ፊት እና ጥርስን ማፅስጃ January 15, 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 629

  • @user-kg2ue8oo4o
    @user-kg2ue8oo4o Před 5 lety +181

    የእኔ ቅመም እናመሠግናለን 😍😍😘
    ዘንድሮ እኛ ሴቶች ከፀጉራችንም ሆነ ፊታችን ላይ ሽሮ ወጥ መስራት ነዉ የቀረን🙏

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 5 lety +42

    ሰብልዬ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ🙌❤️❤️

    • @frdosfrdos8209
      @frdosfrdos8209 Před 5 lety

      ፒክንሳውዳ ምንማለትነው በአረበኛንገሩኝ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Před 5 lety +43

    መልካም ነት ለራስ ነው ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም ቅን ነትና መልካም ነት ነው

  • @user-yx8tr4iw5v
    @user-yx8tr4iw5v Před 5 lety +101

    እስዋ ስላለች ሳይሆን እኔ ለውጥ ያየሁበትን ልንገራቹ ኮልጌቱን እና ሎሚውን ብቻ ተጠቀሙ እሱ በሶስት ቀን ውስጥ ለውጡን ታዩታላቹ ግን በጣም ያቃጥላል ከዛ ውጪ ቤኪንግ ሶዳ እንዳትቀላቅሉበት መጥፎ ነው ቆዳችንን አሳስቶት ጸሀይ በሚነካን ግዜ ላልተፈለገ የቆዳ በሽታ ያጋልጠናል እስዋ ከቤት ስለማትወጣ የተመቻቸ ሀገር ስላለች ችግር የለውም ጸሀይ አይነካትም ለእኛ ግን አይመከርም ቤኪንግ ሶዳ በጭራሽ ፊታቹን እንዳታስነኩ በማርያም ትበላሻላቹ

    • @kenanigussu119
      @kenanigussu119 Před 5 lety +3

      Betkekle baking-soda not good for our face

    • @user-yx8tr4iw5v
      @user-yx8tr4iw5v Před 5 lety +13

      +Kena Nigussu ለጥርስ ራሱ ቤኪንግ ሶዳ በወር ከአንድ ግዜ በላይ መጠቀም የለብንም ሁል ግዜ እምንጠቀም ከሆነ የጥርሳችንን መስታወት ያሳሳዋል ከዛ ጥርሳችን ይጎዳል ቤኪንግ ሶዳ በጣም አደገኛ ነው በተለይ ለፊት በጭራሽ አይታሰብም።

    • @salamgebrehiwet7351
      @salamgebrehiwet7351 Před 5 lety

      👍

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 Před 5 lety

      tekekel

    • @lenadagm4848
      @lenadagm4848 Před 5 lety +2

      እኔም እንደሱ ባይ ነኝ thank u ሀሳቤን ሼር ስላረግሽው

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Před 5 lety +11

    የተባረክሽ ቆንጆ መልክሽ ቆንጆ ክከኣፍሽ የሚወጣ ማር ወለላ ድንቅ ኣስተማሪ ነሽ ጤናሽን ያብዛ እየሱስ።

    • @barch8945
      @barch8945 Před 5 lety

      Hagos Tesfamarian ata kelil way fokis

  • @mindsete313
    @mindsete313 Před 5 lety +3

    anchi eneza poletica kemiyaweru 100% tmechignalesh god bless you

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 Před 5 lety +2

    ሰብሊ እኔ ደስ ትይኛለሽ ሁሌም እንደዚሀይነት ነገሮች ይዘሽ ብትመጪ ደስ ይላል ስለወሲብ የሚጠይቁሽ ካሉ በውስጥ መስመር አናግሬያቸው ሚዲያላይግን አንቺንም ሀይማኖትሽን የሚያራክስ ንግግር አታቅርቢ ለኮመንትና ወይም ለዩቲዩብ ብር ብለሽ

  • @dido2715
    @dido2715 Před 5 lety

    Shalom Sebli, I have no words to thank you for every thing you shared for us. .. You are a real manifested Blessing FROM GOD. My question here, dose it help for both type of skin ? dry and oily skin?

