ሴት ወንድ እንዲወዳት ምን ማድረግ አባት September 1, 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 08. 2018
  • #seblebekelegizaw
    #seblebekele
    #dallolentertaiment
    #abelbrhanu
    #mikimiko
    #ebs
    #rakebalemayehu
    #zhabesha
    #ethiopian
    #seblebekele
    #seble
    #ashruka
    #mensurjemal
    #love
    #life
    #ebstv
    #midia
    #yelebweg
    #comedianeshetu
    #ebstvworldwide
    #eyohamedia
    #arttvworld
    #annabey
    #easytube
    #donkeytube
    #addischewata
    #ethiopiandrama
    #babi
    #shegerinfo
    #ethioinfo
    #info
    #jehoaddanxjeoanna

Komentáře • 1,1K

  • @kedjahussen3319
    @kedjahussen3319 Před 5 lety +56

    እኔሙስሊም ነኝ ግን ስለትምህርትሺ ቴኪው ማሬ ሀይማኖት የግልነው ስለዚህ ስለሀይማኖቷ እሚመለከተን አይመስለኝ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 Před 5 lety +123

    የኔ ማር ውድድድድድ እኮ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከሀይማኖትሽ ምን ጉዳይ አለኝ ዋናው መማሬ ነው 😍😊አሪፍ ነው ውዴ ቀጥይበት ማር 😘😘😘ለ ሴቶች አስተማሪ ነው አዳምጡ እህቶቼ😜😔

    • @fikrmola6213
      @fikrmola6213 Před 5 lety

      በጣም ደስ ይላል እውነት ብለሻል ግን እሱ አኩራፊ ከሆነ ምን ልታረጌ ትችያለሽ እኔ ከባህሬን ነው የመጣሁት ኤግዢቢሺ እሮድ እኖር ነበር።

    • @emankonjo541
      @emankonjo541 Před 5 lety +1

      የኔ ልዩ ዉይ ስወድሺ እልቤነሺ ዉድድድድድድነው የማረግሺ እኔ ሀይማኔቴ እስላም ነኝ ግን የወደድኩት ምክርሺንበጣም ነዉ የዉደድኩት እዉነት እቀት ሰቶሻል ወላሂ ማር

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety

      እወድሺ ለሁ ሠብልየ።

    • @burtukanganet651
      @burtukanganet651 Před 4 lety

      በትክክል

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 5 lety +9

    ሀይማኖትሺ አይመለከተኝም ሰብለ ለትምህርትሺ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁላችንም ልቦና ፍቅር ያድለን የሀገሬ ልጆች

  • @user-ys1wy9ui2f
    @user-ys1wy9ui2f Před 5 lety +14

    እር ከምር በጣም ነው የሳኩት በጣም ደስስስስ ነው እምትይው ፈንድሻ ነገር ነሺ

  • @oneone4475
    @oneone4475 Před 5 lety +87

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ተመችተሽኛል ጎበዝ ነሽ በርች ግን ሰበካ እንዳይመስልብስ እየሱስ ምናምን የሚለውን ቀንሽ ፈገግታሽ እና በ የኢትዮጵያዊነትሽ መኩራትሽ ደስ ይላል

    • @abiyewossene6600
      @abiyewossene6600 Před 5 lety +6

      እና እየሱስ ብትል ምን ችግር አልው ባተውቀው ነው እንጂ አድኖሀል....(respect others believes)
      Do not be ignorant

    • @saliyas2677
      @saliyas2677 Před 5 lety +5

      Im muslim too and i think she is brilliant. It's ok if she says Jesus, it's her religion and we muslims like and respect Isa/ jesus/ too. Our relugion recommend us to respect other religions.

    • @keletatsegai510
      @keletatsegai510 Před 5 lety +2

      ኣትከታተል። በጥቁር ነጠላ ጠቅልለህ ሴትህን እንደፓኬት ኣድርገህ ያዛት።የሱስ። የሱስ የነጻነት ኣባት ።ታሰሩ ግደሉ ቢላዋን ይሁን ኣርማችሁን ኣላለም

    • @saliyas2677
      @saliyas2677 Před 5 lety +1

      @@keletatsegai510 tensh ewket metfo new , try to be open mind. You have to read and learn and know all the resons for things before you judge

    • @jimytheduke7892
      @jimytheduke7892 Před 5 lety

      Yale eysusema bado nat

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c Před 5 lety +13

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እህቴ ትምህርትሽ አሪፍና ጠቃሚ ነው ጎበዝ በርች

