መፍታት እየቻልሽ የምን ለቅሶ ነው🥹

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2022

Komentáře • 485

  • @genetgmichel5096
    @genetgmichel5096 Před 2 lety +65

    ሰብልዬ የኔ ውድ ቆራጥ ሴት ህይወቴን ነው እያስተማርሽ ያለሽው በጣም ገርሞኛል ሶስት ልጆች አሉኝ ከባለቤቴ ከተለያየን አምስት አመቴ ነው ልጆቼን እያሳደኩ ዝንጥ ብዬ እየኖርኩ ነው ጌታ በሚራክል እያኖረኝ ነው ደስተኛ ሆኜ በዚህ ላይ ያንቺ ምክር እና ትምህርት ደግሞ አጀገነኝ ከልቤ ነው የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @user-pm1de8tr2d
      @user-pm1de8tr2d Před 2 lety +3

      ጎበዝ !!

    • @cufu8158
      @cufu8158 Před 2 lety +2

      ጎበዝ በርቺ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Před 2 lety +2

      Great ! Glad to hear that

    • @tigista7276
      @tigista7276 Před 2 lety +8

      የኔ እህት እኔም ሶስት ልጆች አሉኝ ከተፋታሁ 11አመት ሆነኝ ዝንጥ ብዬ ልጆቼን እያስተማርኩ ነው ትልቁ ልጄ ኮሌጅገባልኝ ኧረ ወደዛ የምን መቃጠል ነው :: ከፈታሁ በውሀላ ነው አለሜን ያየሁት መጀመሪያ እንደ እቤት ሰራተኛ ነበር የምታየው ያውም አሜሪካ : እግዝያብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ዞር ብለሽ እንዳታይው እኔም ተፍቼ ትቼዋለሁ : ሰላምሽ ይብዛ

    • @genetgmichel5096
      @genetgmichel5096 Před 2 lety

      @@tigista7276 ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤

  • @user-vu6ve8lv4o
    @user-vu6ve8lv4o Před 2 lety +17

    የሴት ጀግና አለች ከወደ አሜሬካ ቆንጆ ኢትዮድዬዌት ንፁልብም ያላት አምላኮን ምትፈራ
    ያጎነበሱትን ቀና ያረገችው ባኽሎን 🤭ምትፈራ የሴት ቁንጮ አለች 👸ልብረርና ልሂድ Las Vegas ድረስ ብቻ ላመስግናት እግዛብሔር ይስጥሽ ብዬ ልመርቃት🙏🏽

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 Před 2 lety +5

    የእግዚያብሄር ቃል የሚቃወም ትምህርት አታስተምሪ እባክሽ እግዚያብሄር ፍቺን ይጠላል እኛ መቋቋም ሰለማንችል የምንሰራው ሰህተት ልክ ትክክል እንደሆነ ቆጠርነው