  • @tigistamare540
    @tigistamare540 Před 5 lety

    ሰብል የኔ ቆንጆ ሁሌም ከአለፈ በኻላ ነዉ የማየዉ ቪድዮሽን ላይቭ ላይ ተከታትዬሽ አላዉቅም
    ለማንኛዉም በጣም ነዉ ዉድድድድ የማደርግሽ ባየሁሽ ቁጥር በጣም ዘና ነዉ የምታደርጊኝ ብናድም ቢደብረኝ እንኳን ሳይሽ ሁሉንም ረስቼ ስትስቂ እስቃለሁ በቃ ምን ልበልሽ ታዝናኝኛለሽ
    አይወሰድብሽ እላለሁ ተባረኪልኝ

  • @mekdilove9234
    @mekdilove9234 Před 5 lety +32

    ስትሽኮረመሚ እኔም አብሬሽ እፍር እላለሁ ደሞ እኮ ሲያምርብሽ የኔጨዋ

    • @tegesfegi7640
      @tegesfegi7640 Před 5 lety

      አሺ ሳበለየ የን ፈቀር ታባርክ 📚📖📖📖📖💟💟💟💟📖📖📖📖📖📖💟💟💟💟💟📚📚📚📚📚📚📚📚💟📖📖📖📖📖📖📖🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

  • @ameltadese4626
    @ameltadese4626 Před 3 lety

    ሰብልዬ ቆንጆ ምክርሽ በጣም ደስታ ይሰ
    ጣል የኮኮናቱን አይነቱ
    ን እቃው ካለሽ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety +41

    ለማስታወስ፣ ኮኮናት በተር ስትጠቀሙ የፊት መታጠቢያ ገንዳው ዉስጥ አትትፉት ያው እንደቅቤ ስለሆነ ስለሚረጋ ትቦውን ይደፍነዋል። የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቅርጫት ውስጥ ትፉት።

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 Před 5 lety +47

    ሰብሊ መጥፎ ሰአት መጣሽ አልሰማሽም ለሽሽሽሽሽሽሽሽ ልል ነው ልክ እደ ቤቶች እከ ኢሻላህ ነገ እከታተላለሁ ጋይሶች መልካም አዳር ኮሜቶች አትሳደቡ ከሰው ተጣልቶ ሞትም አለ

  • @marthakiros1078
    @marthakiros1078 Před 5 lety

    The concept is simple; the lemon juice dries out the pimples and the acid in it bleaches out redness, as well as destroys blackheads. The baking soda keeps it on your face, and when you scrub it with warm water it turns into a gentle exfoliant.
    Thank you Sebli.

  • @megfitube
    @megfitube Před 5 lety +8

    እረ ሶስቱ አሲድ ነት አለው ይጎዳል:ለፊት ሚያስእኮን አዱ መጠቀም

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +35

    አይ ሰብሊ አንቺ ባልሽን አስተኝተሽ ትለፈልፊያለሽ እኛ ደግሞ የማዳም ስራ አስቀምጠን አንቺ እናዳምጣለን ወይ ጉድ እኔ ምን አልጠቀመም ፊቴን በዉሃ በስ

