ከአማቴ ጋር ተጣላ ! እንድትፈርዱ ሳይሆን እንድትማሩበት ነው!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2022

Komentáře • 565

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 2 lety +74

    ከሁሉ በፊት ስለ ባለቤቴ እናት ደግነትና ወዳጅነት #እግዚአብሄር አምላክ #ክብርና ምስጋና ይድረሰው ማሽቃበጥ ባይመስልብኝ ከወለደችኝ እናቴ በላይ የሚዉዱኝ ወልጄ ያረሱኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ከነልጆቼ የተቀበሉኝ እናት ጌታ ሰቶኛል ያውም ምንም የሚታይ ነገር ሳይኖረኝ እንዲው ባዶ እጄን የወደዱኝ እናቴ አንድም ቀን ክፉ ሳይናገሩኝ 17 አመት ሙሉ አብረን በሰላም ኖረናል ባሉበት እድሜና ጤናን ፈጣሪ አምላኬ ያድልልኝ # እወዶታለው#
    #አንቺም ሰብልዬ እንክዋን በሰላም ፈታሽ ችግርሽን ሁሌም በሰላም ያኑርሽ አሜን
    #ከዛሬውም መልእክትሽ ትልቅ ትምህርት ወስጃለው::

    • @kale4846
      @kale4846 Před 2 lety +5

      የእናት ፍቅር እረቂቅ ነው ሊወዱሽ ይችላሉ ጥሩ ሰው ሊሆኑልሽ ይችላሉ ከእናት በላይ ግን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ማንም ይወዳል ብዬ አላስብም ውዴ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Před 2 lety +1

      Esey e/r yestesh melkam sew nesh Godbless you 🙏❤️

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Před 2 lety

      @@kale4846 Beka Leswa getemate e/r setate

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před 2 lety +2

      @@kale4846 Tekikil gabnashen dabqe enate bicha nate

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 2 lety +3

      @@kale4846 ያልሽው ትክክል ሊሆን ይችላል::
      እኔ ግን #ደግሜ እላለው #ከእናቴም #በላይ ናቸው ብዋሽ ፈጣሪ ይፈርድብኛል ገበና ያልሽውን በሙሉ ሸፍነውልኛል ስለእሳቸው ደግነትና እናትነት እርህራሄ ምክራቸው አብረን ባሳለፍነው ጊዜያት አንድ አይነት የማይለወጥ ባህርያቸው ለማያውቃቸው ሁሉ በሄድኩበት እውርቼ አልጠግብም እድሜን ከጤና ጋር ይጨምርላቸው ::
      #ለኔ መልካም ሆኖልኛል ለናንተም መልካም ይግጠማችሁ#

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 Před 2 lety +22

    እኔ ግን ሀበሻ ቤትም ሂጄ እራሳቸው አግዥኝ ይሄን ስሪሊኝ ካላሉ በስተቀር ከተቀመጥኩበት ቦታ ንቅንቅ አልልም ጣሳም አላቃናም ሀበሻ ግን ሴት አይደለሽ ተነስተሽ አታግዥም አትሰሪም ይሉኛል እኔ ቤትም ማንም ያለኔ ፈቃድ ምንም እንዲሰሩ አልፈልግም

    • @sebliambo4956
      @sebliambo4956 Před 2 lety +3

      gobze leke ende neae

    • @Aze331
      @Aze331 Před 2 lety

      Betekekel Endeza new mehon yalebet...ene deges lay manem set meta sher gud endetel alefelegem..beteley habesha setoch Endeza yaderegalu..

  • @hanitube405
    @hanitube405 Před 2 lety +29

    እከታተልሻለው ግን ኮመንት ጽፌ አላውቅም ዛሬስ በጣም የሳቅኩት ልክነሽ እኮ ያማት ነገር እንዲህ ነው ባልሽ እሚረዳ ሰው ሆኖ ነው እንጂ ያበሻ ወንድ ቢሆን እናቴን ተናገርሽ ብሎ ከሚስቱ ጋር ነው እሚጣላው አይዞሽ ሰብልዬ እንዲህ አይነት ነገር ሁሉም ጋ አለ

    • @hanahaile2588
      @hanahaile2588 Před 2 lety +1

      ሰብልዩ

    • @hanahaile2588
      @hanahaile2588 Před 2 lety +1

      ሰብልዬ ተባረኪልኝ ስትናገሪ ስለልጆቹ በጣም ተሰማኝ እባክሽ በትልቅ የመንፈስ ተጵኖ ውስጥ ናቸው በጸሎትና በእግቃል የሚወጡበትን አርጊ

