ለኮሶና ለፖራሳይት ድራሹን የሚያጠፋ/ዶክተሩ/how to clean bacteria.

Sdílet
Vložit

Komentáře • 153

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  Před 3 měsíci +25

    ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል አስጠያፊና ሌሎችን የሚያንቌሽሽ የስድብ መልእክቶች በፍፁም ተቀባይነት የለውም:: ከመፃፋችሁ በፊት አስተውሉ:: ሀሳባችሁን በጨዋ ደንብ ለሌሎች አስተማሪ በሆነ መንገድ ይግለፁ ::ይሄን በአግባቡ ያልተጠቀመ ሀሳቡ ተቀባይነት አይኖረውም:: በሰላም ለመኖር መጀመሪያ ሰላምን ከራስህ ጀምር :: ፍቅር ለማግኘት መጀመሪያ ፍቅር ስጥ:: ለመከበር መጀመሪያ እራስህና ሌሎችን አክብር::ለመቀበል መጀሪያ አንተ ስጥ:: ለመወደድ መጀመሪያ አንተ ሌሎችን ውደድ;: ለመምከር መጀመሪያ እራስህን ምከር:: ወገኔ ሁሉ መጀመሪያ ከራስ ይጀምራል:: በርትተን መጀመሪያ እራሳችን ላይ እንስራ :: ስለ መልካም ምክርና ሀሳባችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እራሳችንን የምንለውጥበት ዘመን ያድርግልን አሜን🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 Před 3 měsíci +5

    ጄሪዬ ተባረኪልኝ እህቴ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ልቤ ውስጥ ያለውን ነው ቪዲዮውን ሳይ እጅግ ነው ያዘንኩት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናል አንቺ ግን በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺልኝ🙏🙏🙏

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 3 měsíci +5

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ጄሪዬ ትክክል ነሽ ልቦና ይስጠን ያንቺ ምክርሽ ስራሽ ሁሉ ሳይሽ ብውል አይሰለቸኝም በጣም ተምሬብሻለሁ አንቺን የሚሳደብ ከራሱጋ ችግር ያለበት ነው ተባረኪ በርቺ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 3 měsíci +13

    እናመሰግናለን ፆም ሲፈታ እሞክረዋለሁ የአናናስ ጁስ ከተቆላ የዱባ ፍሬ ጋር አብሮ ቢጠቀሙት ሆድ ውስጥ ያለ ቆሻሻ ነገር ሁሉ ሙልጭ አድርጎ ነው የሚያወጣው አያቴና እናቴ በደንብ ሲጠቅሙ አውቃለሁ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 3 měsíci +1

      የዱባው ፍሬ ይፈጫል ወይ ተባሬክልኝ እህቴ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 3 měsíci

      @@melkamusonko @ አይፈጭም ሞቅ ሞቅ አድርገሽው በአናናሱ ጁስ ፉት ፉት እያልሽ መጠጣት ነው ሆድሽ የሆነ ጥሩ ነገር ሲሰማሽ በጣም አሪፍ ነው ጉዳት ስለሌለው አያሰጋሽም

    • @himanotmengistehimi3902
      @himanotmengistehimi3902 Před 18 dny

      ለነብሰጡር ይሆናል?

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 Před 3 měsíci +6

    በጣም እናመሰግንሻለን ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርነው በርቺ 😮ማንንም እትስሚ
    የፈለግ ውንቢልሽ እትስሚያቸው

  • @asmeretkidane9968
    @asmeretkidane9968 Před 3 měsíci +2

    ጄርዬ ተባረኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ እከታተላለሁ ግን ባልጠቀምም ምክርሽንና ከአያት የወረሽውን ማካፈልሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ተባረኪ።

  • @solomonsolomon9863
    @solomonsolomon9863 Před 3 měsíci +5

    መልካም ሠው ነሽ ደሥ ይላል እድሜ የአምላክ ነው እረጅም እድሜ ያድልሽ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 měsíci +2

    Egziabher Amlak edmena Tena yistilin des alegn!!! Ewinet new!

