እቺን ቆንጆ ህፃን በዚህ ልክ የምትብጠለጠለው!?

Sdílet
Vložit

Komentáře • 170

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci +24

    እኔ በመቅደስም በዳጊም አልፈረድኩምም አላዘንኩም ምክንያቱም ስራቸው ነው እንዴትም እየተሳቀቁ እንደነበር 😔 በእውነት ዳጊ እኮ ልክልካችንን ነገረችን ብሏል ... እኔ ያዘንኩት በEBS ፕሮዲውሰሮች ነው ሁሉኑም ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል :: የ7 አመት ልጅ ላይ ይሄን ያህል ውርጅብኝ 😢… ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ተዋት አትስበሯት እባካችሁ ወልደው ሳይጨርሱ ይላል ያገሬ ሰው... ልጅ ነች አልረፈደም ትማራለች :: እና እባካችሁ ተዋት ምነው መነባነቧንስ ምነው አልታያችሁም ...??? ሰብልዬ አመሰግናለሁ ::

    • @azebitadesse918
      @azebitadesse918 Před 2 měsíci

      ልክ ወደል ነሽ ካለች በኋላ ዳጊ ሮጦ ግጪ ያላትስ አልታየሽም/ህም???

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci

      @@azebitadesse918 እና ምን ይጠበስ ..😳😡

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Před 2 měsíci +17

    በትክክል ሰብልዬ በሙሉ እኛ አበሹች ላይ የሚታይ መጥፎ በሀሪዎች በሀገር ውስጥም በውጪ የማንሻሻል የራሳችንን ጉድፍ ሳናፀዳ እጃችንን በሰው ላይ የምንጠቁም ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚያብሄር ይቅር በለን 🙏

  • @selamas496
    @selamas496 Před 2 měsíci +17

    All the time on point I appreciate the level of your understanding the way how you explain with different angle በጨዋ መንገድ
    Thank you ቆንጆ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 měsíci +11

    ብዙዉ ሰዉ ልጅቷ ላይ አልፈረደም። በልጅቷ ዉስጥ ወላጇን፣ በEBS ዉስጥ ደሞ የስራ ብልሽነቱን ነዉ። አለቀ።

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt Před 2 měsíci +1

    ሰብልየ ልጅን በዚህ ልክ ነው በፍቅር መምከር ያለተሰደበችው ስድብ የለም ልጆች የቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የመሀበረሰብም ውጤት ናችው

  • @martawoldegiorgis6711
    @martawoldegiorgis6711 Před 2 měsíci

    God bless you, Sis you’re so kind. I love you so much.

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 Před 2 měsíci

    Thank you.

  • @zeinabibrahim6907
    @zeinabibrahim6907 Před 2 měsíci +2

    Thank you, Sistar, you’re right

  • @selam733
    @selam733 Před 2 měsíci +1

    Thank you ❤

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Před 2 měsíci

    Thanks for your valuable advice Seb. You said it very well. Unfortunately we Ethiopians are very backward. Hope God gives us wisdoms.

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Před 2 měsíci

    you are smart as usual Sebelye. Its the smart way to desiplin child. love you.

  • @muluneshbelay8124
    @muluneshbelay8124 Před 2 měsíci

    amen 🙏 thank you 🙏 for everything

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ሰብሊ በዚ ሰአት ዘመናዊ አስተዳደግ መስሎት መሳሳት ባይሆን ጥሩ ነው ልጆችን በተቻለ አቅም በየእምናምንበት እምነት በፈሪሀ እግዚአብሔር ማሳደግን ብንታገዝ ጥሩ ነው በተለይ በዚ ሰአት ማሳደግ የሚከብድበት ሰአት ይመስለኛል በነፃነት ማሳደግ አድርጎ እንዳያስብ እንደዚህ ለሌላው ጆሮ የሚከብድ ልጅ ሲሆን በዚ መሄድ አለብህ ተብሎ ሲሳሳት ለመቅጣት Abuse ማድረግ እየመሰለው ግራ የተጋባ ይመስለኛል ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ትውልዱን ይታደግልን ተባረኪልን