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 Před 5 lety +169

    ለካ እንዲህ ቁምነገር አለው ትምርትሽ ከእንግዲህ ወዲያ አንደኛ ነው የምከታተለው

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety

      LENA s.m ሰብሊሻ በጣም ግልጽ

    • @lenas.m5209
      @lenas.m5209 Před 5 lety +3

      @@menenkitchen በጣም ነበር የምጠላት ጭፍን ጥላቻግን ጥሩ አይደለም በፊት የፈጣሪንስም ለምን የማይሆን ቦታ ትጠራለች በማለት ነበር ጥላቻዬ ሳዳምጣት ቁምነገር ነው ለካ የምታወራው

    • @user-yi2ki5up2q
      @user-yi2ki5up2q Před 5 lety

      Wste nesh seblgn konjo yewboch web nesh

    • @birtukantulu612
      @birtukantulu612 Před 5 lety

      Ere inem kkkkkkkk

    • @nishitetessema1147
      @nishitetessema1147 Před 5 lety

      ወሬኛ ለፍላፊ

  • @hannajoy6001
    @hannajoy6001 Před 5 lety +2

    Just feel so proud to see you my sis please keep it up. GOD Bless you! My my favourite channel so far😍❤❤❤

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 Před 5 lety +57

    ፐ፡ምክርሽኮ፡መሬት፡ጠብ፡አይልም፡በጣም፡ጎበዝ፡ነሽ፡አድናቂሽ፡ነኝ፡ጎበዝ፡በርቺ፡

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety +6

    All you told us is open and true. I love your honesty. Thank you sis. God bless!

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd Před 5 lety

    tebarekulegn sebleye konjo betam tekamey temirt new wede God bless you

  • @milieteberhe2849
    @milieteberhe2849 Před 5 lety +1

    Sebliye yene konjo betam helpful yehone timhrt new yastemarshin enamesgnalen widdd new maregish 😘😘😘

  • @saronmini181
    @saronmini181 Před 5 lety +17

    እግዚያብሔር ዘመንሽን ብርክ ያድርገው ምርጥ ትምህርት ነው: :

  • @selamina8445
    @selamina8445 Před 5 lety +3

    Thank you for your love and advise. I love you sooooo much my beautiful sister. God bless you more.

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před 5 lety +1

    You're so beautiful and blessed .i like the way you talk and advice ...God bless you....tiru ehet nesh 👏👏

  • @vickiyahchouchi4053
    @vickiyahchouchi4053 Před 5 lety +1

    Yene konjo sis betam newu yemewodeshe teru meker newu God bless you thank you so much

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 5 lety +17

    አቤት ሁሉ ሴት እዳቺ ቢሆንስ ሰብልዬ ተባረኪ!

  • @tigriansinaz172
    @tigriansinaz172 Před 5 lety +13

    ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው በጣም ወድጄሻለሁ። ቪድዮው አጠር ቢል ደግሞ more interesting ይሆናል።

  • @lehulu6028
    @lehulu6028 Před 5 lety +1

    I appreciate your ideas for being open to realty. I would suggest you to add English subtitles in your videos to address others who don't understand Amharic. Keep the good work.

  • @Amharicmezmur418
    @Amharicmezmur418 Před 5 lety

    Your amazing qonjit, geta yibarkish... Eyesus yadinal

  • @rozinamarr3928
    @rozinamarr3928 Před 5 lety +12

    ዋው የኔ ቆንጆ አሁን ነው ያየሁሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ውድድድድድ የኔ ማር

    • @konjitabebe5494
      @konjitabebe5494 Před 5 lety

      በጣም ጉበዝ ነሸ ቆንጁም ነሸ ።

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před 5 lety +4

    የኔ አንደኛ!!!!ቀጥይ በርቺ ጌታ ይርዳሽ

  • @reviewethiopia7204
    @reviewethiopia7204 Před 5 lety +1

    "ነጠላ እምትገዥበትን.... እራስሽን ጠብቂበት! Haha, i feel you. You made my day! :) stay blessed -♥