  • @negistbekele5784
    @negistbekele5784 Před 3 měsíci +5

    My sister thank you good bless you

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Před 3 měsíci +2

    እውነት ነዉ ጄሬዬ
    በጣም ነዉ የሚሳዝነው።

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 3 měsíci +5

    ዉዴ እዴነሽ ጠፍተሻ ፡እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሰሽ።❤❤❤

  • @lulitm3595
    @lulitm3595 Před 3 měsíci +2

    Jery, Thank you for your message . Very important you are right. How long are we going to be having these sort of drama. We need a respectful discussion not disrespecting our Orthodox representatives.It is a sham we were suppose to be living in a developed country. But their actions doesn't show that. You are definitely right. If they are concern why can't they be helpful with what ever they can. Instead of wasting thier energy for some thing unpleasant to all of us. May God be with all Ethiopian people at this difficult time. Amen

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 27 dny +1

    ጄሪዪ ደስ ስትይ ❤ደሞ ገበዝ ነሽ ማንም አይሰድብሸም ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርሽው እናመሰግናለን የተከበርሽ ንፁ ሴት ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ.🙏🙏🙏

    • @TilayeBogale
      @TilayeBogale Před 13 dny

      Like nesh Jerry aznenal entselelyalen

  • @melodiess2
    @melodiess2 Před 3 měsíci +5

    እዚህ ጋር በወረወራችሁት አዚያ ጋር እያለቁ ነው ላልሽው የዝቋላ አባቶች ለዚህ ነው የታረዱት ሁሉም ባለበት በሚችለው መታገል አለበት። ምነው ስለሚገደሉት ስለሚታረዱት አትናገሪም ። ድሮ ቀረ መሽኮርመም።

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 3 měsíci +4

    ለኮሶ የሰራሽው አስገራሚ ነው እሞክረዋለው ጄሪዬ ጥፍሬ እየተሰባበረ አስቸገረኝ እስቲ መላ በይኝ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 3 měsíci +5

    ግንኮ በጣም ስሕተት የሠሩ አባቶችም አሉ ወገን እንዴት እንለያቸው ካህን እንደበግ እየታረደ እንደዚህ ዘበን የተመቸ የለም ያሉ በህገ ወጥ ተሹመው ስንት ህዝብ ያስጨፈጨፉ ለነርሱ ከሰማይ ቅጣቱ እንዲቀልላቸው በምድር ቢዋረዱ ይሻላ

    • @user-pc9db6dz4w
      @user-pc9db6dz4w Před 3 měsíci +3

      አባቶች በዝምታ መፀለይ እንጂ ፓለቲካ ውስጥ መግባት የለባቸውም ሁሉን የሚያይ ፈጣሪ አለ እነሱ አቅም የላቸውም አቅም ስሌላቸው ነው እየተነሱ እነሱ ላይ የሚደነፉት አገርቤትማ ከሄዱ እዛ ጀግና ይጠብቃቸዋል አፍ የላቸውም ውጪ የውሽት ጀግኖች እየወጡ ይጬሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 3 měsíci +2

    Jery you did good job 👏

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg Před 3 měsíci +1

    jeriye betam new yemnamesegneshe tebareki

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ec Před 3 měsíci +8

    የበግ ለምድ ለለበሱ ተኩላዎች አትሙዋገቺ ይልቅስ ከእንቅልፍሽ ንቂ እፈሪ ።።።።ለቤተክርስቲያን አፍራሾች መስቀል ለያዙ ፈሪሳውያን አስመሳዮች አትጩሂ።።።

  • @lideyayafi2414
    @lideyayafi2414 Před 3 měsíci +1

    አይዞሽ እማ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ያስታግስልን!!

  • @joo5276
    @joo5276 Před 3 měsíci +2

    ስወድሽ

  • @user-oc5zb8zt3y
    @user-oc5zb8zt3y Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ ገፅታሽ ምክርሽ እምነትሽ መድሀኒቱ አረስንቱ ሁሉ ነገርሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ።ቪዲዮዉን ግን አላየውትም መቼም የማይታ ነገር የለም አሳይኝ እግዚአብሔር ጊዜ አለው እንደእስራኤላውያን ይሰበስብነል እይዞሽ እህቴ በውጭ አገር ያለ እይመስመለኝም ነበር በሰው ሀገር ደግሞ ለእንጀራ ወጥታችሁ የተሻለ የሚያስብ ናቸው ብዬ ነበር የማስባችሁ እግዚአብሔር ማመስገን ትታችሁ እባካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ !!

