📌ሁሉ ነገር ሚስጢር ማድረግ ዋጋ ያስከፍላል❗

Sdílet
Vložit

Komentáře • 123

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 Před 2 měsíci +34

    ችግራችሁን ለእግዚአብሄር ብቻ ነው መንገር።

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 Před 2 měsíci +3

      ሰው ከነ ክፋቱም ለሰው ይባላል 😂

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 Před 2 měsíci

      Absolutely right I'm always talking to St Michael and Mariam

  • @abebamengestu7003
    @abebamengestu7003 Před 2 měsíci +10

    ሰብልዬ የሁሉ እህት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ምን አይነት መታደል ነዉ ሁሌም እንድናቂሸ ነኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን አንችን አለማድነቅ እና ማለፍም አልቻልኩም ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🙏❤❤❤❤

  • @zeritugebremeskle3184
    @zeritugebremeskle3184 Před 2 měsíci +4

    እኔ መልካም ጋዶኞ ይወጣል አሜን ሰብልዬ አኔ 28አመት ጋደኞቾ አሉኝ ከራሳቸቸው በላይ ያሰቡልኞልኤኔሞ እወዳቸዋለሁ አሜን

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Před 2 měsíci +14

    ሰብሎ በዚህ ዘመን ጎደኛ የለም ያንቺን ያዘከስኩሽና የራሳቸውን ይደብቃሉ እኔ በበኩሌ ሰው ከልቤነው የሚቀርበው ግንሴት ከባድናት ብዙነገር ስለደረሠብኝ ነው

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 Před 2 měsíci +1

    አንድ ቃል ሳይቀር ልክ ነሽ ሰብልዬ ይሄው ስንቱ እየሞተ ነው ይሄው ባለፈው ሁለት ልጆቹን የገደለ አባት ላይ ደረስን የፈለጉበት ሄደው ይሙኝ እኔ ኡፈይ ልበል እንጂ እግዚአብሔር አይወርድም መፍትሄውም ችግሩም ከሰው ነው 💞💞💞በጣም ተባረኪ የኔ እናት ለምልሚ በተለይ ባለትዳሮች እስር ቤት ያላችሁ ይመስል ገበና ጂኒ ጃንካ እያሉ ሕይወት የሚያክል ክቡር ነገር ያጣሉ 😭😭😭😭😭😭

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 Před 2 měsíci +5

    ሰብሊ ጥሩ ምክር ነው።እኛ አበሾች ሁሉን ነገር ሚስጥር አድርገን ነው የምንይዘው።ግን በመጨረሻ ይጎዳናል።

  • @FoltynFamliy950
    @FoltynFamliy950 Před 2 měsíci +10

    ስብልዪ ዘመንሽ ይባረክ::

  • @tigistwoldeyes4006
    @tigistwoldeyes4006 Před 2 měsíci +6

    እግዛቤር ከሰጠኝ ትልቁ ሱጦታ አንዶ ጎደኛዬ ናት በአሜሪካ ሀገር ካስራመት በላይ ሆኖናል አንድ ቀን ሳንደዋወል አናድርም ጥሩ ጎደኛ ለማግኘት ከራስ ጡርነት ይጀምራል

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Před 2 měsíci +4

    እኔ ጌታን ስቀበል ጓደኞቼ መናፍቅ ሆነሻል ብሎ ተውኝ ግን ብቸኝነት አይሰማኝም መንፈስ ቅዱስ አለኝ

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 měsíci +1

      እኔም አለሁልሽ😍😍😍❤❤

    • @user-th8gl7kw8q
      @user-th8gl7kw8q Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ ሠብልዬ
      ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ

  • @abebamengestu7003
    @abebamengestu7003 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን

  • @Lash.and.spa.lounge
    @Lash.and.spa.lounge Před 2 měsíci

    Amen 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 2 měsíci

    አሜን

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 měsíci +4

    Thank you Sebli . Love this topic . You so beautiful ❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 měsíci +1

    Thank you for sharing Sebli

  • @user-bw4gl5iv8v
    @user-bw4gl5iv8v Před 2 měsíci

    ዘመንሽ ይባረክ ❤❤

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 Před 2 měsíci +1

    አመሰግናለሁ 😊❤❤❤❤❤ ሁሌም ልታስተምሪን ልትመክሪን ጊዜሽን ስለምትሰጭን አመሰግንሻለሁ በጣጣጣጣጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 Před 28 dny

    Great Lady, God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Před 2 měsíci +2

    God bless you 🎉🎉❤❤❤

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 měsíci +3

    ❤ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰብሊ ኦኦ ልክነበርሺግን ሚስጥራችንን ነግረን በጣም ይቀርብናል ባልናቸዉ በጩቤ ተወግተናል እኔ ተወግቻለሁ ለአንች ሁኖልሺ ይሆናል ስለዚህ ዝም ይሻላል ሁሉን ለእግዚሃቤር መንገር ማዉራት የበለጠ ሁኖ አግኝቸዉ አለሁ

  • @amanmebrahtu7421
    @amanmebrahtu7421 Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ሴት ነሽ ትምርትሽ ሂወቴን ቀይሮታል.