    • @tigistlegesse6058
      @tigistlegesse6058 Před 2 lety

      Tikikil

    • @hiwotetadesse
      @hiwotetadesse Před 2 lety

      የዞረባት ነች። የሰው ባህል ያልገባት ። በእኛ ያወራችው አንዱም የለም። የራስዋን ንቃለች ግን የነሱን ምንም አልያዘችም።

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 Před 2 lety +14

    የእኔ አማት በጣም ጥሩ እናት ነበሩ ሳልጠግባቸው ሞቱብኝ እንጂ ሚስጥራቸውን የሚነግሩኝ ቅመም ሳይቀር ወቅጠው የሚሰጡኝ እናቴ ከእናቴ የሚበልጥ የሚያስቡልኝ ነበሩ አፈሩን ያቅልልላቸው። በአል ሲሆን ይከፋኛል። አንዳንዴ ከባለቤቴ ተደብቄ አለቅሳለሁ ትዝ ሲሉኝ።

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 Před 2 lety +34

    ምነው ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝ 😢ልቤ እንዴት በኣማት እና በእህቶቹ እንደቆስለ ኡፍ ኡፍ አረ ተይኝ 🥲ፍቅር ከሞላው ቤተሠብ ወትቼ የነሱን እባብነት ለመረዳት ከባድ ነው 😞 አረ የባል ዘመድ ባይኑ አመድ ይላል ያገሬ ስው thanks Sebli for ur 💡 ideas 🙏

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Před 2 lety +3

      State keyeri ene be plain 4 hours away new minorew ke Lejochume chemir selam new Ye beteseb guday senore Bale new mihedew minew selu we can’t aford 2 Tikets wed new ahune selamen ageghew Facebook erasu zegete 🤣🤣🤣 be selk becha meri Christmas Happy birthday 🤣🤣🤣 mikneyatume yedero mistu gar mashkabete jemeru belejochu metu so Block 🤣🤣🤣 Ye nech mekegha yekir yebelene

    • @meethiopia7484
      @meethiopia7484 Před 2 lety +2

      @ shkorina🤣ur right I will try my best that’s idea is better than anything but I will discuss with my husband 😋gonidoro yanali zamadochi 🥲

    • @iamusa7550
      @iamusa7550 Před 2 lety +3

      Yena demo yelayalu balen ena enaen lemafatate yalaregut treat yelam ena demo yehulu neger seyaragu ademkan tertereyachew enku alakem Gen belaw belaw seyaktachew negerugn mean edetsemagn lenagerachew alechelem betam kebad New benayederasew bemanem endeders alefalegem I wish I can tall you lek endasabley bemedeya betam astemarey endemehon aleteraterem betam bezu neger ale mesaf enkun yemalechelew batekalay fetary and God spirit protect me thx to them🙏🙏 yewdegnule belachew lebale bateseb becherash endatesheketakotu lebalechew aregut meshekotekotun yemeyasebelachew esu becha new 😪😪😪🙏💞💞💞

    • @aziiserak8863
      @aziiserak8863 Před 2 lety +1

      so teru

    • @meethiopia7484
      @meethiopia7484 Před 2 lety +1

      @lam usa sorry for ur sad story,yenali zamadi baruki nawe yamishalawe😞kinatayochi nachawe ,ene ekoo yamigarimayi ayagabuti esuni🤣tidarini akibiro tasabisibo katakamata ekoo kibiru lahullum nawe💖

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 2 lety +12

    ወይ ሰብሊ ዛሬ በልቤ ያለውን ነው ያወራሽው ፡ በእውነት እኛ ኢትዮጵያዊያን ምንም ብዙ ሀገር ሰው አገር ብንኖርም ያመልካም ስብእናችን ሰው ማገዛችንን ቅድሚያ መስጠታችን አይተወንም ፡ የምንኮራበት ባህላችን ነው ለነሱ ግን ጭራሽ በሌላ መንገድ ነው የሚያዩት ፡ ለኛም እነሱ ሲሰሩ ቁጭብሎ ማየት ነውር ነው ፡በተለይ ትልቅ ሰው ሲሰራ ፡ አይረዱትም ፡ አንቺ ህሊናሽ የፈቀደውን እነሱን ደስ ለማሰኘት አድርገሻል ልክ ነሽ ፡በመጨረሻም ልፋትሽን ዋጋቢስ ማድረጋቸው የሰጠሽው ምላሽም ተገቢ ነው ። የኔም አማት ጠግባ ቀይ መስመሯን ስታልፍ ያውም እኔ ደሞ ሁሌ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም ክብር ይኑራቹ ፡ በህይወቴ ጣልቃ አትግቡ ፡ ብዬ ነው ምጮህው ፡በቃ አንዳንዴ ልብ ያቆስላሉ ፡ ደሞ ምንም እንዳልተፈጠረ ደሞ የስመስላሉ ፡ እኔ ላብድ ደርሼ ነው ፡ ትዳሬን የዳንኩት ፡አሁን 40 ክንድ ተራርቀናል she is not my life any more , ከባድ ነው አሁን ለማንም ጎንበስ ቀና አልልም እዚ ፡ አበሻ ከመጣ ብቻ አስተናግዳለሁ ምክንያቱም ልፋቴን ዋጋ ይሰጠዋል ያመሰግነዋል ፡ ሰው ቤትም ሄጄ ጥርሴን ነክሼ ቁጭ አላግዝም ፡ ታድያ ምን ላድርግ 😂ግራ ያጋቡሻል ፍቅርሽን ስታሳያቸው ይንቁታል ፡ቁጭ ቅብርር ፡
    በዚህ ጉዳይ ሌላም ፕሮግራም ብሰሪ ሰብሊ ።🙏❤😍
    ተባረኪ ለዛሬው

