🔥ለፊት ለእጅ ለእግር አበባ የሚያስመስልሽ//በቅናት ጔደኛዬን የቅናት መዳኒቱ/how to treat your skin.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ethiopian #ethiopianews #skincare #ebstv #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood

Komentáře • 116

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 2 měsíci +24

    በትክክል ድንቡሽዬ እራሱ ውበት ነው:: ምቀኝነትና ቅናት ሀጢያት ነው :ምክርሽ እንደማር ይጣፍጣል የሚገርም አርገሽ ነው የገለፅሽው: ለእህታችንም እንደአመዱ ችግሯ ይቃጠል እኔም ይሄን ዘዴ እሞክረዋለው ያለብኝን ችግር ቢያቃልልኝ ጥሩ ዘዴ ነው ተባረኪልኝ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 2 měsíci +6

    ሞክሼ እንካን ደህና መጣሽ የፊቱን እጠቀመዋለው ስለ ምክርሽም እናመስግናለን የቅናት መንፈስ የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን የስው ደስታ ያስደስተኛል ❤❤❤

  • @rahelokbazgiambye-nr7dx
    @rahelokbazgiambye-nr7dx Před 2 měsíci +4

    Hopefully all habshas will get this video you're GOD PERSON THE IMPORTANT PART ❤THANK YOU SISTER

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 Před 2 měsíci +12

    ተባረኪ.በተለያየ.መንገድ.የሀጢያት.ባርያ.ሆነናል.እግዚያብሔር.ይማረን

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 Před 2 měsíci +5

    ድንቡሽዬ በጣም ደስ ትያለሽ ለሁላችንም ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ ሁሌም ነይልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem

    ዋዎ እማዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ባ ሁናት አጋጣሚ ነው ቪዶሆን ያየሁት ዜመንሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ እናት በዚ ዘሜን እንዲሁም አይኔት አማካሪ እናቴ አሌ ??? ብዬ እራሴን ጠየቁ 🤔🤔🤔ጉሩም ነው ሲላ ፆሎቱ ሣስበው ካልቤ ነው የተነገሩት 🙏🥰🥰ለምን ተገረምኩ 2 ሕቴ እና እናቴን ሳልኩ ስላ ቂናት 😭😭😭😭ሁሌ እግዚአብሔር ነ የማፀኑ ፆሎቴ እግዚአብሔር ማራጭሆ ነው ብዬ ፀላሃለው እኔ አራባ ሓገር ነው ያለሁት ሃጋሬ ማገባት እፋልጋለው ጊን እንዴት ብዬ ንሰሃ ግቡ ፀባል ተጠመቁ ብዬ ሁሌ ለፋልፋለው አሁን ግን ዴከመኝ 😭😭😭😭😭እማዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před měsícem +1

    ጌታ እየሱስ 100 ፐርስንት ነፃ ያወጣል ! አንድ እርምጃ በንስሐ ጀምረሻል የሚቀርሽ ራስሽን ለእርሱ መስጠት ነው እስከምትደነቂ ድረስ ጥሎሽ ይሄዳል!

  • @amenkalhiowtyafesu6210
    @amenkalhiowtyafesu6210 Před 2 měsíci +3

    አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ❤❤❤

  • @alemaztefera2079
    @alemaztefera2079 Před 2 měsíci +1

    መልካም ሴት መሆንሽ በራሱ ፊትሽ ያስታውቃል ።ተባረኪ ከግሊስሪን ውጪ ሌላውን የምናገኘው አይመስለኝም

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 2 měsíci +2

    የእኔ ደስ ትያለሽ ተባረኪ የቡጀጉር ጠባሳ ፊቴን አበላሸው

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k Před měsícem

    እኔ ፌቴ ላይ በየመን በርሀ ስመጣ አንዳድ ጥቁር ነጠብጣብ ጀምሮኝ ነበረ አሁን ግን እየበዛ መጣ😢መፍትሄ ካለው እኔም ልሞክረው እህቴ እናመሰግናለን❤❤

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 2 měsíci +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምክርሽ ደስ ይላል.

