ልዩ የመስቀል ዝግጅት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 09. 2021
  • ልዩ የመስቀል ዝግጅት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 415

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +39

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በጣም ከማከብራቸው ከምወዳቸው አንዱ ናቸው የዘረኞች የጎጠኞች የፅንፈኞች የጁንታው መድሀኒት እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏 💚💛❤

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 Před 2 lety +33

    ምርጥ ሰው። እንደ እርሶ ያለ 5 ቢኖር አገራችን የት በደረሰች። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

    • @tilahunarefaine4149
      @tilahunarefaine4149 Před 2 lety +1

      I appreciated this program . It has to continue . Thank you Prof. Fikru . The right man on the right issue . Shame on those scholars who said the Ethiopian history is a matter of 150 years.

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 Před 2 lety +4

      @@Roz2747 ታሪክ የሌለው የታሪክ ጥቅም አይገባውም

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      @@Roz2747 ተረት በፕሮፌሰር ሲሆን ደግሞ ያስደነግጣል።

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      @@tilahunarefaine4149 the whole world is a hundred or so year modern history.

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      @@tsedalebelete1516 ልክ ነህ፤ሆኖም ግን ንፁሁን ታሪክ ከተረታማው ትረካ መለየት ያስፈልጋል።ሀገራችን ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሀገር መሆኗ ይታወቃል።በመጤዎች በቅኝ እንዳንገዛ ጥንታዊና ባለታሪክ ህዝብ መሆናችን ጠቅሞናል።

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb Před 2 lety +41

    ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ኢትዮጵያም እንደስዎ ሀሳብ ከፍ ብላ ሁላችንም ለማየት ያብቃን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +10

    ፕሮፌሰር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ስጥቶ ያኑርዎት
    የሃገርን ታሪክ የሚያዉቅ ባለሙያ ዎችን ያብዛልን
    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን !

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 Před 2 lety +22

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።ራፋቶኤል እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Před 2 lety +15

    What an amazing professor! Every ETHIOPIAN should listen to this guy. I wish there’s an audio version of his books. Bravo 👏🏿 my brother 🙏

  • @gashawtsega7768
    @gashawtsega7768 Před 2 lety +5

    ኘሮፌሰር በሕይወት እያለሁ ይሄን ታሪክ በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል እጅግ እናመሰግናለን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿንእግዚአብሔር ይባርክ ።እርሰዎንም ሀያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅወት።

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 Před 2 lety +17

    Professor much appreciated!how you are blessed you are full of knowledge!what an expression I'm so impressed! may God give you long live!

  • @surafelfikre4491
    @surafelfikre4491 Před 2 lety +21

    ፈጣሪ ከሱ የሆነውን ጥበብ እና እና እውቀት ጨምሮ ይስጥ ለሀገሬ ታስፈልጋታለ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 2 lety +5

    ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ክብርሽ የሚመልሱሽ ልጆች ይብዙልሽ!
    እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +6

    እናመሰግናለን 🙏እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏💚💛💓🙏

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 2 lety +4

    አፊ ቁርጥ ይበል ፕሮፌሰር ዘረኞች እሬት ነው!!! ለኔ ኢትዬጵያዬን ከፍ ስላደረጉልኝ ክብር ይገባዎታል አመሰግናለሁ!!!!

  • @now-we-cook
    @now-we-cook Před 2 lety +6

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኘሮፌሰር
    እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @antenehtafesse1187
    @antenehtafesse1187 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ያክብርዎ!!
    እጅግ የሚደንቅ ዕውቀትና ምርምር ነው ፕሮፌሰር!!

  • @lidiyateklu7273
    @lidiyateklu7273 Před 2 lety +1

    ፕሮፌሰር በጣም አስደሳች ሰው ኖት!!! እግዚብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት፡፡ የኢዩጵያን አንድነትንና ፍቅርን በማስረጃ የሚያቀርብ የኢዩጵያን የተደበቀውን እውነት የሚያሳይ የርሶ አይነት ሰው ለሀገራችን አምላክ ያብዛላት፡፡

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před 2 lety +15

    እርስዎንም መረራንም ፕሮፌሰር ብሎ ለመጥራት ከበደኝ። ሁሉም እንደ እርስዎ ሰከን ቢሉልን ሰላም አናጣም ነበር። አክባሪዎ ነኝ

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 2 lety

      ያኛው እኮ አልተማረም ፕሮፌሰር የራሱ ስም መራራ የአባቱ ስም ነው ወዳጀ እሄኛው የተማረ የረጋ ሰው ነው ልዩነታቸው ያኛው በስያሜ ይህኛው በትምህርት እና በአበርክቶት የተገኘ ስለሆነ ነው !!!!

