የሰው ባለ አፍቅሮ ለቅሶ ምን ይሉታል!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 444

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Před 5 měsíci +65

    ሰብልዬ በጣም ድቅ ምክር ነው እኔ ሲግል ነኝ ግን የሰው ገንዘብና ባለትዳር የሆነ ወንድ በጣም ነው የምጠየፈው ካልሆነ ህይወት በንፁህ ህሊና ብቸኝነት አይጎዳም !!

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 Před 5 měsíci

      ጉረኛ!!

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Před 5 měsíci

      @@zinawtessema5323 እንዴ ምንድ ነው ጉራው ካልፈለኩስ 😀

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 5 měsíci +3

      የምን ጉረኛ የሰው የሆነ ነገር መወደድ ምን ያሉታል?​@@zinawtessema5323

    • @zinawtessema5323
      @zinawtessema5323 Před 5 měsíci

      @@user-wo9fr3zf5q ራሳቸው መከራ ድረግ የማይችሉትን ሌሎች እንዲያደርጉ የሚመክሩ ሁሉ ግብዝ ናቸው።ተፈጥሮ አለ፤ሁኔታዎች አሉ።"የሰው የሆነ ባል/ሚስት ላይ አትጣለኝ" ብሎ መጸለይ መልካም፤በፉከራ ግን አይሆንም፤ከማስመሰል በቀር።

    • @semirajibril591
      @semirajibril591 Před 5 měsíci

      Seblye konjo

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před 5 měsíci +28

    እኔ በትምህርትሽ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ። ልብ ያለዉ ልብ ካለ ብዙ ይጠቀማል ።እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před 5 měsíci +6

    Thank you yene ehit, what a wonderful advice ❤

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 3 měsíci +1

    ሰብሊ ዘመንሽ ይባረክ! ማንም የማይደፍረዉን የኛን ጉዙ ዘረገፍሽዉ! እዉነት አርነት ያወጣል!

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 Před 4 měsíci +1

    እውነትሽን ነው እውነትን ሲነግሩን ያመናል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የሜያዳምጥ ጆሮና የሚያስተውል ልብ ካለን ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪልኝ እህቴ

  • @azebkirosgessesse1506
    @azebkirosgessesse1506 Před 5 měsíci

    Thank You Seble. Your advise is very helpful.

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 5 měsíci +4

    Good advice Sebli . U look beautiful. God bless

  • @mulumoges3451
    @mulumoges3451 Před 5 měsíci +4

    Good advise thanks

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 5 měsíci +7

    ሴቶችዬ ቆፍጠን በሉ ሰብሊ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው።

  • @bisratbisrattehelku2743
    @bisratbisrattehelku2743 Před 5 měsíci +2

    It's good job. Thanks sebliye . So much blessings.

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 Před 5 měsíci +2

    Seblye thank you so much🙏❤️💎🌹🌹🌹💯

  • @tsiongelan4531
    @tsiongelan4531 Před 5 měsíci

    Thank you my love
    For your honest advice ❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 5 měsíci +1

    Thank you for sharing my sweet sist. God bless you more

  • @rozahailegiorgis9888
    @rozahailegiorgis9888 Před 5 měsíci

    Thanks, Sebli

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 5 měsíci +12

    Thank you for sharing this, Sebli'yea!

  • @haregewoinfekadu2113
    @haregewoinfekadu2113 Před 5 měsíci +2

    ሰላም , በጣም አስተማሪ ነዉ ደስ ይላል፡

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 5 měsíci +8

    በጣም ትክክል ነዉ ሰብልየ
    እናመሰግናለን እህታችን ጥሩ ምክር ነዉ 👍😂😂😂😍😍

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 5 měsíci +5

    ጥሩ ሞክር ነዉ ሰብሊዬ እናመሠግናለን

  • @tigisttesfaye7488
    @tigisttesfaye7488 Před 5 měsíci +2

    God bless you!! You tell the truth!!

  • @MetsnanatLehulum-ur6bm
    @MetsnanatLehulum-ur6bm Před 5 měsíci +1

    Thank you tebareke lewedefitem mekereche yetekemenal❤❤❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před 5 měsíci +6

    ዋው እዲ እውነት የሚናገሩ በግልፅነት ስብልዬ ተባረኪ❤❤❤

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 5 měsíci +5

    ጌታ ይባርክሽ እኔም የማስተምረውና የምመክረው ተባረኪ

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 Před 5 měsíci

    Thank you my dear for this wonderful advice. I wish you could talk about the importance of discussion and problem solving approaches between married couples. Thank you.

