አለባብሳችን ወደ ሞት እየመራን ይሆን? አለባበሳችን እንዴት ይሁን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 152

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před 9 měsíci +66

    እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!!ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕርፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 Před 9 měsíci

      እሽ አማንየ እናመሰግናለን ቆንጆ ኮሜንት ነው

    • @samueltewahdo2721
      @samueltewahdo2721 Před 9 měsíci +3

      ጥሩ ነው ነገር ግን የሚያሳጥብ ባይኖርም ከማመስገን ወደ ኋላ አንልም

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před 9 měsíci +47

    ስለ ፀጉር መሽፈን የምፈልገው ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 9 měsíci +21

    አንድ ሰው መንፈሳዊነትን ካስበለጠ ዓለምን ከናቀ በሚያየው ነገር በጭራሽ አይሰናከልም ቁርጠኝነት ነው ሚያስፈልገው አለቀ ገጠመኝ አዳምጡ መምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቱን ተከታተሉ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንም እናመሰግናለን

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 9 měsíci

      እውነት ነው መምህር ተስፋየ ከተኛንበት አነቃን❤❤❤❤

  • @user-vh7dz1kd3p
    @user-vh7dz1kd3p Před 9 měsíci +25

    ለአባታችንም ለእህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በረከቱን ጤናዉን ያድልልን ፣ የሄ እጅግ በጣም ትልቅ ርዕስ ነዉ 1) የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንድንጠብቅ ያስተምሪል 2) መዓት ሰዉ በተለያየ የዕድሜ ክልል ያለ በተለይ በወጣትነት ጊዜ የሚጠፋበትን የሚረግፍበትን የሚሞትበትን ፣ ሀገር የምትጠፋበትን የዝሙት ሃጥያት አስቀድመን ተከላክለን ለክብር እንድንበቃ በእጅጉ ከሚረዱ ነገሮች ውስጥ አነዱ ነዉ ወ ዘ ተ ..። ከአባቶቻችንም ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክም እንደምንማረዉ ልብስ የሚገፉ ክፉዋች ለማዋረድ እንጂ ለማክበር አይደለም ታድያ እግዚአብሔርን ትተን ፋሽን ነዉ ያምራል እያልን እራሳችንን በአደባባይ የምንገፍ ገላችንን በማይገባ የምንገለጥ እስቲ እንስተካከል ከድርጊታችንም ጀርባ ያለዉን (psychology & values) እናስተካክል፣ የፋሽን ቀዳዳ ያላቸዉ ልብሶችን አናድርግ የተጣበቀ ልብስም አንልበስ ለኛም ይመቸናል ብዬ አስባለሁ ስለዚህ የሚበጀንን ትተን አንዉደቅ ወንድሞቼም እህቶቼም ! ህሊናችን እኮ ያዉቀዋል ስለዚህ እሱን እንስማዉ አባቶቻችንን እንስማ የሚያከብረን የምንጠቀምበት ነዉና

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před 9 měsíci +23

    በእውነት አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃሉን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 Před 9 měsíci +2

    አይ ሰምቶ አለ መተግበርም ያስጠይቃል የመከናነቡ ነገር እንጃልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እንድተገብረው

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms Před 9 měsíci +3

    በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለጓደኞቼም ሸር ላድርግላቸዉ አንዲት ነፍስ ብትመለስ በአባታችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሠጸን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በሰማነዉ ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Před 9 měsíci +6

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ እንዴት ኣሳዘንኩህ ስደቴን ኣሳጥርልኝ ለደጅህ ኣብቃኝ😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 9 měsíci +4

    እህታችን እመቤታችን ታክብርሺ እማየ ሰለ ፀጉር ከለር ሰለ ሜካብ ሰለ ጥፍር ቀለም ሰለ አርቲፍሻል ጥፍርና ፀጉር አርቲፍሻል ነገሮች በሙሉ ጠይቂልን? እማየ ክርስቲያን በአመጋገብም በአለባበስም ልዩ እደሆነች ያስተምሩን ህዝቡ እዳለ የዳቢሎስ መነሀርያ ሁኗል😢😢😢አባታችን እናመሰግናለን