  • @hanazenebezebebe4690
    @hanazenebezebebe4690 Před 2 měsíci +1

    Jerye marrrselam naw endat nashi ebkish ya fanges seri ejan aschgery pls

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Před 2 měsíci +5

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺን የምትመስል ጎደኛ ነበረችኝ እሷን አስታወሽኝ አመስግናለሁ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před měsícem

    እናመሰግናለን ማንኛውም በሀይማኖቱ ዱአ (መፀለይ) ሀሪፍ ነው እኔ ግን ለሠው ክፍ አላስብም ግናትም በአለበት አልደረስም ግን የበደሉኝን ለምን እንድህ አደረጉኝ ብየ አስባለሁ እሺ እናታችን የፊት ብቻ ውፍረት ንገሪኝ ስውፍር ፊቴ አይወፍረም እስኪ ምክር ነገር አቦ ጣል ጣል አደረጊልኝ❤ ለቤትሺ አድስ ነኝ አላህ ጤና እድሜ ይስጥሺ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 2 měsíci

    በጣም ደስ እሚል ምክር ነው በጣም ይገማል በጣም ተማርሁ ጽፎ ማቃጠል ጥሩ ምክር ነው መጸለይ እውነት ነው

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před 2 měsíci

    አገላለፅሽም በጣም ቆንጆ ነው ቅናት መጥፎ ነዉ ቅናትሽ ገደል ይከታል ወደ እራስሽ ተመለሽ እንቺ ወደሽ አደለም ግን በሽታሽ እራስሽ መታከም አለብሽ

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 Před měsícem

    ትልቅ ምክር ነው ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 Před 2 měsíci +9

    ,ጀሪ፣ሐቤትይ፣የኔ፣ወለላ፣የኔ፣ደርባባ፣ምክርሽ፣ይይመችኛል፣ተባረኬ

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 Před 2 měsíci

    ድንቅ ሴትነሽ በራስመተማመን እንድኖረን አሳይተሽናል እናመሰግናለን

  • @user-hc6rn1lh7d
    @user-hc6rn1lh7d Před 2 měsíci +1

    Tebarki yedima zemaneshi yibarki hulachenim lebona yisetane

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před měsícem

    ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ልጄ በጣም እወድሻለሁ ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Jery may God blessed good advice

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 měsíci +2

    ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤የኔውድ❤ጄሪዬ❤የኔድቡሽቡሽ ❤ስወድሽ ❤እግዚያብሄር ጨምሮጨምሮ❤ይባርክሽ❤ዘመንሽሁሉ❤የተባረከ❤ይሁን❤መልካም ❤ምሽት ❤

  • @alemworktsega2652
    @alemworktsega2652 Před 19 hodinami

    እኔ ፊቴ በጣም ማድያት አለብኝ . እና መጠቀም ፈልጌ ስራ ስሄድ ፀሀይ ላይ ተቀብቶ መውጣት ችግር አያመጣም ወይ ?

  • @SunShine-xx5mq
    @SunShine-xx5mq Před 2 měsíci +1

    Great advice 👍 ❤god bless you.😍🙏

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g Před měsícem

    Ene yetechegerkut fite keset ale sewenete tekekel new fit yemiyawefer ebakesh negerigh jeriye

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is Před 2 měsíci +1

    አመስግናለው❤

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 Před 2 měsíci

    Thank u ❤ And tiyake alegn esum ye shint baniba chigir alebign ymibelawu hulu aysimamawum min liwused ehite min ladirglet

  • @user-hu2ov8le3g
    @user-hu2ov8le3g Před 2 měsíci +1

    ተባረኪ ንጹህ ሴት

  • @user-kk7ez6ko3h
    @user-kk7ez6ko3h Před měsícem

    የማህፀን መዘጋት መፍትሄ እባክሽ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq Před 2 měsíci +2

    ወፍራም ፊት ላይ ሊያለሰልስልሽ ይችላል እንጂ የከሳ ፊት ሊያወፍርልሽ አይችልም ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Egzabher webe ena denk adrego fetronal ❤❤❤❤❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Ejochen wededkacjew gen kenate aydelm

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v Před měsícem

    ጄርዬ መልካም ሰው ተባረኪ

  • @user-rr4ub2np5y
    @user-rr4ub2np5y Před měsícem

    ዱንቡሼ ገላ የሚለውን ዘፈን መርጬልሻለሁ እከብርሻለሁ ክበሪ

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 Před měsícem

    የኔ ብሰኩት ሰታምራኮ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

  • @genethmichael1790
    @genethmichael1790 Před 2 měsíci +3

    ለመደያትየለሽምወይ

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br Před 2 měsíci +2

    ለቀጭ የምንቀባው እኮ ግሪሰሊን ሳይሆን ቫዝሊን ነው አስተካክይ

    • @alemb4972
      @alemb4972 Před 2 měsíci +3

      ግሪሲሊም ለቀጭ ቆንጆ ነዉ

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Před 2 měsíci +1

      ግሪስሊን ከ ሎሚ ጭማቂ ጋርም ጥሩ ነው ርናመሰግናለን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Ameen Ameen enkwan nededa