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Před 5 měsíci +4

    ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @user-no9hj5dc4t
    @user-no9hj5dc4t Před 5 měsíci

    thank you for your life advice

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před 5 měsíci +1

    Yesss bless you more❤

  • @user-mx1ko9cc7f
    @user-mx1ko9cc7f Před 5 měsíci +9

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @mesianawute2292
    @mesianawute2292 Před 5 měsíci +6

    ሰብልዬ የኔ ውድድድ ሁሉም ሰው እንዳንች ቢያስብ ጥሩ ነበር ምርጥ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta Před 5 měsíci +3

    Geta zemenish yibarek yihe hulum bet Yale bud newu.
    😊

  • @tsionetadele
    @tsionetadele Před 5 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ሰብልዬ❤❤

  • @user-lalabmts
    @user-lalabmts Před 5 měsíci +2

    You are so right. I know this life, you are Ginues, Smart and Queen. Remember element temegnehulesh.

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 Před 5 měsíci +1

    ሰብሊዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @niliemustefa2122
    @niliemustefa2122 Před 5 měsíci

    Thank You yenewud.

  • @simegnmekonnen746
    @simegnmekonnen746 Před 4 měsíci +1

    ተባርክ ሰብሌ ቆንጅ የተናገርሸው ሁሉ እውናት ናው ዘመንሸ የባርክ

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 5 měsíci +1

    Yibarekelesh wude be balesh yasarefesh geta lezelealem yibarek!!

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 Před 5 měsíci +1

    U tell the truth. God bless you

  • @EPSEth
    @EPSEth Před 5 měsíci

    Great Advice

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 Před 5 měsíci +1

    ተባረኪ፣ ጎበዝ፣ እውነት፣ ነው።

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 Před 5 měsíci

    wow thank you sebleye konjo❤

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 Před 5 měsíci +3

    You are sooo right❤❤

  • @birtukanalemu9399
    @birtukanalemu9399 Před 5 měsíci

    Thank you!

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 5 měsíci +1

    Thank you sebli true if someone married that not good to involve in someone life.

  • @MimiMamo-vj3uh
    @MimiMamo-vj3uh Před 5 měsíci +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ግልፅነትሽ ምክርሽ ይመቸኛል ተባረኪ እኔም ሲንግል ማም ነኝ ምን ያደርጋል ሀጢያት ነውኮ ጌታን ፍሩ እንደዚህ ያላቹ እህቶች እራሳችሁን አታቆሽሹ

  • @Too495
    @Too495 Před 5 měsíci +1

    ተባረኪ ልክ ብለሻል❤

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 Před 5 měsíci

    Seblye thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx1ko9cc7f
    @user-mx1ko9cc7f Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ትመቺኛለሽ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 5 měsíci +5

    ወይ ሰብልዬ የዛሬው ይለያል ትክክል ነሸ

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 5 měsíci +1

    Betaaaaaaaam tikikil 😁😁👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 young generation and young married need to hear this. Betaaaam temrebetalehu……. No need to ask for our yikirta you are purely right 💯. Zare ekeyeralehu❤❤❤❤❤

  • @BezaYohannes-wn2kz
    @BezaYohannes-wn2kz Před 5 měsíci +1

    Wow my sister it’s true thanks

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 Před 5 měsíci

    ትክክል ሰብልዬ

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ መልካም የተባረክሽ ትልቅ ሰው

  • @jemalhassen
    @jemalhassen Před 4 měsíci

    ትክክል ነሽ ♥♥♥

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 Před 5 měsíci

    You are right Sis ✅️ we have to be wise women's ❤

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ሰላም ጤናን ይስጥሽ ሰቡልዬ ትክክል ቡለሻል

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 5 měsíci +3

    እንደ ባለ ትዳር ወስላታ ሰወች በሴትም በወንድም በጣም ነው የምጠላው እግዚአብሔር ለያንዳንዳችን ያስቀመጠው አለ ቢዘገይም አይቀርም የሰው ግን አልፈልግም በእውነት

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku4533 Před 5 měsíci +2

    sebeleye tebareky it's very thru ❤❤❤

  • @borhanbd6885
    @borhanbd6885 Před 4 měsíci +1

    ተባረኪ ሰብለ

  • @kidisttesfaye686
    @kidisttesfaye686 Před 5 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ሰብልዬ❤ እንዲህ ንገሪልኝ እኛም እንወድሻለን

  • @user-kl9mo3uf2u
    @user-kl9mo3uf2u Před 5 měsíci +7

    ሰብልዩ አንቺ የዛኔ በተከታታይ ራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ቪዲዩ ስትለቂ በጣም ተነቃቅቼ ደስተኛ ነበርኩ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 Před 5 měsíci +4

