በእናቱ እማጸነዋለው…ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 61

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +9

    ነብሳችን አረሰረስካት በውዳሴዋ❤ የአምላክ እናት ፍቅርዋን ታብዛልህ ታብዛልን የህይወት ውሀ ምንጭ ናት አዛኝቱ ህይወታችን የምንጠጣው ወደ ምንጩ ስንሄድ ነውና ወደ ምንጭ እንሂድ ወደ እናታችን ወላዲተ አምላክ❤

    • @nic_824
      @nic_824 Před 11 měsíci

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Před 9 měsíci +2

    ኤልያስ ሽታሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @YenuTadele
    @YenuTadele Před 5 měsíci +1

    በእዉነቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!❤❤❤

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před 11 měsíci +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏የእመቤቴ ፍቅር የገባው በመዝሙር በዜማ በግጥም ያመሰግናታል ጥበቡን ትጨምርልህ😍😍🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +4

    ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሜ በረታ❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 11 měsíci +1

    ኤላ ማርያምን ወድሃለው ቃልህወት ያሰማልን 🙏

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 11 měsíci

      ፈፅማችሁ አትማሉ ተብሏን በመፅሐፍ ቅዱስ ሲቀጥልም ከስድስቱ ትእዛዛተ ወንጌል ነዉ ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ቸሪቱ ይሁንና

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 11 měsíci

      ኤልያስ ደሞ ሙሉዉን ጥሩ

    • @nic_824
      @nic_824 Před 11 měsíci

      ​@@user-vz9dx3vp3kእመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

  • @kmqsk
    @kmqsk Před 5 měsíci +2

    አምላክ ያክብር ልኝ❤

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Před 7 měsíci

    ቃለ ሂወት የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ሓዉና፡ እዚ ድፉን አእምሮ ልቦናይ ክፈተለይ ቤዛነ ኩሉዓለም ፡አሜን (3)

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g Před měsícem +1

    ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +2

    በዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመቤቴ የስደት ስቄ ነሽ የነፍሴ መጋቢ😢😢❤❤❤❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጣሚ ኢልያስ!

  • @user-fd6wp5pc3p
    @user-fd6wp5pc3p Před 11 měsíci +1

    ጸጋህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ❤

  • @user-yp2iq3ew8b
    @user-yp2iq3ew8b Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ በያለንበት ትጠብቀን

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 Před 11 měsíci +1

    ወድሜ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 5 měsíci

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⛪️1️⃣🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅

  • @user-wf9jt6ns9m
    @user-wf9jt6ns9m Před 5 měsíci

    Kale hiweten yasemalen berta

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 Před 11 měsíci +1

    Ewnet menem bego sera baynoregnim yezeche sndu emebet lehonechew betekrstiyan leje slhonku egzabher ymesgen ❤🎉

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před 11 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abebashanbese8977
    @abebashanbese8977 Před 11 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ወንድማችን❤❤❤

  • @zinahfati3427
    @zinahfati3427 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይትው ያሠማልን❤❤❤

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽😍

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Před 11 měsíci

    ቃለሕወት ያሰማአልን ወንዲማአችን🙏🙏🙏

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @sfpsfp2707
    @sfpsfp2707 Před 8 měsíci

    Tsega Yebzali Elaye betam new makbre Tebareki

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።።።

  • @yimereshetu3234
    @yimereshetu3234 Před 11 měsíci

    እመቤታችን ፍቅሯን አብዝታ ትጨምርልህ: ጸጋውንም ያብዛልህ ወንድማችን ።

    • @nic_824
      @nic_824 Před 11 měsíci

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 11 měsíci

    Medhanialem Kirstos Yetebekihe kinemilaw YeEthiopia Hezeb gar eskizelalemu!I genuinely appreciate & admire you all the time!You're simply the greatest ♥️ 🙌

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Před 11 měsíci

    Qalehiwot yasemaln tsegaw tabizalk weldit Amilka❤❤

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 11 měsíci

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zain-ob3rg
    @Zain-ob3rg Před 11 měsíci

    kali hiyote yesamal8ne❤❤❤❤

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 Před 11 měsíci

    Khalote yasmalne melgawa aylayene

  • @user-ug7zg3nj7m
    @user-ug7zg3nj7m Před 11 měsíci

    Yehan Lij Swdew Egzabher Tebebun Yabezalike😊😊

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před 11 měsíci

    🙏👍

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr Před 11 měsíci

    Tsegaun tabizalih wadima

  • @bediluyachiso3582
    @bediluyachiso3582 Před 10 měsíci

    ቤተክርስቲያንን እንጠብቃለን እናስጠብቃለን
    ብለዉ ያወራሉ በብሔር ኮታ ሥልጣን የተሰጠ ዲያቆን ቄስ መለኩሴ ጳጳስ ሊቀ ጳጳስ የቤተክርሰቲያን ችግር
    ይፈታል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነዉ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Před 11 měsíci

    ኢቲ አርት _ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እናንተ እንኳን አማርኛችንን አስተካክላችሁ ፃፉ " በእናቱ እማጸነዋለው" አይባልም ፥ እማጸነዋለሁ ነው የሚባለው ፥ ምን ዓይነት ትውልድ መጣብን እባካችሁ ፥ ውን እና ሁን መለየት አቅቶዋችኋል ፥ ደግሞ ከቤተ ክርቲያን ልጆች አማርኛ እንዴት ግድፈት ይኖራል ? ለማኛውም ለወደፊቱ ለማስተካከል ሞክሩ ፥ አመሠግናለሁ ።

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 11 měsíci

      ምኑ ላይ ነው ስህተቱ በእናቱ እማፀነዋለሁ ማለት🤔🤔🤔ምነው እናቱ አማላጃችን አይደለችምደ ልጇን የኛ በሀጢያት ለወደቅነው ለደቀቅነው አትማፀንምን ማርልኝ አትልምን??

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 11 měsíci

      በስምኣብ አረ ተረጋጊ ምን ጉድ ነሽ ተውረገረግሽ እኮ 🙄🙄 ሃሳብሽን በትህትና ለመናገር ሞክሪ ግብዝ አትሆኚ🤷‍♀️

    • @besaqneber
      @besaqneber Před 11 měsíci

      ​​@@user-di3rq8ll2j የፊደል ስህተት ነው እንጂ የምስጢር ስህተት አይደለም የተሰጠው አስተያየት! አማርኛን በትክክል አለመጻፍ የግእዝ እናት ለሆነች ቤተክርስቲያን ልጆች ፀያፍ ነው እየተባለ ያለው።

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 11 měsíci

      @@besaqneber
      እሽ መልካም🙏🙏🙏

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 11 měsíci

      @@meseretrefera2664
      እና ምነው አንችን አናደደሽ ጉድ እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ውርግርግ አይደለሁም ደግሞስ ለሚሳሳት ሰው ምክር እሚሰጠው እንደዚህ ተደርጎ ነውደ ካወቅሽ በመልካም ንግግር ያወቅሽውን አሳወቂ እናቱ

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulalove0106
    @mulalove0106 Před 11 měsíci

    ❤❤❤