  • @user-xe8zt5ih3w
    @user-xe8zt5ih3w Před 9 měsíci +12

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ስለ ጌጣጌጥም ያስተምረን እህታችን ቀጣይ እንጠብቃለን ለምሳሌ ስለ ጆሮ ስለ ፀጉር ስለ አንገት ጌቶች ወርቆች እንጠብቃለን አደራ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 9 měsíci +21

    ያሳዝናል ማርያምን በ3 ቀን 2ሺ ሰዉ ብቻ ያየዉ አሁን ስለ አህያ እና ስድብ ነቀፌታ ፖስታ ቢሆን መቶ ሺ ሰዉ ያየዉ ነበር

    • @Only-true-
      @Only-true- Před 26 dny

      በፅድቅ ጎዳና የሚሄዱ ከሞት ሞት የሚድኑ በጣም ትንሽ ናቸው።

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Před 9 měsíci +7

    የእዉነት ከልብ ላዳመጠዉ ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተባረኩልን የቅዱሳን አምላክ በቃሉ እንድንኖር ይርዳን❤❤❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 9 měsíci +12

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
    ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 9 měsíci +3

    በእውነት ምነኛ ከቱዎች ነን እሔን ተራ ነገር መተው ያቃተን ምን ይን እና ስለሱ ምን ትተን ልንከተለው ነው የታደሉት ስለ እግዚአብሔር አገታቸውን እንኳ ሳይሳሱ ሰተው አለፉ እኛ ምን ሆነን ነው ግን ?😢 ይህቺን ተራ ነገር ስለ ጌታ ፍቅር መተው ያቃተን 😢 በእውነት እናሳዝናለን ልብ ይስጠን

  • @user-mf8vr3sn6o
    @user-mf8vr3sn6o Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን❤✝️👏👏

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 8 měsíci +1

    teru temarta new bewnt egzbiher yerdan semanewan lemategaber
    Kali hiwot yasemalin egzbiher le abatachin tsegawun yabazalot 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 8 měsíci +1

    በእዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን የብዙ ግዜ የዉስጤ ጥያቄ ፍትዉ ብሎ ተመለሰልኝ በተለይበፀጉርና ሰፊ ሱሪ በሊ እራሴን አታልል ነበር

  • @user-vt1pi9nm3x
    @user-vt1pi9nm3x Před 9 měsíci +4

    ሰላም እህታችን መልካምነትሽን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልሽ ለኛ እንድናውቅ ስለምትጥሪ አባታችን በፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ አምላክ እኔ ፊት ሚቀባባ ነገር ሱሪ ከተውኩኝ ወደ 3አመት ሆኖኛል ፈጣሪ ይመስገን ሁላችንንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።

  • @user-hw8if6my4d
    @user-hw8if6my4d Před 3 měsíci

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በተለይ ለኛ ለሴቶች ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አላክ ተመክረንም ተምረንም አንሰማም የንስሃ እዴሜ ይስጠን ብቻ

  • @bbvghj5150
    @bbvghj5150 Před 9 měsíci +5

    ብእውነት ቃል ህይውት ያሰመልና ኣባታች እህታችን ፀጋው ያብዛልች ❤❤ ብዘህ ትምህልን ❤

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy Před 9 měsíci +2

    አባታችን የእውነት ቃለሂወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርልን ትዛዙን እናከብር ዘንድ እሱ ይርዳን 🙏🙏🙏
    አቤቱ አምላክ ሆይ እኔ ስደተኛነኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-fx2vi3jv8u
    @user-fx2vi3jv8u Před 8 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤የኔ ውድ አባት አቃቸዋለው ሰፈሬን አሳየሽኝ በዛችውም የአርሴማን ቤተክርስቲያን አስጎብኝው እማ በማርያም ማንም የላትም እደው ፀጋውን ያብዛልሽ ስልካቸውን ንገሪኝ ከቻልሽ በናትሽ