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je Před 2 lety +11

    ልክ ብለሻል እኛ ሴቶች የውሳኔ ሰው ያርገን ስንት እህቶቻችን ናቸው ቤት ዘግተው እያለቀሱ ያሉ

  • @mimihabibta9853
    @mimihabibta9853 Před 2 lety +32

    ጀግና ነሽ የምር ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ውድ

  • @firewonwolday1520
    @firewonwolday1520 Před 2 lety +20

    በደንብ ነው የገባሽንንንንን ሰብልየ የኔ መልካም እኛን ለማስረዳት እኮ ልብሽ ድርቅ አለ እኮ የኔ ልዩ

  • @esd6407
    @esd6407 Před 2 lety +13

    ባሪ መሆን ስለማልፈልግ ፍቺ እረጌ ንግስት ሆኛ እይኖርኩ ነው!!! እምላክ ይመስገን።

    • @hanatirk4375
      @hanatirk4375 Před 2 lety +1

      You are one very intelligent woman 👌👌👌👌

    • @sabadegu8000
      @sabadegu8000 Před 2 lety

      EHETEE FECHNE GETA YETELAL ATSEMAME YALESHBETN

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před 2 lety +10

    ሲጀመር የአበሻ ወንድ ሴትን እንዴት ትሪት ማድረግ እንዳለበት አያውቅም እስኪ ሙሉ ላድርገው ብለሽ ስትረጂው ውጩ ያምረዋል
    አንቺ ሰው ባደረግሽው ነገር ላይ ተመፃድቆ ሌላ ያምረዋል
    ይሄ ሁሉ የመጣው ካለመሰልጠን ነው
    መቼም የሚሰለጥኑም አይመስለኝም
    ደሞኮ አናንተ የምትወዱት የሌላ ዜጎች ነው የምትፈልጉት ይላሉ እና ምን ይደረግ
    የውጭ ዜጋኮ በሰጠሁት ልክ ነው ፍቅር የሚመልሰው እናንተ ይሄ አይገባቹ ምን ይደረግ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +15

    እዉነቱን ንገሪያቸዉ ከገባቸዉ ብዙ ጊዜ የኛ ሴቶች ጭቆና ባርነት ዱላ ስድብ ለምደዋል ዝም ስለሚሉ ወንዶቹ ጥጋብ ይሰማዋል ፍቅር የእኩል ነዉ ትዳርም እንደዛዉ የጋራ ነዉ አልበለዚያ የደባል ኑሮ ነዉ

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc Před 4 měsíci +1

    እንኳንም ጌታ እረዳሽ በእንድህ አይነት ችግር አልፈው ከጌታ የሚርቁ ሴቶች ያናድዱኛል ወደአምላካቸው ተጠግተው እግዚአብሔርን እያመለኩ ጥንከረው ለልጆቻቸው አሌንታ ሲሆኑ ያስደስተኛል ተባረኪ

  • @selamawit2595
    @selamawit2595 Před 2 lety +6

    You are right sebli...thanks for the advise,God bless you more!

  • @sosinawoldmeskel6582
    @sosinawoldmeskel6582 Před 2 lety +7

    Seble Thanks for your advice.I love your confidence

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d Před 2 lety +23

    Ladies and gentlemen it’s never too late to leave a relationship if you are being abused in any way!!!!

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety

      Yes but lIjoChi?

    • @lidyanyong2598
      @lidyanyong2598 Před 2 lety +1

      @@yeneMB endelij enem enate endeza bila new yenorechiw ena and Ken Zena bitil ye hiwoten waga biset des yilegnal please leave

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 lety

      Ewunet newu.

    • @meskeremtadesse6470
      @meskeremtadesse6470 Před rokem

      Fkir ekoneh sebli

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏ውዴ ፈጣሪ ያበታሽ እቴ ሰላማችን ይብዛልን አሜን 😘🙏

  • @meseretniguse3924
    @meseretniguse3924 Před 2 lety +1

    Ameseginalehu Sebli Yene konjo. Yenen Tarik new Yawerashiw, Melkam neger new Yagegnehut kanchi. Thanks so much.

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem +1

    Sebli thank you for this great advice.

  • @elsashibru4369
    @elsashibru4369 Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አድሜና ጤናን ይስጥሽ አግዚአብሄር ይመስገን በቂ መረጃ ነው የሰጠሽን ተባረኪልኝ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Před 2 lety +6

    ብራቮ የአበሻ ሶሳይቲ ባልሽው % እጋራሻለሁ በራስሽ ተማምነሽ የራስሽን ኑሮ ስትኖሪ በእነሱ መንገድ የማትጓዢ የራስሽ በሆኑ ጉዳዮች ውሳኔ የምትወስኚ ስትሆኚ የሀሳብ ጥገኛ ካልሆንሽ አትፈለጊም ።

  • @elshadaywubshet1771
    @elshadaywubshet1771 Před rokem

    Thanks sebli betam enamesegnalen gn is it only from life experience or u read book's please can you recommend as

  • @alemitu973
    @alemitu973 Před 2 lety +5

    😍ድምፀሽ ያምራል ቆንጆ💓 ሠላምና ፍቅር ያብዛልን💕💕

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat Před 2 lety +4

    ሰብልዬ ተባረኪልኝ ቆንጆ ትምህርት ነው የሰጠሽን እወድሻለው ለምልሚልኝ

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem +2

    Sebiye please write a book. You have a great wisdom.