  • @AbebaAlemu-op1bs
    @AbebaAlemu-op1bs Před měsícem

    የኔ እናት እንዳንቺ ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 Před měsícem

    Can I get it cvs or right aid

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ!
    ግርስሊኑን ውጪ USA የምንኖር ሰዎች ከየት እናገኘዋለን ???
    ብታመላክችንስ?
    ወይስ ከ አአገር ቤት ነው የምናስመጣው???
    እኔ መሞከር እፈልጋለሀ።

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Před 2 měsíci +1

      ህንዶች ሱቅና Mexico ሱቅ እንዲሁም አረብ ሱቅ አለ

    • @aynalemtadesse9760
      @aynalemtadesse9760 Před měsícem +1

      Whole food

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 Před měsícem

      @@aynalemtadesse9760
      እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለ መለሽልኝ በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ።
      ግርስሊን በሚለው ስም ነው? ወይስ ሌላ ስም አለው?

  • @Hso810-z4t
    @Hso810-z4t Před měsícem

    jeriye bemariyam simotilish guniche goregodebign min ladirig betam eyasasebegn new mela kalesh ebakish

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 Před měsícem

    ከክፉ መንፈሰ ለመውጣት መፀለይ መሰገድ አለባት ከሰው ላርቀን ሲፈልግ ጥላቻን በውሰጣቸን እንዲኖር ይረጋል እመቤቴ ትርዳት

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +2

    Be Geta be Eyssus seme endezeh aynet menfese seraw yefrese

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Menala endanch moral benorej waw dess teyalsh

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před 2 měsíci +2

    ናምስግናኣልን ድንቡቺ😂❤❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 Před 2 měsíci +1

    እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @VjdGjg-mr1by
    @VjdGjg-mr1by Před 2 měsíci

    knat enye endemimeslegn dehnet sichanen mnm nger madreg slemamchl new

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 Před 2 měsíci

    ድንቡሽዬ ገላ እንዴት ዩቱፕ እንስራ መስፈርት እንፈልጋለን

  • @TANJIRO362
    @TANJIRO362 Před 2 měsíci

    Betam enamesegn

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 Před měsícem

    የት አገኘዋለሁ ግሪስሊውን

  • @melkamu3
    @melkamu3 Před 2 měsíci

    ለፈንገስ መዳኒት አሰራረ አሳይን በጌታ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤🎉🎉

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci +1

    Wentem yena denbushbush mekresh konjo andebetesh retub new Tebrekilj

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před 2 měsíci

    ምሳሌ 14;30 ቅናት አጥንትን ያነቅዛል ይላል
    እህቴ ሆይ አጥንቶሽ ሳይነቅዝ ስለነቃሽ አመሰግንሻለሂ

  • @BreFekr
    @BreFekr Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Před 2 měsíci +1

    የኔእናት በሰል በሽተተሰቀየሁኝ እስኪ መለበይኝ

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 2 měsíci

    ከሼሀ በተር ይሆናል?እናመሰግናለን

  • @najahtn809
    @najahtn809 Před měsícem

    Wow❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před 2 měsíci

    አቤት ጨዋነት❤

  • @HayuHayat-iw6uv
    @HayuHayat-iw6uv Před měsícem

    ግን ፀአይ ለይ አያጠቅርም

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t Před 2 měsíci +1

    እማየ። የማህጠንኢንፋክሽን። መዳኒት😢😢😢😢😢

    • @sisay4318
      @sisay4318 Před 2 měsíci +2

      Weha belomi teche nana ketel degmo aflteshe siberd teche weha ke 1liter belay thech yetewshal

  • @MekoyaTilahun
    @MekoyaTilahun Před 2 měsíci

    ማዲያት አለብኝ

  • @user-nz5zx9rm4v
    @user-nz5zx9rm4v Před 2 měsíci

    እሬት ማረግ እይቻልም_?