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n Před 2 měsíci

    ትክክል ነው

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 2 měsíci +1

    ውይ ውይ ሰብልዬ ሰው ቢያጠፋም እንዲህ መምከር መልካም ነው ተባረኪ ሰብልዬ❤

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 2 měsíci

    ልክ ነሽ እህቴ በርቺ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Před 2 měsíci

    ተባረኪ ሰብሊ❤❤❤

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 Před 2 měsíci +1

    God bless you, my love 💓 😊

  • @samru1921
    @samru1921 Před 2 měsíci +5

    Betam leke neshe sebli enamesegenalen❤

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 Před 2 měsíci +1

    ሰብልዬ ትክክል ነገር ነው
    የተናገርሽው ጥሩ ሀሳብ ነው
    የሰጠሽው ጉበዝ ልጅቷ ትንሽ ናት ምንም አታቅም

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 2 měsíci +2

    ሰብሊ ለማን ነው ምታወሪው ልጅቷ መስሚያዋ ጥጥ ነው ምክር አለመደችም እኮ ስሰማሽ እኮ ነው ሲቀጥል ህፃን እንደህፃን ሲሆን ደስ ይላል ልጅቷ ይሄ አልበቃ ብሎ ከናቷ ጋ ቲክቶክ ላይ ፉንፉን ሲሉ ነበር ማፈሪያ

    • @ethioheran
      @ethioheran Před 2 měsíci

      አረ በፈጣሪ ልጅ እኮ ናት 7ዓመቶ ነው

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 Před 2 měsíci

    Thank you sebleye nice vidéo tru meker ❤❤❤❤❤

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 2 měsíci

    Tebareki.

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 2 měsíci

    hi seble how are you i live same state like you so i agree 100 percent you say about her and her family god bless you

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f Před 2 měsíci +1

    እውነት ብለሻል

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před 2 měsíci

    በጣም በጣም እውነት ብለሻል ተባኪ

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Před 2 měsíci +1

    Emetgreme sewe nshe ngrohene balance maderge yemetheye tebebga sete nshe goro yalwe yesema GOD bless you more 🙏🙏👌👌❤❤❤👍❤❤❤❤

  • @user-vm2mv9rr7r
    @user-vm2mv9rr7r Před 2 měsíci

    በትክክል

  • @tsehayadera4997
    @tsehayadera4997 Před 2 měsíci

    Seble tbarke yesfera lege❤ ❤❤

  • @senaitbekele957
    @senaitbekele957 Před 2 měsíci +3

    You are absolutely right Sebly Ethiopia I don't know lots of family they think it's modernized to raise their kids like this I leave in Canada omg Canadian they raised there kids properly Ethiopian we copy the wrong things 🤔

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před 2 měsíci

    Weye sebeliy lek neshi tebarkilgi. ❤❤❤❤❤yen astwaye tebarkilgi

  • @mes8285
    @mes8285 Před 2 měsíci +1

  • @EZ-bp4vf
    @EZ-bp4vf Před 2 měsíci

    እውነት ነው!!!

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 měsíci +1

    ሰብለዬ ብዙዉን ነገር ልክ ነሽ በተለይ ስለዚህ ሀገር ልጆች የተናገርሽዉ።

  • @helenbokre9223
    @helenbokre9223 Před 2 měsíci +1

    Seblye yene konjo GBU

  • @selamawitassefa949
    @selamawitassefa949 Před 2 měsíci

    EwnetNew.Tebareki

  • @ethiopanlove7543
    @ethiopanlove7543 Před 2 měsíci

    ሰብለዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 2 měsíci

    Era sebli endanshe ayentn yabezalen yen weed we love you and bless you More 🙏🙏🙏

  • @FanaGebreslase
    @FanaGebreslase Před 2 měsíci

    ❤❤Betam lek nes yena asewy deman tena yestesh

  • @dst1684
    @dst1684 Před 2 měsíci +1

    Exactly ! እንደ America አይነት ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለበት አሰተዳደግ የለም የማይዋሹ respect ሲያደርጉ God bless America! Ethiopian ጨዋ የምትሉ ዉሸት አላየንም የድሮ ስሟ ነዉ ! please ሰውች አሰተዉሉ ከራሳችሁ ጀምሩ ከዛ ሰትወልዱ በምን አይነት ሁኔታ ማሳደግ እንዳለባችሁ ታቃላችሁ

  • @azebbecks9108
    @azebbecks9108 Před 2 měsíci

    Selam Seble. You are a blessing to a lot of us. Great job, supportive and highly entertaining. Please ignore those negative comments from some rude people. Why are they listening ? They must be enjoying the talk since it is sort of a virtual chitchat leisurely time back in Addis. Thank you for your free service dear sister.