  • @emano5974
    @emano5974 Před 3 měsíci

    እውነተኛ አባት ማርያምን እስካሁን እንደዚህ ደፍረው በየ አድባራቱ ትምርት ቢሰጥ በጣም ሃሪፍ ነበር እህቴ በርችልን

  • @user-sg4tb3hx1z
    @user-sg4tb3hx1z Před 9 měsíci +6

    when girls covered their selfs they are like maryam
    maryam our mother she was always covered her self so our sisters they must be covered their self like her 27:46

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 8 měsíci +1

    አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን በውነቱ በድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 9 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 9 měsíci +1

    Amen❤❤❤❤❤amen🤲🤲🤲🤲🤲amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biluabi842
    @biluabi842 Před 9 měsíci +5

    ሀኒዬ እንኳን በሰላም መጣሽ መጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤በጣም አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ

  • @haset9998
    @haset9998 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ts5lq7kn6n
    @user-ts5lq7kn6n Před 9 měsíci +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Před 9 měsíci +2

    አባታች ቃለሒወት ያሰማልን ሐኒ ስወድሽ ድሮጀምሮ ነበር የምከታተልሽ የድሮ አለማዊ ሒወትሽ እና ያኡኑ መንፈሳዊ ሒወትሽ ስከታተል እኔን ታበረቺ ኛለሽ ይበልጥ ወደፈጣሪዬ እድቀርብ አምሌኬኖ እዳቀው ታረጊኛለሽ ኡሌም ስሬኦችሽን ባይ አልሰለቸውም በርቺ ለኛ በእምነታች ደካማ ለሆነው ብርታት ትሆኝናለሽ ፈጣሪ ከኡላችንጋር ይኡን ቻው

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 9 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ ታድለሽ ከአባቶች እግር ስር መማር

    እግዚአብሔር ያክብርልን ጥያቅያችን ስለአነሳሽልን እና ስለአቀርብሽን ለአባታችንና ለእናንተ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን.አባታችን❤

  • @habtamnshhabtamnsh1186
    @habtamnshhabtamnsh1186 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e Před 9 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእውነት የሚያሳዝን ነገር ነው ቀሚስ የሚለብስ ፋራ እንደሆነ ሱሪ የሚለብስ አራዳ እንደሆነ ነው የሰው አስተሳሰብ። እንደው አባታችን በእኛ በተዋህዶ እምነታችን ላይ የሙስሊሞችን አለባበስ ብንለብስ ምንኛ መልካም ነበር። በጣም ያሳዝናል የስልጣኔ ነገር ገላን አራቁቶ መሄድ ሆኗል ማስተዋሉን ይስጠን እህታችን ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብሽው ነገር ግን ማን ሊሰማ ልባችን ተደፍኖ።

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መምህራችን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 😊

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před 9 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣሽ ሀንዬ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @AmanYouTube2024
    @AmanYouTube2024 Před 9 měsíci +3

    እይን የምታዳምጡ በእውነት የተባራካቹ ናቹህ ፡፡

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤

  • @godoliasyoutube1929
    @godoliasyoutube1929 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይታ የሲማልን

  • @user-jc5xu2vg5x
    @user-jc5xu2vg5x Před 9 měsíci +2

    እሕቴ በእዉነት ባለባበስ እኛ ሴቶች ልቦና ይስጠን በእዉነት

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 Před 9 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አረ ሰውን ምንም ብለአቹ ብታስተምሩት አይነልባናቸው ተደፍኖ እዴት እንፈር በጣም የሚያሳፍርጊዜ ደርሰንል እኮ አይነልቦናችንን ይክፈትልን ❤❤❤

  • @sintayehuaabate8371
    @sintayehuaabate8371 Před 9 měsíci +2

    1ቆሮ 11:13

  • @bemnetKinfe-fw1jk
    @bemnetKinfe-fw1jk Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ለአባታችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @gulilat30
    @gulilat30 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን በውነት እሚሰማ ካለ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው።

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 9 měsíci +3

    ቃለይወት ይሰማልን❤

  • @SelamLove-lk4ze
    @SelamLove-lk4ze Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 9 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
    እህታለም በጣም እናመሰግናለን በርች በቤቱ ያፅናሽ

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን

  • @beliye1227.
    @beliye1227. Před 9 měsíci +1

    በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @SaraNono-rv4tp
    @SaraNono-rv4tp Před měsícem