  • @martinab2055
    @martinab2055 Před 5 lety +1

    Wow wisdom! I’m a newlywed and glad I found you. Much love sister 💕

  • @kakikaki4290
    @kakikaki4290 Před 5 lety +13

    ቤትሽ ዛሬነው የገባውት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርቺልን ቆንጆ

    • @grapegrace358
      @grapegrace358 Před 5 lety

      No the bible say women have to used makeup

  • @kamelazenu5389
    @kamelazenu5389 Před 5 lety +19

    ሳውዲ ላልሽው በጣምትክክል ነሽ ለባላቸው በጣምነው እራሳቸውን የሚጠብቁት በጣም ደስ ይሉኛል እኔ እደውም ከነሱ ብዙተምሬለሁ በተረፈአችም የምታስተምሪው ትምህርት ጥሩነው ግን ሁላችንም ሀይማኖታችን የተለያየ ስለሁነ በመሀል ስለሀይማኖት አትቀላቅይ ከይቅርታጋር እዳትቀየሚኝ

    • @gideonbeyene8611
      @gideonbeyene8611 Před 5 lety

      I love you, you are the best, keep up the great job,keep call Jesus name,His name Indur for ever,Thank you so much.

    • @uaevio3014
      @uaevio3014 Před 5 lety

      Wawendaz ayenat ayemar yeah ayemasalenam never sewatttt

  • @awettes4649
    @awettes4649 Před 5 lety +2

    Abet ihe timrt betigrina bitaderigw endet turu nebere meselish. Tigrigna tichili kohonkish digemiw betigrina benatish betam turu new amharic buzu metshaf alchilim yikirta thank you

  • @marthygirma3886
    @marthygirma3886 Před 5 lety

    Wow my sister keep up the good work love it all like ur beautiful skin ,hair , teeth ...ect 😘😍

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv Před 5 lety +3

    Please show your skincare routine

  • @firdod1648
    @firdod1648 Před 5 lety +15

    የት ነበር የኔ ቆንጆ እስከዛሬ በጣም ይመቻል። ምክርሽ

  • @amenhaile3207
    @amenhaile3207 Před 5 lety

    Bezu kanchi temeralew thanks Alot!! Love you ❤

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 5 lety

    God bless you . I like very much your idea !

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai Před 5 lety +7

    Please zmriy. Batam Kunju nash specially your personality 🇺🇸🇺🇸🇪🇷🇪🇷

  • @user-zi1zs3cq2h
    @user-zi1zs3cq2h Před 5 lety +12

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ማር

  • @tigistyayachew4605
    @tigistyayachew4605 Před 5 lety

    ሰብልዬ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ሰጠሽኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ ቀጥይበት

  • @biyajapi
    @biyajapi Před 5 lety +1

    God bless you and your family, i already learnt a lot from you !

  • @malicamohamed4737
    @malicamohamed4737 Před 5 lety +6

    ሰብልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም እውነትን ነው የምታስተምሪው በጣም እወድሻለሁ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 5 lety +6

    ሰብልዬ ተባርኪ አወ አርቦች ውስጥ የሚለብሱት ለጉድ ነው

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 5 lety

    Wow chanalshin zara new yagegniehut betam adinkashalehu gobez nesh yemangnawm hayimanot teketay yehone timhrt yagegnibetal betam sibeza wub nesh Thenk you

  • @yegebrehlelej
    @yegebrehlelej Před 5 lety +2

    ጥሩ ምክር ነው። እናመሠግናለን

  • @elaa475
    @elaa475 Před 5 lety +5

    You are so hilarious and I love your smile 😄 Thank you so much for your advice.

    • @faninina4066
      @faninina4066 Před 5 lety

      Yena konjo you’re so beautiful and amazing berke bey ehta

  • @usery5740
    @usery5740 Před 5 lety +14

    ምክርሽ በጣም ደስ ይላል

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety

      ትምህርትሽ ጥሩ ሳለ ታረዝሜው አሽ አጠር ቤል ጥሩ ነበር ጌዜ የለም

  • @cellamioun9990
    @cellamioun9990 Před 5 lety

    Betamm arife meker new sebeli konjoo tebarki

  • @user-ws9og1hz9g
    @user-ws9og1hz9g Před 5 lety +1

    ሰብልዬ ፈገግታሽ ማራኪ ትዝታሽ አይቻል ማውራት መጫወቱ ካንችጋ ይመቻል ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378

    አመሰግናለሁ የኔ ፍልቅልቅ

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 Před 5 lety +5

    ከምክርሽ ብዙ ተምሬ አለሁ በርች ብዙ እጠብቃል አመሰግናለሁ
    ሌላው ስለሀይማኖት የምትገቡ ወገኖቸ አትሳደቡ ሀይማኖት የግል ነው ይቅርታ አርጉልኝ ።

