ልቅ የሆነ የሐበሻ ልጆች አስተዳደግ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 296

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 Před rokem +11

    እኔ ባለፈው ሱቅ ሄጄ ካሸርዋ ሀበሻ ነበረች ልከፍል እቃውን አስቀመጥኩ ግማሹን scan ሳታደርግ bag ውስጥ አስገባችው ከፍየ በሃሳቤ ለምንድነው ቅናሽ የከፈልኩት ብዬ receipt ሳይ ያልተከፈለ እቃ ነበር ተመልሼ ሄጄ scan አላደረግሽውም ብየ ለቀረው ከፈልኩ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před rokem +19

    በእውነት ተባረኪ ኮሜን ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን የልቤን ተናገርሽ ዘመንሽ ይለምልም መሰልጠን መሰሏቸው በጣም የተቸገርንበት ነገር ነው እውነት ነው

  • @eyerusalemtesfagiorgis1145

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በትክክለኛ
    ነገር ነው የተናገርሽው
    ጃሮ ያለው ይስማ ❤❤

  • @mesaychaka1371
    @mesaychaka1371 Před rokem +8

    ሰብልዬ 100% ትክክል እኔ ሦስት ወንድ ልጆች አሉኝ በስርዓቱ ስላሣደኳቸው በሄዱበት የተወደዱ ናቸዉ የእግዚአብሔር ቃል ይደግፋል በፍቅር እየቀጡ ማቅናት ልጆቹም ይጠቀማሉ አበሻ ስልጣኔና ስነስርዓት ተማቶበታል ተባረኪ እህቴ

  • @eteneshamare7094
    @eteneshamare7094 Před rokem +22

    ስልጣኔ የጎደላቸው ሰዎች የትም ቦታ ክብር የላቸውም ከልጆቻቸው ያነሱ 😢😢😢😢😢thank you for sharing your advice sebleye best sister in the world

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Před rokem +14

    እውነት ብለሻል እኔም አንድ ግዜ ቤተክርስትያን ሄጄ አንጀቴ ተቃጥሎ ነው የመጣሁ ስብከቱን ልጆቹም አያዳምጡም ወላጆችም አያዳምጡም በትክክል ተምረን ወይም አስቀድሰን ካልተመለስን ቤት መቀመጥ ወይንም ሌላው ሰው እንዲያዳምጥ ወደ ውጭ ይዞ መቀመጥ ሲቻል ዝም ብለው ሰው ላይ ያጫጫሉ እና እባካችው ልጆች ያስቸግራሉ በእርግጥ ሌላ ሰው እንዳይረበሽ ልጆቻችው ሲያስቸግሩ ወደ ውጫ ይዛችው ውጡ ለሌላ ሰው ክብር ይኑራችው አንዳንድ ግዜ ሳይ ለምን ቤተክርስትያ እንደሚኬድ የምናውቅ አይመስለኝም

  • @tinaoli2335
    @tinaoli2335 Před rokem +18

    I do have 2 kids, and all you said is exactly correct 👍🏾 thanks for sharing this with us ❤

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Před rokem +10

    ሰብሊዬ የኔ ውድ አንች ትለያለሽ የምር እኔ ባለሁበት ሀገር እንኳን የሚወለዱ ልጆች ምንም አይሰሙም አለፍ ሲልም በጥፊ ሊማቱ ይችላሉ እኔ የኢትዮጵያ ልጂ እና ውጭ የሚወለዱ ልጆች ልዩነት አላቸው እላለሁ 😊ተባረኪ ብልህ ከሆኑ ከአንች ይማሩ የኔ ሙሉ ሴት ❤️❤️

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +20

    "እናቷን አይተህ ልጅቷን" የሚባለው እኮ እውነት ነው። ጨዋና ሥርዓት ያላቸው ወላጆች ያሣደጓቸው ልጆች ከቤታቸው ውጭም ያንኑ ሥርዓት ያከብራሉ። ቆጭባራና ባሏን የማታከብር ሚስት ከሆነች ልጆቿም እንደዛው ብስጩና እረፍት የሌላቸው ይሆናሉ። እኔ የማውቀው ቤተሰብ አለ ሚስቲቱ ሠካራም ምናምን እያለች ልጆቿ ፊት ስለምትሰድበው፣ የ 12 አመት ወንድ ልጃቸው ያጠፋና አባትየው እባክህ ተው እኔኮ አባትህ ነኝ ለምንድነው የማትሰማኝ ሲለው " ዝም በል ሠካራም አንተን ብሎ አባት" አለው የኔ ልጅ በእድሜ ትልቅ ነው፣ አጠገቡ ስለነበር ወደመኝታ ቤቱ ወስዶ መክሮ እንደገና አባቱን ይቅርታ እንዲጠይቅ አደረገው።
    እና እህታችን የምትለው ነገር ሁሉ እውነት ነው። ማንም ልጆቹን ይወዳል፣ ግን በሥርአት ማሳደግ አዋቂነት ነው። ማሰብ ያለብን የወደፊታቸውን ነው፣ ኮሌጅ አለ፣ ትዳር አለ ብዙ ነገር ... ሰውም ይጠላቸዋል ይረግማቸዋል ያ እንዲሆን ማናችንም አንፈልግም። ልብ ያለው ልብ ይበል!

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Před rokem +11

    Hi ሰብሊ ስለ ልጆች አስተዳደግ በተናገርሸው 100%ልክ ነሽ I am agree with you ግን airport ላይ ስለ ልጁ በተናገርሽው አልስማማም ምናልባት ከራሱ ከፍሎልሽ ሊሆን ይችላል እና ሌብነት ምናምን ብለሽ ትንሽ አካበድሽው

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před rokem

      አይ አልከፈለም የራሱም አይደለም ቦታው ፡ ለምን ለስህተትን ምክንያት እንደረድራለን በዚህ ምክንያት ስራው ሊያጣ ይችላል

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna Před rokem +6

    Thank you for sharing, indeed we can all learn from this 🙏🏽

  • @lt963
    @lt963 Před rokem +12

    ሰብልዬ ልክ ነሽ ተው ማለት እንኳ አትችይም ቤተሰቦቻቸው ስለሚከፋቸው እንዴት እንደሚያሳፍሩ ። እኔም ልጅ አለኝ ለምን በዚህ መልኩ እንደሚያሳድጉ አልገባኝም ጉዳቱ ለልጆቹም ለቤተሰብም ነው ሲያድጉ "ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ጊዜ ከርሱ ፈቀቅ አይልም" ነው የሚለው ቃሉ።

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Před rokem +11

    You are absolutely right, I don't know why most Habesha people, when we invited to wedding, graduation etc.... they think their kids they can do whatever they want to do , that is unacceptable .I am not trying to be judgmental. If we don't accept our mistakes, we can not fix the problem.
    Proverbs 29:17 Parents: Discipline your child and your child and he/she will give rest,and also will give you delight to your heart. Amen 🙏

  • @zelalemwoldeyes6582
    @zelalemwoldeyes6582 Před rokem +10

    የመጀመርያ ተሳታፊ ነኝ ሰእብልዬ ልክ ነሽ የሰው ሰርግ ከመረበሽ መቅረት ይሻላል ረባሽ ልጆቼን ይዤ ብቀር ጊፍት እንደሰጠዋት ነው የምትቆጥርልኝ አይመስልሽም ❤️

  • @jerusalembelay5896
    @jerusalembelay5896 Před rokem +1

    Thank you so much beautiful!! I agree hundred percent that is true true true true

  • @sarahabtemariam3108
    @sarahabtemariam3108 Před rokem +2

    ልክ ነሽ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ እኔም በጣም የምጠላዉ ነዉ ያማረባቸዉ መስላቸዉ ነዉ እኔ እደግፍሻለሁ thank you👍👍

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew7256 Před rokem

    Tebareki sebli tkkel New ljyketal

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před rokem +25

    እሱ እኮ የጠቀመሽ መስሎት ነው ወገን አገኘሁ ብሎ አንዳንዴም ታበዥዋለሽ

    • @user-dv9nu3pz9j
      @user-dv9nu3pz9j Před rokem +6

      እኔም እደዛነው ያሰብኩት ሚዲያለይ ስለሚያቃት ሲያያት ደስብሎት ይሆናል እንጂ ምናልባት ልጁ እንዲአይነት ስብእና ላይኖረው ይችላል የፍቅሩን ነው ሚመስለኝ

    • @user-yr7kt5kb6d
      @user-yr7kt5kb6d Před rokem +5

      በጣም ዛሬስ ኣበዛቺው ወይም ራሱ ከፍሎላት ይሆናል እኮ ?

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem +2

    Thank you Sebli silitane yimeslachewal sekotubachews mechi des yilachewal Church wist digis lay yemiyasrebshut mikegninet kifat yimeslegnal yalebachew it’s good point of view ❤

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před rokem +2

    Huuu Sebleyee the same story in Europe also only Ethiopian and Eritrean. Thanks again Seblee

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před rokem

    Sebliye betam betam tekekil nw yetenagershiw ahun welajoch yezemenuna yeseletenu eyemeselachew lejoch sereat eyatu kemesemer eyewetu nw agul nesanet eyesetu teweld eyetefa nw tebareki tena ketrlq edme gar yestesh💖💖💖💖💖💖

  • @kulenibiyena9639
    @kulenibiyena9639 Před rokem +5

    እውነትሽን ነው ሰብሊዬ በራሳቸው ላይ ቢሆን የማይፈልጉትን የሰው ፕሮግራም ማበላሸት ብልግና ነው! በዚ ላይ ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው ነው የሚለው ቃሉና ልጆቻችንን መግራት የኛ ፋንታ ነው ያለየውን ከየትም አያመጣውም! እኔ በዚሁ ዘመን 4 ልጆች ወልጄ እያሳደኩ ነው ልክ እኔ እንዳደኩት አይደለም ተናግሬ ፊቴን አይተው ምን እንደተናገርኩ ስሜቴን ቁጣዬ ያውቃሉ ስለዚ ልጅን አለመቅጣት ስልጣኔ አይደለም!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem +5

    Thank you so much! It’s getting out of control these days and parents are all the blame. Our kids have become our bosses, may God help us all.

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem +1

      እውነት በጣም እ/ር ይርዳን።

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 Před rokem +1

    Ere betam betam yasazenale yasaferale, sebelye you are telling the truth Thank you so much

  • @marthayohannes6185
    @marthayohannes6185 Před rokem +4

    ሰብሊ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያየሽው እዚም አውሮፓ ይሄ ልጆችን ያለመቅጣት ችግር አለ /ያልተቀጣ ብላቴና ወላጆቹን ያሳፍራል ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ/

  • @linamercy8280
    @linamercy8280 Před rokem +4

    Hi sebli it is really really true I agree with you. I always advice my kids how to behave wherever they are. kids has to be lead by the parents you have to show them which is right or wrong we as a parent has a responsibility to guide them. Good lesson you gave to day sebli I live in England 🇬🇧 same here. Ethiopians has yo learn from other nations I never seen British people talking loud or screaming when they talk this lesson not only for children as well for adults as well when they are phone un the bus it is really embarrassing so shame . Listen

  • @tyeresulwedajtube5687
    @tyeresulwedajtube5687 Před rokem +3

    በትክክል የኔ ልእልት❤

  • @rosehassen430
    @rosehassen430 Před rokem

    Sbliye Anchin yeweldhche Enat Geta zemenuwan yibarekew ❤❤❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +9

    እኔም ተመሳሳይ ስራ ነው
    የምሰራው ከ10 አመት በፊት
    አበሻ ሳይ ከደስታዪ የተነሳ
    እነሱ ሳያውቁ እቀንስላቸው
    ነበር እንደስርቁትም አላየውም ነበር አሁን
    ተስተካክያለው መባረርም
    አለ እና ልጁ በየዋህነት
    አንቺን ለማስደሰት ነው::
    አንተ ወንድሚ ግን ከዚ
    ተማር::

    • @senaytbeyene659
      @senaytbeyene659 Před rokem +2

      Thank u sebile agule atibetireke le CZcams meshekeya lijun ataderegew habesha silehonishe nw liju gen yemaribetale

  • @zebibtesfay2984
    @zebibtesfay2984 Před rokem +3

    you are absolutely right ✅️ Proverbs 22 (KJV) - ምሳሌ
    6: Train up a child in the way he should go:
    and when he is old, he will not depart from it.

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Před rokem +10

    ሁላችንም ባለንበት የስራ ዘርፍ ላይ ሀበሻ ስናይ በቻልነው መንገድ መርራድ እንፈልጋለን ልጁ ያደረገውን ማንኛችንም የምናደርገው ነው እና ሌብነት የምትይውን ቋንቋ አስተካክይው ደግሞ ሀበሻ ብቻ አይደለም ሁሉም nationality’s የራሳቸውን ወገን ሲያገኙ የሚችሉትን ያደርጋሉ እና ይሄ አጀንዳ ሊሆን አይችልም ከሱ ያንቺ ይህን
    ን ማውራትሸ ነው የገረመኝ

  • @mekdelawithailu5912
    @mekdelawithailu5912 Před rokem

    Wow thank you!!!

  • @elsaabraham1819
    @elsaabraham1819 Před rokem

    Wededeshem telashem lik nech thanks Sebleye

  • @rahelgebryes1613
    @rahelgebryes1613 Před rokem

    Sebliye yene konjo welcome

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Před rokem +1

    Good job sebele,👌👌

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +2

    ልክ ነሽ ሰብልዬ የብዙ ሀበሻ ልጆች ስርዓት የላቸዉም

  • @genetzeleka5201
    @genetzeleka5201 Před rokem +2

    You are ❤Right Good Job!!!!!

  • @adiamhabte3502
    @adiamhabte3502 Před rokem +1

    You are butiful

  • @helenferede8013
    @helenferede8013 Před rokem +1

    You mentioned all Abesha well. Most of us are like that. Specially you mentioned about personal hygiene is very terrified topic to discuss with Ethiopian

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Před rokem +1

    Anchi neber Ye American president maderg Yene Konjo Hulu negersh mulu! thank u for the message

  • @christinachris158
    @christinachris158 Před rokem +1

    Exectl 🥰🥰🥰🥰

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Před rokem

    You are right thank you❤

  • @mahadereshenkute4136
    @mahadereshenkute4136 Před rokem

    Sebliye absolutely I agree with you yene konjo. Anyways ትክክል ሐሳብ አቅርበሻል እኔ ብዙ ጊዜ ያንቺን youtue እከታተላለሁ በጣም ልብሽ ንጹህ ፣ ግልፅ የሆንሽ ፣ጥሩ መካሪ ነሽ ለሚገባው ሰው ስለዚህ ምክርሽና አስተያየትሽ ይቀጥል ነገር ግን ሰብልዬ don't read any comments pls.pls.yene fekir Thanks

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +6

    ኢትዮጵያም ቤተክርስቲያን ውይ መወጣት መግባት መጮህ እዴት ልማር በኢየሱስ ስም የእግዚያብሔር ቃል እኮ ሲነገር ባክብሮን መስማት አለብን

  • @enush7338
    @enush7338 Před rokem +7

    Maybe he is the owner of the coffee shop. He may trying to appreciate you since he know you on social media. You look cute by the way❤

  • @mhg9154
    @mhg9154 Před rokem

    Agreed 💯% suk wist tamagn mehon chewanet new.

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Před rokem

    Enmseginalen

  • @hiwotabera3899
    @hiwotabera3899 Před rokem +2

    በእውነት ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 Před rokem

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ልጆቹ ሳይሆን ውላጆቹ ናቸው ባለጌዎች ልገሪልኝ የኔ ውድ እህት እያንዳንዷን ባለጌ ወላጆች

  • @meseretkebede4282
    @meseretkebede4282 Před rokem

    Exactly asteway set 🥰🥰🥰🥰

  • @kedraendalkatchew6316
    @kedraendalkatchew6316 Před rokem +1

    ሰብልዬ ስወድሽ አንቺ ያልሽው ትክክል ነው እኔም አይቻለው አበሻ ንግግር እና ልጅን ምስክር ስለማይችል መማታት ብቻስለሚችል ልጅን እቀማለው እድል ይመስለኛል ግን ልጅ ብድር አይቀጣም እኔ የሁለት ወንዶች እና የሁለት ሴቶች ልጆች እናት ነኝ ልጆቼን እቀጣለው ግን ብድር ሳይሆን በንግግር ካልሰሞግ የሚፈልጉትን ነገር አያገኝም ከዚያም በኃላ ይስተካከላሉ ቅጣት እድሜያችው ሲጨምር ዳግም ሌላ አዲስ ቅጣት እጅምራለው እንኳ እስዎ ቤት ሄደው ሶፍላይ ሊዘሉ ይቅርና አበላል መማር አለባቸው አንዳንድ ግዜ ትንሽ ልጅ እንደማስቲካ ስታኝክ ወንድሞቻ እና እህቷ በስረሀት ብይ ብለው ይቆጣሉ እምኖረው ጀርመን ነው የተወለድትም ጀርመን ነው የጀርመን ልጆች በጣም ስርአት አላቸው ችግር ያለው እኛና እንደኛ በስደት የመጡሰውች ጋር ነው እኔም ልጆቻችሁን ቀጥቅጡ ሳይሆን በንግግር አልሰማ ስል ደግሞ በቅጣት ማሰልጠን ቤተሰብን የማይሰማ ልጅ ክብደት ነው እያደጉሲሄድ በጣም ክባድና አስቸጋሪ ይሆናል ውጭ የምናር ዳግም የሚጠብቃቸው እስር ቤት ነው እኔም ወላጆች ልጅን ብድር ሳይሆን በምክር አልሰማም ስል በሚወደው ነገር በመከልከል መቅጣት ይችላል ሁሌ እየተደበደበ የሚያድግ ወንድ ምርትን ልደብድብ ይላል ያየው ድብድብ ነው እና ይህን ስል አንዳንዴ ቂጥን ጥብስ ማድረግ እንዳለሆኖ