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 Před 2 lety

      This 2 Professor are entirely different!!!
      Professor Fekere Tolossa is a true Historian!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +5

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ስወድህ 😘😘
    ረዥም እድሜ ተመኘሁ ላንተ 🙏🏿

  • @elbethelgetaye4494
    @elbethelgetaye4494 Před 2 lety +1

    ታላቅ ሰው እናመሰግናለን።
    ክብር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @gamachisnegari458
    @gamachisnegari458 Před 2 lety +11

    እባካችሁን መረጃ ማስረጃ ምንትስ ብላችሁ ይህን ሰውዬ አታደናቅፉት! ምንም ዓይነት ጭንቀት,ብስጭት, ቁጭት, ማን ነኝ ምን እያደረኩ ነው የሕይወት ትርጉም ምንድን ነው?, እውነት ምንድን ናት?, ብሎ ሰውን ለሚያስጨንቁ የማያቋርጥ ሀሳቦች ተጋላጭ ያልሆነው እጅግ የሚያስቀና የዓለማችን ብቸኛው ሰው ነው።

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk Před 2 lety

      😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @abge5258
    @abge5258 Před 2 lety +1

    በርታ ፕሮፌሰር እርሶ ትልቅ ኢትዮጵያ ኖት ስራዎትን ደግኖቶት እግዚአብሔር ትልቅ እውቀት ይስጦት ሰው ብዙ ያወራ ሰርቶ የሚያሳዩ ዪሉም በርታ ጀግናችን ነህ አእምሮዋቸው በዘረኝነትና በክናት ጠበዋልን አይስሙዋቸው

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 Před 2 lety +3

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ግሩም እፁብ ድንቅ ሙሉ ትርጉም እና ስሜት ይሰጣል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የአብሮነት የአንድነት መንፈስን ያዳብርልናል።

  • @bizuayehuyirgabenti9739
    @bizuayehuyirgabenti9739 Před 2 lety +10

    All my respect to ypu profesor

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety +10

    Professor you are my favourite historian, Thank you So much, you are the best, we Love you

    • @sebrimudecir5190
      @sebrimudecir5190 Před 2 lety

      History is all about fact my friend this is all nonsense.

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 Před 2 lety +2

      @@sebrimudecir5190 WELL IF YOU KNOW ANY BETTER GO AHEAD CHALLENGE HIM, BUT YOU PEOPLE DO NOT WANT TO HERE THE GOOD SIDE OF ETHIOPIA BUT YOU MAKE UP STORIES TO CREATE HATE AND DIVISION AND THAT IS THE REASON, SO WE KNOW WHO YOU ARE JUST STOP IT, WE WANT TO ENJOY HIS HARD WORK FRUIT.

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 Před 2 lety

      @@sebrimudecir5190 YOU CONTRIBUTE NEGATIVE ENERGY, YOU ARE NOTHING BUNCH OF NOISE THAT IS ALL.

    • @sebrimudecir5190
      @sebrimudecir5190 Před 2 lety

      @@tsedalebelete1516 positive energy is necessary to build our future . History is all about fact. Making stories Which are not even close with out any evidence is wrong. We have great history but this is all nonsense.

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 Před 2 lety

      @@sebrimudecir5190 YES, I AGREE, LET US GO FOR POSITIVE ENERGY.

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Před 2 lety +5

    የዘመኑ ሰው ታሪክን የሚያየው ከውቅቱ የዘረኝነት አንጻር ነው።

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 Před 2 lety +7

    I love this guy! He has a good sense of humor. He always shares what knows and what he feels. Big respect!!

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 2 lety +1

    ይህን ክብራችንን ሊናጠቁ ሠይጣን እና ቡችሎቹ እረፍት የላቸውም እኛ የእግዚአብሔር ወገን ነን። አራት ነጥብ። ። ።

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 9 měsíci

    Professor Fikre Tolosa. Live long and restore Ethiopia and Ethiopian. God bless you.

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před 2 lety +1

    ኢትዮጲያ ምስጢር ናት የተባለው ዝም ብሎ አደለም ልብ ያለው ልብ ይበል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 2 lety +2

    Thank you professor! I think you are morethan professor i call you Memihir. Ye Ethiopia Amilak gives you more blessing.
    Ameseginalehu.

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 2 lety

    ትልቅ ምሁራን፣አ/ቲ ፍቅሬ፣ቶሎሳ፣እበሥራኤል ሀገር፣መቶ፣በሀገር ወስጥ ባለመኖሬ፣ሳልሳተፍ ቀረሁኝ፣ክብር እና ምሰጋና ጤና ፣ጌታ የበርክላቼው።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 2 lety +2

    ማንነታችንን ለማወቅና ለሌላውም ለማሳቅ ደግሞ ከመከፋፈል በአንድነት ተከባብረን ለመኖር ይረዳናል ፕሮፌሰር እግዚአብሄር ይባርኮት

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 Před 2 lety +5

    Dr. Fikere, I Thank you very much. I hope to get and read all your books.

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 Před 2 lety +6

    የጎጃም ቀደምት ስሙ ጎዣም እንደነበር ታሪክ ያስረዳል

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o Před 2 lety

      ሀሀሀ

    • @samsong6746
      @samsong6746 Před 2 lety

      😄😄

    • @user-du8rj3wu9g
      @user-du8rj3wu9g Před 2 lety

      ጎዣም የአክሱም መንግስት ነው እስከአዋሽ ገዝተዋል አማራ ናቸው

    • @rohayeha
      @rohayeha Před 2 lety

      ሰው የማያቀው ጎጃም ዘር የወጣበት ሲሆን አዳም የተፈጠረው ግን ጎንደር ውስጥ ነው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 2 lety

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ ጌታዬ ሞር አጠነከሩልን የቀድሞው ኮሚንታተር የእርሶን አይነት አምሰት ቢኖር በሎል ብዙ ብዙ ቢኖረን የታደልን እንሆን ነበር ወደፊት ከመሄድ ይልቅ ወደኆላ ነውየምንሄደው የሚገርመው አንዳንድ ነጮች ያውቃሉ ማንነታቸንን ነገር ግን በጣም ይፈራሉ ማንነታችንን ለመቀበል

  • @mekonnennerie7443
    @mekonnennerie7443 Před 2 lety +1

    እዉነተኛዉ ታሪካችን ስለነገሩን እናመሰግናለን እና ጤና ዕድሜ ይስጥልን።

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ እንዴት የታደለች አገር ነች እነዚህ ሁሉ የፀደቁ አባቶች ሀገራችንን ረግጠዋታል መታደል ሁሉም ነገር ግልፅ ነዉ ሀገረ እግዚአብሔር የተባለችበት ምክንያቱም።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety +3

    አሰተማሪያችን እድሜ እና ጤና ይስጥሆት ያገራችን ታላቅ ሀብት ነሆት:: ዛሬ አገርን የሚሸጥ ሰለበዛ አይድነቅሆት ጥሩ ሰራሆን ይቀጥሉ::

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před 2 lety +1

    Thanks Dr. For useful information!!!!!!

  • @workukenea3188
    @workukenea3188 Před 2 lety +1

    ሰው የሆነ ሰው ንቀስና አውጣ ቢሉኝ አንዱ ፕ/ር ፍቅሬ ናቸው
    ዕውቀትን ቆፍሮ በቃኝ የማይል የታሪክና የሐቅ ደቀ መዝሙር ነው
    ሐገሬ ገና ብዙ ትጠብቃለች!!!

  • @colorgoldbirlie9286
    @colorgoldbirlie9286 Před 2 lety +1

    እውነተኛው ፕሮፌሰር ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 2 lety +1

    Dear Prof . What `m really admire that youe`really PEACE maker. ... GOD BE WITH YOU...Amen...

  • @tamratgutema6547
    @tamratgutema6547 Před 2 lety +8

    Professor i appreciate your great effort and present this to primeminister and concerned bodies
    UNICEF ....
    GIVE ENTERVIEW TO EBS,ETV,VOA,BBC,ALJEZIRA...

    • @afrihome3945
      @afrihome3945 Před rokem

      እነርሱ መች ይህ ሃሳብ ይገባቸዋል(ከVOA በስተቀር)😂

  • @ketemaeskinder4695
    @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

    What a brilliant mind,I bowed my head for u!

  • @tesfayeeshete4089
    @tesfayeeshete4089 Před 2 lety

    Professor Fikre Tolosa should be the prime minister or presedant of Ethiopia .

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 2 lety +2

    Professor Egziabher yistowot enameseginalen Tariku yihe new

  • @topefa271
    @topefa271 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመው ግን. አንዳንድ ግዜ. ማወቅ እና ማሳውቅ ለየብቻ ይሆናሉ. የዛኔ በአዋቂ እና አላዋቂ ውስጥ ብዙ ክፍተት ይፈጠራል. ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ. ብዙ ተመራምረዋል ብዙ ያውቃሉ ነገር ግን የማስረዳት ብቃታቸው እጅግ ደካማ ነው. ትንትን አድርገው ለህቡ የማድረስ ብቃት የላቸውም. እኛ ሀገር አብዛኞቹ ፕሮፌሰር. እንዲህ ናቸው. የመተንተን የማስርውዳት የማሳውቅ ብቃታቸው እጅግ ደካማ ነው. ከፕሮፌሰር እንደ መስፍን ወልደማርያም እና ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ለኔ ማእረጉን የሚመጥኑ ናቸው.
    ፕሮፈሰር ፍቅሬ ቶሎሳ. ሁሌም አክባሪዎት ነኝ!!

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማላውቀውን ታሪክ ነው ያወኩት ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል 😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @getahunlemlemu7800
    @getahunlemlemu7800 Před 2 lety

    ፕሮፌሰር የኢትዬጵያን ታሪክ ለትውልድ በማብቃትዎ ፈጣሪ አምላክ ከርስዎ ጋር ይሁን እውነት ለእውነት የቆሙ እንዲሆኑ ፀጋውን ፈጣሪ ይለግሥዎ !!!! አመሰግናለሁ ።

  • @kassahunshenkute5467
    @kassahunshenkute5467 Před 2 lety

    Professor Feleke Tolosa is the best of best professor in our time , because he dig out the oldest history of man kind . God blesses him and his families !!!

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Před 2 lety +1

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣ ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ላበረከቱት ትልቅ ውለታ እግዜር እድሜና ጤናውን ይስጥዎት፣ ጋዜጠኛውም ለመልካም ዝግጅትህ ልትመሰገን ይገባል። የወደፊቱ የባህልና ቱሪስት እንዲሁም የትምህርት ሚኒስትሮች ትኩረት በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ሊሰጡ ይገባል።

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Před 2 lety

    Professor you shows the world, we're the origin of Religion, we're the origin of human beings, we're the origin of world History. I don't have a word to say Thank you professor God bless you !!!

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 2 lety

    ድንቁና ተወዳጁ!!!ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ!!!እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤናና ከሙሉ ሰላም ጋር ይስጥህ!!!አንድ ያልገባኝ ነገር ግን=>ካህኑ መልከ ጼዴቅ "ኢትዮጵያዊ ነው::"በሚል ከተለያዩ መምህራን ልዩ ልዩ ማስረጃ እየጠቀሱ ሲያብራሩና ሲያስተምሩ ስለሰማሁ አሁን እርስዎ ደግሞ "ኢትዮጵያዊ አይደለም::"ሲሉ ደነገጥኩ ግራም ገባኝ::ይህን በተመለከተ ተጨማሪ ማስረጃና ማብራሪያ ቢጨምሩ ደስ ይለኛል::

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 2 lety +1

    አስተማሪያችን እንዴት አድርገው ነው በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ለተማሪዎች ሊደርስ እሚችለው? ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አዲስ የተሾሙትን ማነጋገር ይቻል ይሆን?

  • @adaneterefe3365
    @adaneterefe3365 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያውያን ብዙው መሃይም ስለሆን መተቸት ብቻ ነው::

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 2 lety

    በእውነት ፕሮፌሰር ትልቅ አዋቄ ሰው ኖት ቃለሕይወተ ያሰሞት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ምን ነው እደርሶ ትንሹን እውቀቶን ቤሰጠን ምን አለበት ማሰተዋሎን ለእውነት መቆምን ያድለን, ፕሮፌሰር በእውነቶ ሎኦል እግዚያቤር ይጠብቆት🙏🏾

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 2 lety +3

    በጣም እናመሠግናለን መናፍቃን በ ብዛት ሲሰብኩ ለምን የመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ስሞች ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ ትላላችሁ እያሉ ስሞታ ያቀርባሉ አደዚኸ እነሱ በሚያምኑበተ ታሪክ ሲረጋገጥ ምን ይሉ ይሆን??????

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 2 lety +1

      ስለ መፅሀፍ ቅዱስ እያወራ ሌላ ተረት ተረት ይቀላቅላል :: መፅሀፍ ቅዱስ ኖህ ፋሲል ግንብ ስር አይልም 😹😹 ማለት ነው እያለ የራሱን ፍልስፍና ያወራል ሰውረን ነው

  • @beletefessha6579
    @beletefessha6579 Před 2 lety

    ብዙ ስለ ሐገራችን ስናውቅ ኢትዬጵያዊነታችንን ስለ ሚያጠነክር ለስራችሁ ክብር ይገባችኋል ።በርቱ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Před 2 lety

    አትንኩንአታቁንምየሚባለውይህነውእናመሰግናለን።
    ሊቁ ፕሮፌሰር ተመራማራ ፀሃፊው ፍቅሬ ቶሎሳ።

  • @addisaddis4301
    @addisaddis4301 Před 2 lety +5

    edemena tena yisitot 🙏🙏🙏

  • @youtube123miki
    @youtube123miki Před 2 lety +1

    ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 Před 2 lety

    ብዙዎቹ ተችዎች ከምቀኝነት የተነሣ ነው። ብዙ ደናቁርት ኢትዮጵያዊያን የሀገራቸውን ታሪክ በትክክል አያውቁም። ለነሱ ትክክለኛ ታሪክ ፈረንጅ የሚናገረው ነው።

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 Před 2 lety +2

    ተደብቆ የኖኔረውን የሀገራችንን ታሪክ ፈልፍለው በማውጣት ለህዝባችንና ለመላው አለም በማሳወቅና በቅርስነት ለወደፊቱ ትውልድ እንዲቀመጥ በማድረግዎ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ነዎት::

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t Před 2 lety

    Professor u absolutely true what u have said.

  • @hamzymt7496
    @hamzymt7496 Před 2 lety +1

    Professor big love n respect 👏

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 Před 2 lety +1

    Interesting
    Keep up the great work!...@!@

  • @tekleshahabesha8107
    @tekleshahabesha8107 Před 2 lety

    Thanks Professor 💚💛❤🙏

  • @rahelbekafa6912
    @rahelbekafa6912 Před 2 lety

    Thank you 🙏 professor is my hero

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Před 2 lety +1

    It's very interesting conversation!!!💚💛❤️

  • @kidusgirum323
    @kidusgirum323 Před 2 lety +3

    Thank you for this ,please also invite Hakim Abebech sheferaw if you can.

  • @MrDannyAJ
    @MrDannyAJ Před 2 lety

    God Bless, Professor.

  • @tsigeredahaylemeskel3151
    @tsigeredahaylemeskel3151 Před 2 lety +1

    God bless 🙏❤

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 Před 2 lety

    GOD bless you !!!!!

  • @nebyugedamu1516
    @nebyugedamu1516 Před 2 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው:: የተመረጠ !!!

  • @hayilesh1396
    @hayilesh1396 Před 2 lety

    ፕሮፈሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ለታሪካችን ምርምር ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @tigistyilmaamdemicael5229

    ምርጥ ሰው እርሶ በተጠሩበት ፕሮፌሰር ማእረግ መራራ መጠራቱ ያሣዝነኛል።

  • @abegaztadesse5743
    @abegaztadesse5743 Před 2 lety

    prof. you did good deserve thanks, and over all highlight and raised brainstorming idea about the hidden history of Kushtic Africa ( Ethiopia) about 7000 years. I want to discuss with you on some crucial point on the issue. pls would you inbox your phone to have appointment? thank you.

  • @user-ir7bk7ze2e
    @user-ir7bk7ze2e Před rokem

    በትክክል ነው። በአቤር በር የኖህ መርከቧ ያረፈችበት ነው።
    ነው ከእግዚአብሔር በተሠጠው ፀጋ እያንዳንዱ እንሥሣት ተባትና
    እንሥት ጥሪ ሢያደርግ በመርከቧ ውስጥ የቀረ የለም። በመጨረሻም
    ያኔ አቤር በር ቀጥሎ/ እራሥ ደጀን አሁን ራስ ዳሽ በሚባል pelatu on አርፋለች።
    በአለም የሌሉ በዛ ውስጥ ያለ እንስሳቶች ዋልያ ቀይ ቀበሮ ጭላዳ ዝንጀሮ ይህ ለምስክርነት የሚሆኑ ናቸዉ ።
    አቤር በር ማለት የእግዚአብሔር መልካም በር ማለት ነው።
    ራሥ ደጀን በጦርነት ጊዜ ከታች ምሽጋቸው ነው ከላይ መፀለያቸው ነወ። በጥቅሉ ይስማዕከ ወርቁ በዴርቶ- ጋዳ ጠቅሠታል።
    በእውነተኛ ታሪክ ፕሮፌሰር የገለፁት እናመሠግናለን ።

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 11 měsíci

    ይደንቃል! ብዙ ደክመው ስለ አሳዎቁን ትልቅ አክብሮት አለን:: ፕሮፍ!

  • @birhanuchanyalew3025
    @birhanuchanyalew3025 Před 2 lety +1

    early history of Ethiopia helps for Ethiopian unity. The history of Ethiopia written by Ethiopian is important for todays politics. many thanks for professor feker tolosa, Dr rodase Tadasa ,aba tasefaselsa mogase, hakeme ababache and this media, ja tve, sadse midia we have many thanks to all . any one that is dilemma on this must show in practice .Ethiopian historian that written for us illterat or corrupted for foreigner wish for divide Ethiopia. i think ministry of education look historian like them to re write history again.

    • @zayeduzemene4272
      @zayeduzemene4272 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይባርክልን ሁሉም ሠው ቢያነብ ኑሮ ዘረኝነት አይኖርም ነበር

  • @teferieshete3422
    @teferieshete3422 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ጤናና ስላሙን ይስጦት ትልቁን ትምህርት አግኝቻለሁ።

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 Před 2 lety +4

    Everyone gives back what they have, That Who has knowledge gives or transfer knowledge, but who has no knowledge gives you insult or hateful words b/c that’s what they have.
    Knowledge makes great.

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 Před 2 lety +4

    የድሮዎችም እንዲሁ በመሰላቸው በፃፉት ታሪክ ላይ ነው የዛሬው ያለመግባባት ትርምስ የሚያባላን የዚህ ሰውዬ ደግሞ እጅግ ግራ የተጋባ ነው ::

    • @jollaediredawa
      @jollaediredawa Před 2 lety

      Exactly! A professor believing in such senseless story is astonishing! Our earth is >4 billion years old; humans (not hominids, our ancestors) were roaming the earth over 70,000 years ago but the bible puts the creation of human at around 6000 years ago. Prof. please go back and read about the evolution of religions or the history of bible. It is pure fiction!

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Před 2 lety

      @@jollaediredawa ኧኦሯ ከ6000-11000

  • @derejealemu995
    @derejealemu995 Před 2 lety

    Did you study lànguage ar u a linguist. How do you translate the word in to" yemesilenal"

  • @JIREGNA
    @JIREGNA Před 2 lety +1

    Brillant man

  • @senaysisay6395
    @senaysisay6395 Před 2 lety

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Před 2 lety

    Ye 12 Nigousootch Simatchew Min min yibaal neber? Because, we have to know this?

  • @mohammedseid1297
    @mohammedseid1297 Před 2 lety

    Great

  • @tessemateklu6378
    @tessemateklu6378 Před 2 lety +8

    የኢትዮጲያ መንግስት ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳን ከፍተኛ የመንግስት አማካሪ ወይም በተመድ ውስጥ ሀላፊነት ሰጥቶ ሐገራችን እንድትጠቀምባቸው ማድረግ አለበት፡፡

    • @eyasuasgedom197
      @eyasuasgedom197 Před 2 lety

      መሳለቂያ ልታደርገን ነው እንዴ በልጅ ልጆቻችን ባይሆን የተረት ሚንስትር ቢሆኑ ያዋጣናል

    • @user-yz5zm6mm4k
      @user-yz5zm6mm4k Před 10 měsíci

      @@eyasuasgedom197
      ጎጠኛ! መቼ ይሆን የዘር ልክፍት የሚለቃችሁ:?

    • @eyasuasgedom197
      @eyasuasgedom197 Před 10 měsíci

      @@user-yz5zm6mm4k አንተ በተረዳኸው በዘረኝንት ስሜት አይደለም comment ያደረግሁት። በስነ ፍጥረት ትንታኔያቸው ምክንያት ነው ሃይማኖታዊም ሳይንሳዊም ተፋልሶ ስላለበት የሚል ነው ምክንያቴ። ጎጠኝነትን/ዘረኝነትን እፀየፋለው ሰውን በአስተሳሰቡና በስራው ብቻ ነው የማየው። ቃለ-ምልልሶቻቸውን ብታይና ብንወያይበት ደስ ይለኛል።

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 11 měsíci

    ጠያቂውም ጠንቃቃ እና የሚደነቅ ነው::

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Před 2 lety

    እዉነተኛ ቀለም የገባዉ ምሁር አንደበቱ አይዋሽም በጥላቻ የናወዘ አደለም እርስዎ መልካም ሰዉ ነዎት ረጅም እድሜ ይስጥዎ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን አባቴ በእንደዚህ አይነት ታሪክ አዋቂ አባት ባለመማሬ ቆጨኝ በወያኔ ዘመን የትምርት ፖሊሲ መጫወቻ ሆነን ቆይተናል እድሜ ከሠጠን ደግመን ወደ ተማሪ ቤት መሄድ ያዋጣናል ወገን በተለይ የአዲስ ተወላጅ በጣም ነው ወያኔ የተጫወተችብን አይደል እውነቱን አውጡ እንደኔ የገባችሁ

    • @benawagash244
      @benawagash244 Před 2 lety +1

      ደግሞ ወደ ት/ቤት መሄድ አያስፈልግም::በትምህርት የጎደለውን ነገር በንባብ ማረም ማስተካከልና ማሟላት ይቻላል::

  • @antenehgelaye5394
    @antenehgelaye5394 Před 2 lety +6

    አጅግ አስደናቂ ትምህርት ነዉ አባካቸሁ ጊዜ ወሥዳችሁ አድምጡት ለኔ ይህንን አውቀት በተለያየ ጎራ ያለን ኢትዮጵያውያን ጊዜ ወስደን ብናደምጠው ከራሳችን ጋር አደንግባባ ይረዳናል አባካቸሁ ለሌሎች ችግሮቻችን መፍትሄ ለማግኘት ለአንደዚህ አይነት ትምህርቶች ጊዜ አንሰጠ አና አንማር አናመሰግናለን ፕሮፌሰር

  • @birhanunegatu1995
    @birhanunegatu1995 Před 2 lety +1

    Proud of you Mule!

  • @adozemnahari7204
    @adozemnahari7204 Před 2 lety

    professor selamh ybzaln.ewnetn yzeh new yemthedew amesegnhalhu.

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před 2 lety

    የሚገርመውኮ ግብጾች የአባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ ወጥቶ መሄዱን እያወቁ ለግብጾች ብቻ የተሰጠ የኣማልክታቸው ስጦታ አድርገው እንደሚያምኑ፤ ኢትዮጵያዊያን ደሞ ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ ስለእስራኤል ልጆችና ስለእግዚአብሔር ብቻ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ይህንን እውነት ክደው ለኢትዮጵያ ብቻ እንደሆነ አድርገው ይናገራሉ። ሁለቱም ምርጥ ጂላጂሎች ናቸው።

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 Před 2 lety +3

    Woy Wurdet !! Woy logic? Woy gazetegna! ...Woy Difret....

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Před 2 lety

    Suba Quaankaa, Keyet naw Yemetaaw? Min Aynet AlphabetNeberew?

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 2 lety +1

    እራሳችንን ማንነታችንን ማወቅ ይገባናል እውነት ብለውል🤔