ነብይት ብርትኳን ጥንቆላ ነው ወይስ ምንድነው እያልሽ ያለሽው!?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 11. 2020

Komentáře • 500

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw  Před 3 lety +2

    rayliu1.wordpress.com/2015/12/08/christmas-is-tammuzs-birthday/
    www.pinterest.com/pin/326440672961982107/

  • @fikirtwoldeeyesus5433
    @fikirtwoldeeyesus5433 Před 3 lety +8

    እውነትን መናገር ሐሰተኞችን ማጋለጥ እግዚያብሔር የሚወደው ነገር ነው፡፡ እድሜሽን ያርዝመው ሰብልዬ

  • @ninifikre813
    @ninifikre813 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ለመጥፎ ነገር ሰው ይጠቀማል ያልሽው ስህተት ነው ሰብሊዬ፣ ሰይጣን ነው ሰውን ለመጥፎ ነገር የሚጠቀመው።

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +1

      ነብይት ብርቱካን ቀደም ብላ ከእግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ የተቀበለችውን መልዕክት በማስተዋል ዩቱዩብ ላይ ተመልከቱ። የኢትዮጵያው ጦርነት በዕርቅ/ስምምነት ይጠናቀቃል!! በኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ ላይ ህዝብ ያምፃል መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል ብላ ተናግራለች። አንደኛው ተፈፀመ። ሁለተኛው ደግሞ ይቀጥላል ... ከእግዚአብሔር ዓምላክ የሆነ ቃል ሁሉ ይፈፀማል።

    • @natalies2474
      @natalies2474 Před 6 měsíci

      ከፖለቲካ እውቀት ነፃ ከቃሉም እውቀት ነፃ ሲኮን ደምናን እያዩ እግዚአብሔር ተናገረኝ
      የሚሉትን አጭበርባሪዎችን ማምለክ ልማድ ሆኖአል ወደቃሉ እንመለስ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +41

    ሰብልዬ የመስቀሉ አርበኛ ጀግኒት!
    በርቺልን። ነብይቷ በሊመዚንና በቦዲ ጋርድ የምትጓዝ ናት። እኔ አላማቸው አይገባኝም። የአለምን ብልጭልጭ ተላብሰው ነብይ፣ ፖስተር ምናምን.. እያሉ ይሄን ግራ የገባውን ወገኔን ግራ ያጋቡታል።

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 Před 3 lety +1

      Hne orthodox negn hsuwan meterater yejemerkut
      Covid 19 ager bet aygebam yalech ken new 🤣🤣🤣

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 Před 3 lety

      እችን ሸረሙጣ መጣጣ እሷን ብሎ ጀግኒት ኮተት ሰታሰጠላ ተኩላ ሰካራም ሸንታም ብዳታም እ

    • @jijinewjijinew3642
      @jijinewjijinew3642 Před 3 lety

      😃😃

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +1

      @@dasashdasash7856 ኧረ እግዚኦ.. ምነው ልጄ? እንደምትይው እንኳ ሆና ቢሆን፣ አሁን ደግሞ በክርስትና ህይወት በአንድ ወንድ በትዳር ተወስና እየኖረች ያለች እህታችን ናት። እኔ ስለቀደመ ታሪኳ የማውቀው ነገር ባይኖረኝም፣ እየሱስ ክርስቶስ አመንዝራዊቷን መግደላዊት ማርያምን ይቅር እንዳላት ሁሉ የየሁላችንንም ሀጢአት ይቅር የሚል ደግ አባት ነው፣ እንደሰው ልጅ ክፉና ሥም አጥፊ አይደለም። ክርስቲያን ከሆንሽ ይሄን ፀያፍ ስድብና ሥም ማጥፋት ትተሽ ስለራስሽ ንስሀ እንድትገቢ እህታዊ ምክር አስተላልፍልሻለሁ። በሠለጠነ ዘመን እንደነዛ አይነት ፀያፍ ቃላቶች መጠቀም ከማንም አይጠበቅም ኋላ ቀርነትም ነው።

    • @Ethiopian398
      @Ethiopian398 Před 3 lety

      @@dasashdasash7856 እውው ጂጂ ኬት መጣሽ

  • @mimigudissa1205
    @mimigudissa1205 Před 3 lety +4

    You never made me so happy Ever before ! You speak what is exactly on my mind I am so glad you did.I I have never right for anyone comments I always listen and keep it in my mind but this has eating me inside glad to know a lot of people feeling the same way is I do.

  • @mebrakgebreamlak1778
    @mebrakgebreamlak1778 Před 3 lety +7

    thank you , for telling the true. God bless you,Seble

  • @addiss5360
    @addiss5360 Před 3 lety +3

    I am speechless. Bless your heart ❤️

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 3 lety +11

    ሰብሊ ምንም ይቅርታ ማለት የለብሽም ትክክል ነው ይተናገርሽው በስሙ ነገዱ እኮ:: በጣም በጣም ያሳዝናል::

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 3 lety +8

    የሚስሩትን አያውቁም እና ይቀር በላቸው 🙏🙏🙏 ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን!! ስብልዬ እናመስግናለን 😍😘

  • @lemlemwelddeab1315
    @lemlemwelddeab1315 Před 3 lety +2

    👋 this is good topic thank you 🙏🏼

  • @hayatwaqo9945
    @hayatwaqo9945 Před 3 lety +6

    ወይ ሰብለ ትክክል እኮ ነው የምትናገሪው እኔ ሲጀመር በእውነት አልገባችልኝም በምን ገንዘብ ትሰብስብ ታዲያ ገንዘብ ስጡኝ ብላ የቸርች ኪራይ መክፈል አቅቶኛል ብላ ገንዘብ ለመነች አልሰጥ ሲሏት ምን ታድርግ ታዲያ ትሸቅጥ እንጂ

  • @selamselam6081
    @selamselam6081 Před 3 lety

    ሰብልዬ የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባር ክሽ ከዚህ video ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ

  • @absolutelyright2323
    @absolutelyright2323 Před 3 lety

    Egnam enwedishalen, thank you. #I am a believer, he is in me, he talks to me and walks with me.

  • @peacelove976
    @peacelove976 Před 3 lety

    Yessss Sebliye you’re right. 👍 Yegna geta bechawen beki new. He is always Mighty to save us and protect us . Jesus Christ is Lord! Goma lay ye Eyesus dem yelem. Acheberbari Tenkuay hula endezi negeriachew. Thank you my beautiful sister. May God bless you and protect you always 🙏 😍❤️❤️

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 Před 3 lety +7

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ የኔ ልዩ😍😍❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘👌👌👌👌👌

  • @mahletlemma9704
    @mahletlemma9704 Před 3 lety

    Thank you Sebli God bless you

  • @peacelove976
    @peacelove976 Před 3 lety +1

    Sebliye konjo ye Eyesus Jegna! 💪🏼 Tebareki Tebareki my beautiful sister 🙏 Jesus Christ is Lord! We love you Sebliye. 😍😍❤️❤️

  • @helitube779
    @helitube779 Před 3 lety

    Thank You Sebliy

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před 3 lety +1

    Tebareki sebli ..geta lehulum 1 new 🙏🙏🙏🥰

  • @christiangetahun7604
    @christiangetahun7604 Před 3 lety +1

    WONDERFUL. GOD BLESS YOU MY BABY

  • @helensalamoun2857
    @helensalamoun2857 Před 3 lety +9

    ሰብልዬ አንቺ ልባም ሴት ነሽ የመድሀኒአለም ቤት ሲረክስ የማትወጂ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 3 lety +8

    ትንሽ ስቅጥጥ አይላችሁም ያንን የከበረ ስሙን ስትቀልዱበት: እንድናንተ አይነት ዱርዬ እግዚአብሔር ስራ አቶ ሲጠቀሙብሽ

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 Před rokem

    Thank you so much for sharing this more blessing more Grace more love in Jesus name Amen🙏

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před 3 lety +1

    Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ሰብልዬ ክርስቶስ ለስሙ ይዋጋቸው 🙏

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ሰብልዬ ህዝቡን ከሚያጃጅሉ ወንበዴዎች አንድዋ ነች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @kalebgetachew716
    @kalebgetachew716 Před 3 lety +2

    I proude of you my dear sis God bless you

  • @meskitesfa6094
    @meskitesfa6094 Před 3 lety +3

    ምን ብዬ ልባርክሽ እሱ ስለስሙ የወጣሽለት ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርክሽ ሁሉም ለስጋው ሆነ የሚኖርው ተባረኪ ስብልዬ ውድ እህቴ

  • @sarayakob4169
    @sarayakob4169 Před 3 lety +1

    ልክ ነሽ ሰብለ ጆሮ ያለው ይስማ ..............

  • @melesechdemelew7208
    @melesechdemelew7208 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርከሺ ሰብለ ወንጌል አወነት ነው አመሸግናለሁ

  • @fitsumengida2559
    @fitsumengida2559 Před 3 lety +5

    የኔ ደርባባ የኢትዮጵያዊት ስታምሪ እኮ እሙሙሙአ..

  • @judbeky
    @judbeky Před 3 lety

    Tebarki denk set tsgawn yabzalsh ‼️👍

  • @yemanetsegay3437
    @yemanetsegay3437 Před 3 lety +1

    Seble thank you for telling her the truth.

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 Před 3 lety +1

    Be blessed my dear!!!

  • @mihiretayele7860
    @mihiretayele7860 Před 2 lety

    ሰብልዬ በጣም የሚገርመዉ እነኚህ አዳዲስ አማኞች ናቸዉ የሚፈላሰፋት አንቺ ከነሱጋር አትዳረቂ ዝም ብለሽ እኛን ምከሪ የኔቆንጅዬ

  • @smerb2978
    @smerb2978 Před 3 lety +9

    ሰብሊዬ😍😍 እውነት እውነቱን ስለምትናገሪ ምርጥ ነሽ😍💕❤👏

  • @mommylascooking8006
    @mommylascooking8006 Před 3 lety +1

    Hello new friend here I sending my full support keep safe everyone, Greetting, I hope all is well and everyone is healthy, thank you for sharing and happy viewing beautiful voice my friend, See you around

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 Před 3 lety +7

    ኣንቺ። እንካን ወደ ትክክለኛ። መስመር
    ይመልስሽ
    ነብያትን የምታሳድዲ ልክ እንድ ኤዛቤል
    ኣ ሁ ን ስ በኢትዮ ያለ ምንድነው? ??????
    ???????????? ሰርግ እየተድረገ ነው። ወይ?
    ? ? ?

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Před 3 lety +5

    እፎይ እግዚአብሔር ይባርክሽ የ እኔ ቆንጆ ሰብልዬ እነ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሔ በጣም በዛ

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před 5 měsíci

    ተባረኪ !!!

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 Před 3 lety

    Eshi Thank you.....

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 Před 3 lety

    ልክ ነሽ የኔ እህት

  • @roxyjones9081
    @roxyjones9081 Před 3 lety

    GBU sister thank you

  • @TA-cw5rr
    @TA-cw5rr Před 3 lety

    ተባረኪ የኔ እህት.

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 3 lety +3

    ይህው ነው የብልፅግና ወጌል አገልጋዬች ሚሊየነር ህዝቡ ድሃ ሆነ ይህሁሉ መርገም በምድሪቱላይ የመጣው የእግዚአብሄር ቤት ንግድ እደጠቋይ ጌታ ምህረት ያድርግልን ተባረኪ ሰብልዬ

  • @elsaberhane9695
    @elsaberhane9695 Před 3 lety +1

    Thank you so much

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 Před 3 lety

    ቆንጆ የኔ ቁሌታም እኮነሽ ታቄያለሽ ጠብ አይልም ወሬሽ በጣም ሚገርም ነገር ነው የኔ ቆንጆ

  • @lijmartimorrell7234
    @lijmartimorrell7234 Před 3 lety +2

    Wow your voice so beautiful!!!!

  • @hannapaulos7792
    @hannapaulos7792 Před 3 lety

    29:59 I agree!

  • @beetykinfu7839
    @beetykinfu7839 Před 3 lety

    ትችያለሽ!!! ቆንጆ

  • @michaeldawit3461
    @michaeldawit3461 Před 3 lety

    Welcome seble .we love you.bless you.wengel betemelekete Setenageri mister seteyi betam yamerebeshal.fegegetashen enefelegewalen but kotebesh aderegew . Beterefe kegonesh Nene tebareki. Bebotaw koster bebotaw fegege setey betam yameral.beterefe keteyebet .we love you. Thank you.