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Před rokem

    Hi Seblye ur really wright.
    Actually am living in Europe but we have the same problem here to the kids has no maners..
    Betesebachwn new yemigeltut

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před rokem +3

    Absolutely right specially church 😂

  • @hasset6447
    @hasset6447 Před rokem +1

    ውይ ሰብልዬ መጣሽልኝ ዛሬ ደግሞ በቃ ብስኩት 🍰 መስለሻል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @areuskunked9944
    @areuskunked9944 Před rokem +1

    Ya you are right ❤️🌹

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem

    Lik nesh Sebli

  • @rahelgebryes1613
    @rahelgebryes1613 Před rokem

    You look cute ❤

  • @tibeletshagos6733
    @tibeletshagos6733 Před rokem

    ሰብልዬ በጣም በጣም ትክክል መልክት ነው ያስተላለፍሽው በትክክል አይተሻል, ተማሩ ሴቶች

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před rokem +1

    Today u look 👌

  • @leylakedir3999
    @leylakedir3999 Před rokem +1

    ይሄ አኢትዮጵያ ውስጥም በጣም ያስቸገረ ጉዳይ ነው በጣም ነው የሚያስጠላው ዛሬ ያነሳሽው ትልቅ አኢሹ ነው ተባረኪ

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg Před rokem

    Sebly you’re right it very true I don’t think taking my kids to wedding because it’s very messy 👍👍👍👍👍

  • @habiba6414
    @habiba6414 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 Před rokem

    Seblye ancim Tebareki

  • @almazgetnet7676
    @almazgetnet7676 Před rokem +1

    እዉነትሽን ነው የኔ ውድ እህት❤️

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 Před rokem +1

    ሰብልዬ ቆንጆ !!!!!

  • @rahelhailu7677
    @rahelhailu7677 Před rokem

    Tebareki yehe Getan makeber new sergegnochen bech ayedelem tebareki anjete kebe teta Egziabeher yakeberesh

  • @abigailmarcel7664
    @abigailmarcel7664 Před rokem +2

    Sebleye yene konjo setameri zare degemo

  • @sofitareko462
    @sofitareko462 Před rokem +4

    ጌታ ይጠብቅሽ

  • @lidyaberhane4146
    @lidyaberhane4146 Před rokem +1

    You look pretty

  • @areuskunked9944
    @areuskunked9944 Před rokem

    I agree with you sabl ❤️🌹👍

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před rokem +4

    ሰብሊ ውይ አንቺኮ እውነት ስትናገሪ ከልብሽ ነው ሰብልዬ እውነት እቅድ እቅጫን ለኔም ችምር ስትነግሪኝ እመለሰለሁ ስወድሽ የኔ መምህር ከልቤ ማንንምን እንዳትሰሚ በሁሉም ነገር ፍርጥ አርጊው ማሬ።

  • @ethiopia1453
    @ethiopia1453 Před rokem

    Wuy tebareki ene pente lig Demo gatewot ale ende

  • @misrakbekele2566
    @misrakbekele2566 Před rokem

    your right I agree with you

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 Před rokem +1

    I am agree with you 💯 👌

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 Před rokem

    Thanks my sis

  • @emebet2513
    @emebet2513 Před rokem +1

    Seble betam yeleben new yenegershlen

  • @bintsemu8248
    @bintsemu8248 Před rokem +4

    ተይ እንጂ ሰብሊ የልጁን አካበድሽዉ ማናችንም የሀገራችን ሰዉ ስናይ ደስ ይለናል እሱም ደስ ብሎት ይሆናል ሌባ ሆኖ ላይሆን ይችላል እና አበዛሽዉ ተይ እንጂ