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 5 měsíci +1

    ሰብልዬ በጨለመብኝ ሰአት አጋጣሚ ዞርዞር ሰል አየውት ቤትሸን ሁሉም መልካም ትምህርት ነው እኔም ተሰፋ አግቻለው አመሰግናለሁ በፀሎት አሰቢኝ❤🙏🥰 ብትችይ መልሸልኝ በጌታ ሰም🙏

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 Před 2 lety

    Sebleye ewedishalehu, you are the whole truth, truth what your message I like you any way

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 Před 2 lety +8

    ኧረ ሰብልዬ ማር እኮ ነሽ ጌታን እነዴት ደስ እንደምትይ ሲሰድቡሽ ምትሰጭው መልስ ያስቀኛል አያም ዝም ብለሽ በርች ስራሽን!!!!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +9

    ኸረ ዘራፍ 😂😂😂
    ያላገባችሁ አስቀድማችሀለ ፀልዩ እግዚአብሔር በትክክል ለሁላችንም የሚሆኑ የሆነ አንድ ሰው አለው በራሳችን እየሄድን ዘመናችንን የእምባ አናድርገው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሂወትን መኖር ስንጀምር መልካም ነገሮች በሙሉ በቁጥጥራችን ስር ያደርጋል እግዚአብሔር
    የሆነ የማይነችና የማይለወጥ ነገር ሲገጥም በሰላም መለያየት መለመድ አለበት ከሌሎች ሀገሮች አንፃር በጥላቻና በቂም ውስጥ ነው ከነበረን የፍቅር ሂወት የምንለያየው መልካሙን ግዜ በማሰብ መልካም በመመኘት ለአድስ ሂወት መዘጋጀት ይቻላል ቂምና በቀል መልካም ነገሮቻችንን የዘጋብናል 🙏🙏🙏🙏

  • @mahletalem
    @mahletalem Před 2 lety +2

    Thank you Sebliye ❤❤❤

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 Před 2 lety +1

    የኔ ቆነጆ፣ በጣም ነው ያሣቅሽኝ። እሥቲ ለያንዳንዱ አሥረጅልኝ፣ ቆንጆ ነሽ ምንም አይወጣልሽም።

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem

    Sebli mirt set nesh. Kanchi bizu temarkugn. Thank you.

  • @lidyag4418
    @lidyag4418 Před rokem

    Benatisch betam wodedkusch.. tebarki:)

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety +3

    Sebliye Lehetoche hulu confidence lehonesh egziabeher abzeto yebarekesh🙏💚💛❤🌻🌷🌻🌷

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 Před 2 lety +4

    ሰብልየ ቖንጆ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kassaneshnegussie1702
    @kassaneshnegussie1702 Před 2 lety +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ሳደርግልሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ጌታን

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 Před 2 lety +1

    Egziyabher yibarekishi lela minim qal yelegnim Le kerut set ehetochi Enkuan bimaru

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 Před 2 lety

    I love your suggestions. I love you so much just you know. You are so beautiful inside and out.

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Před 2 lety +2

    ሰብልዬ ሆዴን አሳመምሽኝ በሳቅ ወደ ቁም ነገሩ ግን ስንመጣ ትክክል ነሽ ውዴ ጥሩ መምህርት ነሽ

  • @rahelalemeneh7367
    @rahelalemeneh7367 Před 2 lety

    you are our Motivation.God bless you seble.berchiln

  • @hannaengeda9502
    @hannaengeda9502 Před 2 lety

    Uuf ….! tebareki sebiliye,zare lene new geta yelakesh !!!

