my sister I thought this message is directly for me . I married your neighbor’s in adds ababa man . I meet him in USA my first love I was young and not know better . He treated me so bad finally. after 20 years relationship and married I find out I deserve better so I,m in the process separation. we women we put up so much croup in our life we should know better Thank you for sharing ❤
Hi Seblyeee , how is Morocco bath ? We will visit you soon ! I ❤️ love ❤️ love 💕 it last time ! After I left your place I feel like super clean for a long time ! I am glad we have you in Vegas! Your amazing! Xoxoxo!!!! 💋💋💋💋.
ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው በናትሽ
በዛላይ ንግግር ሀሳብ ፍሰቱ ደስ ሲል
የሚጣል የለውም
ጀግና 🙏
ወይ ሰብልየ ተባረኪ ከላላል ያቅለሸልሻል አንካን አብሩሽ ለመተኛት አይኑን ማይት አራሱ ያስጠላል ተባርኪ አህቴ አንዲህ ኒገሪቸዉ መቼም አይማሩም ግን ደግም ስንት ጀግና ባሎችም አንዳሉ ግን ሳይረሳ !!!
ወይ ሰብልዬ: እንደ ሕፃን እና እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እውነቱን ፍርጥ😅😅😅😅
የሴቶች ጥቃት ያመኛል!!!!!!!!!የቻልሺውን ያህል አስተምሪልኝ የኔ ቆንጆ!!!!!!!!!!!የጌታ አብሮነት አይለይሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የሁል ጊዜ አንደኛዬ ሰብልዬ ሳላገባ ምነው ባውቅሽ ኖሮ እህቴ ይሄንን ኑሮ ዛሬ ባልኖርኩት ነበር
You are absolutely right and tell them specially for Ethiopian men 👍
ስንት የሴት ተሳዳቢም አለ ሰብልየ። አጥንት የሚሰብር!
እውነት ነው 😢
አጥንቱን መዳኒያለም ይስበረዉ
ወንድ ልጅ ሆዱና እንትን አይጉደልበት እንጂ ለሴት ክብር ምንም አይጨነቅም በተለይ ኢትዮጲያ ። ግን ጥቂት ጥሩ ባሎች አሉ እነሱን አላልኩም
አስተዳደጋቸዉ ይወስናል ሴት ልጅን እንደ ዕቃ የሚያይ ስንቱ አለ
አይ ሰብልዬ አንጀቴን ታርሺዎለሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጀግኒት ለካ እንደዚ ጎበዝ ሴት ነሽ
ሰብልዬ ጌታ ብርክ ያርግሽ እባክሽ ይሔን ሃሳብ tiktok ላይ አጠር አረገሽ በይልኝ pls
ሠብልዬ ልክብለሻል ። ወንዶች ለራሣቸው ስሜት ብቻነው የሚጨነቁት የሚስቶቻቸውን ስሜት አያጤኑም ።
በትክክል ሰብሊዬ
በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል የኔ ወድ እወነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሁሌም ነው ያንችን ፖሮግራም የምከታተለው
እኔም ከማልወዴው ሰው ጋር መሳሳም እንኳ አልፈልክም ብዙ ሰወች ሴት ልጅ የሚወዴትን እንጅ የምትወዴውን ማግባት የለባትም ይላሉ እኔ ግን አልስማመበትም በተለይ በፍቅር የምወዴውን ነው ማግባት የምፈልገው እንጅ እሱ ብቻ እየወዴድኚ እኔ ሳልወዴው አብሬው አልሆንም ። ስሜት የሚባለው ነገር እንኳን የሚመጣው ሁለቱም ሲዋዴዱ ነው
You right mom.
❤❤ልክ ነሽ በትክክል
Thank you for sharing this video!
hi
100% true yene lib aweka
ሰብልዬ ተባርኪ!❤🙏
Today, you express my feelings. Thanks
😂😂ሰብሊ በሳቅ ገደልሺኛ የዳቦነገር
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤Thank you so much seble
my sister I thought this message is directly for me . I married your neighbor’s in adds ababa man . I meet him in USA my first love I was young and not know better . He treated me so bad finally. after 20 years relationship and married I find out I deserve better so I,m in the process separation.