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 Před 2 měsíci

    What an amazing person you are!❤️

  • @nardosgehru7220
    @nardosgehru7220 Před 2 měsíci +1

    ሰብልዬ በጣም ትክክል ነሽ :: ሰለ ራሱ የምያውራ ሠው ጌዜ የለውም even ሰለስው ታሪክ ለመሰማት.. ይመትይው በሙሉ በፈጹም ትክክል ነው
    :: አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-yk5ty7vw5u
    @user-yk5ty7vw5u Před 2 měsíci

    ልክነሽ

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 2 měsíci

    God bless you and your family Seblye ❤

  • @user-ji2ib3nx2p
    @user-ji2ib3nx2p Před 2 měsíci

    በጣም ነዉ ነዉ ምወደዉ ሀሳብሽን ሁሉ ❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 Před 2 měsíci

    ንግግርሽ በጣምደስኢላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 měsíci +1

    Confidensish Des Yilal 👍👍👍
    Mikirishim Betam Tiru New Berchi Seble 👍👍👍

  • @TsegaAmbesagir
    @TsegaAmbesagir Před 2 měsíci

    ❤❤❤ natsnethin betam new miwedew tebarki endanchy ybizaln🎉

  • @haaraa9687
    @haaraa9687 Před 2 měsíci

    Sebli geta yibarkish ewnetun newu yalshiw

  • @BezaMuluneh
    @BezaMuluneh Před měsícem

    egzihabher yebarkesh betesebeshen yebark

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 měsíci +1

    ሰብልየ ተባረኪ

  • @iamfanoenemfanonegn
    @iamfanoenemfanonegn Před 2 měsíci

    Amen

  • @aninabdi3561
    @aninabdi3561 Před 2 měsíci

    What type of hair colour are you using???

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490

    አለች ሜሪዬ የምር ምርጥዬ ናት

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f Před 2 měsíci

    ማርያምን በጣም ነው እምውድሽ

  • @kuki2194
    @kuki2194 Před 2 měsíci +1

    እንዴ ሰብልዬ በእናትሽ ጊዜኮ ሰዉ ጥሩ ነበር እናትሽ ሆኑ ጎረቤታቸው ቡና ላይ የሚማማሩት ሁሉም ጥሩ ሰዎች ስለሆኑ ነው በአሁኑ ጊዜ ግን የለም ምናልባት አንቺ እ/ር ረድቶሽ ጥሩ ጥሩ ጓደኞች አጋጥሞሽ ይሆናል ተይኝ እባክሽ እኔን መጠቀሚያ ነው ያረጉኝ

  • @user-oo9jp6jm9j
    @user-oo9jp6jm9j Před měsícem

    Sebaleyeee.yene.konjo.Tebareki.❤❤❤❤❤❤❤

  • @gigia8967
    @gigia8967 Před 2 měsíci

    Betam Lik nesh Seble. Amesegneshalew. Ene legudegna altadelkume. Guadegna lelalachu Journal Lay metsafe redtognal.

  • @user-bq3ym4gu9w
    @user-bq3ym4gu9w Před 2 měsíci

    አንችን የወለደች እናት ትባረክ ብርቱካን ዉጩ የሚያምር ቀለም አለዉ ሲበሉት የሚጣፍጥ አችም እንደዛዉ ሁሌ ባዳምጥሽ የማትሰለች

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 měsíci

      አሜን😍😍😍የኔ እመቤት አንቺም ተባረኪ

  • @tsedishibru7517
    @tsedishibru7517 Před 2 měsíci

    ስብልዬ የኔ ውድ እኔም በጓደኛ ተባርኬለሁ ተመስገን አንቺ ደሞ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ተባረኪ ❤️

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd Před 2 měsíci

    ሰብሊ እኔ በሂወቴ ሰው ቸግሮኝ አያውቅም 1ሳምንት የቀረብኩትን እንደ ቤተሰብ እንደ እህት እቀርባለሁ አውቄው አይደለም አድጎብኝ ነው ሰው ጋር ስቀርብ ስለኔ ብዙ ያውቃሉ ከፀሀይ በታች አዲስ ነገር የለም የኔን ነገር ብነግራቸው ተአምር እንዳላወራሁ አውቃለሁ ሌላው ሰው ሳይ ሰላም ስል ከራሴ ያወራሁ እያስመሰሉኝአበሻ ሳይ ሰላም ማለት አቁሜአለሁ በዚህ ኤርትራውያን ይሻላሉ ሰሰላም ስትይ ይመልሳሉ ❤❤❤❤

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e Před 2 měsíci

    ሰብሊዬ የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ባንቺ ብዙ ተሰርቼ አለሁ ግን ላወራሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ ቴክስት ለመፃፍ

  • @asteranley2555
    @asteranley2555 Před 2 měsíci

    እውነትነው ❤❤

  • @user-om7lk2dx1u
    @user-om7lk2dx1u Před 2 měsíci

    የኔ ጓደኞቼ ጌጦቼናቸው ሰብልዬ በጣምነው የምንተሳሰበው ስታወሬ ስታምሬ

  • @MeseretBirhane
    @MeseretBirhane Před 2 měsíci

    Good job

  • @askalugebremedhin7918
    @askalugebremedhin7918 Před 2 měsíci

    Enese betam Sewedeshe❤❤

  • @fetleworkyemanrberhanfetle
    @fetleworkyemanrberhanfetle Před 2 měsíci

    kanchi bezu temrealew tebareki

  • @leulthomas2976
    @leulthomas2976 Před 2 měsíci

    you are beautiful sister ❤️

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 měsíci +1

    Abzagnaw Yeset Guadegna Kifu New 👍👍 leza New Enesun Amno Makreb Chigir yemihonew 👌👌

  • @terefetigist4245
    @terefetigist4245 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Před 2 měsíci +2

    ለምንሚስጥራችን ሰብልየ ሚስጥራችን ከነገርናቸው ዞረው ይወጉናል ይሳለቁብናል እኔ የጓደኛየንሚስጥር የፈለገብንጣላ የፈለገ ችግር ቢመጣአላወራም ግን እኔእድህአይነት ጓደኛ ከየትላምጣ

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd Před 2 měsíci

    የኔ ውድ እህት ሰብሊዬ የኔ ብርታት❤❤❤❤❤❤

  • @embetemariamanchitebkije1953

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před 2 měsíci

  • @terefetigist4245
    @terefetigist4245 Před 2 měsíci

    Swedish Tebareki

  • @asteranley2555
    @asteranley2555 Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 měsíci

    hello Queen love you so much

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Před 2 měsíci

    ትክክል ሰብልዬ ከ18 አመት በፊት አንዲት ልጅ Dubai ተገድልና ተቆራርጣ በሚገር የተገኘችበት ቦታ መድገም አልፈልግም ። እና አብረዋት የሚኖሩ ልጆች ማንነቷን አያዉቁም እና ትክክል ነሽ ሰብልዬ ጓደኛ ያስፈልጋል

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 Před 2 měsíci

    😊❤❤❤

  • @nadiahussen6295
    @nadiahussen6295 Před 2 měsíci

    ❤️👍

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před 2 měsíci

    Sebli sebli ❤.

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 2 měsíci

    ሰብሊ ❤❤ቆንጆ በርቺ

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Před 2 měsíci +2

    የልብ ጓደኛ ከተገኘ ጥሩ ነው በያገሩ ተበታተን እንጅ ግማሹም በሞት

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ስብልዬ ውድድድ

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @sarag5315
    @sarag5315 Před 2 měsíci

    Thank you God bless you ❤

  • @user-ib5pi5jr2q
    @user-ib5pi5jr2q Před 2 měsíci

    Sewedew,selameshen🎉,!❤

  • @mulumoges3451
    @mulumoges3451 Před 2 měsíci +1

    Hi my sister ❤❤

  • @hyiwotgudaye7763
    @hyiwotgudaye7763 Před 2 měsíci

    🎉

  • @user-ip7zo2jy1u
    @user-ip7zo2jy1u Před 2 měsíci

    እባክሽ ሰብሊ ሰላም ለአንቕ ይሑን በአምሪካ የምትኖሩ ሲሳይ የምትባል ልጅ ሥሙአን እርግጠኝ አይደለሑም ልጄን ተወሠዱብኝ የምትል ሤት ማናት እባክሽ እውነት ነው ጤነኛሥ ናት በጣም ታሣዝናለች

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 Před 2 měsíci +1

    አድርጊያለሁ ሰብሊ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤ KONJIYE

  • @yetinayettaye3434
    @yetinayettaye3434 Před 2 měsíci

    ሰብሊ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለው ምን መሰለሽ ሰብሊ ኮንፊደንስ ያላት ሴት መሆን እፈልጋለሁ ግን መሆን አልቻልኩም

  • @sarag5315
    @sarag5315 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dy8dj3gy8i
    @user-dy8dj3gy8i Před 2 měsíci

    Seblye selam❤❤❤

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před 2 měsíci +1

    አይ ሰብልዬ በዚ ዘመን ጎደኝ አለ ብለሸ ነው እሰቲ እንደ አፍሸ ያሪግልኝ

  • @lielttessema2335
    @lielttessema2335 Před 2 měsíci

    Let the holy spirit speak

  • @BezaMuluneh
    @BezaMuluneh Před měsícem

    sebleye endachi ayenet kena astesaseb yalew bezu binor ????

  • @maryberhane7671
    @maryberhane7671 Před 2 měsíci

    Elatalhu

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před 2 měsíci

    ❤ ሰብልየ ስወድሽ ስወድሽ ። AmeeN yareb AmeeN ❤️

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před 2 měsíci

    እኔ ወደውጭ ከመጣሁ በኃላ ጏደኛ የሚባለው ምንድን ነው ብዬ ግራ ግብት ብሎኝ ብሎኝ ብሎኝ አሁን ወጣልኝ እንዴዴዴዴዴ ሚስጥር ብዬ እነሱ የነሱን ነገሩኝ ብዬ የኔን ባማክራቸው ረጭተው ረጭተው እኔውጋ ተመልሶ ይመጣል ባለቤቴጋ ሳይቀር አቤት ሰርቄ ቢሆን አጥፍቼ ቢሆን ዋሽቼ ቢሆን አቤት ውርደት አቤት አቤት🙉🙉🙊🙉ውይ ውይ ብዬ አሁን ይቅርብኝ ብያለሁ በስልክም ሳወራቸው የወሬ ውድድር ካፍ ካፌ ካፍ ካፌ ሲነጥቁኝ የጀመርኩት ላይ እነሱ ጨምረው እየሞሉ ሲያዳርሱልኝ ወደቀ ልል ስል ተሰበረን እየጨመሩ 🙉🙉🙉🙊🙊ግራ ሲያጋቡኝ እንዴ ምነው እዚ አገር የወሬ ሽልማት አለ እንዴ ?እያልኩ ከስንቱ ተቀያየምኩ እውነቱን ብትናገሪ ሲፈሩሽ እናቴ አሁን ለሰው አላወራም ችግሬን ላንተ ነው ምነግረው ሚስጥሬንን ወዴትም አልሄድም አንተጋ መፍትሄ አገኛለሁ አንተጋ የሚለውን መዝሙር ከፍቼ ካምላኬ ወዶና ፈቅዶ ከፈጠረኝ የኔ ውድ ጋ ሰላሜን ይዤ አለሁ

  • @amsalesisy529
    @amsalesisy529 Před 2 měsíci +1

    Enwodshaln …

  • @selam461
    @selam461 Před 2 měsíci

    1:18:30 ere goraw that is so funny Yale program asakshign sublime cake😂

  • @almazjegne6084
    @almazjegne6084 Před 2 měsíci

    🙏🇧🇴🤲😁

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před 2 měsíci

    Ewnetem 😢

  • @meskeremshiferaw3763
    @meskeremshiferaw3763 Před 2 měsíci

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kuki2194
    @kuki2194 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔርን ይዞ ለእሱ መንገር ይሻላል

  • @user-om7lk2dx1u
    @user-om7lk2dx1u Před 2 měsíci

    ሰብልዪ ምንላርግሽ እኔከባሌ ጋር ተጣልተን ሽማግሌ ነንብለው የባሰአጣሎን ሰብሌ አሁን ከተለያየን አራት አመትሆነን ሰብሊ ምንላርግ እህቴ ተባረኪ

  • @saramaru7378
    @saramaru7378 Před měsícem

    ሰብልይ እንዴት ነው የማገኝሸ ልምጣ ያለሸበት? አለዛ ደውይል እባክሸ እባክሸ!🙏🙏🙏

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Před 2 měsíci

    ሰላምሰብሊ ፀልይልኝ

  • @Heranworld
    @Heranworld Před 2 měsíci +1

    ዉለታሽ አለብኝ ምክርሽ ጠቀመኘ

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 Před 2 měsíci

    ❤❤❤👍👍👍👍💐🐆🌻

  • @ShetaDegefa
    @ShetaDegefa Před 2 měsíci

    እላታለሁ

  • @humble305
    @humble305 Před 2 měsíci

    Ligagam sitasteyign

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před 2 měsíci

    😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p Před 2 měsíci

    ??????😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 2 měsíci

    እኔ ጋደኛ አለኝ

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 Před 2 měsíci

    ችግሩ ምን መሰለሽ የሰው እየሰማሽ እንዴት አንቺ የራስሽን ለመንገር ትፈሪያለሽ