    ሰብልዬ ስትጠፊ ደስ አዮለኝም። እንደዚህ ነው የሚያምርብሽ love you Seblye

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 5 měsíci +2

    በትክክል ❤❤

  • @user-et4ek8fs6h
    @user-et4ek8fs6h Před 5 měsíci +3

    ወንድ ልጂ ምንም አይነት ፍቅር ሳይኖረው ሊያገባሽ ሚስቱ ሊያደርግሽ ይችላል ። ብዙ በሽተኛ ወንድ አለ።

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ ጌታ የሱስ ይባርክሽ አንጀቴን አራሺው ❤❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před 5 měsíci +8

    Seblie most hard working women ever ❤

  • @MesasheTulu-tp4or
    @MesasheTulu-tp4or Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ምክር ነው ዝሙት አጢአት ነው

  • @tigisttigist1838
    @tigisttigist1838 Před 5 měsíci

    ❤👏🏼 sebli tebareki❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 5 měsíci +17

    አረ ፈረንጂም ጡቷን ስትጥል ብዙም ደስ አይላቸውም እውነትሽ ነው ሴቶች የስውን መንጠቅ ነው ስራቸው እግዚአብሔር መቼ ይታረቀን ዝሙት የበዛበት ዘመን

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci

      ወንድ ጡት ላይ ብዙ ችግር የለውም። ግልፅነት ካለ ፍቅር አለ።

  • @pic8927
    @pic8927 Před 4 měsíci

    ልክ ነሽ

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርክሽ ቆንጅዬ ምክርሽ የብዙ ሴቶችን ትዳር ያድናል::

  • @yemariyam3385
    @yemariyam3385 Před 5 měsíci +1

    Seblye yene wubbbbb siwedish eko❤❤❤❤❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ትክክል ነሽ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ደሞ እምር ብሎብሻል ብርክ በይ

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Před 5 měsíci +1

    ትክክል ነሽ ሰብልዬ ወንድ ይንቃል፣ ይገምታል ከተጠቀመ በኋላ አኸክ እንትፍ ብሎ ንቆ ያዋርዳል

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 5 měsíci

    Wude geta yibarekesh lek nesh!!!!

  • @user-mt8zx6by6m
    @user-mt8zx6by6m Před 5 měsíci

    Ehit Seble Bekele Gizaw u are so nice.Go ahead!!!.

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před 5 měsíci

    Beautiful Lady

  • @shalomw.8270
    @shalomw.8270 Před 5 měsíci

    On point 💯

  • @selamworku9909
    @selamworku9909 Před 5 měsíci

    እና መህግናለን ሰብሊ . የወንዜ ልጅ

  • @zebenayaklilu7470
    @zebenayaklilu7470 Před 5 měsíci +2

    You are beautiful inside and outside.

  • @SlanjiMchiwa
    @SlanjiMchiwa Před 5 měsíci

    Thank you are very verygood

  • @genetmengiste5014
    @genetmengiste5014 Před 5 měsíci

    Good bless you Sebli❤

  • @wmm1283
    @wmm1283 Před 5 měsíci +2

    Geta yibarkish sebli

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ፤ትምህርት ፤ሰጪ ነው።

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 Před 5 měsíci +2

    ልክ ነሽ ክብርዋን ጠብቃ እራስዋን አስከብራ መኖር ትችላለች ከወንድ በምንም አናንስም ከወንድ ልጅ ብቻ ነው የሚያስፈልገው።

    • @ayalewbelayneh5878
      @ayalewbelayneh5878 Před 5 měsíci +2

      ባል አለማግባት ለማንም ሴት መብቷ ነው ። የአባትና የናቱን ያልተገደበ ፍቅርና እንክብካቤ የማያገኝ ልጅ መውለድ ግን መብት የላትም ። ልጅ መጫወቻ አይደለም !!!