    ቃለሂወትያሰማልንአባታቺን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 9 měsíci +2

    ሀኒቾ እንኳን ደኽና መጣሽ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 Před 9 měsíci +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እህታችን በዛው ስለ ኩል ስለ ቅንድብ ስለ ጥፍር ቀለም ባጠቃላይ ብትጠይቅልን ደስ ይለኛል አመሰግንሻለሁ🙏🙏🙏

    • @sarawoldu8593
      @sarawoldu8593 Před 9 měsíci

      Memhir tesfaye abera you tube lay bedenb astemirual tageginwalesh

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ
    እህታችን ደሞ እግዚኣብሔር ይስጥልን ወቅታዊ ትምህርት ስለ ኣቀረብክልን❤

  • @yene_St.Mikael1219
    @yene_St.Mikael1219 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሱሪ ያወጣኝ አምላክ🙏🙏🙏
    ፀጉር ትሸፍን እሚለው ቅዱስ ቃሉ በፀሎት ሰዓት እንጂ ሁሌም አይደለም?

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል. በእውነት ጥኡም ትምህርት ነው ማስተዋሉን ያድለን

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 9 měsíci +1

    😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችነረ❤❤

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @veronicavikki7912
    @veronicavikki7912 Před 9 měsíci +4

    Very soon In God’s will I will do it🥰🤲🏾

  • @MeronMieso-pe9pq
    @MeronMieso-pe9pq Před 9 měsíci +2

    Enkuan dehina Mexash ebakish atexefi tasfeleginalesh

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 9 měsíci +2

    Amen amen amen kale hiyewet yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he Před 8 měsíci +1

    እናመሰገናለን ❤❤❤❤❤❤ ፈጣረ ይሰጥለን❤❤❤❤

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Před 9 měsíci +2

    Netena yemetekenaneb set eko ulem web ena keber yalat nat ❤❤❤❤

  • @achashmanejigu9709
    @achashmanejigu9709 Před 9 měsíci +2

    Kale-hiwot yasemalin

  • @selamenigusie3932
    @selamenigusie3932 Před 7 měsíci

    Kalheywet yasemalen qalun etabek zaned Egzaber yerdaye

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 9 měsíci +1

    Kal huyewet yasemalen

  • @TigistJember
    @TigistJember Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እህታችን እናመሰግናለን ስለ ሴት እና ወንድ አለባበስ ዘዳግም 22 : 5 ስለ እጅ ሰአት ምን ላይ ማንበብ እንችላለን እባክሽ❤❤❤

  • @KidanShow-ht1tb
    @KidanShow-ht1tb Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @KidanShow-ht1tb
      @KidanShow-ht1tb Před 7 měsíci

      እህታችን በርጪልን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yabeseramulugeta
    @yabeseramulugeta Před 9 měsíci +1

    🙏🙏

  • @SelamAbera-kk8ny
    @SelamAbera-kk8ny Před 9 měsíci +1

    Qale heyewet yasemalen

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 9 měsíci +1

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-sg4tb3hx1z
    @user-sg4tb3hx1z Před 9 měsíci +2

    when girls covered their selfs they are like maryam
    maryam our mother she was always covered her self so our sisters they must be covered their self like her

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 9 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yene_St.Mikael1219
    @yene_St.Mikael1219 Před 8 měsíci +1

    በርቺ💜

  • @user-hh9no3io8m
    @user-hh9no3io8m Před 9 měsíci +1

    ehitachn berchiln egziabher kanchi gar yehun

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 9 měsíci +1

    ሀንዬ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @user-jc5xu2vg5x
    @user-jc5xu2vg5x Před 9 měsíci +6

    ሴቶችየ እንንቃ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 9 měsíci +1

    💚💛❤️💒🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @user-sg4tb3hx1z
    @user-sg4tb3hx1z Před 9 měsíci +1

    እውነት ነው

  • @iyasuiskndr5625
    @iyasuiskndr5625 Před 2 měsíci

    bewunet ihtachn kberln

  • @user-xb4jg6dm1q
    @user-xb4jg6dm1q Před 9 měsíci +1

    እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selambekele-zd9bh
    @selambekele-zd9bh Před 9 měsíci +1