  • @zakeyakedir9659
    @zakeyakedir9659 Před 3 lety +4

    ሰቢልዬ የኔ የሴት ኩሩ

  • @abiel435
    @abiel435 Před 3 lety

    ሰብልዩ እናመሰግናለን ዝም ከተባለች ሌላም ታመጣለች እቺ መዋርተኝ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 lety +1

    ሰብሌ ልክ ነሽ እግዚአብሄር ይቀባል ይመርጣል ነገር ግን ሀሳባቸውን ስራቸውን መስማት ሲጀምሩ ይሄ ዙሪያችንን የሚዞረው ጠላት ያገኛቸዋል እሷም ለጠላት እየተመቻቸች ነው ቢዝነስዋን ማስታወቅ ከጀመረች ውድቀት ነው ጸጋን መጣል ነው በቶሎ ንስሀ መግባት አስፈላጊ ነው እንዴት ለመንግስት ሰማይ የታጨ white House ብርቅ ሊሆንበት ይገባል? ትእቢት ውድቀትን ይቀድማል።ሰብሊ የምትይው ሁሉ ትክክል ነው በጌታ ልጆች መሀል ማስተዋል ጠፋ ለዛ ነው ለተረኞች የተሰጠው። ማስተዋል ለእግዚአብሔር ህዝብ ይሰጠን ተባረኪልኝ ሰብሊ።

  • @rozaayele1415
    @rozaayele1415 Před 3 lety

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ

  • @user-xc4xz3so4i
    @user-xc4xz3so4i Před 3 lety +2

    የተሰማሽን መናገር መልካም ነው ግን ቃል እየመዘዙ መዝለፍ በዋላ ዋጋ ያስከፍላል

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 3 lety +3

    Well said. Gobez!! Keep telling them. It is so disappointing how they are draging down Christianity to their level.

  • @abwossenuu4743
    @abwossenuu4743 Před 3 lety

    Wow u say the truth and thank u

  • @emu88
    @emu88 Před 3 lety

    Thank you seblyee 🟩🟨🟥

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety +1

    ትክክል ብለሻል ስለ ብርትኮን :: በጣም ነው ያዘንኩት የእግዚአብሔር ስም ስትነግድ :: ጊታ ይቅር በለን ::

  • @sabatadesse9913
    @sabatadesse9913 Před 3 lety

    Thank you my dear

  • @genetdesalegn1746
    @genetdesalegn1746 Před 3 lety +1

    ምን ላርግሽ ሰብልዬ እንደዚህ አዋርጅልኝ ይቺ ጠንቋይ

  • @businessadministration1688

    Courage’s lady …. Keep working the good work.

  • @laaloshallamo7940
    @laaloshallamo7940 Před 3 lety

    Amen sebliye 🙏🙏

  • @abeshawtetho9831
    @abeshawtetho9831 Před 3 lety +5

    ስብሊ ነገርያት ለሷና ለምስሎቿ ተባርኪ በእግዚአብሔር ስም ለምግድት

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +1

      ነብይት ብርቱካን ቀደም ብላ ከእግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ የተቀበለችውን መልዕክት በማስተዋል ዩቱዩብ ላይ ተመልከቱ። የኢትዮጵያው ጦርነት በዕርቅ/ስምምነት ይጠናቀቃል!! በኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ ላይ ህዝብ ያምፃል መፈንቅለ መንግስት ይደረጋል ብላ ተናግራለች። አንደኛው ተፈፀመ። ሁለተኛው ደግሞ ይቀጥላል ... ከእግዚአብሔር ዓምላክ የሆነ ቃል ሁሉ ይፈፀማል።

  • @lidiyademissew6833
    @lidiyademissew6833 Před 3 lety

    Ewenet new mitinageriew God bless you ma dear!!!!

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 3 lety

    ሰብልዬ እሰይ ተባረኪ እንዲህ ንገሪልን ፣እግዚሐብሔርን ተጋፍታለች

  • @menyelal1
    @menyelal1 Před 3 lety +1

    Hi konjet !!! I Really like your lipstick I want to buy for my girlfriend pls tell me the number of the lipstick and where did you get it 😍

  • @mthh752
    @mthh752 Před 7 měsíci +1

    አይ አገሙት ምድርተን የማል ጌታ ማራን😢🙏

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Před 3 lety

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ቆንጆ እንዳው ምላድርግሽ ኡፍፍፍ ስወድሽ እግዚአብሔር እንዳንች አይነቱን ያብዛልን💋💋💋👐👐❤❤❤❤

  • @gezootezera2095
    @gezootezera2095 Před 3 lety +1

    Yene konjo sewdesh eko tebarekelgn yenem teyake new

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Před 3 lety +2

    God bless you my dear

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 Před 3 lety

    ትክክል ተናግረሻል

  • @hannaabrha1899
    @hannaabrha1899 Před 3 lety

    Well said 👍

  • @shakirashakie8930
    @shakirashakie8930 Před 3 lety

    God blessing you seblishaye

  • @yoditashenafi7408
    @yoditashenafi7408 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ነገሪልኝ እውነት ነው