  • @mattewe492
    @mattewe492 Před 2 lety +22

    በብዛት ወንዶቹ ከእናታቸው ጎን ሆነው ነው ሚስቶቻቸውን የሚያጠቁት። ጥቂቶች ናቸው ሚስቱን አስከብሮ የሚኖረው።

    • @user-gf5yn9yz9c
      @user-gf5yn9yz9c Před 2 lety +3

      ትክክል እማዬ ጋ በልቻለው ይላሉ እራት ስርታችሁ ስትጠብቁ እበሻ እማት በቅናት የተቃጠሉ ናቸው እግዚእብሄር ይገስፃቸው!!! ብዙዋቹ !!!

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 Před 2 lety

      ከእናት የሚበልጥ የለም ግን

    • @rosaahmed9157
      @rosaahmed9157 Před 2 lety

      @@user-gf5yn9yz9c
      Enta yamgamerya nat lalw kera naw

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 lety +10

    ልክ ነው ይሄ የባህል ግጭት ነው ግን በአሜሪካን የሚኖሩ ሀበሻ ልጆች የተባረኩ ናቸው ሁላችንም እናዛቸዋለን They're so humble የሀበሻ ልጅ ጌታ ይባርካቸው

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 Před 2 lety +27

    ባለቤትሽ ግን ጥሩ ሰው ነው አንዳንድ የኢትዮጵያ ባሎች ቢሆኑ ለእናቱ ተደርቦ እንቧ ከረዩ ይላል

    • @azenegashgab2908
      @azenegashgab2908 Před 2 lety +1

      ተሳስተሃል ሚስት የማን ናትና ነዉ

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 2 lety

      ​@@azenegashgab2908 black American ነው ባሏ

    • @tensaeabay3930
      @tensaeabay3930 Před rokem

      እኔ ግን ከእናቱ በላይ እንዲወደኝ አልፈልግም
      እኔም ከእናቴ በላይ አልወደውም ከእነ ስህተቷ እናቴን እደግፋለው

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety +14

    Thank you for sharing your experience. It does teach a lot

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre9356 Před 2 lety +34

    ሰላም ሰብሊ ዛሬ ያነሳሽው ነጥብ የብዙዎችን ሕይወት የሚዳስስ ነው ከነዚህ ስዎች ውስጥ አንዷ ነኝ የባል እናትና እህት ለሆንን ወደፊትም ለምንሆን እግዚአብሔር ለ ልጆቻችን ሚስቶች መልካም የምንሆንበትን ጥበ ብ ያድለን ሰብልዬ በጣም የሚገርመኝ ነገር ግን የባል እህቶች ሁሉንም ማለት ሳይሆን አብዛኛውን ጊዜ በተለይ በኛ ማህበረሰብ የወንድማቸውን ሚስት ለመጉዳት የሚወረውሩት ድንጋይ ነጥሮ ወደራሳቸው እንደሚመለስ አያስተውሉትም በዙሪያዬ ካሉ ሰዎችና በራሴ ህይወት የተማርኩት ነገር ቢኖር የወንድሞቻቸውን ሚስት ያስለቀሱ ሴቶች ህይወታቸው የተሳካ አይደሉም የዘሯትን ክፋት በእጥፍ ያጭዳሉ ስለዚህ እህቶቼ ከዚህ እንማር ብንችል የሰውን ትዳር ለመገንባት እንነሳ ካልሆነ ግን የሚቀጣን የተቋሙ ባለቤት እግዚአብሔር ነውና እጃችንን ከወንድሞቻችን ትዳር ውስጥ እንሰብስብ እላለው ሰብልዬ ለሰጠሽን ትምህርት ላመሰግንሽ እወዳለው