    • @user-zg2ry4pm4d
      @user-zg2ry4pm4d Před 5 lety

      ክክክክ

    • @user-hw6xg6hs7x
      @user-hw6xg6hs7x Před 5 lety

      ይቅርታና ፍሮፋይልሽ በጣም ቆንጆናት ለወድሜ አሠብኮት

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety

      @@user-hw6xg6hs7x ክክክክክክክ አመሠግናለሁ ማሬ አንቼም ለወንድሜ እሽ ካልሽ ነዋ😃😃

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x Před 5 lety

      ክክክክክክ አኔም

    • @user-kg8gk5yt6f
      @user-kg8gk5yt6f Před 5 lety

      እኔም፣ማር ውሀውምውዲነው፣አገራቺን፣

  • @hanaalex6252
    @hanaalex6252 Před 5 lety +1

    አንቺን መጥላት አይቻልም ነገረ ስራሽ ሁሉ ነው የሚያስቀኝ እኮ ተባረኪልኝ የኔ ደፋር መምህር

  • @hirutwoldemichael1777
    @hirutwoldemichael1777 Před 5 lety +1

    Sebleye, you are great person . I like Everthing you did. Keep going! I proud you my Ethiopian lovely sister...!

  • @derejegutagulma1208
    @derejegutagulma1208 Před 5 lety

    Is it possible to use any baking soda?

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety

    እናመስግናለን ሰብሌ ብዙ አስተማሪ እየመጣችሁልን ነው ኮክናት የጸጉሩ ነው የጥርስ ጥሩ ነው እንዴ?

  • @21youzer
    @21youzer Před 5 lety

    Seblye Thanks for that that’s helpful
    Where.can I get that face scratchers?

  • @tinatesefesh377
    @tinatesefesh377 Před 5 lety +2

    ሠብልዬ ጨው ኮልጌትና ሎሚ ተጠቅሜ እንዴት እንደተቃጠልኩ ብታይ ክክክክክክክ ከዛ ችየው 15ደቂቃ ቆየሁ ታጠብኩት በጣም አመሠግናለሁ እንዴት አፍንጫዬ እንደለቀቀ አብረቀረቀ በእውነት አመሠግናለሁ

  • @chuchuzekarias7061
    @chuchuzekarias7061 Před 5 lety

    Sebleyee i love all ur teachings .let god bless u more and more.

  • @emebettsegayesisay6981

    ደግ እና የዋኅ ነሽ ግሩም እና ድንቅ ሴት በድጋሚ ተባረኪልኝ

  • @tirsiteshetu7942
    @tirsiteshetu7942 Před 5 lety

    ሰብልዬ ፊት ሽን የታሸሽበት ኦሬንጁ ከየት ነው ሚገዛው?

  • @ashuumucaayesusashuumucaay5962

    Sabliye
    Yene konjoo
    Weddn❤️❤️❤️❤️
    Margesh❤️❤️

  • @melkamtenatube6053
    @melkamtenatube6053 Před 5 lety

    thank you Sebli blessing more and more, baking soda yelelebet akebabi baking powder metekem enechelalaen

  • @hayathayat9611
    @hayathayat9611 Před 5 lety +2

    ሠብሊ የኔ ማር የመጥፎ የአፍ ጠርን ካወቅሽ ሹክ በይኝ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 Před 5 lety +4

    ሰብልዬ እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድሽ

  • @gracenews1562
    @gracenews1562 Před 5 lety

    i love the way you smile yena konjo i fall love with your talking style

  • @martalama4885
    @martalama4885 Před 5 lety

    Yasayeshen nager yetakemegal beya asebalehu ename afenchay dare ena daro tekore ena kedada yalew nager emokerewalehu thanks yena konjo

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s Před 5 lety +1

    ተንክስ ሰብልየ ሀሪፍ ትምርት ነው

  • @myfirstloveismybeautifulma8744

    ዶክተር ሰብለ Thank you

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ፊቴም ሆነ ምንም ነገር ተቀብቼ አላውቅም በጣም ቆንጆ ነኝ ተመስገን እናንተ ያው ተለቃለቁ በኮልጌት ምናምን እፍፍ ስታስጠሉ

  • @chuchuzekarias7061
    @chuchuzekarias7061 Před 5 lety

    Can u show us how u apply ur makeup

  • @demissie100
    @demissie100 Před 5 lety

    Thank you but l feel like baking soda is a little bit strong to use for face. Don't get me wrong its good for teeth

