📌ስደት የ5ወር ፅንስ ና የአንድ ዓመትልጅ ይዛ ‼

Sdílet
Vložit

Komentáře • 57

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Před 4 měsíci +16

    እጅግ በጣም የሚያስደምም ታሪክ!! ለዚህች ሴትና ለልጆቾ ውለታ የከፈላቹ በሊቢያ የምትገኙ የደግነት ምሳሌዎች አምላክ ውለታቹን ይክፈላቹ❤❤❤ በርቺ የእኔ ውድ ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 4 měsíci +6

    እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው ሰብልዬ ተባረኪ ርብቃም እንኳን አልፎ ለማውራት አበቃሽ እግዚያብሄር ልጆችሽን ይባርክልሽ ተባረኪ

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 4 měsíci +6

    ይሔን ታሪክ ከሰማሁ በኋላ በሂወቴ ከባድድድ ነገር አልፌአለሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ አ.አ ነው ምኖረው። ግን አሁን ምንም የማማርርበት የማዝንበት የማለቅስበት ነገር የለኝም። ጠንካራሴት ነች በርቺ❤❤ ሰብሊዬ እኔም በጣም ነው ምከታተልሽ ሂወቴን ቀይረሽዋል አመሰግናለሁ። ባለታሪኳም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስላካፈልሽን❤❤

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před 4 měsíci +5

    አቤል ባላውቅህም፣ ለወገኖችህ ላረግከው በጎነትና መልካምነት፣ ከነባለቤትህ፣ ጌታ ይባርክህ፣ መልካምነቱን በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ፣

  • @honeybest7860
    @honeybest7860 Před 4 měsíci +5

    ሰብልዬ ዛሬ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እባካቹ አቤልና ምህረት ካላቹበት ሆናቹ አለን በሉ፡፡
    ሰብልዬ መጨረሻውን በደስታ ይዘሽልን እንደምትመጪ እርግጠኛ ነኝ አደራ ይቀጥል 😍

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 4 měsíci +2

    ውውሰብሊዬ የሶድ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ይባርክሽ ደስ ስትዘመን ሹሉ ይባረክ አሜን

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 Před 4 měsíci +4

    ሰብልዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጌታ ከእንጀራ።
    ባለታሪኳ ጎበዝ ነች ኣይዞ ኣንዳንዶች ወንዶች ሰብኣዊነትም የላቸው ኣሉ ምንም ፍርሃት እዝግኣብሄር የላቸውም ኣይዞሽ ጎበዝ ነሽ ጌታ ይስጥሽ በርቺ።👍👌😍🤩❤️🙏🏿🙏🏿🌹🌹

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před 4 měsíci +3

    ብዙ ጀና ኢትዮጲያውያን አለን ተመስገን ❤❤❤አልፍ መሄድ ወደ ስኬት ይሁንልን ❤❤ተመስገን ጀግኖች ነን እኛ ኢትዮጲያውያን ❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 4 měsíci +3

    ሰብሊ የሚገርም ታሪኪ ነዉ የሰማሁት ያሳዝናል በጣም ሰብሊ ጌታ ይባርክሽ ሰብሊ ይሄ ፀጉር እስታይልሽ ያምርብሻል

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před 4 měsíci +2

    አቤል ያባቱን ስም የምህረትን ያባቶል ስም የቤቴክርስቲያን ስም ፃፊ ❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 4 měsíci

    ጠንካራና የሴቶች ተምሳሌት የምትሆኚ ልጅ ነሽ። ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ ልጆችሽ ይባረኩ!! 🙏🙏🙏❤❤🙏

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 Před 4 měsíci +5

    አሜን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 4 měsíci +1

    ሰብልዬ ጌታ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ቡና አፈላልሽ ባልሽን ያረሳሽ ውብ ቆንጆ የጌታ ልጅ ተባረኪ

  • @meskigiftcollection6990
    @meskigiftcollection6990 Před 3 měsíci

    sebleye Tebareki ehete anchi shekim alebish ena berchi Geta yirdash

  • @user-tu8wz9ly2i
    @user-tu8wz9ly2i Před 4 měsíci +1

    ሰብልዬ ቆንጆ የዚህን ታርክ መጨረሻ አደራ አሳዉቅን😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 4 měsíci

    Enquan tesakalesh yene konjo yegetan kened ayeteshale 🙏❤thank you Seblina 🥰 I hope this video biyagegnachw

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před 4 měsíci

    Thank you!!! Seble

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 Před 4 měsíci +3

    ስብልዬ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 Před 4 měsíci +1

    ጎበዝ.ጀግና.ቆንጆ.❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 4 měsíci +1

    ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @sabadesalegn6567
    @sabadesalegn6567 Před 4 měsíci

    ሰብልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ እረጅም ግዜ ካየሁሽ

  • @tarik9460
    @tarik9460 Před 4 měsíci

    እግዛብሔር ብድራቱን ይክፈለሁ

  • @mebratabraham5201
    @mebratabraham5201 Před 4 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @user-in6ei2km9t
    @user-in6ei2km9t Před 4 měsíci

    Betam azenku b tariku

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před 4 měsíci

    አቤል:ግን:ተግኝቶ:እንደማየው:ተስፋ:አደርጋለሁ::

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 Před 4 měsíci

    sebilye ❤❤❤ biruk nesh love you betam

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Před 4 měsíci

    ሰበልዬ ልጅቷ ግን የምትናገረዉ በጣም የተምታታ ነዉ

  • @user-jp9mv8gw6p
    @user-jp9mv8gw6p Před 4 měsíci +3

    My beautiful we love you ❤❤❤

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před měsícem

    Emeferem tareke new

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 4 měsíci

    😂😂😂 እውነትሽ ነው ምንም መነፋረቅ የለም 😅

  • @meserettilahun9929
    @meserettilahun9929 Před 4 měsíci

    Westawewe cemere konjo nesh seble

  • @yemserachwongellehulum1527
    @yemserachwongellehulum1527 Před 4 měsíci

    sebu selam nesh ?

  • @rozawray3756
    @rozawray3756 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc2yu5no7h
    @user-mc2yu5no7h Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 Před 4 měsíci

    👍👍👍👍

  • @ewnet539
    @ewnet539 Před 4 měsíci

    ኦ ኧረ የራሱን የስጋ አባቱን ነው የሚያስፈልገው ምንም ክፉ ቢሆንም ለአንቺ 😮

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-ip7zo2jy1u
    @user-ip7zo2jy1u Před 4 měsíci +1

    Sebliy itanw mindn baza kirstani ysanaklal

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Před 4 měsíci +1

    Peray for my Family

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 Před 4 měsíci

    Hi sebl

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 Před 4 měsíci

    Hey ❤👍🙏🏼🙏🌹🌹🌹

  • @HelenSime-fs7oc
    @HelenSime-fs7oc Před 3 měsíci

    ሠላም

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 4 měsíci

    ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ወይ።

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 4 měsíci

    ከጀበናሽና ከጣንሽ ጋር በልተሽ አትጠግቢ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 4 měsíci +1

    ከጀበናሽና ከጣንሽ ጋር ምንአይነት ሀይማኖተኛና ትምህርት ሰጪ ነሽ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 4 měsíci +2

    ምንድነው ዛር እንዳለበት ስው ጭስ ማጫጫስ😢😢😢 እንዴ ፣ እንዴት እንዴት ነው እየሆነ ያለው

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před 4 měsíci +1

      Ngative

    • @tsiondubale1293
      @tsiondubale1293 Před 4 měsíci +2

      ተማሪባት ትምህርት ነዉ የምታስተላልፈዉ አይንሽ መልአካሙን ማየት ይሁንልሽ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 4 měsíci

      ከሊያ ሾው ኮፒ ነው

  • @ninimohamed4195
    @ninimohamed4195 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Před 4 měsíci

    Peray for my Family

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Před 4 měsíci

    Peray for my Family