    • @user-gm8zj8tx4e
      @user-gm8zj8tx4e Před 3 měsíci

      ልክ ብለሻል...99 % ሴቶች ከጥንተ-ተፈጥሮኣቸውም ደመነፍሳዊ ምርጫቸው ከሷ በላይ/እኩያ ከሆነ ወንድ
      ከፍ ሲል :- ከገንዘቡን፣ከዝናውን፣ከስልጣኑን ዝቅ ሲል :- በቁንጅናውን እና በጥበቃውን ለመጠቀም/ለመታየት ነበር
      በዘመኑ ደግሞ እንዳንቺ ያለው ባንድም በሌላም ምክንያት የዘገየው ደግሞ በአምቡላንስ ፍጥነት ለመውለድ(ከወንድ Sperm ብቻ) ፈልጋ ትመጣለች እንጂ...
      # ሴት ልጅ አንዳች ነገር ሳትፈልግ ወንድ ሴት በሴትነቷ ብቻ/ከደረጃው ቁልቁል እንደሚያፈቅረው-ወንድ ምንም ሳይኖረው በወንድነቱ ብቻ ወይም ከሆነ ደረጃዋ አንድ ደረጃ'ኳ ዝቅ ብለው ማፍቀር የሚችሉ ሴቶች ኢምንት (1%) ናቸው..እንኳን ዛሬ በስራ፣በውርስ፣በፍቺ ገንዘብ ኖሯቸው ቀርቶ'ና😏
      ...የወሲቡ ነገር'ኳ የሴት ግርዛት ከቆመ በኋላ አብዛኞቹ ሴቶቹ አፍልተዋል_ዘግቶ መቀመጥ የሚባለው ድሮ በእናቶቻችን ቀረ 😂
      * Men &women are not equal rather they're compliment each others.

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 4 měsíci

    ሰብልየግን ጌታ ይባርክህ ዘመን ሺባረክ የንቁንጆ ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ መሲሁ ወርቅ ወርቅ ወርቅዬ ጌታ ወርቅነሽ ይመርብሽ አንቺ የሚቀኑ ሁሉ

  • @epeniwasehun5a769
    @epeniwasehun5a769 Před 5 měsíci +2

    ሰብልዬ ምክሮችሽ በጣም ጥሩ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ግን የባለቤቶቻቸውን ጓደኛ ወንድም ይሁን ሴት ከጓደኝነት ውጭ ለምን ብልግና ይታሰባል? እራስን መግዛት ግድ ይላል እኮ። ቀደም ባሉት ዘመናት ያሉ ወላጆቻችን እኮ ጓደኛ ለቁም ነገር እና ለችግር ጊዜ ደራሾች ነው የነበሩት። አሁን ያልሽው የብልግናና እና ጋጠወጥነት መንፈስ ከየት መጥቶ እንደወረረን እኔ አይገባኝም አብዝቶ እና በርትቶ መፀለይ ግድ ስለሆነ ይህ አሳፋሪ መንፈስ ከኢትዮጵያ እንዲጠፋልን ሁሉም ይንበርከክ እና ይለምን። በተረፈ ተባረኪ እህቴ

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Před 5 měsíci +2

    የእዉነት እራሴን ፈተሽኩበት የሰዉ ባል አቅፎ ለቅሶ ይገርማል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-qw6ys2ge2b
    @user-qw6ys2ge2b Před 5 měsíci

    Betalen enamesegenalen sabeley ❤ teekenen naseh❤

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Před 5 měsíci

    Sebliyee enamesegenalen zemeneshi yetebarek yehun.I missed you alot❤❤❤

  • @raheleshete7147
    @raheleshete7147 Před 5 měsíci

    Egzabhir yebarekshe❤

  • @user-os2gt9fc1i
    @user-os2gt9fc1i Před 5 měsíci +1

    ሴቷ ስለ ራሷ የተሰራላት (የተፈጠረላት) ባል የሚሆን ወንድ ወደ እግዚአብሔር እንድትፀልይ ትመከር ያለ ወንድ መኖር ከባድ ነው። ሴት ለወንድ ወንድም ለሴት ነውና !

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 Před 5 měsíci +2

    Yetefa sew ❤

  • @etagegnehubekele6512
    @etagegnehubekele6512 Před 5 měsíci

    Yess Sebliye you are right. Committed mahon tru naw

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 4 měsíci

    እንደዛ አይነቶች ሴቶች አሉ ሴቶች ተጠንቀቁ እግዚአብሔርን አመልኩ የእግዚአብሔር ያንቺ የሆነውን ማንም አያወስድብሽም ጌታ ይባርክሽ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @menbimimi
    @menbimimi Před 5 měsíci +1

    ናፍቀሽኝ ነበር ❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 3 měsíci

    Sebleye The hair style is beautiful on you ❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 5 měsíci +3

    Gin iske zare yet neberku yihen yemesele temihrt subscribe aderge salimar mekirete stay blessed our beautiful sister ❤

  • @user-zn8mp6ou9d
    @user-zn8mp6ou9d Před 5 měsíci

    Seblye you know u r best of the best ferari yibarkish🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sachleworku4231
    @sachleworku4231 Před 5 měsíci

    Tebarky ewnt new ❤❤

  • @mahletdemissie2408
    @mahletdemissie2408 Před 5 měsíci

    You are right