📌የማይመጣጠን የትዳር አጋር ዋጋ ሲያስከፍል እንዲ ነው‼

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2024

Komentáře • 180

  • @almaz-rudy8793

    ህፃን የሚያማግጡና የሚመኙት ጤናማ ሳይሆን የአእምሮ በሽታ ነው ፤በምንም አይድንም።

  • @Mellow559

    እንግዲ አያድርስ ነዉ ስለሚስቱ ማንም በጥልቀት ባያዉቅም ግን የመጣባትን ዉርጂብኝ ተቋቁማ የሚስትነት ግዴታዋን ተወታለች እግዲህ በዚህ ዘመን ወንድ ልጅ እንዲ ትዳራን ቤቷን የምትከላከል ትዳራን ምታከብር ሴት ነዉ ሚፈልገዉ ደሞ እደዚ አይነቱም ወንድ አለ የተሰጠዉን የማያመሰግን መቼስ እንዲህ አይነት ሰዎች ጤነኛ ናቸዉ ብሎ ማሰብ ዘበት ነዉ .... መቼስ ዘንድሮ እንደ ኢትዮጵያውያዊ ዜጋ ጉድ ማይሰማበት የለም ከአምስት ቀን በፊት እዲሁ አንድ ጤነኝነቱ ያልተረጋገጠ ወንድ አንዲት ገና ወጣት ልጅ ገደለ ምን ጉድ ነዉ ቆይ እንደዉ ወዴት እየሄድን ነዉ በተለይ ወንዶች ......

  • @user-gq9jb1nm8j

    ሰብልዬ በምክርሽ ትውልድ ከጥፋት እየተመለሰ ሰለሆነ ቀጥቢት : ጌታ ዘመንሽ ይባርከው። የተወድሼ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ።

  • @SA-vh2gv

    ሰብልዬ እወድሻለው ግን አትፍረድ እንዳይፈረድብህ ይላል ቃሉ ይሄ ልጅ እኮ ምንም ያለው ነገር የለም ካንደበቱ የተሰማ ነገር የለም ማናችንም አንፍረድ ቢያንስ ለሚስቱ አይምሮ ስንል ለልጄቿ ስንል እባካችሁ እህቶቼ እወዳችኅለው የምንፅፈውን ኮሜት ካፋችን የሚወጣውን እንጠንቀቅ እላችዋለው

  • @user-tu8wz9ly2i

    እርሱ እንደስሙ ላባ ነው አለች አቢጊያ እምትገርም ሴት!! ሰብልዬ እጅግ በጣም ነው ያለቀስኩት እብብቷ ስር ሸሽጋዉ ልመና ገባች 😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔስ ብሆን ብዬ በእርሷ ቦታ አየዉ ብቻ የናዝሬቱ እየሱስ ከእንደዚህ አይነት ዉርደት ይሰዉረን በምንስ መፅናናት ልቧ ይፈወሳል ጌታ ይርዳሽ!!!!!

  • @Miku-fp6ui

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ያሳዝና ኢትዮዽያ ሰራተኛ ሲያባልግ የነበረ ይሆናል እዚህ በሰለጠነአገር ሚስቱን ልጆን እኛንም ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አሳፈረን

  • @meseretsemeani360

    ሰብልዬ በትክክል ብለሻል እሷ ልጆቿን አስባ ነዉ 😢 የጮኸችዉ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ

  • @yedinglelij42

    ይሄ ዋልጌ ባገሩ የለመደው ነው ሚስቱ ግን በጣም ጀግና ናት እርሱ ህግ ፊት መቅረ ብ አለበት

  • @SolomanAbayneh-hf7kr

    ስታምሪ ሰብልዬ❤ አንቺ እኮ በትዳርሽ የተረጋጋሽ ሴት ስለሆሽ ነው ደስተኛ የሆንሽውና: ጌታ አሁንም ትዳርሽን ይባርክልሽ ኢትዮጵያዊት እህቴ❤❤😂

  • @emebaemuti951

    ሰብሊና እናመሠግናለን ! ጌታ ድንቅ ነው ፡፡ 1ኛ ሳሙ25፦2-3

  • @azebg7176

    ሰብል ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ።

  • @tarik9460

    አሜን አሜን ሰብል አንቺም ተባረኪ

  • @kidist4624

    አሜን ሰብልዬ ተባረኪ

  • @selamawitatnafu3445

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @shewayelulu5640

    God bless you Sebli.

  • @tutuz8920

    ተባረኪ

  • @mahletyilma-lu2rc

    ተባረኪልኝ

  • @ethiopianlucia

    አሜን ሀሌሉያ ሰብሊ ባለጌን ትዳር ከፊታችን ይገስጽ

  • @hanaalene6428

    Thank you seblie

  • @user-rr9pf1zr1j

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ሰብልዬ በትክክል ብለሽዋል