ምንድነው!!!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 84

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j Před 2 lety +2

    የኔ ፍቅር ስወድሽ ሳድግ አንችን ነዉ መሆን የምፈልገዉ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Před 2 lety +13

    ሰብሊዬ ትክክል ነሽ ይሄ ለኔ ነው ዘመድ ስንት ነገር አርጌላቸው አሁን ሁሉንም ትቼ ለራሴ ማሰብ ስጀምር ማለት ብር መስጠት ሳቆም ጥርቅም አርገው ዘጉኝ

  • @nigattadesse761
    @nigattadesse761 Před 2 lety +6

    ሃይ የኔ ውድ የውስጣችንን የምተውቅ ነው ምመስለኝ ስገርም እጄን በአፌ አስጫንሽኝ የኔን ህይወት ነው የከፈልሽኝ ዘመንሽ ይባርክ ውድድድድ

  • @noahplayz9785
    @noahplayz9785 Před 2 lety +1

    የአንዳንድ ኢትዮጵያውያን እናቶች ክፋታቸው ለወለዱት ልጆቻቸው ያላቸው ጭካኔ እንዲለቃቸው ፀልይላቸው::

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 2 lety +8

    ሰብልዬ ልክ ነሽ የኔን ጉድ ነው ዛሬ የነገርሽኝ እናቴና አባቴ በኖርልኝ ጥሩ ነበረ በጣም ነው ዛሬ ያስለቀሽኝ እህት ውንድም እንደ እናትና እንደ አባት አይሆንም ውሽት ነው 🙏💚💛❤️👍🙏

  • @lemlemzemichel5387
    @lemlemzemichel5387 Před 2 lety +3

    ውይ ሰብልየ እውነትሽን ነው እኔን ቁጭ አድርገሽ የምትይኝ መሰለኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @eteneshamare7094
    @eteneshamare7094 Před 2 lety

    Big thank you always for sharing your good options and sending hugs for you and your family !!!!!!!!!!!!

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 2 lety +1

    ሰብልዬ እኔ ለእሀቶቼ ልጆች ከእፀንነታቸው ጀምሮ ያሳደኮቸው ዛሬ ቦታ ሲይዚ ለዓይናቸው ጠልተውኝል እንዳውም ትዳሬን ለማፈረሸ ብዙ ተሪምደዋል በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏🙏🙏🌹❤❤

  • @seblewongelseleshi1160
    @seblewongelseleshi1160 Před 2 lety +3

    ሰብሊዬ አሁን እንደ ድሮው ለሚመጣ ዲያስፖራ ለቅራቅንቦ የሚያሽቃብጥ ሀበሻ አለ? ግን ምናልባት እንደ አካባቢው ነው፡፡ አሁንኮ ዲያስፖራ እራሱ ባዶ ነው፤ ምንም የለውም፡፡

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Před 2 lety

    ሰብሊ በሀሳብሽ እስማማለሁ እኔ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው ምንም ዘመዶቼ ሲመጡ ይዘው በሚመጡት በጣም እበሳጫለሁ ቤት ቢሰሩ መሬት ቢገዙ ደስ ይለኛል ሴቶች በተለይ ብር በየግዜው መስራት የሚችሉ ወንድምና እህት የሚጦሩማ ሰብሊ እርር ነው የሚያደርጉኝ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 2 lety +2

    ሰብሊ በሰላም ግቢ መልካም በዓል ይሁንልሽ🙏😍😍

  • @bemnywork39
    @bemnywork39 Před 2 lety

    sebleye yene wed betam new yemewedesh seochen empower selemetsregi wey des silegn,tebareki i will always worship god with you on your singing

  • @tesfaneshmamo7433
    @tesfaneshmamo7433 Před 2 lety

    Bless you

  • @hirutcrusan8448
    @hirutcrusan8448 Před 2 lety +2

    I lived in France for one year before I moved here and it is beautiful place! people just assume that French people are wailed but not my experience.

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 Před 2 lety +1

    በትክክል ሰብልዬ💚💛❤️👍

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 2 lety

    ሰብልየ እኔ በጣም በጣም የማመሰግነው ግልጽ ነው የምትናገረው 👌🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @zemeneworktsegaye6605
    @zemeneworktsegaye6605 Před 2 lety

    Sebliye bless you.

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 lety

    Thank you for sharing Sebli

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 lety +1

    ዉነት ነዉ ሰብሊ ተባረኪ

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 Před 2 lety +4

    ሰብሊ መግቢያሽን ፈልጊ ኢትዬጰያ የላዉ ህዝብ ስራቸዉን በአደባባይ ነዉ የተናገርሽባቸዉ ጉድሽ ፈላ ,,,,,የሁላችንም እናት ና አባት ምንም አይፈልጉም ሊላዉ ሰዉ ግን ነቀዝ ነዉ ጥቅመኞች ናቸዉ ,,,,ሰብሊ በሰላም ግቢ ገልመጥ ገልመጥ እያለሽ ስማችንን አጠፋችን እንዳይሉሽ ኢትዬጸያ ሰላም ተመለሽ

    • @fevenmangistu7900
      @fevenmangistu7900 Před 2 lety +1

      ewnatwan naw . abzayaw yaethiopia sat labatasab ena lazamad naw yametnoraw .

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Před 2 lety

    Wow

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Před 2 lety

    That sound is great.. ሰብልየ በትክክል ብለሻል ለምሳሌ የእኔ ታናሽ እህት ራሷን ከሌሎች ሰዎች ጋር እያወዳደረች የእኔ ሶስት ታላቄ ነው የምትመስለው

  • @amranabdallah3507
    @amranabdallah3507 Před 2 lety

    Seble ulum ewnet tebarki

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 Před 2 lety

    Thank you for telling the truth. Yeha yebzwhahen tarik naw

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před 2 lety +1

    You are so beutiful 😘😘😘😘👏

  • @btwo9984
    @btwo9984 Před 2 lety +2

    እንደው ዛሬ እንዳስደሰትሽኝ የብዙ ሰው ጉድ ነው🙏

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 Před 2 lety +1

    This is a very true thank you

  • @fevenkebede9486
    @fevenkebede9486 Před 2 lety

    ❤❤❤❤

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 Před 2 lety +3

    አይ ሰብለ እንዲህ አልጠበኩሽም ነበር ግን መልስም ሳሰጪኝ ቀረሽ😞

  • @bettyzerihun4758
    @bettyzerihun4758 Před 2 lety

    Weyyyy seble zare da gemo setamery ❤❤❤❤🥰🥰🥰👌

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Před 2 lety

    True

  • @fatumazeynu4012
    @fatumazeynu4012 Před 2 lety

    Sebliye yene qonjo betam nw yemwedsh ❤️❤️❤️

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Před 2 lety

    Exactly bada zemed new

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 Před 9 dny

    እውነት ነው

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 2 lety +1

    Ewneteshen new sebleye

  • @sabadesalegn6567
    @sabadesalegn6567 Před 2 lety +1

    ሰብሊ የኔን ሰም ጠርተሸው አታውቂም ሰሜ አይታይም

  • @sabadesalegn6567
    @sabadesalegn6567 Před 2 lety

    ሰብሊ ቆንጆ አለሸልኝ

  • @hirutcrusan8448
    @hirutcrusan8448 Před 2 lety

    selam, debron neber enkuwan metash

  • @hirutcrusan8448
    @hirutcrusan8448 Před 2 lety +2

    I don't look or feel my age, just a number 🥰🤣

  • @Rose-sr4qz
    @Rose-sr4qz Před 2 lety

    My sbliyeee I love you so much yene ehet

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 Před 2 lety +1

    Sebliye hulum aydelm yene ehet yerashewan awelka new yemtshtey

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 Před 2 lety

    Tabrki yalbn naw yangrs

  • @rahelalula7881
    @rahelalula7881 Před 2 lety

    ሰብሊ የኔን ታሪክ ማን ነገረሽ ቁጭ አደረግሽው

  • @betelehemmesfin9037
    @betelehemmesfin9037 Před 2 lety +2

    እውነት ነው ሰብሊ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @giftimemogiftimemo9025

    Kezi ketlo yesrashwe vidéo laye satzu lesw setota endatmtu alshe 1hasab awri

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 Před 2 lety

    Tadlesh seblye ene alitadelkum enate betam gudengaye yehonech enat motechbng ahun hazen lay neng

  • @rabiasait7845
    @rabiasait7845 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰Hi

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Před 2 lety

    Yenen tarik video bseribet seblye bzu sew yastemral

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 Před 2 lety

    Ye lebane neaw yetenagersewe sebleya tebareke

  • @yedingil
    @yedingil Před 2 lety +1

    ሰብልዬ ፍቅር ስወድሽ በምክንያት ነው 1000 አመት ኑሪልኝ👸😘💞

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 Před 2 lety +1

    ውይ ብሊ የልቤን ነገርሽኝ

  • @betelehemdemse62
    @betelehemdemse62 Před 2 lety +1

    ሰብሉዬ 17 አመት ጭንቁቴ ስሳፈር በ ባድ ቀረው የኔን ታርክ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 Před 2 lety

    Enateyeeee

  • @atkelttadesse4388
    @atkelttadesse4388 Před 2 lety

    Enatem ale hodam btam aschgari

  • @tigisttemtime5247
    @tigisttemtime5247 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ መጣሽ ወይ??? እንድንቀበልሽ

  • @tigiworld8679
    @tigiworld8679 Před 2 lety

    Yeleban new zara yawerashew

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 2 lety +1

    Gets ygsthe

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Před 2 lety

    Seblye akst nechi yasadegechigi lben ademachigi bedmeye mulu

  • @eyobhelen4001
    @eyobhelen4001 Před 2 lety

    Helen

  • @eyobhelen4001
    @eyobhelen4001 Před 2 lety

    Hiiseye

  • @officialsingerteshomebogal1952

    Des sitiyi

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 2 lety

    Edeee Sele France edezeh ybalale? Ye fekere hagere new ysemaute

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 Před 2 lety

    Ere sebleye bewnete ewnetune new yetngershew

  • @senyerg1995
    @senyerg1995 Před 2 lety +1

    ምክርሽ. አንድም. ሰህተት. የለውም

  • @meklitzewda2237
    @meklitzewda2237 Před 2 lety

    Omg sebli zares gerami ewet naw yawerashiw btammm .yigermal.becha erasen hono erasen madamet naw .ewnet beleshal.kkkkk wey sebli ke Walmart naw wey endi gen Walmartn yakutal endi? Really

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 Před 2 lety

    Hi able how are you doing today ready to go ethiopia

  • @KidistEthiopiankitchen

    ቀላል ይንቃሉ እንዴ የአረብ ሐገርን ሴት
    እንአል አረኮም ብሉአል አቡ የመን

  • @zemeneworktsegaye6605
    @zemeneworktsegaye6605 Před 2 lety

    Konjit

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 2 lety

    Arib hageroch like Dubai Abudabi everything is expensive,clothes, shoes than US. Melak kefelekesh USA is better

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 2 lety

    ሰብሊ ሸቃሊት

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 2 lety

    ምንም ሰላሳ አትመስይም ለሞራል ብላ ይሆናል ሲጀመር ሲጀመ እንኮን ነርስ አይደለችም እርሴብሽኖቹ እንኮን በዶክመትሽ ያውቃሉ እረ በናትሽ ሰውን መሀይም አታድርጊ ቀጣፊም አትህኚ ትልቅ ሰው አይደለሽ ሁሌ ሚሚ ነኝ ያሳፍራል የልጅ ልጅ አይቶ ልጅ ነኝ ማለት አረ ሰው ይታዘበኛል ማለት ጥሩ ነው;;በማየት እኮ መገመት ቀላል ነው አትሸወጂ

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 lety +1

      ለምን ቀናሽ የዚህን ያህል ምነው በሰላም!!

    • @walledabdo8851
      @walledabdo8851 Před 2 lety

      7l

    • @akalone1339
      @akalone1339 Před 2 lety +1

      ምነዉ የኔ እሕት በቅናት ተኅገበገብሽሳ?የተፃፈልሽኅ የግልሽኅ ሕይወት ኑሪ አኅኮኅ ሰላሳ ሀያስ ብትመስለኅ አኅቺኅ ምኅ አገባሽ የስዋ እድሜ መጨመር አልያም መቀነስ አኅዳች የሚፈይደዉ ነገር የለም ላኅቺ ምቀኝነቱኅ ተይዉ ላኅቺ ይጎዳሻል እኅጂ ምኅም አይጠቅምሽም ባኅቺ ቤት እይምሮዋኅ መኅካትሽ ነዉ ቱልቱላ አያት ለመሆኅ በራሱ እኮ በእግዛብሔር መባረክ ያስፈልጋል ትልቅ እድል ነዉ አያት መሆኅ ያኅቺ አይነቱ ቱልቱላ ግኅ በሰዉ ሕይወት እየተቃጠለ አየተመቀኝ እየተመኘ እዉነት መኖር ሲያቅተዉ እየተሳደበ ይኖራል።

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 2 lety

    ይሄኑ ቀናንስሽ የነገርሽያት እድሜሽን እነሄለን ሾ ማናት ዘማሪዋ ሊሊ ሰለተናገሩ ነው የተናገርሽው እንጂ እድሚሽ ስንትነው ስትባይ ክዝህ በፊት አልናገርም ብለሽ ነበር እድሚ ለነሱ እቺንም መናገርሽ!!!

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 lety +8

      kkkkkkkk የዛሬ አመት ነው 49 መሆኔን የነገርኳቸው ፈሶ ሔለን ሾን ጠይቂያት ታውቀኛለች መንደረኛ!!

    • @fatumazeynu4012
      @fatumazeynu4012 Před 2 lety

      @@SebleBekeleGizaw 😂😂👍👍❤️❤️❤️ sebliye yene qonjo