እንኳን ደሰ አለሸ ሰብሊ know you are grand mum that's beautiful your daughter she is so lucky አንቺን መሳይ እናት አላት full of confidence የሆነች plus you give for a lot of people life advice you are coach . many people have to learn from you . ባናና ነሸ bless you !
You always come with amazing advice. Thank you so much , I learn so much from you . May God bless you and all your family. You look beautiful by the way
des yelale gena gena gen ya egzabher sera mesha alkena ., ., yady gena endralen yasone leje enayalen enkane lazhe abekashe my dear you are blessed 😍😍😍😍
Hallelujah amen geta yebarek
ጥሩና ቅዱሰ የሆነ ምክርሸ በጣም ደሰ ይለኛል:ሰብልየ አሜን🙏
እናመሰግናለን😍😍😁😁😁
ሰላም ሰብልዬ ይገርማል አንቺ በውጩ አለም ስለሆንሽ ልክ ነሽ ።አሁን እኔ 50 አመት ሆኖኛል በዛ ላይ ደሞ ፈት ነኝ አሁን ከተለያየሁ 10 አመት ሆኖኛል እና ይህ ሁሉ ዘመን ከቤተክርስትያን እቤት ነኝ በቃ ልጆቼን አሳድጋለው ልጆቼ 21&16ናቸው በፍፁም ወንድ ጠላሁ ውስጤን አሳምኜ እየኖርኩ ነው
እንኩዋን ደስስስስስ አለሽ ሰብሊዬ የኔ ጀግና እኔ ካንቺ የተማርኩት እጅግ ብዙ አለ የሚገርምሽ ኮንፊደንስሽን ጥቅልል አድርጌ ወስድ አሁን ለራሴ ያለኝ ቦታ ለራሴ ያለኝ ክብር ብታይ በፊት እራሴን እጠላ ነበረ በራሴ አልተማመንም ነበረ አሁን ግን ማንም ሰዉ የሆነ ስለኔ ደካማ ጎን እያነሳ ሊያንጓጥጠኝ ሲፈልግ no ብዬ ነዉ የማስቆመዉ ብቻ ሰብሊዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግንሻለዉ ለጅሽም እመቤቴ በሰላም ትገላግላት ያጥር ወፍ አትስማት የኔ ዉድ ሰብሊዬ 💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰብልየ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል beautiful አራት ኪሎ ተስሊም ህንፃ ላይ የገኛሁሽ ልጂ ነኝ ሰው አክባሪ አሏህ የክብርሽ ትለያለሽ
Congratulations, I'm happy for you
Wow..... Sebileye enkuwane dese alesh yene konjo geta bebizu yibarekesh ma dear sister
Congrats 🎊🎈🎉 🙏🙏beselam 2 tihunilish yene konjo❤❤
Egziyabher yebarekesh set hulem seblye sayish mogesam set nesh...tebareki
Seblye leke nesh .I agree with you.
Interesting topic.
ወይኔ የኔ ትሁት ስታሳዝኚ ሲቱ ምን ሆነው ነው ይህን የመሰለ ቁም ነገር እያወራሽ ይነዘንዙሻል ጦስሽሽን ይውጡ
አንቺ ምንም የማይወጣልሽ ውብ ውብ ነሽ ከነፀባይሽ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🍇🍇🍇🍇🍇😍
Congratulations Sebliye 🎊 👏 💐 🥳 🎊
፡ሰላምሽ ይብዛ ሰብልየ የኔ ቆንጅ የአባተ ጀግና ተባርክ ፍቃደና ከሆነሽ ስልክሽን ብትሰጭ ደስ ይላል ስለፈለኩሽ ነው እወድሻለው በክርስቶስ ፍቅር💓
U are such a beautiful G ma. . Congratulations
ምክርሺ ተስማምቶኛል
Congratulations, becoming Grandma.
Wow to the point sebyi Enamesegenalen
I like this woman she is great God bless you
Wawwww i love you sebli & thank you so much titi from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰብሊዬ ፡ ሰልክሸን ፡ እባክሸ ፡ ላኪልኝ
በጣም ፡ እፈልግሻለሁኝ።
ሰብሊዬ የምታስተላልፊዉ መልእክት በጣም በጣም ነው የሚጠቅመን ሚያስተምረን ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ በጣም እናመሰግናለን።
ሰብሊ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጊዜ ካለሽ በዚ ሃሳቡ ላይ አስተያየትሽን ብትሰጪ , የኢትዮጵያ ሴት የሌላ ሀገር ዜጋ ብታገባ ወይም ያገባች አንቺም ከኑሮሽ አንፃር እኛ ኢትዮጵያውያን የሌላ ሀገር ዜጋ ሰዉ ሲያገባ ያለን አመለካከት ላይ ባጠቃላይ ምን ትመክሪናለሽ???
sebilye zemenish ybarek
ሰብሊ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና በጣም በጣም ነው የምወድሽ
Congratulations 💐 beautiful ❤️
Thank you sebli ❤
Seble congratulations
Alsemamaee godolonii yemimiilaa getaa new sis
Amen Congratulations you are grandma God bless you!
Enda sebely Anchis?
