ከጴንጤነት ወደ ተዋህዶ የመጣሁባችው ፯ ምክንያቶች + ክፍል ፪

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,2K

  • @lucyat6017
    @lucyat6017 Před 4 lety +495

    ዓለም በጠፍችበት ጊዜ እንደዚህ መለወጥ የእግዚአብሔር ቃል ማስተማር መመረጥ ነው ..እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ አምላክ.. ከእኔ የበረታችሁ አስብኝ በፆሎታችሁ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከሚመጣው ቁጣ ያዲነን አሜን🙏🙏🙏

    • @tube7403
      @tube7403 Před 4 lety +5

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም በቸርነቱ ይማረን

    • @yesasye3947
      @yesasye3947 Před 4 lety +8

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ፍቅር ነው የጠፉትን ልጆቹን ይሰበሰባል ልጄ በዘመንሽ ሁሉ ተባረኪ እንዲሁም በተጨማሪ ለእህታችን ዘርፌ ከበደ እና ለወንድማችን ሰባኪ በጋሻው እንዲሁም ሌሎች የጠፋ እህቶቻችንን እና ወንድሞቻችን ሁሉ ልብ ይስጥልን እንፀልይላቸው🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ተረዳሽ እልልልልል

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 Před 4 lety

      Le Egzhabher libishin sich eyugn eyugn atibelu diros tegibesh ayidek yehedish

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +2

      በቤቱ ይጽናሺ

    • @aberashbirara4832
      @aberashbirara4832 Před 4 lety +1

      @@AaaBbb-tn8bo ሰተናገር አትለfደጀ በትከክ አዉር የመጨማለቅ ሰአት ከሇነ ለመሰማት ይደቢራ እባክሸ በሰራአት ተናግር

  • @shewit1307
    @shewit1307 Před 4 lety +90

    አለባበሥሽ እራሁ እውነተኛ የተዋህዶ አለበባስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ ሀንዬ በርቺ ያንቺ ትምህርት ለኛ ጥንካሬ ነው እናመሰግናለን የድንግል ልጅ መሆን ትልቅ ሥጦታ ነው 💚💛❤👌

  • @syfuseyfualem9132
    @syfuseyfualem9132 Před 4 lety +42

    እ/ር ከዘጣና ዘጠኙ በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኘችው በግ የሚደሰት አባት ነው ስሙ ከአጥናፍ እስከአጥናፍ የተመሰገነ ይሁን

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 Před 3 lety

      Yikirta giin. YE EgziABhair seme bachiru Ayitsafim...
      Tewahido leZelalem tinur

    • @hibretkassie1499
      @hibretkassie1499 Před 3 lety

      እግዚአብሄር ሙሉውን እንጻፍ

  • @bercap8115
    @bercap8115 Před 4 lety +101

    ገና ማርቲን ሉተር ሳይታሰብ መሀመድ ሳይፈጠር አስቀድሞ እንደተፃፈው ትክክለኛው ሃይማኖት ፩ ብቻ ነው ( አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ኤፌ ፬:፭ ) እሷም ኦርቶዶክስ ናት

    • @zewdemayu2734
      @zewdemayu2734 Před 3 lety +4

      ኦርቶዶክስ ? የት ነው የተፃፈው ?

    • @bercap8115
      @bercap8115 Před 3 lety +3

      In the bible yegnan haymanot egziabher slemeseretew ena yesun feqad slemtaderg nw tikiklegnaw haymanot orthodox nw yalkut haymanot lenante dirjit nw legna demo yegenet menged

    • @seadahmed4103
      @seadahmed4103 Před 3 lety +1

      ክክክ

    • @hibretkassie1499
      @hibretkassie1499 Před 3 lety

      እግዚአብሄር ሙሉውን እንጻፍ

    • @amexzenu1734
      @amexzenu1734 Před 3 lety

      @@hibretkassie1499 b

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 4 lety +183

    ሀንዬ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ ውድድድ

    • @Psychoet
      @Psychoet Před 4 lety

      የሳይኮሎጂ ስልጠናና ምክር ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ czcams.com/users/thenahusenaipsychology

    • @user-nr7hx1xs5d
      @user-nr7hx1xs5d Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @tyube9004
      @tyube9004 Před 4 lety

      የኔ ቆንጆ በቅንነት ሠብ አድርጊኝ

    • @yordi9852
      @yordi9852 Před 4 lety

      እኔን ሰብ አድርጉኝ እመልሳለሁ !

  • @madesign21
    @madesign21 Před 4 lety +88

    💒#እኛወንዶችስንጮህፍራነትለሚመስላችሁ #እህታችንትልቅተምሳሌትናት #ኑተመለሱ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለብዙዎች ትምህርት ነሽ....ይህን መልዕክት ለምታነቡ እህቶቸ ሁሉ ዛሬ የምትመኪበት መቀመጫሽ ዛሬ የምትመኪበት ሴንቴቲክ ፀጉርሽ ዛሬ የምትመኪበት ከሰውነትሽ የተላጠቀው የዝሙት ልብስሽ ምንም አይጠቅምሽም እህቴ እራስሽን ቆም ብለሽ እይ አውቃለው አለም ከባድ ነች ግን ለነፍስሽም ምግብ ያሰፈልጋታል ነይ ተመለሽ አንብቢ ፀልይ ከሁሉም በላይ እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ተማሪ ሁሉም ያልፍል ከእግዚአብሔር ጋር እየኖሩ ማለፍ እንዴት ያስደስታል ::
    እግዚአብሔር የፍላጎታችሁን መሻት ይፈፅም የእህታችንን ህይዎት የቀየረ የሁላችንን ህይዎት ይቀይርልን አሜን::

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 4 lety +7

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ አምላካችን እግዚያብሒር ልባችንን መልስልን

    • @ethiopiamamaye5591
      @ethiopiamamaye5591 Před 4 lety +3

      ቃለ በህይወትን ያሰማልን ወንድም

    • @user-cs1qf8ej1e
      @user-cs1qf8ej1e Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Před 4 lety +99

    ኢየሱስ እኔ እኔ አለ
    የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።ዬሀ 6፥35
    እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።ዬሀ 8:12
    9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
    10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
    11 መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
    14-15 መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።ዬሀ 10:9፡11
    25 ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
    26 ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።ዬሀ 11:25
    6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዬሀንስ 14:6
    5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።
    10 እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።
    ዬሀንስ 15:5

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 4 lety +5

      I think good if you listen to Hanna's words again! It is not about listing down many verses, rather about real spiritual life. Then the Holy Spirit will make it clear to you.