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 3 měsíci

    በትክክል you can tell

  • @hahu9156
    @hahu9156 Před 3 měsíci

    በርችልን እናመሰግናለን

  • @assabegonfa7517
    @assabegonfa7517 Před 3 měsíci +1

    Yen konjo yebarksh

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ብዙ ጊዜ ሆነኝ ካየሁሺ እንኳን ሰላም ሆንሺ።

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 Před 3 měsíci +9

    ቤተ-ክርስትያን እንደዛ ሲከፋፍሉት የትነበርሺ በእነሱ አድርባይ እና በሌብነት አድርባይነት ነው

  • @Kalina0119
    @Kalina0119 Před 3 měsíci +2

    Kale hywet yasemalen jereye betam amesegenaleu yeleben new yaderesew leb yalew leb yebel ethiipiawenet yea new eskemenawkew derese ebakachew ennurebet eze yalew yebekanal techemare ayasflegenem

  • @rr6529
    @rr6529 Před 3 měsíci +4

    ጄሪዬ ተባረኪ እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @samrisamra
    @samrisamra Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤ በርቺ አህቴ

  • @Konjit-ge6pq
    @Konjit-ge6pq Před 3 měsíci

    Tebareki eheta

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 3 měsíci

    አሜን አግዝብሄር ይመሰገን

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před 3 měsíci

    እውነት.ነው

  • @BelhuTafesse
    @BelhuTafesse Před 2 měsíci

    በርቺ ጀርዬ

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- Před 3 měsíci +2

    እናመሰግናለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 3 měsíci +3

    ሌሎቻችንም ማጣላትና ማቀሳሰር ትተን ለሰላምና ሰዎችንን ለማስማማት ባለጌንና ተሳዳቢን አትወክለኝም ብሎ ማዋረድ ለሀጠራችንና ለወገን የሚጠቅመው በትክክል ተው የሚል ሽማግሌ የሌለው ሀገር ሆንን እኮ እግዚዮ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 3 měsíci +1

    ቸሩ አምላክ ልብ ይስጠን🙏 ድንቅ ምክር ነው !!!!
    እናመሰግናለን🙏❤🌸

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን እናት ፆም ሲፈታ እጠቀመዋለሁ

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Před 3 měsíci +2

    እውነት ነው
    እግዚአብሔር የሠራቸውን ይስጣቸው

  • @wudeshiferaw9104
    @wudeshiferaw9104 Před 3 měsíci +3

    ጄሪዬ እግዚአብሔር ይስጥለን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን መልካምነት ለራስ ነው እንወድሻለን🥰🥰🥰

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 měsíci

    ጄሪዬ አመሰግናለሁ ምክርሽ ልዬ ነው ።💕
    ጄሪዬ እባክሽ ጉአደኛዬ (እህቴ ) ደም ግፊት አስቸገራት ካሁን በፊት የሰራሽ ይሙስለኛል ባልሳሳት ግን አጣሁት ።እስኪ እባክሽ ምክርሽን 👏👏💕
    አመሰግናለሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Před 3 měsíci

    You are so sweet ❤

  • @hagosgebremedhinkrar975

    እናመሰግናልን እህታችን

  • @user-yu7rp9pv9s
    @user-yu7rp9pv9s Před 3 měsíci +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድምክርሽ ልዩ ነው ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ ።እባክሽ የሀሞት ጠጠር በጣም እያሰቃየኝ ነው ለሱ የሚሆን ካለሽ ምክርሽን ለግሺኝ በተስፋ ጠብቃሁ።ተባረኪልኝ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 3 měsíci

    በረቺ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před 3 měsíci

    ጀሪዬ አንቺ መልካም ነሽ ቆንጆ አይዞሽ የእኔ ልጅ ገና ምኑ ተነካ በርቺ ጎበዝ እኔ ሳይሽ በጣም ደስ ደስ ነዉ የሚለኝ ቅን ሴት።