  • @sebleseyoum9639
    @sebleseyoum9639 Před rokem +1

    ሰብሊ ጥሩ ምክር ነው❤

  • @freyethio5212
    @freyethio5212 Před rokem +1

    Gobez !! Negerilen asafarywoch nachew

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před rokem +5

    Thank You Four Sharing Sebli Bless You 😍😍😍

  • @fri8050
    @fri8050 Před rokem

    👏👏👏👏👏

  • @hanaasege4793
    @hanaasege4793 Před rokem +1

    Ewnetshen eko new besmeam

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem

    Wow so true

  • @Bella-ie8kz
    @Bella-ie8kz Před rokem +4

    That’s true 💯ine lij yalat guadenga no more unless lijochua sinesirat yalachewu kehone, ene ye sua lijuan yiza bemetach kutir ika keseber ine ke guadengaye gar enjoy kalareku be sinesreat kuch biye buna inkuan be irgata kalitetan ine tewu tewu iyaliku mechoh ere wedeza 💯

  • @metidesta3287
    @metidesta3287 Před rokem +4

    ትክክል የአበሻ ልጅ በጣም ስርዓት የሚባል የላቸውም በውጪ ሀገር

  • @nanimamo2802
    @nanimamo2802 Před rokem

    Exactly 💯💯

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 Před rokem +1

    ሰብልየ ልክ ነሽ የሀበሻ ልጆች ልቅ ናቸው

  • @senaittesfamichael3635

    ስብልየ እውነትሽን ነው ልጅን መቅጣት ይቻላል እኔ ልጄን በማማስያ ነው እየቀጠቀጥኩ ያሳደኩት አሑን ገና በአይን ስንተያይ እንግባባለን እውነትሽን ነው ልጅ ይረብሻል ስርአት የምናስተምረው እኛ ነን ስርአት የማስተማር ግዴታችን ነው የሚገርመው ልጅ ይዘሽ ስትሔጂ እኮ የልጆች ማስቀመጫ ቦታ አለ እውነት ነው ወይ መቅረት ወይ ልጅን ስርአት ማስተማር ስልጣኔ ይመስላቸዋል ልጅ ሲረብሽ ተው እይሉትም እውነትሽን ነው ልጄን ተናገረችብኝ ሲሉ እስማለሑ ስብልየ እስቲ እውነቱን ንገሪልኝ ቢገባቸው እኔ ሼር እደርገዋለሑ ሑሉም እንዲያየው እንዲስማው ጥሩ ምክር ነው ስብልየ ልጅ እኔ ቤት መጥቶ የሚረብሽ የለም ገና ስናገራቸው ስርአት ይዘው ቁጭ ይላሉ ያው እንደሚጠሉኝ አቃለሑ ግን ምንም ምርጫ የለኝም እናቶቻቸው ስርእት ካልስተማሯቸው ልጆቹ ምን ያድርጉ ስብልየ አመስግንሻለሑ እሕቴ

  • @zeyniamohammed1938
    @zeyniamohammed1938 Před rokem

  • @sarahganana1742
    @sarahganana1742 Před rokem

    🎉❤❤

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg Před rokem +1

    You tell the truth

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 Před rokem

    You are right Seble .When they invite them they should say no kids .your right habeshan parents they don’t Disciplined their kids I seen a lot

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před rokem

    Yehe yesegur stayl nw meyamrebesh fuwa beleshal konjye

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 Před rokem

    ልክ ነሽ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ የሀሳብሽ ተጋሪ ነኝ

  • @-michot9653
    @-michot9653 Před rokem +1

    እንደዝ ይጠፋል❤

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 Před rokem

    💯💯💯💯💯💯

  • @tollerwodajo5212
    @tollerwodajo5212 Před rokem +2

    በጣም ትክክል ነሽ። ወይ የአሜርካ ባህል ወይ የኢትዮጵያ ባህል አልያዙ ልጆቹ በመሀል ተጉዱ

  • @munaabdo5945
    @munaabdo5945 Před rokem +6

    ሞኝ ሲመክሩት የናቁት ይመስለዋል።

  • @rahelechrisu5064
    @rahelechrisu5064 Před rokem +1

    ሰብሊዬ ቆንጆ ልክ ነሽ ውይ ።

  • @imebetbekele246
    @imebetbekele246 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