  • @kedjahussen3319
    @kedjahussen3319 Před 5 lety +1

    ሠብልየ ቆጆ የሠው ልጂ ሁኖ እማይናደድ አለብለሺ ነው እክሱሲ በስደት ያለነው ንደት ከኛ አይጠፋም

  • @user-qz2hk8xr5p
    @user-qz2hk8xr5p Před 5 lety

    ሰብሊ እናመሰግናለን
    ውዶች ቤኪነግ ሶዳ እኔ ዶክተር ጠይቂያለው ለጥርስ ሆነ ለፊት እንዳትጠቀሙ
    እርግጥ ነው ዶክተሮች ለፊት ይጠቀሙበታል ግን እኛ ቤት ውስጥ አደጋ ነው ወደ ማድያት እንዳይቀየርባቹ እንዳትሞክሩት እኔ እርግጠኛ ስለሆነኩ ነው ምነግራቹ ምሰራባት መዳም የቆዳ ዶክተር ነበረች እና ስጠይቃት ተጠጠንቀቂ ብዙ ሰዎች ተጠቅመው ተቃጥለው ነው ሚመጡት እና እነዳትጠቀሚ ብላ አስጠነቀቀችኝ ባይሆነ ናይት ክሬም አሪፍ ነው እሱን ተጠቀሙ መፃፍ አሎድም ግን እኛ ላብራቶሪ ስለሆንን ከከከ ቶሎ እንዳፈራለን ፊታቹን እነዳታበላሹ ብዬ ነው

    • @user-qz2hk8xr5p
      @user-qz2hk8xr5p Před 5 lety

      @@naemaahmed6604 እሺ ውዴ እኔ ከጀመርኩት 1ወር ከምናምን ሆነኝ አሪፍ ነው ኢትዮም ስገባ መጠቀም እንችላለን

    • @user-qz2hk8xr5p
      @user-qz2hk8xr5p Před 5 lety

      @@naemaahmed6604 ሴፍ አርጌዎለው አጥፊው ቁጥርሽን

  • @user-po3tw5mq5n
    @user-po3tw5mq5n Před 5 lety

    ሰብሊ ማኛ አሪፍ ነገር ነው ፡፡ጥንቃቄ ማድረጉንም አትርሺ ቤኪግ ሶዳ ጠቃሚ እንደሆነ አውቃለው ቢሆንም ግን በየቀኑ ለጥርስ መጠቀም እንደሌለብንም ሰምቻለው

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 5 lety

    ሰብልዬዬዬዬ ቆንጆጆጆጆጆ thankyou so. So much God bless you 👏👏👏👏👏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety

    እህቶቼ አትጠቀሙ በጣም ጎጂ ነው በተለይ ለፊት ኮልጌትም ባትጠቀሙ እመክራለሁ በተፈጥሮ ነገር ተጠቀሙ ለምሳሌ አቦካዶ እንቁላል ሙዝ ለፊት አሪፍ ነው ቤኪግ ሶዶ ኬሚካል አለው በዛ ላይ ሎሚ ተጨምሮበት የሶ ቢስማም ለናተተ ላይስማም ይችላል ሰብልዬ ባትጠቀሚ ምክሬ ነው ወይም ግቡና ጉጉል ማንበብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይልጣልና ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 5 lety +1

    እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዚአብሔር ሰላምሽን ብዝት ብዝትዝት ያድርግልሽ 💕💕💕🌹🌹🌹

  • @jesusismysaviour8611
    @jesusismysaviour8611 Před 5 lety

    God bless you and your family 😘🙏❤

  • @zebibamohammed3330
    @zebibamohammed3330 Před 5 lety +2

    I know this mixed staff so good

    • @user-zx2fo6kp2i
      @user-zx2fo6kp2i Před 5 lety

      ሰብሊዪ ስወድሽ እኮ ደግሞ ያባቴ ልጅ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @mulusara8866
    @mulusara8866 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ሰብሊ ግን ማስታወቂያ አበዛሽ እንዴት እንመልከት ከ15 ደቂቃ 5 ማስታወቂያ

  • @mekdesmekdes7537
    @mekdesmekdes7537 Před 5 lety

    Sabelyyy betam new mewadeshi tebarklgn

  • @tenagnelemma9635
    @tenagnelemma9635 Před 5 lety

    ከየት ገዛሽው የፊት እስፓንጁን??