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 Před 3 měsíci +6

    ተመስገን እህቴ እንዳንቺ አይነት ሀቀኛ መካሪ እውነት አመላካች አይጥፋ ።መቼም ያንን የቪዲዮ ስድብ ያየ ልቡ የማይሰበር የለም ግን ምን ይደረጋል ጊዜው ተሳዳቢዎች የሚፈሩበት ሆነና ሁሉ ዝም ሆነ ማን ይቆጣ ?ማን ማንን ይስማ ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ መፍትሄውን በራሱ መንገድ ይሥጥ።
    ለስራሽውም ለሆድ እንድንጠቀምበት ስለመከርሽንም መድሀኒት አመሰግናለሁ

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 Před 3 měsíci +4

    የምትከራከሪ ላቸው አባቶች ሞል ወስጥ የሴት ልብስ እና የህጻናት ልብስ መጠጥ እየሸመቱ ነው
    መልሱን ለአንች ትቸዋለሁ።

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Před 3 měsíci

    ደርባባዬ ❤❤

  • @SarasaheleAberham
    @SarasaheleAberham Před 3 měsíci

    ሰላም ሰላም እ/ር ያክብርሽ ለኮሶ መድሐኒት ወስጄ ለ7ቀን ምሳ እና እራት ምን እንብላ

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Před 3 měsíci +1

    Ere ene le lejoche esetachewalehu because sushi selemibelu
    Thankyou Jerriye

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ብርቱኳን አሲድ ላለበት ሰው አይስማማም በሱ ፋንታምን ይተካል ??አመሰግናለሁ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Před 3 měsíci

    Ene gin betam new yemiwodsh❤❤❤❤❤
    Abatoch minm abati nachehu maleti yikebidal bezir new yeteshomut sawu simot zim halafintachehun altewotum sawu eymote new yilks lemimot sawu dimts mehonu melikam new abatoch lemin zim alachu bilehu bechewa demib new yeteyekut ethiopia yalehun chiger sayifet lendeon layi min chigr lifetu new yemetut?

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤ጎበዝ ስራሽ ላይ ብቻ concentrat አርጊ

  • @KelemuaGemesa
    @KelemuaGemesa Před měsícem +1

    ጄሪዬ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ሰዎቼ ቬርሞክሳ ገዝተው አምጥተውልኝ ነበር ግን ሊጠፈ አልቻለም ውስጤ በጣም እየተጎዳ ነው ስነግራቸው በጣም ፈሩ አሁን ግን ያንቺን መድሀኒት ልጀምረው ነው እስቲ እግዚያቤሄር ይርዳሽ በሉኝ ተሳቀቅኩ

  • @tsehayneshmekonnen9863
    @tsehayneshmekonnen9863 Před 2 měsíci

    Lemon berbena leaf in Amharic name pleas

  • @seblehabte5387
    @seblehabte5387 Před 3 měsíci

    Papasu bezer yeteshome yebilitsigina kadire tsere betekiristiyan nachew anchim satawuki atizebareki

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před 3 měsíci +2

    ሰላም , እንዳንቺ ኣይነቱን ያብዛልን እንጂ ስድነትማ በጣም እያሳፈረን ነው ኣፈርን ተሸማቀቅን

  • @user-nb8le8nu7s
    @user-nb8le8nu7s Před 3 měsíci +2

    ለስኮርታማሚችግርየለውም ?

  • @yohannesmezgebe2830
    @yohannesmezgebe2830 Před 17 hodinami

    Jeriye ebakshe melslg aseraru endet nw malt orange ena kerenfuden ena nech shegureten bedenb asrejen ahuen nw yewledkut ena be koso teskayhu ebaksh

  • @habtegebralehilue5112
    @habtegebralehilue5112 Před 2 měsíci

    ጄሪ በጣም ጥሩ ሕክምና ነው የምትሰጪው እናመሰግናለን ጄሪ ሆዴን ይነፋኛል እና ይጮሀል ምን ላድርግ ?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 měsíci

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @zenu5821
    @zenu5821 Před 3 měsíci