  • @senyerg1995
    @senyerg1995 Před 2 lety +7

    ሰብሊ. በጣም. የሚገርም. ትምህርት. ነው. እኔ. በጣም ታጋሽ. ነኝ. በእነሱ. ግን. ባሌ. ከማንም. በላይ. ለእኔ. ቅድሚያ. ይሰጣል. በሌላ. ልጃቸው. ትዳር. እየከፈላቸው. ነው. ልጅ. መውለዳችንን. እንኳን. አይፈልጉም. እኔ. ግን. እንዲህ. ይላሉ. ብዬ. አልነግረውም. ነበር. እራሴን. ነበር. የምጎዳው. እሱ. እደይጨነቅ. እንዳይጣላ. መኪና. ሰንገዛ. ቤታቸው. ለቅሶ. ቤት. ነው. የሆነው. ብዙ. ነገር. አለ. ጽፌ. የማልጨርሰው. አሁን. ግን. በራሱ. መጡ. ጸጥ. አሰባላቸው. አ/ር. ደግሞ. በላይ. በላዩ. ይሰጠናል. እኔ. የምመክረው. ትእግስት. ውጤት. አለሁ. እራስን. ማስከበርም. ጥሩ. ነው. እኔ. ያለ. እድሜዬ. ምንም. ሳይቸግረኝ. ለባሌ. እንዳይናደድ. ሰራው. የተጨናነቀ. ሰለሆነ. ከሁለት. ቦታ. እንዳይጎዳ. እያልኩ. ብዙ. አለፍኩ. እ/ር. ይመሰገን. እሱ. በእኔ. ከመጣ. ማንንም. ይተዋል. ትቷል. ዛሬ. . ከ13. አመት. ትእግስት. በሀላ. 3ልጆች. አሉን በ25አመታችን. አንድክፍል. ሆነን. ነው. የተገናኘነው. በቁርባን. ነው. የተጋባነው ብዙ. ነገር. በእነሱ. አሳልፌ. አለሁ. ጽፌ. አልጨርሰውም

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 2 lety

      አይዞሽ ጥቅም ስለሚፈልጉ ነዉ እነሱ

  • @yemhanes771
    @yemhanes771 Před 2 lety +8

    ልክ ነሽ ሰብሊ የ አማት ነገርማ እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጥ🙏 በዛ ላይ የሚሳደቡት ስራቸው ስለሆነ ነው ንቀሽ ተያቸው,, ደሞ ስራቸውን ማመናፈስም የሚፈልጉ ጉዶች አሉ የስንቱ ቤት እያመሱ ጥልቅ እያሉ የሚኖሩ ብዙ ናቸው🙏Tnxs for sharing Ur experience❤

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 Před 2 lety +22

    አይዞን ሁሉም ነገር በልክ ሴሆን ጥሩ ነዉ አማቶች በርቀት ሲሆን ጥሩ ነዉ በተለይ ዉጭ የሚኖሩ ሰዎች ከባድ ናቸዉ የባል አማቶች ከባዶች ናቸዉ ሀበሻም አሉ አሜሬካን መተዉ ያፉቱ እሚጋጩ አሉ እነዚህን በርቀት ነዉ መቅረብ

  • @saramohammed3907
    @saramohammed3907 Před 2 lety +12

    ሰብልዬ አማትሽን ጌታ ይባርካት ከተፈጠረው ነገር ትምርት ወስጃለው

  • @Eth111
    @Eth111 Před 2 lety +9

    እውነት ነው ሰብልዬ ለትዳርና ለሀገር ክፋ አማች አይጣል የሀገራችን ነገር እንደዛ መሰለኝ

  • @bethy5447
    @bethy5447 Před 2 lety +2

    Thank you seblye I needed this advice ❤️

  • @genilege715
    @genilege715 Před 2 lety +5

    Thank you Sebliye beautiful you are an amazing person.. I learn a lot from you 😍😘

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před 2 lety +9

    Thank you for sharing we learn from you a
    lot God blessed you and your all family ❤️❤️💝🥰🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🙏🙏🙏

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Před 2 lety +2

    Thank u for the advice.

  • @ReemTube
    @ReemTube Před 2 lety +6

    ሰብሊዬ የኔ ጀግና ሁሌም ደስ ትይኝ አለሽ ንግግር አስተዋይነትሽ ሁሉ ነገሮችሽ መክርሽ

  • @amsal3350
    @amsal3350 Před 2 lety +7

    ሰብልዬ የእውነት ቆንጆ አስተማሪ ነገር ነው ያሠማሽን በእውነት ደስ የምሉ አማች ናቸው

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Před 2 lety +1

    Joro yalew semto yetekembetal, anchi bebetsh yederesewn msale argesh astemreshal.
    Thank you Sebleye ❤ ❤❤🌷🌷🌷🌷🌷👌

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před 2 lety +29

    😂😂😂😂 ድግሱ እኮ የኔ ነው ደስ ይላል ኡኡኡኡኡ በሳቅ የባል ዘመድ ባይኑ አመድ አለች እማማ

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 Před 2 lety

      ይህች ቅራቅምቧም ደግሞ ደህና ድግስ በሆነ ለቡና ለሻይ ኩኪ ሌላ እኮ የለም

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 lety

      አረ ተይ! በጣም ነውር ነው

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 Před 2 lety

      @@SebleBekeleGizaw እውነትሽ ነው የአንች ትእግስት ይሻላል ተባረኪ ሰብልየ ተናድጄ ነው በጣም የእናቶቻችን ድግስ ሄዳ ባየች !