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f Před 5 lety +8

    አይ ስብልየ ሰትመችኝ ስታወሬ ትንሽ ያሽኮረምምሻል

  • @lulamehretabgebreselase6090

    Thank u yeni konjo tebareki 😍

  • @allpraisestothemosthigh4671

    ኢሳያስ 43:11. am the LORD. Besides me, there is no savior.. እኔ ፈጣሪ ንኝ: : ከእኔ በቀር ሌላ አዳኝ አጠገቤ የለም::

  • @haneyearsamaliji7299
    @haneyearsamaliji7299 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ሰብሊዬ እናመሰግናለን

  • @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599

    Eshe enamsegnalen konjo

  • @martagashaw1935
    @martagashaw1935 Před 5 lety +1

    አመሰግናለሁ መልካም ሰውንሽ እድሜ ና ጠና እህቴ

  • @eyesusi.fekernew6471
    @eyesusi.fekernew6471 Před 5 lety

    are batem konjooooo nashi efffffff edat edawdesh seble tabrekiiiii ❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤zaresh yebarikiii

  • @afomia7469
    @afomia7469 Před 5 lety

    Sebli you are good on marriage counseling .

  • @memeshferawshfraw7934
    @memeshferawshfraw7934 Před 5 lety +4

    የኔ ሽቅርቅር ስወድሽ
    ግን ማሬ ወሬሽ ግን እርዝመቱ ተይው
    በጣም ጥሩ ነው ለፌት ጥራት

  • @semiramohammedmohammed3583

    sensodyne
    ይኸነን መጠቀም ይቻላል ወይስ ግደታ ኮልጊት መሆን አለበት ?
    ብጉር ስላለብኝ እድሞክረው

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir Před 5 lety

    Sebi- thank you for sharing. But if you want to do everything natural or eatable. Use coconut oil pulling.

  • @aidahaile6735
    @aidahaile6735 Před 5 lety

    U are so sweet blessed u!!!

  • @meseretmogos2473
    @meseretmogos2473 Před 5 lety

    Thank you seblya konjo

  • @user-dd8bs3nq1q
    @user-dd8bs3nq1q Před 5 lety

    ሰብልየ የኔ ቆንጅ ያለ ሜከፕ ስታምሪ እግዚአብሔርን በጣም ቆንጆ ነሸ እህቴ ሜከፕ አትቀብ። አምለክ ውብ አድርጎሽ ፈጥሮሻል ስለዚህ ምንም ሜከፕ አያስፈልግሽም ከጠፈው ይቅርታ ታናሽ እህትሽ ነኝ

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 Před 5 lety +3

    ሰብልዬ በጣም ነው እምናመሰግንሽ ደግነት ለራስ ነው thanks for sharing this video sweetie ❤

  • @mihretsisay1187
    @mihretsisay1187 Před 5 lety +6

    Sebliiiii haw much i love u yene enat

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety

      ምድነው ፒኪግሦዳ ማለት ምድነው ፒኪግፓውደርማለትነውይ።ዥ

  • @kunfayakunkunfayakunkun6225

    እህት ከልቤ አመሰግናለሁበጣም ደስ ይላል እኔ ለጥርስ ብቻ ነበር የምጠቀመዉ ለፊት እንደሚጠቀሙትአላውቅም ነበር ስለዚ አመሰግናለሁ

  • @tegestmelese2486
    @tegestmelese2486 Před 5 lety +2

    እስቲ ፀልዬልኝ እኔ ጭንቀታም ነኝ እናደዳለሁ በሰው አገር እዴት እደሚከብድ

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 Před 5 lety +1

    አሪፍ ነው ሰብሊ ለስስ ፊት ምን ትመክሪአለሽ

  • @yerukhamid469
    @yerukhamid469 Před 5 lety

    አረ ሰብሊ ዛሬስ አሳቅሽኝ አክቲንግሽ ተመችቶኛል ማንን ነው በቦክስ ማለት ያማረሽ?