    • @mikamika9598
      @mikamika9598 Před 4 lety +7

      "አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ" ዩሓ 14፡44

    • @tyube9004
      @tyube9004 Před 4 lety

      አሜን በቅንነት ሠብ አድርገኝ

    • @inateweladit-qal2301
      @inateweladit-qal2301 Před 4 lety +8

      እየሱስ ስለኔ ሞተ እያሉ እንደ እንሰሳ መፈንጨት አደለም የመጽሐፉ ቅዱሱ ትረጉሙ
      በጾም በጸሎትና በንስሃ ከዛም አልፎ ተረፎ ስለ ጌትችን ፈጣርያችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብለዉ ራሳቸዉን አሳልፈዉ የሰጡትን በነሱም የአምላካችን ክብር የተገለጠባቸዉን ማክበር ለነሱ የገባላቸዉን ቃል ኪዳን ተካፋይ ለመሆን እነሱን ለመምሰል መጣር ነዉ
      ከኔ በቀር ብሎአል መጽሃፍ ቅዱሱ እያሉ መፈንጨት መጨረሻዉ የዘላለም እሳት ይሆንባችዋል
      መጽሀፍ ቅዱስን በአለም እየኖሩ ትርጉም መስጠት ከራስ አልፎ ሌላዉን ወደ ሲኦል ማስገባት ነዉ
      አተጃጃሉ
      ወላዲት አምላክ ልባችሁን ትመልሰዉ ወደ እዉነተኛዋ የ አባቶቻችን ቅድስት ተዋሃዶ እምነት
      የሉተር መንገድ እንደሱ ወደ ጥልቁ ይጥላችዋል መጀመርያ ልጆቹ ከዛም ሚስቱ እሱም ሞት እንቢ ብሎት ከብዙ ስቃይ በኃላ ነዉ ወደ ሲኦል የወረደዉ
      I hope you know now a bit more.
      God safe us from devil work

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 Před 4 lety +3

      Yot Tesfu : ይሄነው ችግራቹ ይጥቅስ ላንተ ይሆናል አዲስ የሆነው ተዋህዶ በየቅዳሴውላይ ቡየቀኑ የምትተርከ 3 መልዕክት ታነብና ወንጌልን ታውጅና
      ሞቱን እውነተኛ የዘላለም ድህነት እንደሰጠን ነግራ በንስሃ አቁርባ 2 ስአት ሙሉ ከፍ ከፍ አድርጋው በተግባር ነው የምታሳየን መስረታችን እሱ እራሳችን እሱ
      ለናንተ አዝናለው ማቲ 7:21 አንብ በው
      መስረታቹ አሽዋ ሆኖ ወደ አለማመን እየሄዳቹ በየ USA Europe Canada እረ በየ ቦታው

  • @mtefera7
    @mtefera7 Před 4 lety +7

    እንኳን ወደቤቱ መጣሽ እህቴ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው!!

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b Před 4 lety +353

    ውበት ከማስተዋል ጋ ይሉሀል እንድህ ነው እኔም ከእስልምና ወደ ምርጧ ኦርቶዶክስ ነው የመጣሁት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ እንደት ብትወደኝ ነው

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před 4 lety +27

      😍😍😍😘😘😘እዉነት ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አንችም(ተም) በክርስቶስ ኢየሱስ አምላክነት በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በፃድቃን ሰማእታቱ ፀሎት በመላእክቱ ጥበቃ እንድታምኚ(ን)ስለረዳህ እድለኛ ነሽ(ህ) እንኳንም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያንሽ(ህ)መጣሽልን(ህልን)😍😍😍🙏🙏🙏

    • @user-fk8kh7uv7i
      @user-fk8kh7uv7i Před 4 lety +9

      አትዋሺ በፍፁም ከእስልምና ወድ ክርስትና አንድም የሄዴ የለም ለመዘላዘል ካልሆነ በስተቀር ኢስላም መሆን በእራሱ መታል ነው

    • @user-cs4oo2bu7q
      @user-cs4oo2bu7q Před 4 lety +23

      @@user-fk8kh7uv7iበሽታ ያንዘላዝልሽ ደደብ አህዛብ ለመንዘላዘል ከእናንተ በላይ አለ እንዴ ተደብቃችሁ የምትዘሙቱ ገልቱዎች አይደላችሁ? ሰዉን ነካክታችሁ ታናግራላችሁ የማትረቢ ዘገምተኛ!

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 Před 4 lety +4

      @@user-cs4oo2bu7q ክክክክክ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 4 lety +17

      @@user-fk8kh7uv7i ለምሳሌ አርቲስት አዚዛ መሀመድ እሱአ መታለች ከብዙ በጥቂቱ ከ አርቲስቶች እንኩን

  • @tarikumekonenn9673
    @tarikumekonenn9673 Před 4 lety +200

    ጎበዝ ሴት እውነትን ፈልግሽ ፈጣሪም እውነትን ገለፀልሽ መጨረሻሽንም ያሳምረው!!