  • @demituuaboye9183
    @demituuaboye9183 Před 3 lety

    ተባረክ ማሬ😘❤

  • @sininajesus5238
    @sininajesus5238 Před 3 lety

    Geta ybarkesh❤

  • @user-dg9br6yj6k
    @user-dg9br6yj6k Před 3 lety

    ሰብሊ ተባረኪ::

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 Před 3 lety +1

    ተባረኪልኝ ንገሪያቸው እስኪ !!!!የሚያውቅ ያውቃቸዋል ።አዲሱ ትውልድ እና በነገሮች እውቀት ያነሰውን ግንበጣም ወደሚጎዳ ልምምድ ይመራሉ። ፎከሳቸው የእግዚአብሔር ክብር ላይ ሳይሆን ቢዝነስ ላይ ጥማታቸው።

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 Před 3 lety +1

    Zare ewnet alish seblye blessed!

  • @Mel-bw1dp
    @Mel-bw1dp Před 3 lety

    Sebleye yene Mar tebareki

  • @ela11t
    @ela11t Před 3 lety

    Well said 100%true. We ( humans ) are the temple of God.

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 Před 3 lety +1

    ሰብልዬ ምን ላርግሽ እቺ ሴትዮ ምን ያህል አንሳ የታየችኝ በጣም ነው በቡዙ ነገር የታዘብኳት ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ በኔ ውስጥ ያለውን ስለተናገርሽልኝ ክብር ለፈጣሪ

  • @jaffatamrat4676
    @jaffatamrat4676 Před 3 lety +1

    ልኽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርኽሽ ገንዘብ መሰብሰብያ መንገድ ስላለቀባቸው ነው ብቻ እሷንና ብርቱኳንን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @saragurmu5900
    @saragurmu5900 Před 3 lety +2

    ሰብልዬ በፈጣሪ በጌታ በጣም ነው የምወድሽ፡ ፈራጅ ፈጣሪ ሆኖ ሳለ፣ ስለ ማንም አገልጋዬች ባታወሪ ደስ ይለኛል፣ ግሳፄ እና ምክርሲሆን በቀጥታ ለራስዋ ንገሪያት፡ እንደ አለማውያን ባንሆን ደስ ይላል ስላንችም ሲናገሩ እንደዚያው ነኝ።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 3 lety +14

    Pray for Joe Biden may God make his term a blessing to the world.

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 Před 3 lety

      Never God did not chose Biden .. you should study and ask God in prayer what biden agenda is ? Trump will win it .. ain’t over yet

  • @hannapaulos7792
    @hannapaulos7792 Před 3 lety

    25:51 - 26:26 It's true! Yahushua Ha Mashiach.

  • @lijmartimorrell7234
    @lijmartimorrell7234 Před 3 lety +1

    Wow I learn something today!! Thanks sis😍

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 3 lety +1

    ስወድሽ አንቺ ቆንጆ

  • @sabatadesse9913
    @sabatadesse9913 Před 3 lety

    Bless you

  • @user-xc4xz3so4i
    @user-xc4xz3so4i Před 3 lety +1

    በሙሴ እና በሳሙኤል ምሳሌ አትስጭ ልክ አደለም የተናገርሽው

  • @zeekassa3394
    @zeekassa3394 Před 3 lety

    ተባረኪ

  • @abeshawtetho9831
    @abeshawtetho9831 Před 3 lety +7

    ዉሃ ሽጡ ዘይት የሽጡ አውን ደሞ በዚህ :: ጌታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +2

    ዋውውውው ብሬቭ ብዬሻለሁ ሰብልዬ። ኧረ ዘንድሮ እኮ ይሄን የዋህ ህዝብ በዘበዙት። ህዝቡም ጌታን ቢፈራ ምን አለበት የት በደረስን ነበር።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety

    We believe in God can do anything that impossible for us !! So pray for president Badin
    And for Ethiopia 🇪🇹

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 3 lety +1

    ነጭ ነጮን ሰብልየ የኔ ቆንጆ

  • @tsinegne3166
    @tsinegne3166 Před 3 lety

    ተባረኪ ሰብልዬ የልቤን ተናገርሽ

  • @emuethio9351
    @emuethio9351 Před 3 lety +1

    እረ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ተመቸሽኝ

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 Před 3 lety

    Sebilye betam eko new des mitygn😍