  • @nevergiveupnevergiveup2461

    የኔ ቆንጆ መልክ በአፍ ይገባል ዋነው ነገር ምቾት ካለ ሁልም ይምራል

  • @mimitesfaye8473
    @mimitesfaye8473 Před 5 lety +1

    Sebleye konjo, I love your personality 👌 May God bless you and your family ❤️

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 5 lety +18

    እር በእግዚአብሔር ይሆናባችሁ እር በእግዚአብሔር ይሄ እኮ አደገኛ ነው ነገር ነው
    ኢዲት ያደርኩት ስብሊ እውድሻለው ግን ይህ ጥሩ አይደለም ታውቂያለሽ አይደል

    • @user-wg6zd3ju5f
      @user-wg6zd3ju5f Před 5 lety +1

      nina konjo
      እንደ ቆዳሽ ነዉ እኔ እጠቀመሎ ለኔ አረፍ ነዉ
      ግን ሁሉም ሰዉ ለይስመማ ይችላል

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse Před 5 lety +2

      @@user-wg6zd3ju5f የኔ ቆንጆ የዛሬን ብቻ አትይ ነገስ? እኔ በዚህ ዙሪያ ያምልው እናስተውል ብቻ ነው ልክ ነሽ የሚስማማውም የማይስማማውም አለ

    • @yotube4
      @yotube4 Před 5 lety

      በጣም አሪፍ ነው ግን ለጥርስ ብቻ ጥሩ አይደለም እኔ በጣም ቆይቻለሁ 5አመት ሙሉ ተጠቅምዋለሁ

    • @humble305
      @humble305 Před 5 lety

      @@NinaTadesse any experience or explanation on that

    • @NinaTadesse
      @NinaTadesse Před 5 lety +6

      @@humble305 አሜን እኔ ስብለን ተቃውሜ ወይ እኔ ከሷ የበለጠ አውቃለሁ አይደለም ዳቦን የሚህል ነገር የሚነፋ ፌታችን እንዴት ያድርገው ይሆን ዝግት የሚጠፋ ፊታችን ላይስ ሲሆን ሽንት ቤት የሚናጣ ፊታችን ላይ ሲሆን እኔ ስለማልጠቀመው ምንም ጉዳት አለደርስብኝም ተጉዳው ያለ ክፍል ለኔ ልምዳችውን ነግረውኛል ያው ከኔ የተሻለ እንግሊዝኛ ትጽፋያለሽ ካነበብሽ ዊክፒዲያ እይ እንግዲህ ወይ ኮሜንቱን እድልታለው በቃ በራሴ ስለማልተማመን ሳይሆን ክርክር ብዙ አይመችም ስው የፍለገው የማድርግ ነጻነት ከእግዚአብሔር ተስጠቶታል ስለዚህ አስታየየቴን ብቻ ነው ያስፍርኩት

  • @salamnaga158
    @salamnaga158 Před 5 lety

    ይኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወ ድ ሽ ግን ማሃተብሽ ይታል?

  • @zekakonzi5461
    @zekakonzi5461 Před 5 lety

    Seblee thanks!!!