Congra seblye❤🥳🙏
yes tikikil nesh konjo mikir new
ሰብልዬ ደህና ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ
Congratulation🤰🙏🎉🎉
ሰብልዬ እንዴት ጌታ የባረከሽ ልጅ ።ነሸ እመቤቴ ልጅሽን በሰላም ትፍታት ደሞ በሰላመ እግዚአብሔር ።እቅፍድግፍ አርጎ ይገላግላት ደደግሞ ጌታ ይረዳታል።አይዞሽ እህቴዋዋ።እሌኒዬ ነኝ ካካናዳ ኦቶዋ።
ሰብልዬ።የበአል ቡና የት አለ
Sebleye menale kumenegerun betadamete yanchin makeup kemetayi yene hulume konjo nesh
Ere sitikochi ❤
Awuka litirebishishi newu
ተባረኪ
የኔ ንግሥት እንኩዋን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፌቩዬም እንኩዋን ደስ አለሽ💐💐💐💐💐💐
Grattis 🎉
I agree with you
Sebely gegn mekary enaty betam new yemwedesh beselam ney ❤
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት በሰላም ነይልን
congregation !!!
አቺ የተባረክሽ
Congratulations 🎉
ሰብልዬ እዴት ላግኝሽ በጣም ላገኝሽ እፈልጋለው
Seblye nafkeshigi neber 😘😘😘
Congratulations 🎉🎆🎇
የምናገረውን የሚኖር እና ከልምዱ የሚናገር ሰው ነሽ ለነ ሰብልየ…
ሰብልዬ ፡ እንኳን ፡ ደሰ ፡ አለሸ
ጌታ ፡ ይባረክ ፡ ደሰ ፡ ብሎኝል።
ውይ የኔ ማር እንኮን ደስ ያለሽ
እንኳን ደሰ አለሸ
ሰብሊ ላወራሽ እጅግ በጣም እፈልጋለው ግን እባክሽ ዎትሳፕ ወይ ቴሌግራምሽን ካለሽ
ቅንና በጎ አሳቢ መሆንሽን ስለማውቅ ካንቺ ጥሩ የአሳብ እርዳታን እንደማገኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
Kumenegerune semi Please !
Sebli endet neshi betam new yemiketatelish ewedishalehu andebetishi tafachi new
Sebleye mar eko nesh emua
ሰብልዬ የኔ ውድ ድንቅ ነሽ እኮ
😍😍😍😍😍thanks dear
Sebleye menem make up yeleshem konjo nesh kenatam
ሰብልዬ ልጅሽንም አንችንም ስወዳቹ ደስ ይላለል
Seblye yene liyuu sewedshi eko ❤
ሰብልየ ስወድሽ
Seble endet nesh.mnem makeup lyshe ly yelem ymygbachew west ygbalu tyachew.
Congratulations Sebli. May God bless you more and more
ቅንድቡ እንዳውም more ያማረል ሽ ዛሬ ነው ምኑ ነው የበዛው
ዉይይይ ሰብልዬ ትዳር ግፍግፍ ነዉ ያአለኝ። አሁን ላአይ ተለያይተናል። ማግባቴን ግን አይቀርም።
ሰብልየእንኳደስአለሽ
ቻው ሰብሊ ከእንቅልፌ መጣ እወድሻለው
Congrats Sebliye 🤩🤩
እንደ አንቺ ያሉ እውነትጠ እውነቱን በግልፅነት የሚናገሩትን ያብዛልን ለአንቺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ በጣም እወድሻለሁ ሰብልዬ
ስብልዬ:በራስ:መተማመንሽ:እንዲትእንደምወድሽ:ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
sebeleye sesemash hule ebrtalew
Ewunet new bichegninet erasun yechale beshita new.
ሰብልየ ምክርሽ ማርነው
እንኴን ደስ አለሽ ስብሊ
Miss Perfect
እንኳን ደሰ አለሸ ሰብሊ know you are grand mum that's beautiful your daughter she is so lucky አንቺን መሳይ እናት አላት full of confidence የሆነች plus you give for a lot of people life advice you are coach . many people have to learn from you . ባናና ነሸ bless you !
ምን
እንኳን ደስ አለሽ ሰብልዬ 🥰🥰
ሰብልዬ በጣም በግልፅነት የምታቀርቢው ነገር በጣም ደስ ይላል ያዝናናል ተባረኪ ቀለል ያልሽ ሰው ነሽ
Yene wib set "be postures 100 mibeltachu ALU esu tera new" tileyalech sebli
You always come with amazing advice. Thank you so much , I learn so much from you . May God bless you and all your family.
You look beautiful by the way
Enkuwan des alesh!!!
ሰብሉዬ የኔ ቆንጆ መን ላርግሽ 😂😂😍😍😍
ሰብልዬ በሰላም ነው የጠፋሽው ከዚህ ቪዲዮ በዃላ አልሰራሽም ናፍቀሽኛል
Iena rasu betam falgite naber
Enkwan des alesh!
እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊየ
des yelale gena gena gen ya egzabher sera mesha alkena ., ., yady gena endralen yasone leje enayalen enkane lazhe abekashe my dear you are blessed 😍😍😍😍
የኔቆጆ ሥወድድድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
Enkuan Des Alesh Sebliye
No no lm single I'm so happy
Min largish sebliye yelib yemetenegre
ሰብለ ቆንጆ
የልቤን ተናገርሽኝ
Love you ❤
Ere ya sewiye endayegegnish tetenkeki sebli
Enkuwan dese aleshe lezhe mebekate dese yelale Egiziabher ejanm lezhe yebekan
ሰብልዬ ሁፍ በህውቀትሽ በበሳል አስተሳሰብሽ ቀናሁ
Amsegnalhu
Hi sebely
Enquan des alesh Embeten age is just a number looking is matter seblye you are so beautiful