ባል / ሚስት ከኢትዬጵያ አምጥቶ ትዳር የሚፈርስበት መሠረታዊ ነገር❗📌

Sdílet
Vložit

Komentáře • 64

  • @susulove2688
    @susulove2688 Před rokem +7

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምርት ነው እማ ደግሞ እዴት አምሮብሻል ማሸአሏ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před rokem +3

    ፧ሰብልዬ የኔ ቅመም ብዙዎችን ያለፈንበትን ወይም እያለፉበት ያለ ጠቃሚ ርእስ ነዉ ሁሌም የምታስተምሪበት። አስተዋይ ነሽ ።ሁሌም አድናቂሽ ነኝ።👍❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +2

    ተባረኪ ሰብልዬ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Před rokem +2

    God bless you !!! Sister

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před rokem +2

    You look beautiful Sebli. God bless you

  • @hiwte7303
    @hiwte7303 Před rokem

    You right 💯. God bless you .

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 Před rokem

    Wow God bless you Thank you

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Před rokem

    Thank you seblye ❤

  • @zd820
    @zd820 Před rokem

    በትክክክል ሰብሊ ቆንጆ ተባረኪ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 8 měsíci

    Sebley egzabeheren yarda Lege love you sis

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 Před rokem +1

    Seblya betam konjo neshe God bless you ❤️

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před rokem +1

    WOW arif eyta new sebli

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před rokem

    Wuyyyy yene set Weyizero endet endemtamiri ❤
    Degmo Metche betishin ayilishalehu I promise ❤

  • @lensa1056
    @lensa1056 Před rokem +2

    U look amazing 🥰

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 Před rokem +1

    ሰብለ በውስጥ መስመር ባዋራሽ ለችግሬ መፍትሄ

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před rokem +1

    yena melekam konjo😘

  • @jerusalembelay897
    @jerusalembelay897 Před rokem

    You look amazing ❤

  • @firehiwotgetachew3738

    Seble you look fabulous.

  • @hyatali5235
    @hyatali5235 Před rokem +1

    ሠብሊስለምክረሺእናመሠግናለንቆጂየ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem

    ሰብሊ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጆ እወድሻለዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    አሪፍ ምክር ነዉ በጣም ተባረኪልኝ ሰብሊዬዬዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Před rokem +1

    የኔ ብርቱ 💕

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 Před rokem

    ትክክል

  • @rahwa3212
    @rahwa3212 Před rokem

    Endie libie seblye yelbie new yetenagersh❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 Před rokem

    Wow setamir konjo

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Před rokem

    የኔ ውብ የስፈሬ ማኛ ስብልዬ

  • @nardose9498
    @nardose9498 Před rokem

    ክበሪልኝእህቴ ልክነሽ

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Před rokem

    ስታምሪ ሳሪ😘❤

  • @hiwotmogus9309
    @hiwotmogus9309 Před rokem

    የምወድሽ

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 Před rokem

    Lek nesh yena konjo eski ngerilgn

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 Před rokem +1

    You're so beautifulYou're so beautiful

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Před rokem

    👍

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofioffical
    @sofioffical Před rokem +4

    በጣም ደስ ትይኛለሽ ግን በሀይማኖት ልዩነት ምክንያት አልከታተልሽም

    • @flower525af4
      @flower525af4 Před rokem +4

      Ena ahun min eyeserash new .haymanot min ametaw ezi lay. Agul memexadekun teyiw. Gitim adrigesh tiketatayatalesh. WERE bicha

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 Před rokem +6

      ይገርማል ስላየሻት እኮ ነው ኮመንት ያረግሽው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Před rokem

      ​@@flower525af4 ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ጎበዝ

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem

      SOFI be posetive okay she is not preacher she give general advice

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před rokem

    Setamri eko

  • @ssd2867
    @ssd2867 Před rokem

  • @essetetolla4911
    @essetetolla4911 Před rokem

    ❤️🙏💐

  • @nasa4108
    @nasa4108 Před rokem

    ❤❤

  • @meazaabera4395
    @meazaabera4395 Před rokem

    ❤❤❤

  • @nigistabesha1474
    @nigistabesha1474 Před rokem

    😍😍🥰🥰👌👌

  • @bona2318
    @bona2318 Před rokem

    Yih lenem tekami new

  • @binishiguteagizew7460

    the problem is when they lived in different countries for long,they already knew another life or another person,relationship so that's why when they started to live together it's too hard.