  • @almazhmariam3872
    @almazhmariam3872 Před 2 lety +4

    You are right, Sebleye, that is true

  • @yordanosdemsu2966
    @yordanosdemsu2966 Před 2 lety

    Sebliye endest nesh? Be silk magghet yichalal?

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 2 lety +1

    Wow 👏🏻👏🏻👏🏻Please Sebli lemen atzemerim? Amen Sebleye Yekereta teru new.

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 2 lety +3

    Sebleye zimbeye gobezi neshi...ahuni ahuni beteley mar huneshale hide❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asternigussie8920
    @asternigussie8920 Před 2 lety +1

    ሰብልዬ ልብሽ ድርቅ አለ እኛን በማስረዳት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @menberekasaye7349
    @menberekasaye7349 Před 2 lety +3

    ሰብልዬ ተባረኪ ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው

  • @rahelyirga9963
    @rahelyirga9963 Před 2 lety +1

    Yes yes 👍Thank you 😊 🙏 😘

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 2 lety +1

    Betam new weded yemaregesh geta yebarekesh

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 Před 2 lety +3

    ሰብልየ ቆንጆ ልክ ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ 👏👏👏👏

  • @hiwotdesalegn1233
    @hiwotdesalegn1233 Před 2 lety +1

    Yesetich tebeka thank you

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 Před 2 lety +2

    Thank you yene konjo

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 Před 2 lety +1

    Tebareki Sebli konjo

  • @dst1684
    @dst1684 Před 2 lety +1

    I love ❤️ your idea all the time Sebliye
    Great 👍 specially le Ethiopia Wendochi please listen to her if you want to be smart

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 Před 2 lety +4

    ሰብልዬ ቆንጅዬ ስወድሽ በራስ መተማመንሽ ጀግና ሴት አስተማሪ ነሽ በርቺ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 lety +2

    ትክክል ነሽ ሰብሊ እራሳችንን ማሳመር ይቻላል አለባበሳችንን አሳምረን ከእኛ ጋር የሚሄደውን መምረጥ ነው

  • @firehwotbirhanu3376
    @firehwotbirhanu3376 Před 2 lety

    Sebliye konjoo thank you yene mare❤❤

  • @alemgutafeysa5494
    @alemgutafeysa5494 Před 2 lety +1

    thank you yena konjo

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim5608 Před 2 lety

    Thank you!

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 Před 2 lety +4

    ሰብልዬ አወነት ነው እኔ አላገባውም ግን የምትናገረው ሁሉ እወነት ነው

  • @girumkibebew3198
    @girumkibebew3198 Před 2 lety

    Seblitaye thanks lekenesh

  • @user-gq8uy2dy8h
    @user-gq8uy2dy8h Před 2 lety

    ስብልየ እንደምን አለሽልኝ ይኔ ውድ ትምህርትም ብጣም ጥሩ ነው ያወራሽው ሁሉ፡ከንቤት ነብር፡አሁን ግን አላቆኛል እግዚሐቤር ይመስግን ስብልየ እናመስግንሻልን ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @shollayeadera1909
    @shollayeadera1909 Před 2 lety

    Well said God bless you

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +3

    ጐበዝ ልካቸዉን ንገሪልኝ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ካንቺ ይማሩ ጥሩ አስተማሪ ነሽ

  • @feven292
    @feven292 Před 2 lety +3

    Yessss 👏👏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před 2 lety +2

    Thank you for sharing your blessed 🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷💝🥰💝🥰💝🥰💝🥰

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 Před 2 lety

    Wowwww ewunet betam adenkshalehu. Tebarekilin

  • @tigista7276
    @tigista7276 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ አዋቂ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል መፍታት እየቻሉ ያለቃቅሳሉ:: እኔ ከፈታሁ በውሀላ አለሜን አገኝሁ. ላቭ ዩዩዩዩ.