  • @user-gf1ys2ue9t
    @user-gf1ys2ue9t Před 2 měsíci +2

    ትክክል ባለጌ ኢቤስ ቤተሠቧ ባለጌ

  • @dagmawitchakaw3111
    @dagmawitchakaw3111 Před 2 měsíci

    💖

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 2 měsíci

    🙏🙏

  • @user-og7kw6fs7y
    @user-og7kw6fs7y Před 2 měsíci

    የኔ ቆኖጆ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meaza660
    @meaza660 Před 2 měsíci +8

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማክብርሽ ❤

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Před 2 měsíci

    Tikikil Sebli👍🏻

  • @MardaMesfin
    @MardaMesfin Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤ Sebli

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 Před 2 měsíci

    God bless you Seblye❤️❤️❤️❤️❤️💔❤️

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 Před 2 měsíci

    Yes you are right. This is the result ❤😂

  • @medhanitalem9655
    @medhanitalem9655 Před 2 měsíci

    😊

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 Před 2 měsíci +1

    ሰብልዬ ዳጊ አላገባም አልወለደም ቆንጅዬ አስተካክይው ሌላ አጭር አለ ያገባ የወለደ

  • @eteneshkassa1408
    @eteneshkassa1408 Před 2 měsíci +1

    ❤❤

    • @eteneshkassa1408
      @eteneshkassa1408 Před 2 měsíci

      My name is Etey Nash. I’m leaving America. I love you so much you’re doing a good job. I wanna add your websites CZcams so I want to talk to you❤❤

  • @user-dy8dj3gy8i
    @user-dy8dj3gy8i Před 2 měsíci

    Seblye ❤❤❤

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Tebarky Sebly lejochen memker endey new endaygodu

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr Před 2 měsíci

    Wofersh betam🤔, kensh, take kare what you eat { calory???)

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Před 2 měsíci

    እውነት ነው ሰብልዬ

  • @asterabreha5730
    @asterabreha5730 Před 2 měsíci +1

    enkan dehan metash lebame sete❤

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or1xr9fo2i
    @user-or1xr9fo2i Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 měsíci +2

    ሰብልዬ ስወድሽኮ❤ አባ ስርአት ትላለች አያቴ::

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይስጥሽ smartway ነገርሻት ካልሆነ ሞራላ ይሰበራል I appreciate you

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 Před 2 měsíci

    Sebliye

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 2 měsíci

    😂😂😂አይ ሰብሊ

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር ልጅታን ማን ተናገረ የተወቀሰው ቤተሰብ እና EBS ነው

  • @Zagol2626
    @Zagol2626 Před 2 měsíci

    በጣም እዉነተ ነዉ

  • @user-ry6dk9pq5i
    @user-ry6dk9pq5i Před 2 měsíci

    TkkkkkkL👍👍👍👍👍👍

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 Před 2 měsíci

    You are right ! We have no morality to castigate this young kid.

  • @khalidbob-ch7cl
    @khalidbob-ch7cl Před 2 měsíci +2

    ሰብልዬ ግን ግልጽ ነሽ

  • @bezaamde6952
    @bezaamde6952 Před 2 měsíci +9

    ውይ ሰብልዬ የልቤን ነው የሃሳቤን ያወራሽው አንጀቴን ነው ያራሽን ምክንያቱም እኔም እራሴ ከሶሻል ሚዲያ ላይ ካየሁት ጀምሮ ስል የነበረው እኛ ኢትዮጵያኖች ምን ያህል Hypocrite እደሆንን እያሰብኩ ነበር ምክንያቱም በጠራራ ፀሃይ ሰው በሚታረድበት አገር ከነነፍሱ ታግቶ በሚሊዮን ብር የሚጠየቅበት አልችልም ካሉ ደግሞ እሬሳቸውን በሚያስታቅፉበት አገር እርጉዝ ሴት ሆዳ በቁሟ ተሰንጥቆ ልጇን የሚያወጡ አረመኔዎች ባሉበት አገር ላይ በዚች እቦቀቅላ ህፃን ላይ ውርጅብኝ ማውረድ ግራ አጋብቶኝ ነበር ምናለበት ለሚታረደውም ሕዝብ እንደዚህ ብንጮህ ኖሮ ህዝባችንን ባዳንን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኛ ሕዝብ የሚታየው ሌላ ነው Very Sad😭😭😭😭
    ለማንኛውም ሰብለ በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏🙏

  • @Mimid5
    @Mimid5 Před 2 měsíci +8

    EBS ሰዉ የማያስተምር ነገር ማስተላለፍ አልነበረበትም

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci +7

    ልጅቷን ሳይሆን ቤተሰቧን ነው ማብጠልጠል።

    • @user-oy3gw4zp7r
      @user-oy3gw4zp7r Před 2 měsíci

      Seven.mabeteletele.kehayemanotem.kesebeawinetem.anetsare.hatiyate.new.beteshenena.eraseshen.temelekechi.😢😢😢

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci

      @@user-oy3gw4zp7r ማን ነኝ አልሽ አንቺ ደግሞ ቤተሰቦቿ ከማብጠልጠል አልፎ ሌላ ይገባቸዋል ሀጺያቱማ እነሱ ጋር ነው ያለው ከገባሽ ግን ስረዳሽ አልገባሽም ከማይገባው ሰው ጋር ማውራት ደግሞ መድረቅ ነው ።

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Před 2 měsíci +2

    አንጀቴን አራስሽኝ

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 Před 2 měsíci +2

    ሰብሊ እኔ ስላንቺ ተናገር ብ ባል አንቺ ቆንጆ ጥሩ መካሪ ነሽ ቅናትም የለብሽም ስለ ሰውም ከመምከር በስተቀር መጥፎ ስትናገሪ አልሰማሁም ስለዚህ አደንቅሻለሁ ነገር ግን አንድ ጊዜ ታዝቤሻለሁም ብዙ ግዜም ቪድዮሽንም ማየት ቆጠብ ብዬ ነበር ምክንያቱም እኔ እሄንን ስነግርሽ ትግራይ ብቻ ሆኜ ሳልሆን ዘረኛ ሆኜ ሳልሆን እኔ አማራም ትግራይን ኦሮሞም ብሄረሰብ አለብኝ ከዛም ደግሞ አዲስ አበባ ተወልጆ ያደኩ የተማርኩ ነኝ ታውቂያለሽ አዲስ አበባ በዘር በሀይማኖት ምንም ችግር እንደሌለብን በዚህ ጉዳይ እንደማንጣላ ጠንቀቅ አድርገሽ ታውቂያለሽ ለምን የአዲስ አበባ ልጅ ነሽ ይሄን ካልኩሽ የተቀየምኩሽ ታዲያ አንቺ መካሪ ሆነሽ የአዲስ አበባ ልጅ ሆነሽ እንዴት መነን የምትባል ሚዲያ ላይ ካለምንም ርህራሄ የትግራይን ሰው ስትሳደብ በጋዝ አቃጥሉዋቸው አባሩዋቸው አትመኑ እነዚህ የተረገሙ ናቸው እያለች እረ ብዙ ነገር አለ እንደዛ ስትውረገርግ ስትጨፍር ስታስገድል የነበረች ክፉ ሴት ሌላው ቀርቶ በጦርነቱ የትግራይ ህዝብ በባህላቸው ቤተክርስቲያን ሲፅልዩ እያሾፈች እየተዳደበች እግዚአብሄር እናንተን አይሰማም እያለች ብዙ ስታወራ እኔ ባጭሩ ነው የምነግርሽ እና እኔን ክፉ ሴት ሚዲያሽ ላይ አምጥተሽ እያቆላመጥሽ ቅንጅት ሴት እያልሽ ስታቀርቢያት አዘንኩ እስዋ በጀመሪያ ተግባርዋ እና አፍዋ አንደበትዋ ባለጌ ስለሆነች ቆንጅናዋ ወድቋል እምትደነቅ አደለችም ዘረኛ ጦረኛ ግደለው ቁረጠው ውስጥ ያለችበት ነች ለአንቺ ደግሞ ሀሳብ የማትመሳሰል ናት እና በዚህ ገርሞኝ እንዴት ከስዋ ጋር በሀሳብ የማትሄድ ሴት ወይ ደግሞ ብታቀርቢያትም እንዴት ህዝብን ያህል ነገር በእንዲህ አይነት ታዋርጃለሽ ያውም እናቶችን ብልግና ነው ብለሽ ብታርሚያት ትልቅ ቦታ እሰጥሽ ነበር እንደውም እዛው ሚዲያሽ ላይ የምትሰሪው ነገር ትክክል አይደለም እናትን አለማክበር የምትሰሪው በጣም ይዘገናል ማለት ነበረብሽ ሌላው ቅድሳት መተሽ እንደምትናገሪው እስዋንም መናገር ነበረብሽ ብዙ እናትን ያስቆጣች ያዘነባት የተረገመች ሴት ናት ብዙ ስለሰማሁ ነው ብዙ ሰው አይቅሶባታል

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před 2 měsíci +1

      ብዙ ነገር ተቆጥቻታለሁ በውስጥ እሷን ያቀረብኳት ለተፈናቀሉ ወገኖች የተሰበሰበ ገንዘብ እቃ ተገዝቶ ሲሰጥ ቪዲዬ ቀርፃልኝ ስለነበር ልታስረዳ ነው የቀረበችው ስላሳዘንኩሽ ነጣም ይቅርታ

    • @anisaabdurehman5115
      @anisaabdurehman5115 Před 2 měsíci +1

      @@SebleBekeleGizaw ሰብሊ እኔ ይሄ ነገር ስላሳዘነኝ ነው የፃፍኩልሽ አንቺም ሰምተሽኝ አክብረሽኝ ይቅርታ ስላልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅ ሰው ነው ስውንም በጣም እንዲያዝን የሚያደርጉ የሚጎዱ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ነሸ እዲት ነሸ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 2 měsíci +1

    ሰብልየ ሰምቸሺ አልጠግብሺም ተባረኪ❤🌷🙋🙋🙋

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 2 měsíci

    BAHLACHN BAHLACHIN YLALU YE FERENG LJ SNE SRATUN YE MIYAWERA YELEM !

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 Před 2 měsíci

    Egzeber yemesgn

  • @rabiyaendris1693
    @rabiyaendris1693 Před 2 měsíci +1

    አላህይስጥሽ❤🎉

  • @ethiopanlove7543
    @ethiopanlove7543 Před 2 měsíci +1

    ድንግል ማሪያም ትባርክሽ

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Před 2 měsíci

    Btam ygrmal enante eyalachew ye 7 hamet lej kum sekel masayet

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew3738 Před 2 měsíci +3

    Seble 100%

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 2 měsíci +2

    ሰብልየ የኔ ቆጆ በእዉነት ነዉ ተባረኪ❤🌷

  • @bezaTal
    @bezaTal Před 2 měsíci

    Sbli 💯💯💯💯💯

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n Před 2 měsíci

    ትክክል ነሸ እህት

  • @firefoxyflame7727
    @firefoxyflame7727 Před 2 měsíci

    Sebly endet nesh yene mar lejeta lek kemebalu beteseboch yetegegnch tenon Endy? Nethanet lelejoch ensetachew senel gatewet kalatochen senageru kemesak lek endalhonu menger sayshal auekerem akababem wesangnet alhu lezh aueneyu methefo kalatoch bergethegnt endemetashashelu altherayerm

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před 2 měsíci

    ውይ ስብልዬ ሳላይሽ ቆየሁ ደግሞ ውበትሽ በእጥፍ ጨምሯል ስብልዬ ብርታቴ ነሽ እኮ

  • @zerihunengda7411
    @zerihunengda7411 Před 2 měsíci

    Enutu nesh ende

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Před 2 měsíci +3

    አሜሪካ ያለ ልጅ ባለጌ ነው ለምትሉ ሰዎች ግን ችግር አለባችሁ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 2 měsíci

      ያላዩት ናቸዉ አትፍረጂባቸዉ።

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před 2 měsíci +1

    ማፈር ነዉ

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 Před 2 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ነዉ ትምህርትሸ ይተባረኪ

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech Před 2 měsíci

    Hi how are you ❤❤❤❤❤

  • @embetemariamanchitebkije1953

    Teru adergshal myasfelgat meker new

  • @user-cy5bd8qo6n
    @user-cy5bd8qo6n Před 2 měsíci +1

    Sebli 1ኛ

  • @bezaTal
    @bezaTal Před 2 měsíci

    Yefereg lej chewa new kehabesha yebelete

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 Před 2 měsíci +1

    ባጭሩ አንቺም ኮመታተሮችም ማንም ህፃኗን የተናገረ የለም ድርጅቱን እና ቤተሰብን ነው አበቃ እየሄዳቹህ ሳምንት ሆነው ከተቀረፀ እረ ወዲያያያ😊

  • @nigistbezabehi2053
    @nigistbezabehi2053 Před 2 měsíci +2

    ሰብልዬ አንጀቴን አራስሽኝ ተባረኪ: በደንብ አስተምሪልኝ

  • @terefetigist4245
    @terefetigist4245 Před 2 měsíci

    Tikikil