    • @hhpp1525
      @hhpp1525 Před 2 lety

      👍🌹

    • @santamnksta1774
      @santamnksta1774 Před 2 lety

      @@SebleBekeleGizaw 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @fatumaethiopia4709
    @fatumaethiopia4709 Před 2 lety +1

    Waw great lesson 👏 specially to the end 😏😉😉👌

  • @ayzoshethiopia1260
    @ayzoshethiopia1260 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ በትክክል በሰው ነገር ገብቶ ራስን መረበሽ አያስፈልግም !!!

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před 2 lety +11

    BLESSINGS TO YOU AND YOUR FAMILY

  • @wakjiradina1030
    @wakjiradina1030 Před 2 lety +10

    ምንም ይሁን ምን ከአማት ጋር መኖር ከባድ ነው።እና ከተቻለ ለአማትሽ የመንግስት ቤት ፈልጋችሁ እንድትይዝ ብታደርጉ ጡሩ ነው ቤትና መቃብር ለየብቻ ነው መሆን ያለበት።

    • @mamaye8331
      @mamaye8331 Před 2 lety

      Enateshe betonse beteley dea bate kadgachu chegere alebachu

    • @lemlem1588
      @lemlem1588 Před 2 lety

      እንዴት ነሽ ዛሬ በጣም አምሮብሽ ነው የመጣሽው ስታምሪ በጣም ጠፈሽ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 2 lety +2

    ሰብልዪ የኔ ቆንጆ ለምን ትናደጃለሽ. ሀሳብሽን ብቻ ተናገሪ ስላላደመጥሽ ነው ተያት ዛሬስ አሳቅሽኝ የሚገርምሽ እኔ የምሰራው ሀኪም ቤት ነውና አዝኜ ልረዳቸው ስል ይገርማቸዋል የአኛ ባህል ለየት ያለ ስለሆነ ነው ስትናገሪ ይገርመኝ ነበር

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 2 lety +13

    😂😂😂😂ዛሬስ አሳቅሽኝ ድግሱ የኔ ነው አለችኝ😂😂😂🤣

  • @essetetolla1420
    @essetetolla1420 Před 2 lety +2

    You' did the right thing. Also you're very nice 😊 🌺🌺🌺💐💐💐🕊️🕊️🕊️

  • @aynalemgebeyehu7531
    @aynalemgebeyehu7531 Před 2 lety +1

    ባለቤትሽ መልካም ሰው ነው አንዳንድ ወንድ ለናቱ ተደርቦ እቡር ይላል።

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 2 lety +4

    ወይ ሰብሊ የራሴን ልጅ ስልኬን ስጭኝ ውሃ ስጭኝ ስል ባለቤቴ ዋት ራስሽ ተነስተሽ አትወስጅም አለኝ የሆነ ቀን ልጄን ሳዛት አማቴ በግርምት አይታያኛለች ክክክክ ሆይ እንኳን የሰው ልጅ ኢሮፕ ራስሽ ነሽ የምቶስጂው ማዘዝ ግርምት ይፈጥላል

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Před 2 lety

    Sebeleye it's good lesson you are very kind person you have very big patient keep it up

  • @birtukansirak3090
    @birtukansirak3090 Před 2 lety +9

    Well said you are spoken for the million Ethiopian family. 👏

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እላለሁ ይህ ለሁላችን ትምህርት ነው በጣም አመሰግንሻለሁ አንድ ነገር ግን እንዲያው ምክር ቢቴ ልስጥሽ የሀበሻ ሴቶች የሚለው ቃል ባትጠቀሚ መልካም ነው ምክንያት ብዙ የሀበሻ ሴቶች ከእናቶቻችን ጨምሮ መልካም ሴቶች አሉ መጥፎም እንዳሉ ሁሉ ማለቴ ነው ስለዚህ እነዛ መልካም እናቶችና እህቶች በነዛ መልካም ባልሆኑ ሴቶች አንድ ላይ ባይወቀሱ ማለቴ ነው በተረፈ ትምህርትሸና ግልፅነትሽ አደንቃሎ ቀጥይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አላለሁ ወንድምሽ ነኝ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Před 2 lety +9

    ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰጊናለን

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 Před 2 lety

    ሰብልየ በጣም አመሰግናለሁ የካልቸር ልዬነት መኖሩን እንድናውቅና እንድናስታውስ ስለነገርሽን አይደለም በትዳር ስራ ላይ አርጅተዋል ብየ ለመርዳት ስሞክር ደስተኛ የማይሆኑ ሰወች አጋጥመውኛል፣፣ ከዛ በሆዋላ እንዳልሽው ጠይቄ ነው የምረዳው ፣፣

  • @abrahammeles2400
    @abrahammeles2400 Před rokem

    የኔ ቆንጆ የምትይው እነማርበት ነው የልሺው አንቺ ተረድቼሻለሁ ለማንኛውም ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat Před 2 lety

    ሰብልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያወራሽው ተባረኪልኝ አማትሽን ጌታ ይባርክልሽ እወድሻለሁ ለምልሚልኝ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 2 lety +2

    ሰብሊ በጣም ምትገርሚ ሴት ነሽ ፤ እንኳን በሰው ሃገር በራሳችን እንፈራለን ፤፤ ጎበዝ ሴት ነሽ ህይወት እንዴት እንደሚመራ በደንብ አስተምረኛል

  • @zionbrhane8378
    @zionbrhane8378 Před 2 lety

    ተባረኺ ስለ"ቲ ኩሉ ሓቂ።ዓቢ ትምህርቲ ብገንዘብ እዩ ዝርከብ እዚ ምኽሪ።ጎይታ ይባርኽኪ።

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe Před rokem

    ❤😊it’s great advice Sebli! it’s important to to have boundaries.

  • @ferezershimeles473
    @ferezershimeles473 Před 2 lety +1

    Sebleyy konjo nice teaching

  • @wondetafesse9654
    @wondetafesse9654 Před rokem

    Wow Sebley You are right God bless you

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Před 2 lety +15

    እህቴ፡ሆይ፡ከማንም፡ሰው፡ጋር፡ቢሆን፡በመስመር፡ነው፡መኖር፡ያለብን፡ባውንድሪ፡አስፈላጊ፡ነው።ሌላው፡የባልሽ፡እናት፡እንጂ፡ጎአደኛሽ፡አይደለችም፡፡እናትሽ፡አይደለችም።

  • @eleletaestifanos661
    @eleletaestifanos661 Před 2 lety +4

    ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety +7

    ለካ ትላልቅ ሰዎች ያለምክኒያት አይደለም የባልን ቤተሰቦች በሩቁ የሚሉት አይዞሸ የኔ ቆጆ

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety +1

      It is sure but I don't think it includes my mom ❤️ sorry to say this.

  • @hanasherif4571
    @hanasherif4571 Před 2 lety

    yena konjo betam nw mewdesh banchi bezu tetekmeyalu GOd bless you!!!!!!!!!!!

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 2 lety

    ሰብልዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ ቅን ሰው ነሽ እግዚእብሔር የሚወደው ፀባይ አለሽ :: እኛንም ለማስተማር ግልፅ ሆነሽ ስላስተማርሽን ላመሰግንሽ ይወዳለሁ ተባረኪ:: በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍል::

  • @nardoslema9395
    @nardoslema9395 Před 2 lety

    Ohh you are so honest person
    Man bezih lek kerasu yastemral??
    God bless you!

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 Před 2 lety +15

    ሰብሊ ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ይህ ሁላችንንም ያስተምራል አማትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

    • @romanagga5101
      @romanagga5101 Před 2 lety

      Ayzosh tekebabro menor tiru new were gen metfo new kem alemeyazesh we'd yaw menegager Besheta ayhonem hulachehum tebareku

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 Před 2 lety +1

      አረ አይሰራም የምን ማገዝ እራስዋ ትስራ ደሞ አማቴ በስልክ ነው የማውቃት ግን ለወደፊቱ አስራታለው ክክክክ

  • @addismengesha6344
    @addismengesha6344 Před 2 lety

    Sebly lemndenew yebalsh enat kenante gar lemndenew yemtnorw?

  • @aynalemgebeyehu7531
    @aynalemgebeyehu7531 Před 2 lety

    በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ

  • @eyerusalemyitbarek8583

    Waw ewnte beleshale sebele konjo thanks

  • @fifi586
    @fifi586 Před 2 lety

    Thank you sable. Yawerashewu tarik benem lay honwual gn yehe yehinewu bale abesha nawu gn betesebochu wuuuuuuu reygn but, finally berasu simetubet after 10 years gebawu.