  • @sofiahazen6207
    @sofiahazen6207 Před 5 lety

    Wow where do u live I wish I know u in person god bless u it is very good advice I get so good eduction about life

  • @helenhelen-mf6vs
    @helenhelen-mf6vs Před 5 lety

    ማሬዋ.ሰብልዬ እንዴትእኮ እንደምወድሽ ውዴ ኡኡኡፍፍፍ ጣፋጭነሽ ተባረኪ የኔምርጥ ልክብለሻል ሆዴ ብሩክሁኝ

  • @mehbubamuehammedmehbubamue858

    እኔ ሙስሊም ነኝ ምክርሽን የኢትዮጵያዊነትሽ ን ስለምትገልጭ በዛላይ ፈገግታሽ በጣም ማርከሽኛል በርች እና ለምክርሽ ቴንኪው ሀገር የጋራ ነው እምነት የግልን ነው

  • @user-ct5wt1hi8p
    @user-ct5wt1hi8p Před 5 lety +3

    በጣም ልክ ነሽ ቀጥይበት ስወድሽ

  • @Annamelese
    @Annamelese Před 5 lety +1

    wow! amazing advice!!

  • @user-wg6zd3ju5f
    @user-wg6zd3ju5f Před 5 lety +1

    ጥሩ ምክር ነዉ
    ሰብል ቆንጆ ተባረኪ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Před 5 lety +6

    እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ አንቺ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ዛሬ ንው ያየሁሽ ግን ስሰማ ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ....

  • @user-uh6ci4ho1g
    @user-uh6ci4ho1g Před 5 lety +3

    ሰብሌ በጌታ አረብ አገር እየስሩ ለወንድ የሚልክ አሉ እየታለሉ በዚህ ዙሪይ እስኪ ምክርሽን አቅርቢልን

  • @marthagenebo1765
    @marthagenebo1765 Před 5 lety

    Thankyou. Dear. Geta eyuses yberkesh berchelgen konjo u are True!!!!!

  • @kibineshtefera3514
    @kibineshtefera3514 Před 5 lety

    wowowowow sebliyeee thank you so much and my God bless you more and more you are so beautiful sister I love you so much

  • @meaziwendimuwonidmu8617
    @meaziwendimuwonidmu8617 Před 5 lety +32

    ሰቢሊ የእምነትሽ ተከታይ አይደለሁም ግን ደስ ትይኝአለሽ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 Před 5 lety

      እኔም አይደለሁም ግን ትምህርቷን ከሞላ ጎደል እከታተላለሁ

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q Před 5 lety +6

    ትክክል የአረብ ሴት እራሷን ትጠብቃለች በጣም አባያየሚለብሱት ዘንጠውነው እጂ ዝምብለውአይደለም የአበሻ ሴት ቤቴን ቤቴን ብቻነው እራሷን አትጠብቅም

  • @rutjesus9708
    @rutjesus9708 Před 5 lety

    Seblye you are the gift from above for this generation my beloved sis by the way hule new timrtochishin miketatelew comment alaregm enji berchi kety betam buzuwochin eyetekemsh new yibzalsh yene wud

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 5 lety +1

    የምታሰተላልፊያቸው.ነገሮች.በጣም.ጠቃሚ.ነገሮች.ናቸው.ከልብ.እናመስግናለን. ብዙሁ.ነገር.ተምረንበታል

  • @alemalme2789
    @alemalme2789 Před 5 lety +18

    ዋው በሀይማኖቴ አንድ ባልሆንም ትምህርቱን ለ አሁን ግዜ አስፈላጊነውባልና ሚስት ሳይተዋወቅ ነው የሚኖረው እናመስግናለን የኔፍልቅልቅ

  • @marthaeyesus388
    @marthaeyesus388 Před 5 lety +3

    ብዙ የተኙትን ትቀሰቅሻለሽ በርቺ

  • @adisaadisa5684
    @adisaadisa5684 Před 5 lety

    የኔ እናት ትምህርቶችሽ ሁሉ መሣጭ ናቸው በጣም እናመሠግናለን,ሥሠማሽ ውየ ባድር አልጠግብሽም

  • @user-pu7bi4nv5m
    @user-pu7bi4nv5m Před 5 lety +1

    ውይ ፍልቅልቅ ነሽ በጣም ነው የተመቸሽኝ ትምርትሽ ውስጤ ነው ጎበዝ ይመችሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @davetagese1993
    @davetagese1993 Před 5 lety +19

    video አጠር ያለ ብሆን ይመረጣል።
    ጊዜ ኖሮ ሁሉንም ብሰማ ደስተኛ ነኝ።

    • @be8cab
      @be8cab Před 5 lety

      እያካፈልክችስማው ዴቭ

  • @ganetsa5289
    @ganetsa5289 Před 5 lety +4

    አቤት እውነት ሥወድሽ ውድድድድድድድ እኔ ምን አገባኝ ድንጋይ ብታመልኪ ስለሃይማኖትሽ ምን አገባኝ ለሤት ልጅ የምታደርጊያቸው ትምህርቶች ይመቹኛል አዲሥ ቪድዎ እስክለቂ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እግዚያቤር ልጅሽን ያሣድግልሽ ቤትሽን እግዚያቤር በፍቅር ይሙላልሽ ውድድድድድድድድ

  • @tigistwoldehawariyat523

    Seblye konjo tebareki mkrshi temechetognal yemkrsh tekafay slehonhu des blognal berchelgn ketybet

  • @abinegussie6453
    @abinegussie6453 Před 5 lety

    good to see an inspiring Ethiopian women like u..... berchi sis

  • @fasikanunu9248
    @fasikanunu9248 Před 5 lety +5

    ሰብሊ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ😍

  • @melshihabtu439
    @melshihabtu439 Před 5 lety +4

    አደኛ ነሽ ፔጤ አደለዉም ግን ስወድሽ

  • @berekacoffeeethiopiancoffe742

    Tebareki, silekininetish tebareki, geta yabzalish, lehizibu yemisetewun Melikit banchi tetekimo yamita

  • @lemlemyohannes9992
    @lemlemyohannes9992 Před 5 lety

    My sis God bless you!!all are good lessons!

  • @jerryyeyesuslij1657
    @jerryyeyesuslij1657 Před 5 lety +6

    Sebliye your skin glows and flawless looking. What kind of makeup/ moisturizer you use? Can you pls teach us about it? Bless you n thanks

    • @NazrulIslam-wz3th
      @NazrulIslam-wz3th Před 5 lety

      ሰብልዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ! በብዙ ተባረኪ
      በጌታ ፍቅር ውድድድድድ አረግሻለሁ

    • @lidiyadanga7784
      @lidiyadanga7784 Před 5 lety

      በጣም ነው የምንወድሽ ልብ የሚያሳርፍ ምክርሽ ተባረኪልኝ

  • @hameresebesba9746
    @hameresebesba9746 Před 5 lety +3

    ሀይማኖታችን አንድ ባይሆንም የምታስተምሪው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው በጣም ነው የምወድሽ

  • @sahartsfi6427
    @sahartsfi6427 Před 5 lety +1

    የኔ ቆንጆ በጣም እንመሰግናለን ሰለትምርትሽ

  • @abdulra7manalmutari629

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ጎበዝ እንዲነዉ ላላወቀዉ ማስተማር እባካችሁ ማንም ሰዉ ሊገነዘበዉ ይገባል እግዚያብሔር ባለሽበት ይባርክሽ

  • @hesenawarko4562
    @hesenawarko4562 Před 5 lety +12

    ትምህርትሽ ጥሩ ነበር ሰአት ታበዢያለሽ

  • @user-pi9be4ub9m
    @user-pi9be4ub9m Před 5 lety +24

    የምትሳደቡ'ሰወችእባካቹ'አትሳደቡ

  • @bertukantamrat6099
    @bertukantamrat6099 Před 5 lety

    👌 You are so Good stay blessed continue Do not discourage

  • @dleablemma7916
    @dleablemma7916 Před 5 lety

    Geta yibarkish eghna setoch bet sinwul erasachinin entilalen ena astemari melkit new..thanks ...gin ye belete ye wubet atebabek endet endehone be sefiw bitasayin des yilenal....tebareki

  • @sunnatobe2720
    @sunnatobe2720 Před 5 lety +4

    ወዶቹ እየሰሙነው አይታለሉ አሉ ከከከከከከከከ

  • @kelwodkonjo5840
    @kelwodkonjo5840 Před 5 lety +19

    ትምህርትሽን ተመስጨነው የምከታተለውው ወላሂ

  • @user-oj5yx2wh1i
    @user-oj5yx2wh1i Před 5 lety

    እናመስግናለን። ምንእደምል። ቃላት። ያጥርኛል። ቆንጅየ። በርቺ

  • @jesusmysavior9518
    @jesusmysavior9518 Před 5 lety

    Anchi konjo lij geta eyesus yibarkesh

  • @amanueltesfai6856
    @amanueltesfai6856 Před 5 lety +8

    Your vido is only for Ethiopians some Eritreans listen Ameharic to it's allowed?

  • @user-cq2qv6rj4z
    @user-cq2qv6rj4z Před 5 lety +10

    ወደድኩሽ ምን ይሻላል ፍገግታሽ ሳበኝ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před 5 lety

    Good job sister ! God bless you.

  • @imissyoumom-gq3dr
    @imissyoumom-gq3dr Před 5 lety

    Wayne gude youtube channel keftew timirt eyalu kemibetarekut Andegna nesh ewnet. Timirtish betam yimechal mejemeriya rejim silehone mindinew Abezazu eyalku neber lisedbish yemilew yikirta yane kimem neger selamish bizit yibel thank you more more

  • @Mm-tq8gi
    @Mm-tq8gi Před 5 lety +5

    ለወደፊትባሌ ትምርትሽን ወሰድኩ

    • @wangai6802
      @wangai6802 Před 5 lety

      eysus kersetos lezelalm gat new gatentun seytan enkon yawekal baykbelewm .yadenalllllllllll

  • @kelwodkonjo5840
    @kelwodkonjo5840 Před 5 lety +3

    ስወድሽሽሽ ከልቤ ነውው

  • @user-bj4sy3uh9w
    @user-bj4sy3uh9w Před 4 měsíci

    ተባረኪ ሰብልዬ አላገባሁም የምታስተምሪው ደስ ይለኛል

  • @firehiywotbeyi1834
    @firehiywotbeyi1834 Před 5 lety

    Betam betam enamesegnalewu tebareki teru timert newu yene konjo

  • @thomashailu968
    @thomashailu968 Před 5 lety +12

    ሴት ልጅ ሁሌም ፊቷን እንደፈረስ አስረዝማ ከዘፈዘፈችው የባል ነቀርሳ ነች።

    • @user-ws8tf2mm5b
      @user-ws8tf2mm5b Před 5 lety

      Kkkkk

    • @marem1ali872
      @marem1ali872 Před 5 lety +1

      አመሠግናለሁ ሥለትዳር ሂወት ምክርሽ በጣም ሊሠመርበት የማገባ ነው ወንድን አሸንፍ የምትይዘው ሤት ልጅ ናት

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 5 lety

      Thomas Hailu
      Kkkkkkkk

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j Před 5 lety +4

    Hahaha temcheshgn gobez nesh

  • @frehiwotyemedow237
    @frehiwotyemedow237 Před 5 lety

    I love it. God bless you.

  • @user-ji7fy6nc3d
    @user-ji7fy6nc3d Před 5 lety

    ዋዉ አቦ ይመችሽ የመዲምን ስራ ትቸ ቁጭ ብየልሻለሁ አችጋ የኔ ማር

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +11

    ስወድሽ እኮ

    • @chalabegebeya
      @chalabegebeya Před 5 lety

      Anchin neber magebaw Batagebi. Feleklek ena yedesdes alesh

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety

      @@chalabegebeya አላገባሁም 😭😭 አላሳዝንም ጸባይ የለሽም ተባልኩ

    • @osmankebede5298
      @osmankebede5298 Před 5 lety

      ሰብለ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው ስታስተምሪም በጉጉት እንድንከታተለዉ ነው የምታደርጊው በርቺ

    • @aishayashi2804
      @aishayashi2804 Před 5 lety

      2

  • @sanaisanai99
    @sanaisanai99 Před 5 lety +6

    ጊዜ አታአጥይ ቁምነገሩን ብቻ ለማውራት ሞክሬ

  • @Mm-tq8gi
    @Mm-tq8gi Před 5 lety +1

    የኔማር ስወድሽ ትምርትሽም በጣም ጥሩነውቀጥይበት

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 Před 4 lety

    እውይ ምን ላርግሽ ሰብልዬ ተባረኪልኝ
    ባቺ ትምርት የተነሳ ባልካዬ ታደለ በይኛ 😄😄