    ጨርሼ ማየት ነው ያቃተኝ በጣም ነው ያዘንኩት ማን ጠያቂ እዳረጋቸው ማን እደወከላቸው አናቅም እግዚአብሔር ይጠይቃቸው

  • @user-ys4hv4jk6b
    @user-ys4hv4jk6b Před 3 měsíci

    Hi jerry endet nesh selamsh ybza plz bemn lag'gnsh

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 Před 3 měsíci +3

    እውነት ነው ያልሸው ጄሪዬ ምንም ቢሆን እንደዚህ ባለ መልኩ አባቶች ላይ መሆን የለበትም እሱ ባለቤቱ መልሰ አለው መፀሀፍ ቅድሰም ታላላቆችን አክብር ይላላል መድሀኒያለም ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ይሰጠን

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Před 3 měsíci +2

    ማርጀት ፀጋ ነው የሚሳደበው ትውልድ አሁን ያንን እድሜ አላገኙትም

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 Před 3 měsíci

    ጄሪዬ እንኳን ለደብረዘይት አደረስሽ

  • @beimnetshiferaw8912
    @beimnetshiferaw8912 Před 2 měsíci

    Le nefsetur set yihonal inde inatye

  • @zewdituabebe2681
    @zewdituabebe2681 Před 3 měsíci +6

    የኔ እመቤት አትሳሳቺ የአይማናት አባት ሲታረድ የት ነበርሽ

  • @bezadoju
    @bezadoju Před 3 dny

    ምን ይባላል የት ይገኛል

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Před 27 dny +1

    😊😊😊😊😊

  • @kidisttessifaneh
    @kidisttessifaneh Před měsícem

    Hey Jery esken ltachu nw yemifechew

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 3 měsíci +2

    የኔቆንጆ. ጀርባ ባየ ሀገረ ልእልት. ፈጣሪይጠብቅሽ. ለተሳዳቢ. ጊዜአትሰጪ. ልቧናይስጣቸዉ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před 3 měsíci

    እህት አለም ጨጓራ እይነካም ወይ ?

  • @KifleyohannesBelete
    @KifleyohannesBelete Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Před 3 měsíci

    ምን ወጣ ?

  • @user-gp1rm9og9q
    @user-gp1rm9og9q Před 3 měsíci

    ለእንቅርት መፍትሄ እባክሽ ላነሰውም ለበዛውም አመሠግናለሁ

  • @BetaAb-fd9yl
    @BetaAb-fd9yl Před 2 měsíci

    ለ2አመት ከ 8ወር ልጅ ይሆናል ሰአቱን ደግሞ እስከ 3 ሰአት ባረግላት??

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Před 3 měsíci +3

    የኢትዮጵያ. ህዝብ. እርኩስ መንፈስ. ተበክለናል.

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 3 měsíci +2

    እኔ እማዝነው ለልጆቻችን ነው አገራቸው የት ነው? መሄጃ የሌለው ወዴት ይድረስ ፈጣሪ ይርዳን ያስፈራል

    • @user-pc9db6dz4w
      @user-pc9db6dz4w Před 3 měsíci

      እውነት ነው ልጆች የሌላቸው ናቸው በየቦታው የሚበጠብጡት

  • @user-vc2bb6gg5c
    @user-vc2bb6gg5c Před 3 měsíci

    Le 3 amet lij lisralat?

  • @yeabsramulugeta5644
    @yeabsramulugeta5644 Před měsícem

    ለጋዝ ክምችት ማጥፊያ መንገድ ካለ እባክሽን ይብራራ

  • @belaybogale2463
    @belaybogale2463 Před 3 měsíci

    አሜባ በጣም ያስቸግረኛል በተለይ አትክልትና ፍራፍሬ ስጠቀም በቃ ስቃይ ነው መፍትሄ ካላችሁ አጋሩኝ

  • @sarashiferaw9439
    @sarashiferaw9439 Před 3 měsíci +1

    አገርቤት ምን እደተፈጠረ መጀመሪያ ጠይቂ ? እዝብ እዳልመረጣቸው በትክክል ታውቂያለሽ ካባቶቹ ጀርባ ምድነው ያለው ብሎ ማጤን ያስፈልጋል በጣም ብዙ የአይማኖት አባቶች ሞተውብናል

  • @user-kk7ez6ko3h
    @user-kk7ez6ko3h Před 3 měsíci

    እባክሽ ለመሀፀን እጢ በተፈጥሮ ማስወገድ የሚረዱ ምክሮች ስሪልን

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 Před 3 měsíci

      እኔ የማውቀው ንጹህ የሚጠጣ ከርቤ በፈላ ውሃ አጥቦ መጠቀም ነው

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 3 měsíci

      ​@@weyniande3214
      ምን ማለት ነው ከርቤ ?

    • @weyniande3214
      @weyniande3214 Před 3 měsíci

      @@user-tz1hf4dl4j አብዛኛውን ከአረብ ሃገር የመጡ ናቸው የሚጠቀሙበት የሚጠጣና የሚጨስ አለ ለማህጸን ግን የሚጠጣውን ነው የምትጠቀሚው መርካቶም እጣን ተራ (ከሸማ ተራ ፊት ለፊት) ይሸጣል።
      ግዴታ ካስፈለገሽ weyni Ande ብለሽ በመሰንጀር አናግሪኝ የምኖረው በ USA ነው

  • @user-kq9ct7fr4p
    @user-kq9ct7fr4p Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 Před 3 měsíci +6

    ሰላም ጀሪዬ ይገርማል እኔ ራሱ ዛሬ ነው ቀደም ብዬ ክሊፑን ያየሁት በጣም ነው ያዘንኩት ወዴት እየሄድን ነው ኃጢያታቺንም ነው አሁን ላለንበት ደረጃ የደረስነው. በጣም ያሳፍራል Heathrow በዛ ሁሉ ሰው ፊት አባቶችን መድፈር የሚገርመው እነዚህ ሰዎች አባቶችን ያዋረዱ መስሎዋቸው ይሆናል ግን ኢትዮጵያን እና አራሳቸውን ያዋረዱት. ኤርፖርት ሄዶ ፍትህ መጠየቅ ቦታውም ሰዓቱም አይደለም. አባቶች ሳይናገሩ ሳያለቅሱ ቀርተው አይደለም ምን ስልጣን አላቸው. ልብ ያለው ሄዶ ኢትዮጵያ ለሚመለከተው ጥያቄውን ይጠይቁ. ያልተገሩ ስነስርዓት የሌላቸው ለሌላው ድምፅ መሆን እንዴት ይቻላል. በጣም ነው ያዘንኩት. ልብ ይስጣቸው.

  • @user-wt7lp4sj7v
    @user-wt7lp4sj7v Před 3 měsíci +4

    እናቴ ዝም ብትዪ ይሻላል አንቺ የተናገርሽውን ያህል እነዚህ ሰዎች አልተናገሩልንም እዚህ የሚገደሉት አባቶች የሚታረዱት አባቶቻችንን አይተሽልናል በርገርና ፒዛ የሚበሉትን ሲሞቃቸውና ሲቀዘቅዛቸው ኤሲ የሚከፍቱትን ሳይሆን ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚፀልዩትን ደማቸው ሲፈስ ማን ድምፅ ይሁናቸው አትሳሳቺ እኛ ኦርቶዶክሳውያኅ እነሱን እንደወከልን እርግጠኛ ነሽ ወይስ ስለ ኦርቶዶክሳውያን መታረድ ግድ የለሽም እኔ አባቶች ይሰደቡ አልልም ግን ለልጆችሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ እውነቱን አስተምሪያቸው በእርግጥ ልክ ነሽ እናንተ በምቾት ስለምትኖሩ ችግር ትፈራላችሁ እኛ ግን ሁልጊዜ በችግር ውስጥ ነው ያለነው መሽቶ በነጋ ቁጥር የትኛው አባት ተገደለ የትኛው ገዳም ተቃጠለ እያልን ስንጨነቅ እናድራለን መፀለይ እንኳንከብዶናል ጭንቅላታችን ተወጣጥሯል ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን የሚጮህልን አባት አጥተናል ስለዚህ እናቴ እናንተ የእኛን ጭንቀትና መከራ ስለማትገነዘቡልን ዝም ይሻላል እኔ ምንም አይነት ነገር ላይ አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን ንግግርሽ ስለሚያስከፋ ደግሞም ስለምወድሽ እቺን ለመጻፍ ተገደድኩ ግን አባቶች ይሰደቡ አልልም እነዚህ ግን በመንፈስ ቅዱስ የተመረጡ አይደሉም እኛን ኦርቶዶክሳውያንን አይወክሉንም ቢሆንም ግን ስድብ ለማንም ቢሆን ኀጢአት ነው አንቺም አትፈሪ ለልጆችሽ እውነቱን አስተምሪ አመሰግናለሁ ።