    • @Psychoet
      @Psychoet Před 4 lety

      የሳይኮሎጂ ስልጠናና ምክር ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ czcams.com/users/thenahusenaipsychology

    • @samirawitgobaze4945
      @samirawitgobaze4945 Před 4 lety +1

      ጉበዜ እግዚአብሔር በብቱ ያጠናሺ

    • @GODBLESSYOUR
      @GODBLESSYOUR Před 4 lety

      እውነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👌👍👍👍

    • @kallove3081
      @kallove3081 Před 4 lety

      😍tekekel

  • @abinettubetube4443
    @abinettubetube4443 Před 4 lety +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ።እመቤታችን ከነልጇ ትጠብቅሽ እህቴ

  • @hiwotgebremeskel7693
    @hiwotgebremeskel7693 Před 4 lety +17

    አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ያስበን!! ለቤቱ ያብቃን

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 Před 4 lety +73

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ማር ተመስጬ እያዳመጥኩ ሳልጠግብ አለቀ ይህን ላደረገ በሞቱ ህይወትን ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን የኔ ማር ጉዞ ወደ ቀራንዮ እህቴ ከመንገድሽ ሴጣን እንዳያቋርጥሽ አብዝተሽ ጸልይ ምክነያቱም ሴጣን ስራው በምክነያቶች ድክመትን ማብዛት ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እኔም ባንቺ ምክነያት ሱሪ እርግፍ አድርጌ እንድተው እራሴን ጠየኩ እንወድሻለን ከኛ በላይ የሰማዩ አባትሽ ይውደድሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለብዙዎች አርአያ ነሽ በወሬ ሳይሆን በማስረጃ የምትሄጅ ብቻ ቃል አጠረኝ ተባረኪልኝ በድጋሚ

    • @Psychoet
      @Psychoet Před 4 lety

      የሳይኮሎጂ ስልጠናና ምክር ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ czcams.com/users/thenahusenaipsychology

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety +110

    እግዚአብሔር አምለክ መጫርሸሽን ያሰምርልሽ።የሰው ልጅ መጫርሸው ስያምር ነውነ እንኳን ወድ ትክክለኛ እምነት ወደ ተዋህዶ እንኳን በሰለም መጣሽ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Amen Amen Amen emebirehan kiber mesgen yederesati temesgen fetari hulun chay medanialen

  • @arsembirhanuarsem3339
    @arsembirhanuarsem3339 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Embirhan tabiqin eahtachi behunat betikiki new fatarii yebarikshi
    Elelelelelelelele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethopiyaethopiya586
    @ethopiyaethopiya586 Před 4 lety

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln EllllEllllEllll

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 4 lety +72

    አዎ ልክ ነሽ ተኝተናል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ያንቃን

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 Před 4 lety +69

    በርቺልን እህታችን የቅዱሳን ገድላትን ማንበብ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊየ!

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 4 lety

      gedle kidusan እንተ ይእቲ Tube ምን ጥቅም አለው ታሪክ

    • @samuelghebre2648
      @samuelghebre2648 Před 4 lety

      Amen

    • @Psychoet
      @Psychoet Před 4 lety

      የሳይኮሎጂ ስልጠናና ምክር ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ czcams.com/users/thenahusenaipsychology

    • @yeorthodoxlij953
      @yeorthodoxlij953 Před 4 lety +1

      @@Eyerusalem_ በሃይማኖትሽ እንድትፀኒ ይጠቅምሻል

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v Před 4 lety +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ Egziabhear Yetmesgen Yehuen Lezheh Yabekash You are VERY WISE and Very Lucky EMEBETACHEN WELADIT AMLAK TAGEZESH. Egziabhear Yemesgen. 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼.

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 4 lety +34

    ኣይዞሽ እህቴ በርቺ ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና ባቴ እያልሽ በርቺ በርቺ ፀጋው ያብዛልሽ ልብ ሊድያ የከፈተ ኣምላክ ልብሽ ይክፈትልሽ

  • @user-xe6dm6pv7s
    @user-xe6dm6pv7s Před 4 lety +27

    በቤቱ ያጽናሽ የኔ እናት ፍጻሜሽን ያሳምረው ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @phone4862
    @phone4862 Před 4 lety +284

    አንቺን የቀየረ አምላክ እኔንም ይቀይረኝ የእኔም ምኞት ልክ እንዳንቺ መሆን ነው

    • @user-wy1xg1ek9n
      @user-wy1xg1ek9n Před 4 lety +15

      ጠይቁ ይሰጣቹሃል ኣንኳኩ ይከፈትላቹሃልም ይላል ቃሉ

    • @user-ye6sj6qq1o
      @user-ye6sj6qq1o Před 4 lety +7

      እግዚአብሔር ይርዳህ በርትተህ ፀልይ

    • @emuzeethiopia1555
      @emuzeethiopia1555 Před 4 lety +6

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ወደ ብርሀኑ መንገድ ይምራሽ

    • @goodkiln8028
      @goodkiln8028 Před 4 lety +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jt8mq4uh8x
      @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +8

      መጹሀፍ በደብ አብቡ ከጥንት ጀምሮ በርቱ ጸልዩ የእመ አምላክ ፍቅሯ ይደርባችሁ

  • @Guto2790
    @Guto2790 Před 4 lety +7

    Wow You Tune me up! Today I was enjoying Fasika with my family! Even though I didn't fast! My wife did fast! So, Dorowat, DABO, TELA and more was ready! You make me feel guilty! In a good way! Actually I was talking to myself today,from all other days! To descipline myself to follow my Orthodox guidelines! Some how I found you on you TUBe! Listening to your words ,was like electric shock! How simple you are and ,real ! Is unbelievable! I said Praise the Lord! And I know due to what I witnessed in California! The end of this world is closing .I think it's never to late to turn to GOD.