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 Před 2 lety

    Thank you sis

  • @hawichala7758
    @hawichala7758 Před rokem

    Betame yemecale agelalesese. Thank you.

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Před 2 lety +4

    God bless you always!! Good advice for all of
    us!! Praise the almighty God if we can see, walk, we are born with all our body parts we ought to be happy no matter who thinks we are not beautiful!! Ignore negative people and praise God for our healthy body with arms and legs!!

  • @nigistiwoldetinsae5367

    Amennnnnn Elelelelelel hallelujah

  • @kumsakitaw8397
    @kumsakitaw8397 Před 2 lety

    Yemwedsh Seblitieey .God bless you

  • @melimichael8064
    @melimichael8064 Před 2 lety +1

    Sebleye jegena eko nesh jegena God bless you

  • @liyuworkmitiku478
    @liyuworkmitiku478 Před 2 lety +1

    Hasabish setoch berasachew confidence enidinorachew lemanekakat mitaregiw tiret tiru bihonim, yeminager enide Eg/r kal yinager yilalina bitayiw?

  • @amanaman3477
    @amanaman3477 Před 2 lety +1

    የምር እኔ በጣም ነው የምወድሽ ረጅም እድሜ
    ቡና መጠጣትና የበአል ዝግጅት እወዳለሁ አንቺን ካየሁ በኋላ ደግሞ ባሰብኝ ምክርሽን ኧረ የቱን ጥየ የቱን ላንሳ ጌታ ይባርክሽ ከነ ቤተሰቤ ውድድድድድ

  • @anleyarragaw4179
    @anleyarragaw4179 Před 2 lety +2

    በባሌ page ገብቼ ነው እየሰማሁሽ ያለሁት ማሬ ትልቅ ትምህርት አግንቼበታለው እና ፈጣሪ ይባርከው

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia Před 2 lety +2

    ሰብልዬ አቦ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ኮንፊደንስሽን ስወደውአዎ ትክክል ነው ለሚስቱ ሪስቤክት የሌለው ባል ጥንቅር ብሎ ይቅር ምንአባቱ ይሰራል 👍

  • @darmyeleshbeyene25
    @darmyeleshbeyene25 Před 2 lety +1

    Yene Mar Tebareki Love You

  • @woleteeyesusderibe4646

    Wow seblye Ewenet beleshal yena konjio ♥️

  • @mesilifestyle1372
    @mesilifestyle1372 Před 2 lety +1

    Thanks!

  • @betimafi8709
    @betimafi8709 Před rokem

    Thank you 💓💓

  • @sebleworke7318
    @sebleworke7318 Před 2 lety +5

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ!!!!!!

  • @rozaatajawar2433
    @rozaatajawar2433 Před 2 lety +1

    Sabliyee fiqir DHUGAA Keti 💝💝 gibaz jabadhu galtomii dhugaa ani wan bayee sira baradhee 🐅🙏

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 Před 2 lety

    Ene mlewu lemndnewu gn sewu bet gebtachu yemtsadebut???kalfelegachu alemayet

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 2 lety +2

    ሠብልየ ለስድስት አመት ያፈቀርኩት ሠው ዛሬ ሳረግዝ አይንሺን ላፈር አለኝ አስወጭ ሲለኝ እንቢ አልኩት የሀገራችን ወንዶች ግን መቸ ነው የሚቀየሩት ሁሌ ሴትን ማስለቀስ ኡፍ

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Před rokem

      አይዞሽ,አታስወጪ,ተቸግረሽም,ቢሆን,አሳድጊ

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Před rokem

      @@rozeag5510 ኧረ አላሶጣም እህት እወልደዋለሁ ልጅ ፈላጊ ነኝ በሠላም ይምጣልኝ እንጅ ውዴ

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Před rokem

      @@user-zo6bi8zn6j ምንም,አትሆኚም,ፈጣሪ,የረዳሻል,የወንዶች,ጉድ,ቢወራም,አያልቅም,የስንቶቻችንን,ልብ,እንደተሠበረ,ቤት,ይቁጠረው,----------ፈጣሪ,ይቅር,ይበላቸው,ሌላ,ምንም,አልልም።ጌታ,በሠላም,ሁለት,ያድርግሽ,የኔ,ውድ,ስደተኛዋ,እህትሽ,ነኝ,