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 Před 2 měsíci

    ቅናት መንፈስ ነው ጸልይ አንሳልኝ እያልሽ ውስጥሽ አለ በትክክል ጸልይ በርቺ እህቴ ይወጣል

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 Před 2 měsíci +2

    ጀሪዪ፣ላማክርሽ ፣እፈልጋለሁንፕ፣ነገሩ፣እንዲህ፣ነው፣ሙሉ፣ምርመራ፣እርጌ፣ግፋይ፣እለሽ፣እለኝና፣ደግሜ፣ስመረመር፣፣ምን፣ሆንሽ፣ነው፣እለኝእና፣ግፊት፣እለሽ፣ተብዪ፣ስለው፣ምንም፣የለሽም፣እለኝ፣ዛሪ፣ድግም፣ግፊት፣እለችኝ፣እና፣እኔ፣ኮ፣ውክ. እያረኮኝ፣ነው፣ዩመጣሁት፣ስላት፣ቤሖንም፣መድሐኔት፣ውድጄ፣ድትለኝ፣ላንች፣ላሜክርሽ፣ፈውድኮኝ፣ማለት፣ነው፣እኔ፣ዩእበሻ፣ስለምጠቀምነውና፣ምክርሽን፣እፉልጋለሁ፣፣

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  Před 2 měsíci

      የኔ ውድ ሀኪም የሚልሽን ተከታተይ ደግመሽ ተመርመሪና ሀኪም እንዳለሽ አድርጊ አደራ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Před 2 měsíci

      You need to lose weight and exercise more.
      And drink kedekedie tea.
      Also, drink onion garlic and ginger tea. Look out how to handle blood pressure.
      Buy a blood pressure machine and do it properly every day.
      MAKE SURE to talk to your doctor. You are going to try this mated for two weeks ONLY after you do this. If your blood pressure is higher, do what the doctor said.
      Also, stop drinking coffee.
      Stay away from salt. No salt.
      Drink a lot of 💧 water. At least 8 to 10 glass.
      Drink beet root and ginger juice.
      That's what I am doing.
      I walk almost 2 hours every day. I elemental all sweets and salt. I drink what I told you in the top. Now I am 124/ 64
      Around that.
      Don't expect anyone to help you.
      Empower yourself. Stay active. KNOW your body and mind. Be positive.
      Good luck 👍 💓

  • @jjf7005
    @jjf7005 Před měsícem +1

    ተባረክጀሪዬትልቅትምህሪትነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edeneshetu-vr6co
    @edeneshetu-vr6co Před 2 měsíci

    ግን ሬቱ እፅዋቱ ይሆናል?

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před měsícem

    ሰላም ላንቺ ይሁን❤ የኔ ጥያቄ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለቅም ብሎ እንቢ አለኝ የብጉር ጠባሳ ነበረና እንቢ አለኝ ቀኝ ስለሆንኩኝ በጣም ያስጠላል😢😢
    ሌላ የሆነ ነገር ተጠቅማቹ ለጠቓቁር ነጠብጣብ የለቀቀላቹ ካላቹ ሞኩራቹ ንገሩኝ በናታቹ😢😢❤

    • @selamselam65
      @selamselam65 Před měsícem

      @@user-yo7oy4fb5x eucerin የማዲያት የሚለውን ተጠቀሚ

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 Před 2 měsíci

    ደስ ስትይ ፊትሽ እጅሽ ያምራል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 měsíci +1

    ወዳ አይደለም እንዲህ የሚያደርጋት አጋንንት ነው ።መፍትሄው ጸበል ብቻ ነው።

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 Před 2 měsíci

    ንስሀ መግባት ትልቅ ነገርነው

  • @sabasave6244
    @sabasave6244 Před 2 měsíci

    አረብ አገር ያለነውስ ይጠቅማል ወይ እዝሕ ያለው ሙቀት በጣም ያቃጥላል

  • @alma6217
    @alma6217 Před 2 měsíci

    😳😳❤️

  • @user-cd6oe9is3z
    @user-cd6oe9is3z Před 2 měsíci

    ውነትም ድቡሽ ቡሽ

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před měsícem

    ሌላ ያለእድሜ ለሚመጣ ፊትላይ መሸብሸብ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Před 2 měsíci +2

    አች ቀስ ነሺ

  • @amenkalhiowtyafesu6210
    @amenkalhiowtyafesu6210 Před 2 měsíci

    አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ❤❤❤

  • @KidistAdmasu-ss9sc
    @KidistAdmasu-ss9sc Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @user-fp7sn7nn8w
    @user-fp7sn7nn8w Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