    • @israelmersha5139
      @israelmersha5139 Před 4 lety +1

      It is Never Late My Friend You can See the Story with the thieve that was crucified on the Right to Our Lord and Savior Jesus Christ. Know Orthodox You wont be disappointed God assures you

  • @respect677
    @respect677 Před 4 lety +14

    When Abrham was struggling to find the real lord (amlak), and God told Abrham that He is his lord. Your story is similar to Amrham. God answered your question while you were trying to find out and follow the real religon. God is always there to help people who really wants him.
    I really appreciate that you shared your story with us. And I believe God will keep you stay in his home forever since he brought you to Tewahido.

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 Před 4 lety +9

    እኔም ከእስልምና ነው ወደ ተዋህዶነት የመጣሁት
    ስለመረጠ ስለወደደኝ የሱ ስላደረግኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን አሜን

    • @shambelalemu6786
      @shambelalemu6786 Před 4 lety

      እንኳን ወደ ተዋህዶ መጣችሁ እልልልልልልልልልልልልልልረረረ

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 Před 3 lety

      እልልልልልልል አቤቱ ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሀን ለናተ የደረሰ አምላክ ለመላው አህዛብ ይድረስላቸው

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety +13

    ሀንዬ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ዉብ በሀጢያት ያለን ሰዎች ለኛ ተስፋ ነዉ ይሄ መጨረሻችንን ያሳምርልን ተዋህዶ ህያዉ ነች እዉነት ነች እንጠቀምባት ጌታ እየሱስ የአለሙ ንጉስ በልባችን ይንገስ አሜን

  • @yarus1020
    @yarus1020 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen egziabher ymesgen

  • @girmam5489
    @girmam5489 Před 4 lety +3

    What an amazing testimony! God bless you my sister!!

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 Před 4 lety +45

    I always dreaming to have a woman like you religious and knowledgable . I know I have to first change my self and I will searching and pray.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 4 lety +5

      May God help u and ur dreams became true🤲

    • @sinkesebsibe9242
      @sinkesebsibe9242 Před 4 lety +2

      ሐንዬ የኔ ቆንጆ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃሸ ተባረኪ እመብርሃን ከልጇ ጋር በቤቷ ታፅናሽ የኔ ልጄ በዚሁ ቀጥዬ ለወገንሽ አስተምሪ ተዋሕዶ ኃይማኖቷችንን፡

    • @helengebre2820
      @helengebre2820 Před 4 lety +3

      pray &ask for GOD .my brother

  • @eyerusalembogale7186
    @eyerusalembogale7186 Před 4 lety +22

    Elelelelele Kibr Le Egziyabher! Elelele.. Kibr Le Dngl Maryam!..elelele.. Kibr Le Lik-Melaektat hulu ! ..elelelele Kibr Le Tsadkan Semaetat hulu elelelelel🙏 Hanniye you are such an inspiration .May God bless you with his peace and wisdom and May his face continually shine upon you 🙏Amen🙏

  • @israelmersha5139
    @israelmersha5139 Před 4 lety +3

    God Loves you My Sister. You have paid Serious attention to the things we have taken for granted and or not actually paid attention yet. Egziabeher Amlak Be Betu Yatsenash Ye Birhan Enat Ke Anchi Gar Tehun Be Semay Melaeket Zend Talak Desta Yehonal Be Anchi Memeles Egziabeher Yetemesegene Yehun ,cause Departing from Protestantism is breaking free from the Demons. Ye Melaeket Aleka Israelen Endemera Anchinem Yemrash. Egziabeher Amlak Be Betu Yatsenash

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለህታችን

  • @Robielm
    @Robielm Před 4 lety +112

    እንቃዕ ብሰላም መጻኺ ናብዛ ትኽክለኛ ሃይማኖት ሓፍተይ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ካብ ወዲ ኤሪ

    • @tyube9004
      @tyube9004 Před 4 lety +1

      በቅንነት ቪድዮዬን በማየት ሠብ አድርገኝ

    • @trhas2012gmail
      @trhas2012gmail Před 4 lety +1

      Amen wedi asmera tsaeda

    • @user-my7nw8mf7c
      @user-my7nw8mf7c Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před 4 lety +11

    100% correct
    I agree with you
    May God bless you
    Thank you for sharing 🙏❤❤

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 4 lety +1

    *የኔ አስተዋይ ልባምነትን ለሁላችንም ያድለን ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ለጠፉት ሁሉ ይድረስላቸው አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤናን ይስጥሽ በቤቱ ያኑርሽ ተዋህዶ ማለት የዘለዓለም ህይወት መንገድ ናት በምድር ብዙ ፈተና መከራ ችግር ድህነት መንገላታት ሊደርስብን ይችላል ነገር ግን ዘመን የማይቆጠርለትን እርስቱን መንግቱን እንወርሳለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን አሜን አሜን አሜን*

  • @user-hb3ho6mz9c
    @user-hb3ho6mz9c Před 4 lety

    Amen Amen Amen
    Ayizoshe ehtachen enwodishalen beEgziabher fikir

  • @suzy1523
    @suzy1523 Před 4 lety +60

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አንቺን ወደዚህ ሲያመጣ ላንቺ ማስተዋልን ለኛ ንቃትን በሌላ እምነት ያሉትን ደግሞ እውቀትን ሊሰጥ ነውና በርቺ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @woyinshetegmedin5829
      @woyinshetegmedin5829 Před 4 lety

      ተሸውደሽል በአሁን ሰአት የህይወት ለውጥ እንጂ የሀይማኖት ለውጥ አያስፈልግም ሀይማኖት አይድንም ይሄኔ ከሰው ስትጣይ ውይም ሀሳብሽ ስላልተሳካ ውይ አንዱን ጠብሰሽ ነው

    • @suzy1523
      @suzy1523 Před 4 lety +1

      @@woyinshetegmedin5829 መሸወድ ምንፍቅና ወይም ክህደት ከሆነ በትክክለኛው በቀዳሚት እርትህ በኦነችው ክርስቶስ በመሰረታት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንገድ ሄጄ መሸወድ ይሻለኛል ።

  • @helenalove2482
    @helenalove2482 Před 4 lety +39

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ 🙏🏽 ቤተሰብሽንም ፈጣሪ ያስብልሽ🙏🏽

    • @fahadmulla5746
      @fahadmulla5746 Před 4 lety

      helena love እግዚ እብሔር ይቦባርሽ ዘመንሸይባርክ

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 Před 4 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ። ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ውድ እህታችን።

  • @hesn6839
    @hesn6839 Před 4 lety +1

    እግዚያብሄር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ። በእግዚአብሔር መንፈስ እንደምታወሪ አያለሁ። እህቴ የአባታችን የአብርሃም ፈለግ ነው የተከተልሽው! እውነተኛው የክርስትና መንገድ መከራ የበዛብት ዳገት ቁልቁለት ያለበት ነው። መጻህፍት እንዲህ እንዳለ" በቀጭኗ በር ግቡ" ይህ ቀጭን በር የተባለችው የእግዚአብሔር መንገድ ያለባት ሀይማኖት ናት። የቀረን እጅግ ጥቂት ጊዜ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ጥልቅ ሚስጥራቱን ይግለጽልሽ። በርቺ ወላዲተ- አምላክ ትርዳሽ። ኢትዮጵያ በአለም አይን ስትታይ የተወረደች እና የተዋረደ ህዝብ የሚናርባት ምድር ናት። በመንፈሳዊ አይን ለተረዳት ደግሞ የብዙ ቅዱሳን ምድር ናት።ምእራባዊያን ይህንንም ስለሚያው በተለያየ መደለያ በመደለል ከአብራኳ የወጡ ልጆችዋን የናት ጡት ነካሽ እንዲሆኑ አሰልጥነው አሰማርተዋባታል። ግን ለምን ብለን ስንጠይቅ መልሱ አጭርና ግልጽ ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያ ብዙ ገቢረ ታምራት ስለሚደረግባት ነው። አለምን ንቀው በአለም ፊት ደካማ መስለው በእግዚአብሔር ፊት ግን በጸጋ የተሞሉ ደናግላን፣ መነኮሳት እና የበቁ ስውራን አባቶች የሞሉባት ምድር ናት። የእነዚህ ቅዱሳን አባቶች ጸሎት ሊመጣ ላለው አውሬ እንቅፋት ነው። ስለዚህም ትውልዱን ሁሉ ከሃይማኖት ማስወጣት እና እምነት አልባ ማድረግ ነው የነሱ ትልቁ ግብ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን!

    • @wondwosenkuru837
      @wondwosenkuru837 Před 4 lety

      እውነትን ማወቅ ማስተዋልን ያደለሽ የሰጠሽ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ከክፉ ፈተና ጠብቆ እስከ መጨረሻው የጸናሽ እንድትሆኝ የተዋህዶ አምላክ አይለይሽ በርቺ !!!

  • @user-xh9ie3ky7u
    @user-xh9ie3ky7u Před 4 lety +89

    አፊ ቁርጥ ይበልልሽ የእኔ ማሬ መጨረሻሽን ያሳምረዉ እኔ ያንችን ጥቂት አላዉቅም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁኘ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety

      Egezabeher yemesgen lezi yabekash yedingel mariyam lij yekiber yemesgen amen amen amen

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 4 lety +1

      Dingele mariyam tebarikesh keri zemenishen bebetu yatenash medanialem yetebikesh yen konjoo betam dessssssss yelali berich Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Amen Amen Amen

    • @zimitateka1731
      @zimitateka1731 Před 3 lety

      Medan behaymanot sayhon be emnet new

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ እያለሁ የጠፍሁ አለሁ እኔ በስም ብቻ ክርስቲያን በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም😢😢😢😢😢😢

  • @ashug.1127
    @ashug.1127 Před 4 lety +3

    ድንቅ ነው። ከምናየው ውብ ደም ግባትሽ በላይ ውስጥሽን አስጊጦ ያቆመሽ ፈጣሪ ይመስገን። ታድለሽ!! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እናትዬ

  • @hsdg6905
    @hsdg6905 Před 4 lety +21

    እስይይይይ እልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽ እህትዋ በጣም እስይይይይእልልልልልልእንኳንበሰላምመጣሽእህትዋበጣምደስስሶስቡሎኛልተዋህዶሃይማኖትለዘላለምቱኑ ስ ቡሎኛል አይዞሽ በሪቺ
    ተዋህ ዶ ሃይማኖት ለዘላለም ቱኑር

  • @kuridemisse1716
    @kuridemisse1716 Před 4 lety +7

    May god bless you my sister, I love you courage, strength and I heard your message, I will do my part, stay blessed and thankful. #OrthodoxLazelalemTenure

  • @hiwetshiferaw
    @hiwetshiferaw Před 4 lety +2

    I want to say thank you sincerely because I’m orthodox and I believe the same thing like you We are not the first we are not the last but we have so many enemy especially now I hope you don’t change and you don’t change like the others I love the way you dress up I believe you would be a good orthodoxAgain I am really thankful to find one person who will appreciate Jesus Christ the one he sacrifice for us

  • @endalewada2359
    @endalewada2359 Před 4 lety

    my beloved sister thank you so much for all your kindness by sharing all what you knows and learned through experience

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx Před 4 lety +12

    እንኳን ወደ እውነተኛይቱ ሐይማኖት እግዚአብሔር አመጣሽ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ።

  • @AbdoAbdo-ri2rz
    @AbdoAbdo-ri2rz Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንዳንች ልቦናችንን ይመልስልን ቃለ ህይወትን ያስማልን እውነት መታደል ነው እህታችን አንችን የጎበኘ መንፈስ ቅዱስ ይጎብኘን አሜን

  • @kalikidne4763
    @kalikidne4763 Před 4 lety +1

    ይኽነ ላደረገ ለልዑ እግዚአብሔር ይክበር የመስገን ስሞ ከፍ ከፍ ይበል እናቴ ኪዳንምርት ሁሉንም የጠፉትን በምለጃ ተመለሳችው የጠፋውን በግ ዘጠና ዘጠኙ ትቶ አዱን የፈለግ አዛኚ አምላካችን እውነቱ ይምራቸው

  • @hattasuhair7653
    @hattasuhair7653 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መዳኒአለም በቤቱ የፅናሽ እህቴ እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-ij3vc4gk9v
    @user-ij3vc4gk9v Před 4 lety +8

    ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅንሽ ማሬ እንካን ደስ ኣለሽ እህቴ ክብሪ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ተመስገን ኣርቶድክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +8

    መባረክ ማለት ይህ ነው:: ላንች የደርሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን: ልባችንን ያብራልን 💚💛❤️ እልእልእልእልእል ብያለሁ: አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ:: አሜን::

    • @matiyaskebede8359
      @matiyaskebede8359 Před 4 lety

      ወደሁዋላ 10000000000000 ጊዜ ተጎተተች እንኩዋን ለመጄል አበቃችሁ 44ቱ

  • @amarech7991
    @amarech7991 Před 3 lety

    Amen Amen Amen elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel

  • @alexsolomon5808
    @alexsolomon5808 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን። እግዚአብሔር ቅን ልብ ላላቸው ቅርብ ነው። እናም ያንቺ መለወጥ ለሌሎችም ትምህርት እንደሚሆን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። በተጨማሪም እኛ እንዲህ ደስ እንዳለን ሁሉ የሰማይ መላእክትም ደስ ይላቸዋል። ቅዱስ እግዚአብሔር የበለጠ ብርታቱን ይስጥሽ። እመ አምላክ፤ አመ ብርሃን፤ ቅድስት እናታችን ድንግል ማርያም በረድኤት አትለይሽ።

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +37

    *እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ በርች እንኳን ተመለሽልን እህታችን እውነት ነው ሃይማኖት አንዲት ናት ያውም ተዋህዶ ብቻ ናት የትመረጡት ይመለሳሉ ያልተመረጡ ከቤቷ ወተው ይጠፋሉ ልብሽን አይቶ አንች የመለስ አምላክ ሌሎችንም ይመልሳቸው*

    • @dthjdfhjk7279
      @dthjdfhjk7279 Před 4 lety +1

      እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያመሲገን

    • @Psychoet
      @Psychoet Před 4 lety

      የሳይኮሎጂ ስልጠናና ምክር ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe አድርጉ czcams.com/users/thenahusenaipsychology

    • @21istehiwet
      @21istehiwet Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety +7

    እውነት ነው እህታችን ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመሠረተች ናት ሁሉም አላት ተዋህዶ የገሀነም ደጆች የማይችሏት እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @abebawabayneh4782
    @abebawabayneh4782 Před 4 lety +3

    your words are sweet. you are opening the light of God for those that want to know the reality

  • @joejoet5867
    @joejoet5867 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @asterwagaye2743
    @asterwagaye2743 Před 4 lety +9

    እመብርሀን ታጽናሽ በርቺ አንቺ ከሳይንሱ ጋር አያይዘሽ ስለሆነ አንቺ ሳትሆኚ ፈጣሪ መንገዱን አሳይቶሻል በርቺ ጠንክሪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 4 lety +30

    ደስስስስ ስትይ ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊ ነሽ....video ውን ረዘም አድርጊው please ተመስጠን ነበር የምንስማሽ...እመቤቴ ትባርክሽ...subscribe አድርገንሻል እህቶቼ እና ወንድሞቼ.

  • @haniget6645
    @haniget6645 Před 4 lety +4

    I love the way you describe your amazing life journey... let GOD light your path dear ...let the prayers of saints be with you

  • @fatimbadada7581
    @fatimbadada7581 Před 3 lety

    Amen amen.amen elelelelelelelel akan agazaber WADA betu malsasha ahate barachi.🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏💔💔💔⛪⛪⛪⛪

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 Před 4 lety +6

    እልል! እልል! ክብርና ምስጋና ለወላዲት አምላክ ከነ ልጇ ይሁን🙏🙏 አሜንን!

  • @user-he7mf5wy7e
    @user-he7mf5wy7e Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መራሽ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል አጋጣሚ ትላንት በፌስኩብ ሼር ሲደረግ ነበር ያየሁሽ ክፍል አንድ ስትናገሪ ተመስጬ ነበር የሰማውሽ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ ዛሬ በዩቱብሽ አየሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥሽ የተሳሳቱ እህት ወንድሞቻችን ከስተታቸው ተምሮ ሚመለሱበትን ልቦና ይስጣቸው

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 4 lety

    በተዐምራት ከታጀበው የአውሬው መንፈስ ያወጣሽ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን፡፡

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 Před 4 lety +3

    GOD bless you my dear!! Holly spirit lead you to the truth and please keep teaching the youth. GOD be with you.

  • @user-jf4yl9vv6d
    @user-jf4yl9vv6d Před 4 lety +25

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንኳንም ወደ አባትሽ ቤት ተመለሽ የሁሉንም አይነ ልቦና ያብራል

  • @user-gq1we5bd7i
    @user-gq1we5bd7i Před 4 lety +11

    አንቺን የሰማሽ ፈጣሪ ሌሎችንም ወደእውነተኛ ሀይማኖት ይመለሱ ዘንድ የአምላክ ቅዱሥ ፈቃድ ይሁን ልን

  • @dr.joshuakaleb1956
    @dr.joshuakaleb1956 Před 4 lety

    ሃኒ እግዚአብሄር በህይወትሽ ስለሰራው ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ፣ በዚህ ክፉ ዘመን ለዛውም አሜሪካ ለዛውም በወጣትነት ከነ ቁንጅናሽ አለምን እና ከኮተቷ እንቢ ብለሽ ወደ ፈጣሪ መመለስ እና እግዚአብሄርን ማወቅ መታደል ነው ። ታዲያ ጉዳዩ የተፈጠርነው የጴንጤ ፣የተዋህዶ.... ሃይማኖት ተከታይ ብቻ እንድንሆን አይደለም፣ ሰው በሚከተለው ሃይማኖት ሊገባው የሚያስፈልገው እዉነተኛ አምላክ፣ ህይወት ፣ የሁሉ ፈጣሪ ፣ አልፋ እና ኦሜጋ ... የሆነውን እግዚአብሄርን ማወቅ ዋናዉ ጉዳይ ነው፣ እግዚአብሄር ከሰዎች የሚፈልገው እርሱን እንድናውቀው ብቻ እና ብቻ ነዉ( ሆሴ 4፡1-6 ሮሜ 1፡28...) ። ሰው እግዚአብሄርን እንዲያዉቅ እና ወደ እግዚአብሄር እንዲመለስ እንደ ሃዋሪያት ከ መጽሃፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ፣ ምህረት፣ ቸርነት....አስተምሪን ፣ ከ መንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ማረድረግ ሁልጊዜ ይብዛልሽ(ሮሜ 8፡14) ። አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ::

  • @yonaskeshi1863
    @yonaskeshi1863 Před 4 lety +2

    እግዚኣብሄር ጸጋውን ኣብዝቶ ይባርክሽ
    እንዴት ደስ ይሚል ትምህርት ኣስተማረችን

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 Před 4 lety +19

    እውነት ነው የኔ ውድ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ታበርታሽ

  • @zedzinash8396
    @zedzinash8396 Před 4 lety +14

    አሜን ፫ እውነት በጣም ደስ ይላል እና እንደ አስተያየት ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብለሽ ብታስተካከያት አሪፍ ነው በተረፈ በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ብትችይ ቤተሰቦችሽንም ብትመልሻቸው አሪፍ ነው

  • @onehabeshapresents4275

    Amen gobez enenm abertashgn enamesegnalen

  • @beamlaksisay954
    @beamlaksisay954 Před 3 lety

    ልዑል እግዚአብሄር ካልፈቀደ እሚሆን ነገር የለም ፡ብዙዎች ያያሉ፡ግን አያስተውሉም፤ይሰማሉ ግን ልብ አይሉም ፤እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ እህቴ ፤ተዋህዶን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም!!

  • @senaitabiy
    @senaitabiy Před 4 lety +4

    እመቤቴ ማርያም እንዳንቺ ትጥራኝ እና ሀይማኖቴን ላጥብቀው 😥🙏❤❤

  • @user-ly7jh9re3n
    @user-ly7jh9re3n Před 4 lety +17

    እልልልልልልል የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ወደ ትክክለኛዉ ሀይማኖት መጣሽ አይዞሽ በርች
    እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ
    በተዋህዶ እምነት ያፅናሽ ጀማሪዎች ሳይሆን
    ፈፃሚዎች አድርገን !

    • @dgst137
      @dgst137 Před 4 lety

      አሜን ፫

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 4 lety

      Ahadu 's World ወደ ሃይማኖት ?? የክርስቶስ ወዳጅነትስ

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p Před 4 lety +10

    ጎበዝ ልጅ ነሽ በውነት እውነትን ፈለግሽ እግዚአብሔርም ገለጸልሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልን እህታችን

  • @meskeremgetnet2834
    @meskeremgetnet2834 Před 4 lety

    Amen amen kale hewot yasemlene 🙏🙏🙏🙏🌈🌈🌈💚💛❤️

  • @user-uy7om2op6p
    @user-uy7om2op6p Před 4 lety +5

    ሀኒዬ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ሌሎቹም እንዳንች ወዴ ቀጥተኛዋ እምነት እንድመለሱ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @Tsegapro
    @Tsegapro Před 4 lety +4

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እእቴ ደስ ብሎኛል በዚህ የጭንቅ ሰዓት እንደዚህ ደስ የሚያሰኝ ነገር መስማት ደስ ያሰኛል ። በእውነት ደስ ብሎኛል ወደ እውነተኛይቱ እምነት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምጣት የነፍስን እረፍት የምታሰጥ ናትና። እግዚአብሔር ማግኝት ለነፍስ ከመባከን እረፍቶ ነው ። ይህ ደግሞ ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር አምላካችን በሚደነቅ ጥበቡ ወደራሱ አቅርቦሻል ። እነደዚህም ተብሎልሻል
    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም።
    ²⁰ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ²¹ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤
    ²² በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ።
    * በእውነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከቅዱሳን ጋር ባለ አገሮች አንድ ቤተሰብና ህብረት መሆን አለ እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ።
    ግና የሚመቀኝ ጠላት አለና እሱን መዘንጋት አይገባም ❗️በብዙ ነገር ይፈትናል። የቀደመን ነገር ኃጢአት በማሳሰብ❗️ ይፈትናል በጓደኞች ይፈትናል ቀድሞ በነበሩትም አሁን በሚመጡትም ።
    አንቺም አንዳልሽው በvideosh. ላይ "እማሆይ" "መነኩሴ" የሚሉ አሉ ይናራሉ ። የማይቀር ነው እነሱ በተሳሳተ ጎዳና ከክርስቶስ ትምህርት ውጪ ናቸው ። ስለዚህ ይሄ በአንድ መልኩ ደግሞ የገድል መጀመሪያ ነው ለአንቺ ። ክርስትና የተግባር ህይወት ነችና ዛሬ ስድብን በመታገስ ልምምድ ካደረግን ከዚህ ለሚብሰው ለታለቁ ተጋድሎ የተዘጋጀን እንሆናል ። እነርሱ ግን ለንቀትና ትችታቸው ዋጋ አያጡበትም ። እንደዚህ ነገር ማብዛት አልፈለኩም ነበር ይቅርታ ሃና

  • @wallelignwondie4047
    @wallelignwondie4047 Před 4 lety

    የቅዱሳን አምላክ፤የድንግል ማርያም ልጅ ሕያው እግዚአብሔር እውነቱን እንድታውቂ እና ወደ እውነተኛዋ የተዋህዶ ዕምነት እንድትመጭ የረዳሽ መድሕን ዓለም ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    አሁንም ምህረቱን አብዝቶልሽ ባለሽበት እውነተኛ መንገድ ብርታቱን እንዲያበዛልሽና የመናገር እንዲሁም የማስተማር በረከትን እንዲሰጥሽ እና ፍፃሜሽን እንዲያሳምርልሽ ልባዊ ምኞቴ ነው እህቴ፡፡

  • @spirtualgrowth-6978
    @spirtualgrowth-6978 Před 4 lety +1

    elelelelelel Egziabhier May protect you from all the evil things . Be safe and strong my sister

  • @monasterytube3764
    @monasterytube3764 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህታችን:: በርቺ!

  • @slkebede6735
    @slkebede6735 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ቆንጆ። መድኃኔ ዓለም በቤቱ ያፅናሽ፤ ይጠብቅሽ። ♥️

  • @sharingbeth5148
    @sharingbeth5148 Před 4 lety +5

    I wish I could be in the right track! Stay strong and God bless you💚💚💚💚

  • @MaryMary-ds6sf
    @MaryMary-ds6sf Před 4 lety

    አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ተባረኪ እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @tigist422
    @tigist422 Před 4 lety +3

    አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን በእውነት ለውጥሽ እጂጉን ያስቀናኛል በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ሚካኤል ነኝ💚💛💝🙏

  • @user-tc3gw2zu1l
    @user-tc3gw2zu1l Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ በርቺ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት

  • @belaykositr1342
    @belaykositr1342 Před 4 lety +10

    መልካም ቁመና ከጥሩ ስብና ጋር ሲዋሃድ ያስደስታል፡፡ አስተዋይ ብየሻለሁ

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 Před 4 lety

    እህታችን እንኳን ከእነዚህ አራዊት በክርስቶስ አምላክ ጭንቅላት ላይ ዳንኪራ ከሚረግጡ ፈጣሪነቱን ክደው ለነዋይ ተስልፈው ኪሳቸውን እያሳበጡ በስው እንባ የሚያሾፉ ዘመነ እርኩሳን አገራችን ገጥሞአት በማያውቅ የሀይማኖት ሽፉን ስር በህዝብ በክርስቶስ ከሚያሾፉ እርኩሳን ጴንጤዎች አምላክ አውጥቶሽ ወደ ታላቂቱ የኢትዮጲያ የሀይማኖቷ መስረት ከሆነችው እውነተኛዋ ተዋህዶ እንድትመለሽ ቅድስት ድንግሏ እረዳችሽ ይህው እያየናቸውን ነው ምድረ ጴንጤ ምን እየሰሩ እንደሆነ በግዜ አምላክ ከነሱ ገላገለሽ ተባረኪ

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Před 4 lety +33

    የኔ ቆንጆ ብርክ በይ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ላንቺ የተፀጠሽን ፀጋ ለኛም ያድለን

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ሰላም መጣሽልን እህት ♥ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ደስ የሚለው እግዚአብሔር የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ፫

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 Před 4 lety

    በጣም ጥሩ ነው መንፈስቅዱስ የገለፀልሽ እውቀት ነው ብዙ ምሳሌዎች አሉ ስለተዋህዶ ያለፈን በደል የማይቆጥር አምላክ ነው ድርሻሽን እየተወጣሽ ነው እልልልል ብያለሁ ፍፃሜሽ ይመር ፀጋሽ ይብዛ እንደዚህ ስትመሰክሪ ስለተዋህዶ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኪዳነምህረት ሁሌም አትለይሽ ትጠብቅሽ አሜን።

  • @kiflebelachew7293
    @kiflebelachew7293 Před 4 lety

    እጅግ አስተማሪና እውነተኛ ታሪክ ከህይወት ተሞክሮ ስቀርብ ደስ ያሰኛል፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እግዚዐብሔር በአንድም በለላም ይናገራል፤ ሰው ግን አያስተውልም፡፡ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ፡፡ መልካም ምስክርነት ነው፡፡

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 4 lety +12

    እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እኛም በማስተዋል እንድንመላለስ ይርዳን

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 4 lety +3

    የኔ ጣፋጭ እኳን ወደትክክለኛው ሀይማኖት እድትመጪ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ፈቀደችልሽ እመቤቴ ልጆቿን አትተውምና ሌሎችንም ትስብስብልን ሀንዬ በድጋሚ እኳን ደና መጣሽልን እልልልልልልልልልል ክብር ለድግል ልጅ ።

    • @SaraSara-bf4fj
      @SaraSara-bf4fj Před 4 lety

      የኔ ማር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alexsaad2425
    @alexsaad2425 Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እማ ወደ ሕይወት መንገድ የመለሰሽ ይድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አዛኝት እናታችን ወላዲተ አምላክ በህይወትሽ ሁሉ አትለይሽ ቅዱሳን መላዕክት ጻድቃን ሰማዕታት በምልጃቸው በረድኤታቸው ይጎብኙሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @msgf7931
    @msgf7931 Před 4 lety +9

    በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልል ብለናል የኔ እህት እኔ ራሱ በጣም እከታተልሽነበር በኢንስትግራም እናም ደስ ብሎኛል በዛም ቀንቼብሻለሁ መጨረሻሽን ያስሳምርልሽ❤❤❤💓💓

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 4 lety +5

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ተዋሕዶ እውነተኛ !
    በርቺ ሀኒቾ ሁላችንም እምነታችን ያፅናን! ተዋሕዶ ጥልቅ ናት!! ##አትጃጃሉ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