  • @yeweyenambaeshete8923
    @yeweyenambaeshete8923 Před 2 lety +2

    ሰቡልየ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ ሁሊ በዋትሳፕ ቡደዉልም በሚሲጅም ላገኝሸ አልቻልኩም አሁንም ሁለት ሚሲጆቺ ተሰረዙቡኝ
    በጣም አሰተማረ ነሸ ገርና ትሁት ነሸ በርቺ በናወራ ደሰ ይለኛል የሰፈርሸ ልጁ ነኝ በጌታ ነኝ አቡረን እንፀልይ።

  • @eyoank4022
    @eyoank4022 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ውድ የኔን ሒወት የምታወሪ ነው የመሰለኝ

  • @genetgmichel5096
    @genetgmichel5096 Před 2 lety +2

    ሰብለዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ❤❤❤

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před měsícem

    Seblye yenemar. Siwedish eko. Mikrish betam tekami new.❤

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 2 lety

    ሰብልዬ አጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለ መልካም ምክርሽ

  • @jesusismylife9632
    @jesusismylife9632 Před 2 lety +2

    ውይ በእውነት።እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 Před 2 lety +2

    Emneti new Konjo❤🥰🙏🙏🙏

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 Před 2 lety

    Omg. Please my beautiful sister, there are so many negative people. Please ignore them. I know it from experience. You are better than this. Ignore them. We love you.

  • @dst1684
    @dst1684 Před 2 lety +4

    ለሴቶች ተወካይ ሆነሽ ብትሰሪ 😮 wowI am proud of you 👍

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 Před 2 lety

    Esey tebarki you look great

  • @sisayhabte9977
    @sisayhabte9977 Před 2 lety +2

    Yene konjoooo sewodesheee 😍😍😍

  • @tsionkebede4003
    @tsionkebede4003 Před 2 lety

    I gotta say like your videos. I watch almost every video you realese since I found your video. You speak name of God and how jesus is savior which is the best thing . Gen semama like argewalhu videwoshen, hasb sinorgnem tal argalhu. Zare egezihaber andegna meweded ,betammmm ewenet new gen Ke egezihaber betach erase meweded hatiat new seblyie . Bemechereshaw zemen mederesu andu tekuami eyesus sigeltse sewoch eras wedad yehonalu yelal....wendemehen kerashe belay wededew emil meselgn kaltesasatku, bereget kebadu tezaz new mekniyatum sente yebedelun sewochen meweded emilew yangefegfal gen ye eyesus eskehonen ged new....ya malet gen eyamarerachuh eyalekesachuh setoch nuru eyalku adelem....be ken teken noro lay kegna belay emenwedachewn egezihaber berket kesten abeleten keras meweded aleben. Gen enzenih sewoch kebedelun degagemew ena emitewu kalhone ,bale chemro eyesus mefetaten baywedewm fechin fekedual, degami magebat gen yedro mist weyem bal eyalu behiwot ayfekedem. Nwys i love your videos ,your personality and specially you are saved. I am happy to learn a lot from you. I wish i have found your videos when I were young girl, i would have learn living without sin n how to carry myself as a woman, but again back then I wasn't listening to nobody but I am so glad other girls have a Godly woman mentor. Be blessed sebyie....

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před 2 lety +1

    my lovely sis that is true

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před 2 lety

    Hi Seble I was forgot you are vacation,think what happened to you. Thank you you told us. I miss you Seble, I hope you and your family enjoy

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +1

    ምን ላድርግሽ ሰብልዬ የልብ አዉቃ ነሽ

  • @selamhaile6267
    @selamhaile6267 Před 2 lety

    You are right sebli ❤❤