ሴትን ማንገላታት በጤናህ ያስከፍልሀል June 3, 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 347

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před měsícem +72

    ሠብልዬ እህቴ፣ ለእውነት የቆምሽ፤ አጽናኝ፣ የተባረክሽ ሴት ጌታ ይባርክሽ።

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 Před měsícem +33

    ከነ እንባዋ ውብ እናት እውነት ❤
    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ❤

  • @ferhagasser
    @ferhagasser Před měsícem +41

    The good Ethiopian girls are getting hurt behind closed doors, U are helping us so much

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před 24 dny +1

      Very true well said

  • @user-od8ml8de6i
    @user-od8ml8de6i Před měsícem +30

    እንደሡ ያሉ ወንዶች ብዙ ናቸው ልብ ይሥጣቸው ሤትን ያንገላታሉ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před měsícem +22

    እውነት ብለሻል ሰብሊ መታገዝ አለባት ይህቺ ሴት።

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před měsícem +30

    ልጅነታችንን ለሊት እየገቡ ጊዜም ክብርን በማይሰጡን ወንዶች አሳልፈናል ሞያም መልክም ፍቅርም ሳናጎድል ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል ብቻየን ልጄን አሳድጌ ሰብልየ አንቺ ያለሽበት ሀገር ትኖራለች እሱ በሂወት የለም እኔ እንዳማረብኝ ዘንጭ አለሁ ጌታ ይባረክ የማያልፍጠየለም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před měsícem +1

      wow😢 thats a bettersweet moment enjoy it dear❤❤❤❤❤

    • @123e53
      @123e53 Před měsícem

      ❤❤❤

    • @user-gr6ds1ou7t
      @user-gr6ds1ou7t Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před měsícem +18

    ውይ ሰብሊ ስለ ልጅቷ ምንም የሰማሁት የለም ግን ካንች ንግግር ተረድቻለሁ። ልብን የሚሞላ ንግግር ነው የሰማሁብሽ ተባረኪ ።የከፋውን ሰው አይዞህ አለሁልህ /ሽ/ ማለት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው። እግዚአብሔር ይርዳት ደሞም ይረዳታል ።ወንዶች ግን .....😢
    Thank You ሰብሊ ❤❤❤❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Před měsícem +18

    በሳል እኮ ነው ንግግርሽ።ተናገርሽላት እሷ መናገር አቅቷት ነበር ።ደሞ በጣም በጣም አምሮብሻል ሰብልዬ 🥰የኔ ቆንጆ

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 Před měsícem +10

    ሰብልዬ የወገን ተቆርቋሪ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ

  • @geantgenat2023
    @geantgenat2023 Před měsícem +10

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በሂወትሽ ሙሉ ሳቂ አንቺ እውነትን ሰታወሪ አታባቢይውም

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 Před měsícem +17

    ሰብልዬ የኛ የሴቶች ተቆሪቆሪ ኑርልን እንወድሻለን

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před měsícem +30

    ሰላም ሰብልዬ ንገሪዉ በደብ አዳንድ አሉ የኢትዮጵያ ወነዶች ባህር ማዶ ተሻግረዉ ሲመጡ አለምን ሁሉ በእጁ የጨበጠነዉ የሚመስላቸዉ ሰብልዬ ስንት ጉድ ቤት ሸፍኖታል ❤🎉🎉🎉🎉

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před měsícem +3

      እዉነት ነው የደረሰበት ያቀዋል 😭

  • @abebamengestu7003
    @abebamengestu7003 Před 28 dny +4

    ሀይ ሰብልዬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ የተባረክሽ ሴት በመጀመሪያ ሁሌ ለተቸገሩትና ለተበደሉት ወገኖችሽ ለምታደርጊዉ ሁሉ ሳላደንቅሽ አላልፍም
    እናቱ ሴት እህቱ ሴት ምናልባት የሴት ልጅ አባትም ይሆናል ታዲያ ይሄን ሁሉ ለረሳ ባሌጌ እንዲህ ሊነገረዉ ይገባል ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 🙏❤️

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před 26 dny +3

    የኔ ቆንጅ ትክክል ነው የልሽው ሴት ክብር ትፈልጋለች ከለባሰባት አትወጣም

  • @ef6079
    @ef6079 Před měsícem +28

    ሀቀኝነትሽኮ ደስ ሲለኝ ቬጋዝ መጥቼ በአካል እስካመሰግንሽ አይካን ዌይት ተባረኪ❤

  • @dagikal7431
    @dagikal7431 Před měsícem +8

    ሞራልሽ ብቻ ይበቃል እህቴ የኔ ትልቅ ሰው❤❤

  • @wangeelamootummaagospeloft9065

    Finally, someone spoke up. በሽታ ይዞብሽ ሳይመጣ አምልጭ ቆንጅት:: ለልጆችሽ ኑሪ በጤና::