    Fetari libona yeseten beteleye legna lekeresetayanoche abatewey yeker belen😢😢

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 9 měsíci +4

    እዉነትነዉፀጉራችንንመሸፈንአለብንእግዚአብሄርንመፍራትአለብን

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 Před 9 měsíci +1

    ቴሌግራም ሊክ አስከምጫልን እሺ

  • @Wegahta16
    @Wegahta16 Před 9 měsíci +1

    Enamesegnalen😍

  • @DagmawitYossef
    @DagmawitYossef Před 9 měsíci +1

    I know anchim tegure bemeshefen endemetesmami selezi kechalsh yehagaw yekenona methaf endi yelale metaf kidus lay yehagaw merafe endi yelale belesh bemasreja enenegagerebet selemeshefenu

  • @user-jc5xu2vg5x
    @user-jc5xu2vg5x Před 9 měsíci +1

    ሐኒየ ጥያቄ መልሽልኝ ታዲያ እመጻሐፍ ቅዱስ ላይ ለምን የሴት ልጅ ዉበቷ ፀጉራ ነዉ ይላል

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Před 9 měsíci +1

    ሰላም እኳን ደናመጣችሁ።

  • @yostimekuea8327
    @yostimekuea8327 Před 9 měsíci

    Eshi gn tsegur sishefen abro jorom meshefen yelebetm?

  • @Bili-bw7su
    @Bili-bw7su Před 8 měsíci

    Teyake
    1. Suri yewnd nw kemis yeset nw yemilew hasab originally keyet nw yemetaw weys mshafkdus lay ale?
    2. Kemis lewend kalhone lemdnw memhrochachn kemis milebsut

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před 9 měsíci +1

    ሐኒ እንዴት ነሽ እባክሽን በምን ላግኝሽ እና ላውራሽ መጀመሪያ የነበረኝ ቁጥርሽን ለውጠሽዋል፣ ካስታወሽ አውርቼሽ ነበር ከዛ የምንገናኝበትን ቴሌግራም ግሩፕ creat ካረግሽ በሁላ ልገኝሽ አልቻልኩም በተለያየ ሚድያም ባይሽ ላገኝሽ አልቻልኩም እና እባክሽን እንዴት ላግኝሽ ?

  • @selam801
    @selam801 Před 9 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጣሸ ሐናዬ❤😊

  • @Ethiomekdi
    @Ethiomekdi Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @Only-true-
    @Only-true- Před 26 dny

    ወንድ ልጅ አይንህን ጠብቅ ተብሎ ታዟል። ስለዚህ በጣም ቀርበሽ ፍጥጥ ብለሽ አትያቸው ሰው ስለሆኑ አትፈታተኛቸው።

  • @ElanaDagnaw
    @ElanaDagnaw Před 9 měsíci +1

    ❤❤እህታችንአንድጥያቄነበረኝብታስረጅንየወርአበባሆነንማንኛዉንምፀሎትማድረስእንችላለንሌላማንኛዉንምጠበልመጠጣትእንችላለንወይ???

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 Před 9 měsíci

      ፀሎት መፀለይ ትችያለሽ እህት አንድና አንድ የማይቻለው ቤተ መቅደስ መግባት ነው የማይቻለው በወር አበባ ወቅት እሱም በቤተ መቅደስ የሚፈሰው የክርስቶስ ክቡር ደሙ ብቻ ስለሆነ ነው ፀበልም መጠጣት አይቻልም ለክብሩ ሲባል። ብቻ ማለት ነው ሆኖም ካህንን አማክሮ የከፋ በሽታ ላይ ካለን ግን በካህኑ ምሪት መጠመቅ ወይም መጠጣት ይቻል የሚል ትምህርት ተምርያለሁ ፃጋ የበዛላችሁ አስረድዋት ለእህታችን ፕሊስ

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Před 9 měsíci

    እኔ እምኖርበት አገር በረዶነዉ በሚስመልበስ በጣም ይበርዳል ግን ሱሪ በቀሚስ መልበስስ ችግር አሐዉይ