we women we put up so much croup in our life we should know better
Thank you for sharing ❤
ሰብልዬ እውነት ብለሻል ምንም አልተረፉም ሁኝበት የሴት ጀግነ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ስብልየ ትለያለሽኮ በትክክል ገልፅሽዋል በርቺ አትጥፊ❤❤❤
Thank you seble. 💚
ትክክል
ሰብልዬ ተባረኪልኝ ❤
ሰብሊ ሁሌም ዉብ ነሽ አደቅሻለሁ
You are right ❤❤❤
Sebely weeded eko new madrregesh❤❤❤
I truly admire your wisdom!❤
❤ሰብልዬ ❤እንኳንደክናመጣብ ❤
የተናገርሽውሁሉ ❤ትክክልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
መቼም አይገባቸውም ጌታ ይገስጻቸው
እዉነት Seble❤️🌹👌
Seble thank you !
Sebli you are right ❤
እሀቴዋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Exactly sis god bless you
የኔ ቆንጆ ❤
ሰብልዬ የኔ ማር ትክክል ብለሻል።
❤❤❤❤❤❤
Wawo. Takes. Sebleya
Thank you
Seblyeeee siwedishhhhh
❤❤❤❤❤❤❤
💯💯💯thank you sebely ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
WOW!👌👌
Sebliye, You are always right❤❤❤❤
❤👍
Tebarki sebliye
Betekekl ❤
Hi Seblyeee , how is Morocco bath ? We will visit you soon ! I ❤️ love ❤️ love 💕 it last time ! After I left your place I feel like super clean for a long time ! I am glad we have you in Vegas! Your amazing! Xoxoxo!!!! 💋💋💋💋.
thank you!
Your last words 💋💋💋
Yana konjo btame eko nw yamewodeshi ewunt beleshale amesgnalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
welcame sebely🎉🎉❤❤❤
👍👏👏👏👏
እናመሰግናለን ሰብልዬ
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ሰብልዬ
ተይ ሰብልየ አትጥፊብን ተይ ቶሎ ቶሎ እየመጣሽ አስተምሪን
❤❤❤
አንችህ ህራስሽ ኡኮ ሴት ነሽ ያሴቴ ኔግስት ❤❤❤❤
ዋውአዲናቂሺነኚ❤❤❤
WOW❤❤❤❤❤❤ ሰብሊዬ እንዴት እንደምወድሽ አጠይቂኝ ካንቺ ጋ መኖር በራሱ እድሜ ይጨምራል ባሉካዬ ሽረሃል እንደዚች ❤❤አይነት ሚስት በማግኘትህ ❤❤
የኔ ውድ ምን ላርግሽ የኔን ሂወት ሁሊ ታወሪው አለሸ አንዳንዲ ነገሪት ነበር እንዲ እስክል እደመምብሸ አለሁ ። እግዚያብሒር ዘመንሸን ይባርከው
You are sweet ❤❤❤
U are always gorgeous & fresh ❤❤❤❤
እህቴ አናግሪኝ በጣም እፈልግሻለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
you are so funny sewedesh ❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇
❤❤❤yes
ቆንጂት መጣሽ❤😂
የኔ ጎበዝ
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አንጀቴን እኮነው የምታርሽው ።
❤❤❤❤❤❤
Sebliyye ❤️❤️❤️❤️
Abu yimechish sebliye👍👍👍👍❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ሰብልየ ቆንጆ, አንችን ሳይ ራሴን ለመንከባከብ እበረታታለሁ.
👍❤️❤️❤️
💖💖💖💖💖👌👌👌💐💐💐🙏
ሰብልየ ሀቢብቲ አለሺ❤❤
Sblye 🙏💎♥️🌹💯
LOVE ISNOT SLEEPING TOGETHER GIVES ONLY FEELING NOT LOVE❤
Hi Seble konjo!
😂😂😂
Mn laderegesh enat .. yenan tarik awerashew
አቦ ይችሽ
ይመቸስ
🎉❤
Yena felklke.
ሰብልዩ ቆንጆ ስልክ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ
who this girl? I thought she was singer and clicked by mistake..
እንደው ምን ላድርግሽ
Yih ahun anchi yemtqebatriw yeferenjoch new
ወይኔ የአሜሪካ ህግ ምናለ ኢትዮጲያ ቢመጣ 😂😂😂
😅😅😅😅
Ahun anchi yemismu fara ataachim yegermal
I like u Gurl, supreb!