  • @tsionbekele51
    @tsionbekele51 Před měsícem +7

    ሰብልዬ ከእውነት ጋር የምትቆሚ የሴቶች መከታ ነሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 Před měsícem +11

    እግዚአብሔር ከውርደት ይጠብቃችሁ
    ፅዋ ሞልቶ ሲፈስ እንዲ ያደርጋል

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 Před měsícem +28

    le Seble negative comment yemetetsefu sewoch le set lij keber yelachehum seble 100% tekekel nat 💚💛❤

  • @user-uz6tp8vs2n
    @user-uz6tp8vs2n Před 26 dny +2

    እደዚህ ንገሪልኝ እጂ ሰብልዬ ስት ወዶቾ መሰለሽ ቤታቸውን እና ልጆቻቸውን እረስተው በየመሸታ ቤቱ እና በየቦታው ዚፑን ከፍቶ የሚዞሩ መጀመሪያ ዘለው ሳይጨርሱ ያገባሉ ከዛ በትዳራቸው ላይ አኩኩሉ ይጫወታሉ

  • @user-dz3si6bq7k
    @user-dz3si6bq7k Před měsícem +15

    ሰብልየ እውነትሽን ነው እነዚህ ዘገምቸኞቹ የውጮቹ ይብሶሉ ካገር ውስጥ ደሞ ንቀታቸው እግዚሀብሔር እኔን የተመለከተ አምላክ አቺንም ይመልከትሽ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před měsícem +4

    በትክክል እህታችን የስንቱ ቤት ጉድ ነው ለወንዶች ልብ ይስጣቸው አረ ስንት ጉድ አለ ተባረኪ እህታችን የኔ እንት እራስሽን ጠብቂ🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před měsícem +4

    I am so PROUD of you Sebleye!!!yeanch kind bezu long live ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤love love you.

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před měsícem +6

    1:43 BIG THANK YOU!

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson Před měsícem +11

    ሰብልዬ እንደው ምን ላርግሽ አፍሽን ብልት ነበር ማድረግ የኔ ምርጥ መካሪ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @fgty4821
    @fgty4821 Před měsícem +19

    ሲመስለኝ የሱ አስተሳሰብ ከበላሽ ከጠጣሽ አድበሽ ኑሪ አይነት ነዉ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před měsícem

      ትክክል😢😢😢😢 እሱ እየበላ እየጠጣ የትም ሰሜቱን እያረካ😢😢😢😢

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před měsícem +58

    መጀመሪያ ሲያገባት ትጮህ ነበር መቼም ወንዶች የምትጮህ ሚስት አታገቡም የምንጮኸው ባል ካገባን በኋላ ነውሴቶችነቃ በሉ በራሳቹህ ተማመኑ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před měsícem

      አሁንም አልጮህችም ሌላ ሲለምድ የሚሰጡት ስም ነው ቆሻሾች

    • @woinewoine5413
      @woinewoine5413 Před měsícem +5

      ሳቂታም የዋህ መልካሟን ፍቅር የሆነችውን ሴት ሌላ ሴት ጋ ሲራገጥ ስም ይሰጥሻል ሴቶች በርቱ ንቁ ራስችሁን ጠብቁ እጅ እንዳሰጡ ወደፊት ፋሽን አረጉ

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Před měsícem

      ተሳስተሻል እኒ ከሚስትዮቱ በላይ አቀዋለሁ በደብ ልጅቱን አላቃትም ሌላይቱን ሚስቱን አቃታለሁ ልጆች አሉት በጠቃላይ ከሁለቸውም በላይ ባህሪውን ወላሂ አቃለሁ ሁልጊዜም እደዝህ መሆኑ ባለመቀየሩ አዝናለሁ ሴትን ላሰቃየ የማይታክተው ፊጡረ ነው እኒ ባለውለታየ ነው ከነቤተሰቦቹ ጊን ጭራሽ አደባባይ እሰከመውጣት ደረሠ ብሶበት እናም አትፊረዱ ሰብለ በደብ ገልጻዋለች ባህሪውን ደሞኮ ክፊ ሰው አልነበረም ጫትና መጠጥ ሴት ማብዛት ሂወቱን ምሰቅልቅል አረገው

    • @zuzutube576
      @zuzutube576 Před měsícem

      ​@@zahramohammad5812የልጅትዋን ባል ነው የምታውቂው ወታ ያለቀሰችውን ልጅ ባልዋን?

    • @sarahailu4043
      @sarahailu4043 Před 29 dny +2

      እንደው የኔ እናት የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ድንግልን.

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 Před měsícem +28

    የምወድቨሽ እኮ በምክንያት ነው

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Před měsícem +3

    እውነት ብለሻል ሰብሊ እናት ለልጆቻ ሚበሉት ካለ ምንም አይፈልጉም ሰብልዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ደስ የሚል ከልብ የሚገባ ምክር

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před měsícem +4

    ሠብለ እውነት ስለምትናገሪ አከብርሻለሁ። በዓለምም ይሁን በመንፈሳዊው መንገድ ዝሙት ዋነኛ ምክንያት ነው።SHE MUST B STRONG!!!!!!በተረፈ ለኛ ሃገር ትዳር 3 ጥያቄዎች ይነሳሉ ።1 ይሰክራል? 2 ይማግጣል? 3 ገንዘብ ይሰጣል ? በቃ እነኚህን ከተወጣ ተመስጋኝ ነወ። ግን አይደለም ሰንት ሺ ጥቃቅን ነገሮች በተለያየ መንገድ ግራ የሚያጋቡ አሉ።ስለዚህ ሴቶቻችን ነቃ በማለት ተከባብሮ መኖር እና ሃላፊነትን መወጣት ግድ እንደሚላቸው ማሳወቅ ይገባል።እግዚአብሔር መልካም ነው ለአንዱ አባት ለሌላው የእንጀራ አባት አይደሉም !!!!?ዋናው እሱን ተደግፎ እውነትን መተግበር ነው!!!!!!

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před měsícem +6

    Tebareki 👌👌👌👌

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 Před měsícem +11

    የልቤን እኮነዉ የተናገርሽዉ

  • @astergebresillasie9803
    @astergebresillasie9803 Před měsícem +3

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ የልጅቱን አልሰማሁም ግን አንቺ ዝም ብለሸ ሰለማትናገሪ ባረኩሸ ተባረኪ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před měsícem +7

    ሰብልዬ ምንጊዜም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před měsícem +1

    እንዴት ደስ እዳሰኘሺኝ እንዴት ልንገርሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 Před měsícem +1

    Bless you Gurl, your speech strength to a lot hidden women .

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Před 23 dny

    A huge huge huge respect for you because of supporting the voiceless innocent woman and your true humanity ❤ most women are abused and killed so sad very very tragic 💔 😢 thank you 🙏 so much your support is very important God bless you 🙏 ❤

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před měsícem +4

    እንደዚህ ንገሪው እንጂ

  • @Nabal266
    @Nabal266 Před měsícem +6

    እሰይ ሠብልዬ አንጀቴን ቅቤ አጠጣሽልኝ!
    ልክ ልኩን.....

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před měsícem +3

    Thanku Sebley, great job you 🎉

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Před 29 dny +1

    ሰብሊየ የኔ ቆንጆ የኛ የሴቶች እምባ ጠባቂ ተባረኪሊኝ

  • @user-uf8lh1tg7z
    @user-uf8lh1tg7z Před měsícem +13

    ስወድሽ እኮ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před měsícem +7

    Sebleya Egzabehare yetebekeh ❤

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 Před měsícem +4

    Thank you Seblye❤❤❤❤ you are amazing

  • @abeyeshete1640
    @abeyeshete1640 Před měsícem +2

    Thank you Seble

  • @selamamare7640
    @selamamare7640 Před 21 dnem

    Tebareki Ehete Sebli

  • @GenetBerhe-tt5jl
    @GenetBerhe-tt5jl Před měsícem +2

    Tebareki tekekel

  • @user-mt4lw6vp5d
    @user-mt4lw6vp5d Před měsícem +3

    Amzing eko nese sbleya

  • @user-ro8hy6ev9u
    @user-ro8hy6ev9u Před měsícem +1

    Seble Anchim tebarki enkwanem demxe honshat 🙏

  • @RahmaOsman-qw4vh
    @RahmaOsman-qw4vh Před 29 dny +1

    Tank you sebli

  • @RedietDegif
    @RedietDegif Před měsícem +2

    Thank u sebli

  • @fikirtephilipos5103
    @fikirtephilipos5103 Před měsícem +1

    Tebareki ehete tekekel beleshal

  • @helengirma1006
    @helengirma1006 Před měsícem +3

    Tebarek 100% tikikilinesh

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p Před měsícem +1

    U are so amazing thank you sebley 🙏❤

  • @bethlehemniggusa9097
    @bethlehemniggusa9097 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤ You are the best sister.We love you god bless you❤❤❤❤

  • @agagnwuersumo8672
    @agagnwuersumo8672 Před 23 dny +1

    Excellent

  • @helymaru
    @helymaru Před měsícem +1

    abo tebareki sistu bale yaleshew kale new tanks

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 29 dny

    Sbelya sewodshi eko ftari ybarkeshi thanks ygna matsnagna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heisrisen486
    @heisrisen486 Před měsícem +1

    You are Blessed!!!

  • @abebasetargie2636
    @abebasetargie2636 Před měsícem +2

    Yenekonjo tebareki tekikle nesh.

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq Před měsícem

    Yebesele negeger mastewal yetemolabete zemenshe yebarek yene konjiye. ❤

  • @user-yg8pc1fg9g
    @user-yg8pc1fg9g Před měsícem +2

    Bless u sebli

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 Před měsícem +3

    Am proud of you sebli you are right

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před měsícem +1

    Sebleye tebareki

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před měsícem +4

    Exactly

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před měsícem +3

    yena melekam sebeli edate neshe weda

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 Před měsícem +4

    Yes teru ❤❤❤❤

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 Před měsícem +2

    ተባረኪ ሰብልዮ 🙏

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Před měsícem +2

    Tbarke God bless you with your family 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před měsícem +1

    ሰብልዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizbetlema8614
    @elizbetlema8614 Před měsícem +2

    ተባረኪ.ሰብልዬ

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel Před 29 dny +1

    Seblyi tebareki❤❤❤❤

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před měsícem +2

    ሰብልየ በየቤት እኮ ስንት አለ እኔ ያንቺ አናጋገር በጣም ደስ ይለኛል ሐቀኛ ነሽ እኔ ያንቺ ምክር ሰምቼ ነው በጣም ተጫወተብኝ እግዛብሔር ይባርክሽ።

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před měsícem +1

    💘💘My beautiful Seble
    💖💖
    You are a piece of Heart👌💕

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Před měsícem

    እሰይ ሰብልዬ እግዚአበሔር ይስጥሽ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ ይቺን የመሰለች ውብ እግዚአብሔር ይርዳት ተባረኪልኝ ሰብልዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Před měsícem

    Tebarekilegn sebeley weyyyyyyyy men laregesh I want huggggg uuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank u thank u and thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.. .

  • @muletameseret
    @muletameseret Před 28 dny +1

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 28 dny

    አዎ እዉነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አለ የአገሬ ሠዉ ።ሠብልየ በጣም እኔ ልጅቱ አሣዘነችኝ። ደግሞ ቆንጆ ነች። እሥኪ እግዚአብሔር ከነ ልጆቿ ያገላግላት ።ሠብልየ blessed

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 Před měsícem

    egezabehare edmi yeseteshe sebeleye gobeze

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před měsícem

    Sebliye berchilen anchi lehulum letebedele letekefa bicha sayhon lemangnachinem bertst nesh tebareki fetsri edme ena tena chemero chemamro yestesh❤❤❤❤❤

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Před měsícem +3

    ጀግና ነሽ ሰብልዬ

  • @user-mt4lw6vp5d
    @user-mt4lw6vp5d Před měsícem +2

    You are right

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 21 dnem

    Sablea egzeayabehre yamaratashe you always stand for the truth you smart God bless you

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 Před měsícem

    ሰብሊዬ ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክሽ

  • @solyanatekle7469
    @solyanatekle7469 Před měsícem +2

    ሰብልዬ ተባረኪ

  • @testimony5706
    @testimony5706 Před měsícem

    Tebareki Sebliye lawerash efeligalehu endet lagegnsh echilalehu???

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před měsícem

    እግዝአብሄር ይስጥሽ ሰብሊ እንዳንቺ አይነት ቆፍጠን ያሉ ሴቶች ያስፈልጉናል

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Před měsícem +1

    ሰብሊ ፍለፊትና ግልፅ አንቺ ባትኖሪ ማን ይናገርልን ነበር?

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Před 29 dny

    Eseyi lklkun ngrilgi sebli konjo goshi❤

  • @hiwotberhanu9966
    @hiwotberhanu9966 Před měsícem +4

    You right

  • @TigistTg-wk6fg
    @TigistTg-wk6fg Před měsícem +4

    U r right

  • @amengetaneh
    @amengetaneh Před měsícem +1

    Uffffffeee Tebarike yane konjo

  • @sofanitethiopia4653
    @sofanitethiopia4653 Před měsícem +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤

  • @munakonjo9889
    @munakonjo9889 Před měsícem +3

    ውይ ሰብልዬ አንጀት አርስ ነሽኮ ❤❤❤❤

  • @mercygetachew3820
    @mercygetachew3820 Před měsícem

    Sebleye geta yebarkesh

  • @Abcd1we
    @Abcd1we Před 26 dny

    እግዝያብሔር ይስጥሽ ።።የክፋታቸው ጥግ መቼ ፈጣሪ ያለ ይመሥላቸዎል።።።ደ

  • @hannategenu2786
    @hannategenu2786 Před měsícem +1

    Yeha hodam newe bakeishe sebliyaa!

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 28 dny

    Sebely yen mar betam eko new yemewedesh ❤❤❤❤❤❤behonem bayehonem lesetieshal tesefa egzabher yesetiesh yen mar love you ❤❤❤❤❤

  • @sarag5315
    @sarag5315 Před měsícem +1

    God bless you ❤️🙏🙏❤️😇