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma Před 2 lety +1

    Thank you that's true 👍

  • @untitled2834
    @untitled2834 Před 2 lety +2

    You are right God bless you all family🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @seblewongelabebe7681
    @seblewongelabebe7681 Před 2 lety +7

    አይዞሽ አይሰማሽ ለወደፊትሽ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @fatimam399
    @fatimam399 Před 2 lety +4

    ሰብልየ እንኮን ነጭ ሀበሻ አማች ራሱ ብሽቅ አሉ ብዙ ክብር አይወዱም ሰብልየ እሚጮህ ስው ወዳጅ የለውም ምንም ቂም አልይዝም እኔ እጮሀለው ሁሉም ስው እንደራሴ ነው እማስበው ግን ስው ሀይለኛ ነሽ ይለኛል ፊት ለፊት ስለማወራ ብዙም እንደዚህ ከሆንሽ ስው ልብሽን አውቆ ሊጎዳሽ ብቻ ነው እሚነሳው እውነትሽ ነው ለራስህ ክብር መስጠት ነው እምያስፈልገውም እምያራካውም የሌለብሽ ክፋት ነው እምያስተምርሽ ግን ይገርማል በእህቶቹ ምክንያት እኔም 6 አመት የሆነው የልጅነት ትዳሬን ፈርሰዋል በእንደዚህ ወሬ የባል እህት ጨምሮ ብዙ መርዝ አሉ

  • @horstjurenich3672
    @horstjurenich3672 Před 2 lety +1

    Ayzoshe seble tebarke yename balea senkune aywdem kanche teru temrte wesdku gen gelte neshe yenakojo 👍👍👍

  • @tzetam6869
    @tzetam6869 Před 2 lety

    Thank you.Inem European new yagebahut but regardless lehulum tekami new.Inem yasalefkut new ina hulunm inde bahlou ,sebayouna ina idemaninetu behiwetachin lay indalew Mina mastenaged new Trou new radia yerasachinin Dignity bemetenek .

  • @maramawitmislu4618
    @maramawitmislu4618 Před 2 lety

    That's right that's right wonderful I appreciate you

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před 2 lety +3

    Whenever happened give her true love we don’t know when we died. I know Seble your are respect person. As always your are my hero.

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 2 lety +9

    በትክክል ሠብልየ💗💗💗

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 Před 2 lety

    Sebli konjo Thanks kemir Astemrshnal🙏🥰

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 Před 2 lety

    Sebli gin Abirewush yeminoru kahone indet Ayisemushem sitawere biyanis Amharic bayichilum kenigegiresh dirget ayaqum?

  • @Bez2712
    @Bez2712 Před 2 lety +5

    Betam astemari new Sebliye Thank you. I understand every word you said. My husband is also black American. I learn from you. Thank you for sharing this Sebliye and glad you guys are ok after all.

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 2 lety +2

    ሰብልዬ የኢትዮጵያ ባህል አስተዳደጋችን ለቤተሰቦቻችን ብቻ ነው ትክክል እኛኮ አይደለም ወንበር እንግድነት ከመጣች አልጋችንን እንለቃለን ካንቺ መማር የማይችል ሰው ሳይሆን ድንጋይ ነው

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety +2

    እኔ በዚህ እስማማለሁ አንድ ቤተሰብ በትዳር ውስጥ ገብተው ፈላጭ ቆራጭ ሊሆኑ አይገባም ግን ቢችሉ ለማስማማት ለማስታረቅ እንጂ በሰው ሕይውት ገብቶ ልጄ አልተመቻትም አልተመቸቸውም ብሎ በሰው ቤት ማዘ ዝ መፈትፈት አይገባም ጦስም ከመጣ ለቤተሰብም ይተርፉል ስለዚህ እጅና እግር ሰብስቦ መኖር ይመረጣል በፍቅር ::😃😃😄😄😃😃😄😄😀😎😎😎😎😎

  • @senaitbresch7849
    @senaitbresch7849 Před 2 lety +3

    እዚህም ኢሮፓ በጓደኞቹ ቤት አይቻለዉ እስከ ትዳር ማፉታ የደረሱ አሉ እነሱከሳሎን ካሳለፍሻቸው በትዳርሸም ውሰት ይገባሉ እኔ ጋር ሲመጡ እደ እንግዳ አሰተናግጄ ነው የምሸኛቸው የትዳሬን ውሰጥ ድርሰ እንዲያውቁ አላደርጋቸውም እነሱ ውስታቸውን አታውቂያቸው

  • @mastewalhonelgn9968
    @mastewalhonelgn9968 Před 2 lety

    Seblye tebareki yesewu tidar yemafres,yemebetibet sus yalebachewu sewoch alu libona yistachewu tiru melikit newu enem dersobignal.

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 Před 2 lety +4

    ደግ አደረግሽ ሰብሊ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 2 lety

    ሰላም ሰብልዬ ጥሩ ምክር ነው እኔ ባስ ውስጥ ለአሮጊቷ ብድግ ብዬ ላስቀምጣት ስል በጣም ተናደደችብኝ ደንግጬ ሰዎች ስጠይቅ እዚህ ሀገር አይወዱም እኛ ባህላችን ሰው ማክበር ነው ከዚያ ወዲህ እጠነቀቃለሁ እውነትሽን ነው መጠንቀቅ አለብን ።እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ።

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 Před 2 lety +2

    ልክ ነው ያደረግሽው የሀበሻን ቤተሰብ እጂ ብልግና ሌላ ሀገሮችን ማክበር መፍራት ይምስላቸዋል መናገርሽ ጥሩ ነው !!