  • @user-xc5jz1ro9n
    @user-xc5jz1ro9n Před 3 měsíci

    Le lij yhonal

  • @SurprisedBirdBath-ok9lg
    @SurprisedBirdBath-ok9lg Před 3 měsíci +1

    Stamri stamri ene sayshi des ylegnal ❤❤

  • @zeki1945-5
    @zeki1945-5 Před 2 měsíci

    የቁርጠት መድሀኒትን ጥቀሽልኝ

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Před 3 měsíci +1

    ይቅርታ ቡርትኳኑ ይላጣል ወይስ እስከልጣጩ ነው ? በደንብ አልተሰማኝም

  • @user-xd2qc4yu7j
    @user-xd2qc4yu7j Před 3 měsíci

    Yabatochu sinmigibar asafari bayhon tiruneber negergin enat beruk silehonachihu kelel bilo new yemitayachu😢

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 3 měsíci +2

    ወይኔ ጄሪዬ ትክክል ሁሉ እናት አባት እንደዚህ ቆፍጠን ቢልና ቢቆጣ እንዲህ አንሆንም እኛ ሀገር ውስጥ ያለነውን የሚበጠብጡን እንደዚህ ያሉ ለሴትና ለአባቶች ወይም ጎሮ ጎሮውን እንደውሻ እጮሁ ነው ሰላም የነሱን ወንድነት በቦታው ላይ ላይ ወደመሬት ወረድ ማለት ነው:: በሞባይል ላይ ይፎክራሉ እኛ እዚህ ያለነው የሚሰማቸው የለም ሲደክማቸው ያቆማሉ እንደሴት በአፋቸው ይፎክራሉ ሀገራችን ስራ ላይ ናት አባቶቻችንን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው በትክክል እናታችንም የተዋህዶ ጀግና ብያታለሁ አይቻታለው ስትከላከላቸው ጄሪዬ ምክርሽ እንደማር ይጣፍጣል በርቺ ጥሩ መካሪና አስታራቂ እናት ነሽ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ተባረኪ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Před 3 měsíci

    ጀርየ ተባረኪ አኔ ሚገርመን ሰራ የላቸውም ሁሌ ግፍ መናገር መቅዘፍት እየወረደ ያለውእኚህ የሀይማኖት መሪ ናቸው ሰለቦለቲክ ምን ያቃሉ ተዋጉ አላሉ ለመጣ ጳጳስ ባለስልጣን ሁሌ መሳደብ ጥቅሙ ምንድነው አንድ ብር አይደግፉም ሁሌ ዘረኝነት አይጠቅምም መቅዘፍት ነው ውጪ ተቀምጦ ልጀቹም አቅፎ ነው ጀሪየም ስድቡ አይለጠፍ ልባ ለአመሉ አትጨነቂ

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Před 3 měsíci

    ጥጋብ ነው

  • @user-zl1gg8zg3s
    @user-zl1gg8zg3s Před 3 měsíci

    ቡርትኳኑ ተልጦነው ይስ እደዚሁ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 Před 2 měsíci

    etiopia gefu beztwal jery mlkam swe

  • @chaneberhe7387
    @chaneberhe7387 Před 3 měsíci +5

    እነሱን ማንም አልወከላቸውም ሌቦች እና አድርባይነት ያለው እነሱ ላይ ነው።

  • @user-mo8pr5ho4r
    @user-mo8pr5ho4r Před 3 měsíci

    ልጣጩምነው የሚፈጨው