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ቁጣሽ አያስከፈም እናታዊ ነው❤❤❤

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 Před 5 lety

    Good facial treatment thanks sis

  • @clout9042
    @clout9042 Před 5 lety

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እናመሰግናለን ሰብልዬ

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 Před 5 lety

    ዋውውውውው ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ዘመምንሽ ይለምልም እንድሻለን በርች

  • @Emenet.
    @Emenet. Před 5 lety

    Thank you sebli yene mar welela😘😘

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494

    ትባረኪ ኣቦ ያወቁትን ማስወቅ አንዲህ ነው

  • @abeltesfaye7849
    @abeltesfaye7849 Před 5 lety +2

    ክክክክክ.....ዛሬ ደሞ ምን መስለሽ መጣሽ ? ሰብሊዬ ኧረ በሳቅ !!!! ሁሉም ነገርሽን አንከርፍፈሽው 😂😜

  • @user-ze1eb1rb3b
    @user-ze1eb1rb3b Před 5 lety

    Swedish yene melkam!!!Ere tebareki sebli

  • @bettyfeleke9401
    @bettyfeleke9401 Před 5 lety

    ፕኪክ ሶዳ ለጥርሳቹው ሁሌም አትጠቀሙ ብያንስ በወር 1 ብቻ ምክንያቱም የጥርስ መስታወት ይጎዳል

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 Před 5 lety

    ሰብልዬ እደት ነሽ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 Před 5 lety

    የኔ እናት ዘመንሽ የበረከት ይሁን እናመሠግናለን 💋💘❤❤😘😘

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 Před 5 lety

    ፒክ ሶዳ ሃይለኛ ነው እንኩዋን ለፊት ለጥርስም በወር አዴ ነው ሚፈቀደው

  • @temesgentyub2176
    @temesgentyub2176 Před 5 lety +1

    ሰብልየ እናመሰግናለን

  • @yotube4
    @yotube4 Před 5 lety

    thank you yene mar

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb Před 4 lety

    ሠብሊ እኔ ፊቴ ጉንጬ በሙሉ ጠቃጠቆ ነው በምን አባቴ እንደሚሸፈን ግራ ገብቶኛል እስኪ ተባበሪኝ

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 Před 5 lety

    Yene Sweet thanks sister

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k Před 5 lety +1

    እኔ ፊቶ ን ማዳት አበላሸኝ ማዳቱ ይልቀቀኝ እጅ ሌላ አልፈልግም ነበር

  • @mimimimi-og5cv
    @mimimimi-og5cv Před 5 lety

    thank you mare😍😍😍

  • @user-fy8je8ou2w
    @user-fy8je8ou2w Před 5 lety

    ውይ ስወድሽ የምታስተምርያቸው ሁሉም በጣም ጡሩ ናቸው

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b Před 5 lety +1

    አገት የሚያ ጠራ ንገሪኝ ሠብል

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 5 lety

    ወይኔ ሰብልዬ ደግሞ ይህንን ተቀብቼ እንደፈርጥ ማለትም ልክ እንዳንቺ ላብለጭልጭና እና ባሌ ምን ተቀብተሽ ነው እንዲህ ያማረብሽ ብሎ በቅናት ኤሌትሪክ ይጨብጥ ወይ አንቺ አታመጭብን የለ።

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 5 lety

    Thanks sis

  • @netsanetkahsay4109
    @netsanetkahsay4109 Před 5 lety

    ሰብሊ ምርጥ ነዉ. Nice open mind

  • @samrawitwoldegebreal6148

    You ready funny lol. Stay blessed what she teaching is true. You should all try it.

  • @nicolasyammouni4405
    @nicolasyammouni4405 Před 5 lety

    ሻሎም ቅዱሣን ሠቢልየ ማሪ ተባረኪ

  • @user-ei3es3uv2p
    @user-ei3es3uv2p Před 5 lety

    Lome ena Baking soda be sament ande tersen mateb arife newe::

  • @elsayishak3791
    @elsayishak3791 Před 5 lety

    Yeni konjo betam weddddd geta yebarkshi

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 Před 5 lety

    ክክክክክክ አይ ሰብሊ ፈታ አደረግሽኝ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ማታ አላየሁም