  • @meronmohammed8775
    @meronmohammed8775 Před 2 lety +7

    reserve Your self ,give a limit, always with everybody else

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma Před 2 lety +2

    Wow that True they don't like help.

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 Před 2 lety +2

    ልክ ነሽ ሰብሊ እዚ ሀገር ሰዉ የጀመረዉን መንካት ደስ አይላቸዉም ።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ለለፋሽው ሀያሉ እግዛብሄር ይከፍልሻል

  • @mentahlechekole100
    @mentahlechekole100 Před 2 lety +11

    I feel you Seble, I have the same experience you had lol . I wish you were speaking in English, it is really good to share.

  • @hameresd77
    @hameresd77 Před 2 lety

    so true and thank you for sharing

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤

  • @neba6290
    @neba6290 Před 2 lety +1

    ተባረኪ ጥሩ ምክር አስተማሪ ነው

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 Před 2 lety

    You’re right my sweet girl

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 Před 2 lety +15

    ሰብልዬ እውነትሽን ነው። ኢትዮጵያም ሰለጠንን ብለው ልጆቻችንን አትንኩ የሚሉ በዝተዋል።

  • @mastewalfeleke6267
    @mastewalfeleke6267 Před 2 lety +13

    ትልቅ ትምህርት ነው ተባርኬ

  • @foziyanuri6955
    @foziyanuri6955 Před 2 lety

    በጣም መልካም ሴት ነሸ ጥሩ አሰተዳደግ ነው ያደግሸው አላህ ይጨምረልሸ መልካምነት መልሶ ይከፍላል 🤝🤝🤝

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 Před 2 lety

    ትክክል ጌታ ይባርክሽ

  • @yetnayetfekede9403
    @yetnayetfekede9403 Před 2 lety

    ሀይ ሰብልዬ እንዴት ነሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ኑሪልን

  • @fasikahamza7225
    @fasikahamza7225 Před 2 lety

    Sebly E/g yestesh sera botaye. Yehew Mekerayen eyayehu new Agezku beye yehew Alehulsh Tebareky teru temhert new amat becha aydelm teygne bakesh! !!

  • @alivelimega7707
    @alivelimega7707 Před 2 lety +2

    እናት የሆነባል ነው ያለሽ ሰብልዬ እግዚአብሔር ይወድሻል የዛሬ ወንድ አደለም እናቱን ተናግረሽ መሬት ሆነሽ ተረግጠሽለትም ከባድ ነው እግዚአብሔር በኑሮአችን ይንገስ እንጂ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 Před 2 lety +2

    ጠሩ ሰው ናት መሀላችሁ ሰው ግብቶ ነው ሁሌም አንዳምስግንሻት ነው ሁሌም በቤታአችሁ ሰላም የግባ

  • @hanantobe6116
    @hanantobe6116 Před 2 lety +1

    ትክክል አንዳንዶች አሉ ሾካኮች የሰው ትዳር ለማፍረስ የቆሙ እኔ ግን የወንድሜ ሚስት አለች ከሱ አስበልጨ ነው የምወዳት የእህቴን ባልም እንደዛው ፈጣሪ ሆይ ለኔም መልካም አማት ስጠኝ

  • @hlife5983
    @hlife5983 Před 2 lety

    wiyy yichi sirafet setiyo eskahun alech?

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye8268 Před 2 lety +3

    የባህል ልዩነት አለው : ነጮች ልጆቻቸው እቃቸውን ማንም እንዲሸከም አይፈልጉም የኔናት ካሁን ጀምሮ አስተካኪይ ይቅርታ ብላለች ተቀብለሽ እልህ እትጋቢ የዋህ ስለሆንሽ ቅር ያለሽ በርቺ

  • @addismengesha6344
    @addismengesha6344 Před 2 lety

    God bless you endanch aynet bal lhulchnem yseten

  • @iamusa7550
    @iamusa7550 Před 2 lety

    Sebleya zembeyachew betam yastmerale thank you for sharing

  • @tgtgste5403
    @tgtgste5403 Před 2 lety

    Sebilye yelib awaki tebarekilng yene metenfesha fetari erejim edime yanurish tebarekiling

  • @tselotg
    @tselotg Před 2 lety

    You are strong woman Seble

  • @mahi170
    @mahi170 Před 2 lety +1

    Exactly, especially in Europe sebliye hbesha community "gude naw"