  • @kidistkasa
    @kidistkasa Před rokem

    ሠብለ እባክሽን እንደዚህ የምትቀባቢውን ሜካኘ አቁሚ በጊዜ ብዛት ታይሮይድ ህመም ያመጣል ስለደረሠብኝ ነው የምነግርሽ ዶር አቁሚ ብሎኝ አቆምኩ

  • @munashukri2292
    @munashukri2292 Před rokem

    Konj amrbshl enmsgllne

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 Před rokem +9

    የኃይማኖት ልዩነት ችግር የለውም መከባበር እስካለ ድረስ

    • @CourageDearHeart316
      @CourageDearHeart316 Před rokem +4

      Wrong. Even in Islam I know that one must convert in order to be with the other person. If you are Born Again Christian (as I am) you can NOT be with an unbeliever እንኩዋን በ ትዳር ደረጃ አይደለም በ ጉዋደኝነት እራሱ ገደብ አለን። እንደዚህ የሚሉት አብዛኛውን ጊዜ እኔ ካየሁት በሃይማኖታቸው አቁዋም የሌላቸው ናቸው። ኦርቶዶክስ ሆነ ሙስሊም ወይም ክርስቲያን ከ በሃይማኖት የሚለይ ካገቡ ሲጀመረም የነበሩበትን ሃይማኖት በደምብ ስለማይከተሉ ነው። ስለዚህ ይሄ የ ሃይማኖት ልዩነት እንዲያውም ለትዳር መፍረስ አንዱ ምክንያትም ነው። ትዳሩ እንዲቀጥል ግን አንዱ ወደሌላኛው ሃይማኖት Convert ማድረግ አለበት። That is the only way it might work.

    • @bereketalemayehu720
      @bereketalemayehu720 Před rokem +1

      @@CourageDearHeart316 በትክክል እስማማለሁ ይቅርታ ለአንድ ኮማች መልስ እሰጣለሁ ብዬ በስህተት ልኬ ነው ቅንነት ያለበትን ምክር ወይንም ዕውቀት ለመገብየት የግድ የራስ ኃይማኖት የሚከተል ሰው ብቻ መስማት የለብንም ክቡሩ ትዳርማ ተመሳሳይ ኃይማኖት ያለውን ሰው ማግባት የግድ ነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před rokem +1

      በጣም ችግር አለው ሲቆይ ይገባሻ ሲቀጥ በሃይማኖት ልዩነት የሚጋቡ ሰዎች በጣም ራስ ወዳድ ናቸው ፍቅር ስሜት ነው ስትተይው ለሚተውሽ ነገር የነገ የልጅሽ ህይወት ማበላሸት የተወለዱ ልጆች እምነት ቀውስ የማንነት ቀውስ ይገጥማቸዋል

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před rokem

      @@CourageDearHeart316 ትክክል

  • @azebg7176
    @azebg7176 Před rokem +1

    ሰብልየ እኔ ኮቨዝ ነው ያረግኝ የምታወሪው የኔ ሂወት ት ቤ 12 ተምርያሎህ ግን እንግልዛኛ ያልቻልሽ ተብየ እየሰደበኝ እኔ ስድቡ በዝቶኝ አንዳንድ ተናግራሎህ የሄ ሲልሽ አንድ ሁለት እዳመስልሽ ስንት ሰድብ ያወርብኛል መንግስ ያለው አገር ነው ያለሁት መውጫ መግብያ አለውቀውም ምን ትመክርኛለሽ ያልሽው ሰምቻሎህ በውስጥ ስልክሽ ብ
    ታማክርኝ ደስ ይለኛል ሰብልየ ።

    • @sabasabs4054
      @sabasabs4054 Před rokem

      አዚ አይዞሽ ጠንካራ ሁኙ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ እየሰደበኝ ተምሬ ጨረስኩ ጠንካራ ሁኚ ቋንቋ ተማሪ ቀስ በቀስ ለውጥሽን አሳይው እኔ በጣም ሲቆጣጠረኝ ፍቅር መስሎኝ ነበር እንደዚ አይነት በሃሪ ያላቸው ሰዎች gaslighters ይባላሉ

    • @sabasabs4054
      @sabasabs4054 Před rokem +2

      czcams.com/video/6DX40njIam8/video.html አዳምጪው ትምህርት ታገኚበታለሽ እኔ ይሄን ካየሁ በኋላ ነው የስነ ልቦና ችግር እንዳለበት የተረዳሁት

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před rokem

      ስንት አመትሽ ነው ወደዚህ ከመጣሽ

  • @hiwotmogus9309
    @hiwotmogus9309 Před rokem

    ቆንጂዬ

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wo3sq3ss5k
    @user-wo3sq3ss5k Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