

    😭😭😭😭

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +3

    ቲጂ እንኳን ሠላም መጣሽ እድህ የሠራሽውን ያሣለፍሽውን ቁጪ ብለሽ ስታይው እደት ደስ ይላል💓

  • @hamelmalmoges8953
    @hamelmalmoges8953 Před rokem +1

    የኔና የአንቺ ልጅ እኩል ናቸዉ በአንድ ሰአት ዉስጥ ነዉ የወለድነዉ አኪም ቤቱ በጸጋ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem

    ቲጂዬ ሞክሼ ገበና ድራማ ላይ በጣም ነበር የምጠላሽ ክፉ ሆነሽ ነበር የምትሰሪው ያኔ ልጅ ነበርኩ ደሞ የሚገርመዉ እቺን ፓርት ነዉ በደንብ የማልረሳት😂😂😂

  • @makitaye4111
    @makitaye4111 Před rokem +1

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +2

    😘😘😘

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před rokem

    የኔ የዋህ ስወድሸ ወላሂ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +1

    ቲጂዬ በርች የኔ ጀግና እህት🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před rokem +1

    Tegeyyyyyy.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏

  • @saditube5199
    @saditube5199 Před rokem +1

    ወይኔ ትክባልለሸ 😂😂 ልጅነቴ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +4

    ትዝ ይለኛል ያኔ ገመና ድራማ ላይ ህዝቡ በክፋትሽ በጣም ይጠላሽ ነበር በአጋጣሚ አቶቢስ ተራ አዲሱ ሚካኤል ከይገረም ደጀኔጋ ለማገልገል መጥታቹ ጓደኞቼ እቺ የተረገመች ምን ልትሰራ መጣች እያሉ 😂😂😂ለካ ድራማ ነበር በተለይ ጉድጓድ ውስጥ በመግባትሽ ሰው መነጋገርያ አድርጎት የዛ ቀን ትዝ ይለኛል ግቢ ውስጥ አዳሜ ይበላት እንኳንም ጉድ ጓድ ውስጥ ገባች እየተባለ ብቻ ዘመን የማይሽረው ስራ ነበር አሁን ህዝቡ ነቅቷል ድራማ መሆኑ ያቃል ያኔ እውነት እየኖራቹት ነበር ሚመስለው 😂😂

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አዎ የእውነት ነበር የሚመስለው።

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 Před rokem

    ቲጂየ ገመና የትወና ብቃት ጥግሽን ያስመሰከረርሽበት ነው

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s Před rokem

    ማኪባ የራሱ ትርጉም አለው ስለዚህ ከስምሽ ቀጥሎ ፃፉው የኔ ሳቅ በሳቅ ውድድድ

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 Před rokem +4

    Tgye

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Před rokem +2

    Ere Guade Eregowe gefee new afe bemeraqe molaaaa 😲😲😲😲😲😲💕💕💕💕 yene Jegena sete 👑💕 wededdededededed Eshi

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Před rokem +3

    ጌታ ምስክሬ ነው ከገጠር የመጣ ሰው ነበር እኛ ቤት እና ድራማውን አይቶ አለቀሰ እውነት መስሎት እና ጠዋት ሰኞ ደግመን ስናየው ድራማ ነው እኮ ስንለው አላመነም 😂😂😂😂😂 ትልቅ ትዝታ አለኝ በዚህ ድራማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      በጣም ይገርማልልልልል

    • @ty6ghg447
      @ty6ghg447 Před rokem

      ከኛ ደግሞ ከቲቪ ውስጥ ሲጣሉ አየና እሪኡኡኡ ለቀቀው ያገላጋይ ያለክ ከምር ትዝ ሲለኝ በጣም ነው የምስቀው😁😁😁

  • @tilettv1906
    @tilettv1906 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️👌👍👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Před rokem +1

    Tegiy 🥰🥰🥰🥰❤❤❤👍👍👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +2

    አንድ ነገር ልንገርሽ የዮቲዩብ ስምሽን በራስ ስም አርጊው ወይም ሌላ ይሔም እያለ ባንቺ ስም ክፈቺ እመኚኝ ሰው ሰብስክራይብ የሚያረገው በስምሽ ነው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      እሺ የኔ መልካም ትንሽ በዚህ ልልመድና በስሜ ደግሞ እከፍታለሁ

  • @mekdiyageta9723
    @mekdiyageta9723 Před rokem +1

    ቲጂ ጣፋጭ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před rokem +1

    ቲጂየ አንች አንድየነው የተከባለልሽው የኔ ቁጥር ስፍር የለውም ፍየል እረኛ ነበርኩ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před rokem

    Jordana kushina ehitish nat ende?

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s Před rokem +1

    በዚህ አጋጣሚ ወደ አባይ ሚዲያ ለአፖራንት የመጣ ወንድሜ አለ አደራሽን ቲጅ ተባበሪው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      ማን ይባላል? አደራ እንዳልበላ

    • @user-rb6uw5hl1s
      @user-rb6uw5hl1s Před rokem

      @@tigistgirma2565 ቻላቸው ምህርት ይባላል ከጎንደር ዩንቨርስቲ የመጣ ነው እንዲሁ ስታይው ቀጠን ያለ እና ከዳዊት ፅጌ ጋር ይመሳሰላል

  • @senamelaku3589
    @senamelaku3589 Před rokem +1

    Tgye yene konjo

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před rokem

    Tjye Fekr sewdshi Mulu sew nshi Egziabher Segawn Yabzalshi

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 Před rokem

    Bexam new yetznanawt

  • @hulumbersuhone3790
    @hulumbersuhone3790 Před rokem

    bezih drama neber yadnekush betam gobez

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před rokem +1

    abay tv aqomeshe malet new

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem +1

      አላቆምኩም ያ የአባይ ቲቪ ነው ፤ይሄ ደግሞ የእኔ።

  • @mr.mohammed2655
    @mr.mohammed2655 Před rokem +1

    እኔ ልንከባለልልሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      ኧረ ጠላትትትትህህህህ ማምዬዬዬዬዬ ወዳጄጄጄ

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem +1

    Tijiye endet endemiwedishina endemadenkish ateykign yewnet..yezare 8 amet yemiserabet ye sira bota lemegelgel sitimechi betaaam kechacha nebershina...kewetash behuala min hona yihon bilen ke guadegnaye ga aweran...berchi

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Před rokem

      እሚያወፍረኝ መውለድ ፤የሚያከሳኝ እስፓርት ነው

  • @abenezertasew485
    @abenezertasew485 Před rokem +2

    ካንቺ ባንሰማቸው ውሸት የሚመስሉ ገራሚ ትዝታዎች!!

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 Před rokem

    Tigyi tigyi. Teleyaleshi

  • @meronmindaye3578
    @meronmindaye3578 Před rokem

    tgy wube eko nesh

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem

    Tg yenne konjo kifu ayenkash wuddddd

  • @mekdiyageta9723
    @mekdiyageta9723 Před rokem +1

    እብደትሽን ሳየው እራሴኑ ትመስይኛለሽ

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před rokem +1

    ቲጂዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን ተመልካቾች ለጸጉር ጠቃሚ የሆኑ ውህዶችን በቻናሌ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ*