ታዳሚውን እንባ በእንባ ያደረገውየግጥም ምሥራቅ ተረፈ ግጥም | Misrak Terefe | ortodox tewahdo | ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ቴሌግራም ቻናል
    Telegram t.me/Mikhadenagil
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ኢንስታግራም
    Instagram / mikhadenagi. .
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም የዩቱብ ቻናል
    CZcams www.youtube.co....
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ቴሌግራም ቻናል
    Telegram t.me/Mikhadenagil
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም ኢንስታግራም
    Instagram / mikhadenagi. .
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም የዩቱብ ቻናል
    CZcams www.youtube.co....
    የማኅበራችን የምክሐ ደናግል ማርያም
    | sibket ethiopian orthodox film | ethiopian orthodox sibket new 2023 | mezmur orthodox ethiopia | ethiopian orthodox kidase full | Ethiopia & Ethiopian Ortodox Tewahdo chruch documentary
    ሰልክ ቁጥር +251975424242
    #MikhaDenagil #EOTC #Ethiopia #amahricmovie #tewodros_yosef #ethiopia #mahtot_tube
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Mikha Denagil
    #Ethiopia #EOTC #Ethiopia&EthiopianOrtodoxTewahdochruch #amharicmovie #ethiopia

Komentáře • 119

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před měsícem +2

    አሜን ቅዱስ ሜካኤል በምህረቱ ሃገራችንን ይታደግልን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን ይቅረበን አይራቀን ምልጃዉ አይለየን የአርያም ካህን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን❤❤❤

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Před měsícem +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤😢😢😢😢

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Před 11 měsíci +2

    ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል አንተው ፈጥነህ ድረስልን ታደገን እኛን መላው ኢትጵያን ከመጣባት መከራም ሁሉም ታደገን አስታርቀን አማልደን ከቸሩ መዳህኔአለም አሜን፫❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před rokem +23

    ምስራቅ ድንቅ ገጣሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💓አሜን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ሀገራችንን ይጠብቅልን💔💚💛💓

  • @gedi94
    @gedi94 Před 2 měsíci +1

    The respected Ethiopian! May God bless you and your beloved one

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ኦ ሚካኤል እሩሩህ መላአክ አማልደን😢😢😢

  • @africansava8782
    @africansava8782 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋረስን❤❤❤

  • @MehretabTsege
    @MehretabTsege Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር የልጆቿን እንባ ያብስ

  • @afs9204
    @afs9204 Před rokem +1

    አሜን

  • @rere7887
    @rere7887 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaz1219
    @almaz1219 Před rokem +3

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @user-rd8ye1cs2h
    @user-rd8ye1cs2h Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅረበን ቅድስ ሚኪኤል

  • @user-ke9zz1wd7j
    @user-ke9zz1wd7j Před rokem +1

    አሜን እደሀጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን

    • @almazalmaz7390
      @almazalmaz7390 Před rokem

      ❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před rokem +1

    ኦ ድረስ ሚካኤል ለምንልን እንደለመንክ ለእስራኤል 😭😭😭😭

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před rokem +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቴ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይስማሽ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ያስበን

  • @TibebeTefera
    @TibebeTefera Před rokem

    በእውነት ስሰማሽ እፅናናለሁ ስለ ኢትዩጵያና ህዝቦቿ የሚጮህ በመስማቴ

  • @hirutgirma7236
    @hirutgirma7236 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ለ እናቱ አስራት ስቶናልና እምባችንን ያብሱልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @eteneshnigussie2573
    @eteneshnigussie2573 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ እህታችን ተባረኪ የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን❤❤❤❤❤

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ይቅረበን ለሀገራችን ምህረት ያምጣልን በምልጃው!😢😢😢😢

  • @kassaymelaku
    @kassaymelaku Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠመ ያሠማልን

  • @user-ip2gj3te6g
    @user-ip2gj3te6g Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hi6oj4qv8u
    @user-hi6oj4qv8u Před rokem +4

    የኔ ውድ የምወዳት እናቴ ያምላኬ እናት እመብርሀን እመብዙሀን እድሜ ከጤና ጋር ሠጣሽ አምላክሽን እና ሀገርሽን የመብርሀን ያስራት ሀገር ኢትዬጵያን የምታገለግይ ታድርግሽ

  • @temesgenmengesha-ok3dh
    @temesgenmengesha-ok3dh Před 3 měsíci

    DESE YEMITYE ETHIOPIAWE.... MELKAWEN YALSHEW MICHAEL YETEBEKESH!!!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před rokem +1

    ሚካኤል ሆይ ታደገን

  • @tadessebekele9881
    @tadessebekele9881 Před rokem

    ምስራቅዬ ለዘለአለም ኑሪልኝ

  • @yalewdereje6837
    @yalewdereje6837 Před rokem +2

    እግዝአብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ።

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ጸጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህታሽን

  • @user-ke6yg4jc7q
    @user-ke6yg4jc7q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ ለንጹሀን ብለህ በቃ በለን።

  • @user-ck2ns8pi6f
    @user-ck2ns8pi6f Před rokem +2

    Kale hiwet yasemaln msrak

  • @helenkebede9385
    @helenkebede9385 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Před rokem +1

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል+++

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před rokem +1

    ምስራቅ እግዚአብሔር የባረከሽ እረጅም እድሜና ጤና እህቴ

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 Před rokem +1

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አሻግረን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይቅር በለን

  • @HabetamLimlem-dj8sw
    @HabetamLimlem-dj8sw Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @tengnebelte7241
    @tengnebelte7241 Před rokem

    Arafat.

  • @azebtemesgen6707
    @azebtemesgen6707 Před rokem +2

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ አህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @WonduKelbessa
    @WonduKelbessa Před rokem +1

    የቅዱስ ሚካል እአምላክ ታረቀን።

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem +4

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን
    😊❤

  • @tadessewaketa1603
    @tadessewaketa1603 Před rokem +1

    Amelake yelemenen

  • @kasay67
    @kasay67 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት የሰማልን።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před rokem +1

    Tebareki eh

  • @TibebeTefera
    @TibebeTefera Před rokem

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-bm5id9dn9k
    @user-bm5id9dn9k Před rokem +1

    አሜን(3)ቃለህይወት ያስማልን

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @solata2216
    @solata2216 Před rokem +1

    amen yekrban

  • @user-iv2us3hy2o
    @user-iv2us3hy2o Před 10 měsíci

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x Před 8 měsíci

    Amien Amien Amien 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ kalehiwet yasemaln

  • @merrydegu4447
    @merrydegu4447 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣ ሚካኤል ኣ ሚካኤል ኣ ሚካኤል ቅረበኒ

  • @user-wj6zg7ni3s
    @user-wj6zg7ni3s Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @destapark609
    @destapark609 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ጎበዝ

  • @user-nj8xy7pw7s
    @user-nj8xy7pw7s Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት እዳሠማሽን እግዚአብሔር አንችንም ያሠብሽውን ያሟላ ልሽ

  • @EyrusalemAbere
    @EyrusalemAbere Před 9 dny

    Mikael ysman❤❤❤❤❤

  • @user-nr2fg9fw6x
    @user-nr2fg9fw6x Před rokem +1

    Edmena tena yistilin

  • @tsionmaru6750
    @tsionmaru6750 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 11 měsíci

    💚💛❤😢😢

  • @almazabrham879
    @almazabrham879 Před 10 měsíci

    Ye kiedus Michael amalden mehreten aseten Amen amen amen

  • @TgDesta-rd8he
    @TgDesta-rd8he Před rokem

    Egziabher Tsegawn yabzalish ❤

  • @bedilukebede9804
    @bedilukebede9804 Před rokem +4

    ግጥሙ ጥሩ ነው -የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም በግጥም ሊያለቅ በጅምላ እየተገለ እንኩዋን ማልቀስ አቁሟል -አዬ !

  • @Setwatube16
    @Setwatube16 Před rokem

    ኦ ሚካኤል

  • @TIRFEMuluneh-sk7st
    @TIRFEMuluneh-sk7st Před rokem

    ምስራቅ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před rokem

    Amen Mekael Ethiopian yeqrebat😭😭😭😭😭😭

  • @gebrielhayalu20
    @gebrielhayalu20 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ጩኸታቻንን ይስማ ፀሎታችንን ይቀበል መውደቃችንንም ይመልከት እኛ ስንበረከክ እሱ የሚቆምልን ቸር የሆነው አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያ እንደ ቃሉ በምህረት ይጠብቅልን ።

  • @mahi5885
    @mahi5885 Před 4 měsíci

    እባክሽ ላግኘሽ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lafty-ko4gg
    @Lafty-ko4gg Před rokem

    Amennnnna.Amennnnnnnnn.Amennnnn thanks.sister

  • @AemiroTazebewGetie
    @AemiroTazebewGetie Před rokem +2

    አቺ ታላቅ አርቲስት ነሽ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን አሜን!

  • @lozafikir
    @lozafikir Před 10 měsíci

    ዋው ተስፍሽ ፤ ከረጅም ጊዜ በዃላ ስላየሁት ደስ አለኝ። በረከትህ ይደርብን ወንድም ተስፋየ።

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Před rokem

    Qalhiwot yasemaln melkumikalu Esu yerdan tsegawn yabizalashi ❤❤ Hager jegina

  • @BirhanuDemissie-lk2kt

    ቃለሕይወት ይሰማልን

  • @tsigemariyamtigi4393
    @tsigemariyamtigi4393 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gizaw-ti2si
    @Gizaw-ti2si Před rokem

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @kasghana2788
    @kasghana2788 Před rokem

    kale hywot yasemash

  • @mikehailu3760
    @mikehailu3760 Před rokem

    Kiduse michael respect you

  • @user-os5wm3ej9v
    @user-os5wm3ej9v Před 10 měsíci

    Miseakiye siwodish eko tileyaleh len

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይቅር ይበለን

  • @amrenamren4019
    @amrenamren4019 Před rokem

    Taratachu hulee saw yimut naw ara kalb yistachu

  • @georgemedy9767
    @georgemedy9767 Před rokem

    And fitur yehone meliak ke liul sim gar tagengalesh min yahil iwuket yemetsihaf kidus indegodelesh yasayal

  • @cruel8343
    @cruel8343 Před rokem

    ❤🎉

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před rokem +1

    😢😢😢😢

  • @tedybalcha6126
    @tedybalcha6126 Před rokem +1

    Faxaryi hulgazem xalotashiny yisamash

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Před rokem +1

    ይህ ክብር ለየሱስ ብቻ ይሁ !!!!

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 Před rokem

      ከስጋዋ ስጋ ከደሟ ደም የነሳው ከደንግል መሆኑኑ ባትረሱ ገና ምን አይታችሁ እመቤታችንን ከዚህ በበለጠ እናከብራታለን.
      የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክታችን
      የገነት መግቢያ ቁልፋችን ናት እርፍ በሉት

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem +1

    እሄ ህዝብ ላይ ጦር እንዲታወጅ ከመከላከያ ጎን ቆምያለው!!ንኣኢ ንኢ ማርያም የአምላክ እናት😮

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya Před rokem +4

    ብርሃናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ

  • @user-gn2vl7wc2p
    @user-gn2vl7wc2p Před 11 měsíci

    ቅዱስሚካልአማላጃችንከፈጣሪዘንድአማልደንየአፎምያወደጅየባሂረራንአባትየማኑኤልጠባቂእኛንምበክንፈረድኤትህጠብቀንአሜን

  • @user-jy5bx7mi8y
    @user-jy5bx7mi8y Před rokem +1

    ቅድስ ሚካል ይጠብሽ

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Před rokem

    እሥራኤላውያን በየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የመላዕክትን ስም ጠረተው እርዱንመ ሲሉ አልተጻፈም አዎ መላዕክት የእግዚአብሔር መልዕክተኞች ስለሆኑ መልዕክት ያደርሱ ነበረ። ግን ሁሌ የሚጠሩትም እግዚአብሔርን ብቻ ነው። እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው። ስለዚ እርሱን ማወደስ ትታችሁ ሚካኤልን ስታሞጋግሱ እግዚአብሔር ምን የሚል ይመስላችኋል። ጠዋትና ማታ ልናወድሰው ሲገባ ምሥጋና እንዳይጓደልበት ሲገባ ቀኖችን ሁሉ ከ1 እስከ 30 ለሌሎች ሰጥተን ሌሎችን ንግሳቸው ነው እያልን ስንል፣ የነገሥታቱ ንጉሥ የጌቶች ጌታ ግን ምሥጋና አንሶበት የሞተልንን መድኃኔዓለሞን ጭራሽ ሳናስታውስ እግዚአብሔር እንዴት አያዝን። ማርያም ጌታዬ ብላ የጠራችውን ልዑሉን ትተን ውዳሴውን ትተን ክርስቲያን ተብለን የተጠራንበትን ስሙን ክርስቶስን ትተን፣ ከአብ ሊያስታርቀን ስጋ ለብሶ መጥቶ እያለ ሌላ አስታራቂ ፈልገን እርሱ ግን በእኔ በቀር ወደ አብ መቅረብ አይቻልም ብሎናል በቃሉ መድኃኔዓለም ረሱ(ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14:6)

  • @user-zf1wl9eb7d
    @user-zf1wl9eb7d Před rokem

    የኢትዮጵያ ሕዝብ አልቅሶ እምባው አልቋል እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 Před rokem

    Le Michael weyes le Egzhabeher ere bakachu eyesusn emenu ena Danu!!!!!

  • @letscounseleachother9789

    ምስራቅ እህቴ እውነት መስክረሽ ተናግርሻል
    ተለማኟ ቤ/ክርስቲያ ለማኝ ሆነች ብለሻል
    የልቤን ጭንቀት እውነት በግጥምሽ መስክረሻል
    የእግዚአብሔርን ገንዘብ አስራቱን ሰርቀናል
    አንዳንዶቻችንም ሙዳዩን በድፍረት ገልብጠናል
    እንዴት ሚካኤል ይቅረበን ጽድቅ ከጏዳችን ጠፍቶ
    ድሃ ጦሙን እያደረ በየመንገዱ ተደፍቶ
    ህንጻ እግዚአብሔር ሰው በክፋታችን ፈራርሶ
    ህንጻ ሰው ግንብ መስራት በሰው ሞት ደም ለውሶ
    ግፍ በግፍ ላይ ተነባብሮ ጽዋው ሞልቶ እስኪፈስ
    ከእንስሳ ክብር አንሶ ሲቀጠፍ የሰው ነፍስ
    ሚካኤል እንዴት ያድርግ ግፍ በደላችን ሲከረፋው
    የሰማያዊ ዜግነታችንን ከመዝገብ ፈልጎ ሲያጣው
    የክርስትናችን ማህተም በግፍ ተሸፍኖ ጠፍቶበት
    ከየት ያግኘን ሚካኤል የምድር ትቢያ ሆንበት
    ሃገራችን በሰማይ ነው ብሎ ነግሮን ጳውሎስ
    ምግባራችን ክንፍ ነስቶን በምድር ላይ ስንርክስ
    ተፀፅተን ንስሃ ሳንገባ የበደልነውን ሳንክስ
    የቤተክርስቲያንን አስራት የሰረቅነውን ሳንመልስ
    እንዴት ይላክ ሚካኤል እንዴትስ ይታደገን
    ንስሃ ሳንገባ እንደ አረማዊ እየኖርን
    እንዴት ይታደገን ሚካኤል እንዴትስ ይቅረበን

  • @user-hu4jm4ko3b
    @user-hu4jm4ko3b Před 2 měsíci

    Yet new

  • @biniyamd
    @biniyamd Před rokem

    Mikale eko ewntem yewha nw yelamnan yamldan yekr yeblane

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 11 měsíci

    ምሰራቅ እንምወደሸ እንደነበር ምነው አሰራር ቲቪ እሁድን. በጉጉት ነበር የሚጠበቀው እንደ አሁን ሳይሆን እግዚአብሔር መዋሸት አይቻልም ይህ እንባ ለመላው ኢትዮጵያዊ ያን ከሁለት አመት በፉት ቢሆን እግዚአብሔርም ዘንበል ባለልን ነበር በአንድ ሞት ዝም ባንድ ለቅሶ እንዴት እግዚአብሔር ይሰማናል በጌታ ቤት መርጫ የለም መርጣቹም ፀልዮ አይልም እሱ የአለም ቤዛ ነው።

  • @tesfayetafesse6079
    @tesfayetafesse6079 Před rokem +1

    Amen

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብሩን ያውርልን 👋👋👋

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @user-vt6gy6tk1u
    @user-vt6gy6tk1u Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን