ነብይት ብርቱካን በአንባ የታጀበ መልዕክት ለኢትዬ360 /ethio360/ለጠ/ሚ አብይ በስልክ ፀልዬ አላዉቅም/እያስፈራሩኝ ነው/ prophetess birtukan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2023

Komentáře • 133

  • @AndualemTadesse-eh9cp
    @AndualemTadesse-eh9cp Před měsícem

    ነብይት ብርቱካን ሊያወራሽ እፈልጋለሁ ዶ/ር አንዱአለም እባላለሁ ስልክሽን እፈልጋለሁ ።አድናቅሽ ነኝ ።የኔ ስልክ ልላክልሽ

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde Před 4 měsíci

    geta yebarekesh eheta

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሄር፡ሁላችንንም፡ነው፡የባረከን።ስሙ፡ይባረክ።አንድን፡ሰው፡ብቻ፡አይደለም፡የባረከው።

  • @AyeleAbebe-gi7po
    @AyeleAbebe-gi7po Před 6 měsíci

    የእግዝሐብሄር ሴት አይዞሽ ስጋን የምገድሉትን አትፍር በቅድስና ብቻ ተጔዥ እንጅ የመሞትሽ ትከት ቆራጭ አምላክሽ ብቻ ስለሆነ አትፍር የ የክብር ግዜሽ ስለሆ ፊልጵ 1፤27-29 ዘፍ 12፤4 የመጨረሻ ዘመን መሆኑን አውጅ አትፍር ፀዘ 6፤1-2 ከሀዋሳ ወንገላዊ እየለ አበበ

  • @user-ko2cq3us1l
    @user-ko2cq3us1l Před 4 měsíci

    “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”
    - ማቴዎስ 5፥44-45

  • @Exotic733
    @Exotic733 Před 7 měsíci

    We believe u 100 💯 we love your ur🥰 true Gods prophecy 💯

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před rokem +7

    የመንፈስ ሴጣኖች እድሜ ለናንተ ለዚህ መከራ ያደረሳችሁን አንቺና መሰሎችሽ ናቸው ነብይ አብይ እያላችሁ እራሳችሁን እየሾማችሁ ፈጣሪ ገና ይቀጣችኃላል የውሽት ነብዮች

  • @etsubdenketarejne6048
    @etsubdenketarejne6048 Před 11 měsíci +7

    በሰይጣን ጥሪ ነው የመጣው

  • @masaratm7568
    @masaratm7568 Před 11 měsíci +1

    አይዞሺ ቡሩቱዬ ሰለ አንች እግዚአብሔር ይዋጋል ሰራ ይሰጠቹሁ

    • @Bio650
      @Bio650 Před 6 měsíci

      ሴጣን ነው የሚዋጋላት

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde Před 4 měsíci

    Bezu sawe la telote yefelgeshale tebareke

  • @tigistamare7331
    @tigistamare7331 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ለአገራችን መሪ እንዲሆን በሆነ ግዜ መርጦት ይሆናል ግን ደግሞ ሰው ነውና ይሳሳታል አገሪቱን ወደ አላስፈላጊ ጦርነት ከትዋታል በሱ ግዜ ሰወች በጅምላ ይቀበራሉ ከብዛታቸው የተነሳ በሱ ግዜ ሰወች እየታገቱ በምሌን ይጠየቃሉ በሱግዜ ልጆች ያለ አሳዳጊ ቀርተዋል ነብይ ብርቱ ካን የእግዚአብሔር ሰው ይህን ሰውየ እግዚአብሔር ከስልጣኑ እግዚአብሔር እድያነሳልን እባክሽን ጸልይልን ።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 7 měsíci

      ራስሽ አትፀልይውም? አንቺ ከሷ ትበልጫለሽ በቅን ልብ ትፀልያለሻ!!!
      ይቺ እኮ ዱርዬ የውሸት ነብይ ናት ብዙ ማስረጃ አለ::

    • @alem8640
      @alem8640 Před 7 měsíci

      @@ethiopianpoettsedidawit5738bestergina enqwan durie mehon yikebidal kalu

  • @kuamekuku9767
    @kuamekuku9767 Před 3 měsíci

    Ayzosh atalkishi geta yawkal

  • @user-fb1sj8gh3g
    @user-fb1sj8gh3g Před 8 měsíci

    Zimibilesh ageligiy atirebeshi ehity ❤

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před 6 měsíci

    Amen amen amen ❤

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 Před 7 měsíci +1

    ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም ነገር ግን በፅድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ

  • @TisgiHunde
    @TisgiHunde Před 4 měsíci

    Tegawe yebzabesh

  • @yehunegeremew1115
    @yehunegeremew1115 Před 7 měsíci +1

    ሪቫይቫል ለሰሜን

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 Před rokem +6

    የ360 ጦሰ ይዛቹ ኢዱ እደናተ አሰተኞችና መደረተኛ አይደሉ እዛው እራሳቹ ተበላሉ በሰማቸው አትነግዲ።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci +1

    ሰማይ የላከው ነቢይ ስሌለለን ከስረናል ስሜታዊያን አገልጋዮች አልጠቀሙንም

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 Před 7 měsíci +3

    አህቴ አትኩራሪ የአግዚአብሔር መሣሪያ ዛሬም አንድሆንሽ አዎ ነበርሽ
    ጀሹዋ ይመጣል ብለሽ ሚሊኒየም ስብሰባ ጠርተሽ ዘይት ስትሸጪ አንደነበር አናውቅም አንዴ
    ይልቅ ተመለሺ ከየት አንደወድክሽ አስቢ

  • @aselefechketsela7923
    @aselefechketsela7923 Před 7 měsíci

    አይዞሽ ጌታ አልሽ ዝም ብለሽ ነገርሽን በሱፊት አቅርቢ

  • @hanaanbes5840
    @hanaanbes5840 Před rokem +2

    ታዲያ እነሱ በጠየቁሽ ጊዜ እኔ አልተናገርኩም ብለሽ ለእነሱ ቃለ መጠይቅ ስትሰጪ እኔ አይደለሁም ብለሽ ለምን አልሽ ለምን በጠራ መልኩ አሁን የምትይውን በግልፅ ለምን አልተናገርሽም እህቴ ዘመኑ ክፉ ቃል ሰንጣቂ በበዛበት ጊዜ እንደሆን ግልጽ ነው እኛንም ግራ አጋብቶን ነበር እኮ

    • @worldpeace668
      @worldpeace668 Před 11 měsíci

      ይቺ ሌባ ቀጣፊ አታላይ ነች አትመኗት አሁንም አየር ለመያዝ ነው እንጂ ሥራዋን ታውቀዋለች እግዚአብሔር ይጠይቃታል እዚሁ ምድር ላይ ከፍለሽ ትሄጃታለሽ አጭበርባሪ ።

  • @elsabethtesfaye126
    @elsabethtesfaye126 Před 6 měsíci +1

    አቺን ሴት ሳይ ሁሌ የማሰታዉሰዉ በአንድ ወቅት አሜሪካ ልታገለግል መጣች ተብሎ ሄደን ነበር በጣም እሚያሳፍርና የሚገርም ነገር ነዉ ያረገችዉ ምን ብትል ጥሩ ነዉ እያንዳዱን ሰዉ እናተን ላገለግል ነዉ የመጣሁት ከያንዳዳቸዉ $50 ዶላር እፈልጋለዉ ብላ አፍ አዉጥታ ነበር ሰትጠይቅ የነበረዉ ሰዉ ያለዉንና የፈቀደዉን ይሰጥ እንጂ በትዛዝ ያሳፍራል መንገብገብ

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj Před 6 měsíci

      እንደዚች አይን ያወጣች ሃሰተኛ ነቢይ አይቼ አላዉቅም።
      አንድ ቦታ ላይ እግዚአብሔር ያስቆማታል,ከዚህች አውሬ አምልጡ

  • @dagnachewberhanu7923
    @dagnachewberhanu7923 Před 7 měsíci +3

    ብርቱካን
    ትራምፕን ትመረጣለህ
    ብለሽው ከሽፈብሽ።።።።።።

  • @user-lf1et8mh7s
    @user-lf1et8mh7s Před 7 měsíci

    Tabarke eeta

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 7 měsíci +2

    ጥበቃ ያቆምልሻል አይዞሽ

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před 11 měsíci

  • @tigistamare7331
    @tigistamare7331 Před 6 měsíci

    የእግዚአብሔር ሴት ነብይት ብርቱ ካን ፣የአገራችን መሪ ዶ /አብይ በጣም የምን ወደው እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ብለን ተስፍ አርገን እያለን ፣እሳቸው ከመጡ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ በየቀኑ እየተገደለ እየሞተ ነው ጦርነት ነው በየቦታው ሰላም የለም ልጆች ካለ ወላጅ አልባ ቀርተዋል በድሮን ህዝብን እየጨርሰ ነው ፣እግዚአብሔር ሴት ነብይ ብርቱ ካን. መናደድ የለብሽም ሰው ካንችላይ ማት የሚወርደው ግፊ በደል ቤተሰቡ የሞተበት ሰው ይኖራል ስለዚህ አግባብ በሆነመልኩ ለህዝብ ማስርዳትሽ መልካም ነው በርች ❤❤❤❤❤❤

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj Před 6 měsíci

      አንቺ የሃሰት አባት የሚመራሽ ሃሰተኛ ነባይ ነሽ ,ካላረፍሽ ቅዱሳንን ለመታደግ ሥራሽን እንገልጣለን ,ማን ሆነሽ ነው የተናገርሽው የሚደርሰዉ። የጌታን ስም እያሰደብሽ,ለወንንጌል እንቅፋት ሆነነሻል ተመለሽ!!

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 Před 11 měsíci

    wey Guud. Prayers for Ethiopia. What a time; when Preachers one foot is in politics and greed. Lord have mercy upon us! Save us from fake prophets. why In the name of GOD

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 Před 7 měsíci

    Atfrme aydele menseru nwe yemyalkswe

  • @kidusmesfin3371
    @kidusmesfin3371 Před 6 měsíci +1

    የዳቢሎስ ጠበቃ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 7 měsíci +3

    ምን አንጨረጨረሽ ያመንሽውን አምነሽ አትቀመጪም?

  • @yehunegeremew1115
    @yehunegeremew1115 Před 7 měsíci +1

    ስለ አማራ ክልል ፀልይ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 7 měsíci

      ለአማራ ይቺ ሴት ከፀለየች በእርግጠኝነት ለቅስፈት ነው! ሰይጣን የሾማት ሴት ፀሎቷ ጥፋት ነው፣ " የማያዋጣ ፀሎት ለቅስፈት " ተብሎ የለ!!

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 Před 7 měsíci

    Whatever you did, you receive need to pay whatever the prices. God is a true judge ask mercy repent don’t cry you should cry long time ago now ask the Lord if he give you mercy.

  • @user-gi7cb3lj2w
    @user-gi7cb3lj2w Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ካመጣው እንዴት ነው እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጡር የሚያስገድለው?

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 7 měsíci

      ሰምተህ ነው እንጂ አልመረመርክም

  • @user-ko2cq3us1l
    @user-ko2cq3us1l Před 4 měsíci

    ሉቃስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥
    ²⁸ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።

  • @biruktihabesha4681
    @biruktihabesha4681 Před 7 měsíci

    አይዞሽ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ተናግሮአል ብዬ አምናለሁ እሱ በሌላ ሀይል ተጠልፈው ደም አፍሳሽ ሆኑ። እንደ ሳኦል ሁለትም አመት አልቆየ ሴጣን ሲገባበት

  • @lydiabooji4983
    @lydiabooji4983 Před 7 měsíci

    Pastor your prayer is always from your God. So please give everything to the Lord. Remember we are approaching the end of times. So you even better not to communicate with heathens on your Godly Media Service.
    You are servant of God. 360 is imoral media. Do not throw your pearl infront of pigs... iria nachew.

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před 7 měsíci +2

    ለመሆኑ ማነው ነቢይት አድርጎ የሾመሽ? ነው ራስሽን ነሽ የሾምሽው? ራስሽን ከሾምሽ እኛ ደግሞ " አፄ በጉልበቱ" ብለን ሹመንሻል እልልልል ሹመት ያዳብር አፄ በጉልበቱ የኛ ነቢይት ብርቱካን!! ቂቂቂቂቂ........
    የሾመኝ እግዚአብሔር ነው ካልሽ ደግሞ በጭራሽ! የሾመሽ ጌታ ነው፣ የቱ ጌታ? የጨለማው ጌታ ነዋ ! ቂቂቂቂ........ ፈጣሪ በምህረቱ ያስብሽ!!

  • @SebleworkTefera-yp8iu
    @SebleworkTefera-yp8iu Před 8 měsíci

    Eibakish zimmmm bey.

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Před 11 měsíci +3

    ምንም አልሽ ምንም የተጨፈጨፉት የህፃናት ደም ከተጠያቂነት አያድንሽም ።
    አሁን እየደጋገምሽ የምትጠሪው እየሱስ ክርስቶስ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የህፃናቱም ፣ የደካማ እናቶችም ፣ የአዛውንቶችም አምላክ ስለሆነ በሰራሽው ስራ አይተውሽም።😢😢😢😢😢😢

    • @yewubdargebeyehu6794
      @yewubdargebeyehu6794 Před 7 měsíci

      ሁሉን በየፈረንጅና እውነቱን አውቆ ማስቀመጥ ጥሩ ነው

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f Před 7 měsíci

    ወጣም ወረደም ሐሰተኛነብይስለሖንሽ አማማትሽእንደሔሮልስ በስብሰሽተልተሽነውየምትሞቺው

  • @dagnachewberhanu7923
    @dagnachewberhanu7923 Před 7 měsíci

    ሰውየውን በምላሱ ብዙ ሰወች ተቀብለውት ነበር
    የሚሰራው ስራ ግን
    ከሚናገረው ጋር አልተገናኘም
    ምክንያቱም ሃይማኖት የሌለው
    አገራችንን አሳልፎ የሚሰጥ
    መሆኑን ደረስንበት
    አሁን ፍርዱን ያገኛል
    ኢትዮጵያ ም ወደቀደመው
    ክብር ትመለሳለች።።፡፡።።።።።

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 Před 7 měsíci

      ወንበር ላይ ለማስቀመጥ የፈለጋችሁት ሰው ስላለ የምትረጬት መርዝ ነው

  • @eteneshkassa2742
    @eteneshkassa2742 Před 6 měsíci

    neseha gebi

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd Před měsícem

    Eheta ayezoshè le aneche tewage geata aleshe

  • @Exotic733
    @Exotic733 Před 7 měsíci

    360 everyone knows they always lie and works for the enemy don’t give them ur energy ur true God prophet focus on God children we need u and love u prayer for ur peace of mind and love god is our protecter

  • @zemeneyeshanew7799
    @zemeneyeshanew7799 Před 11 měsíci

    You have a message about Jesus don’t focus on people just focus in your assignment. Get off from social media you are not calling for this with great respect and love

    • @eleninigussie7555
      @eleninigussie7555 Před 6 měsíci

      ቀጣፊ በቃ የቀጣፊ ዘመን እያበቃለት ነው እየወጡ እነግዲህ እየየ ማለትነዉ በየሚዲያዉ ዱሮ ነበር ማሰብ በዚህ ኩሩ ህዝብ ላይ ቀለደችሁ አሁንም ጊዜ አለሽ ንስሀ ጊቢ ምህተቱ የማያልቅበት ይምርሻል እቀጥላለሁ ካልሽ ቅጥፈትሽን አነቺን አያርገኝ ቀጣፊ ሁላ!!!

  • @abebegetamesay6346
    @abebegetamesay6346 Před 11 měsíci +1

    Leba wenbede

  • @tarikuasefa3911
    @tarikuasefa3911 Před 3 měsíci

    Endale dehna new

  • @setanyehuabebe6812
    @setanyehuabebe6812 Před 11 měsíci +2

    አትዋሺ እሱን ፈልገሽ አይደል እቤትህ ውስጥ ዘንዶ አለ ያልሽው !!!

    • @yewubdargebeyehu6794
      @yewubdargebeyehu6794 Před 7 měsíci

      ይሄንን የዘንዶውን መልአክት ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ብለሽ ከሆነ ማንን ለማት አንደሆነ ስልማውቅ አዝናለሁ
      ለሁሉም አንደየዋጋ
      ይክፈል

  • @user-ew6qp6sk6o
    @user-ew6qp6sk6o Před 6 měsíci

    🤣🥲🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥲

  • @user-vw6ji5zv6y
    @user-vw6ji5zv6y Před 6 měsíci

    Ewntnya nabynash gata yibarkish

  • @user-wx4rt8dw9h
    @user-wx4rt8dw9h Před 7 měsíci +2

    ማን ስለሆንሽ ነው አንቺ የምትረግሚው መጀመሪ አላህን ፍሪ መጀመሪያ ለራስሽ ፀልይ እንጂ አትዋሺ

  • @user-fc5ih1si1p
    @user-fc5ih1si1p Před 5 měsíci

    ፒሮፊት ፈልጌሽ ነበር

  • @biruktihabesha4681
    @biruktihabesha4681 Před 7 měsíci

    አምላክሽ የተመን ነው

  • @hanaanbes5840
    @hanaanbes5840 Před rokem +1

    ታድያ ለምን እኔ አልተናገርኩም አልሽ?

  • @kuamekuku9767
    @kuamekuku9767 Před 3 měsíci

    Ahun yet new cherchu yanchi

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 Před 6 měsíci

    Wushetam lsdy ... kijetam

  • @frewinehagos7375
    @frewinehagos7375 Před 7 měsíci

    Anche moten teferyaleshe hezbachen eyaleke ,ye jesus sem mengeja aydelem anche erashesh nesha gebi ,

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 7 měsíci +2

    እጅሽ ካለበት ዋጋሽን ትቀበያለሽ
    ከሌለሽበት ግን ስራሽ ያወጣሻል
    አትንበጫበጭ

  • @shumetabebe-br1db
    @shumetabebe-br1db Před rokem +3

    ለራስሽ ጠበቃ መቆም አልነበረብሽም

  • @user-kj8yo7gz2l
    @user-kj8yo7gz2l Před 6 měsíci

    ባለጌ ትውልድ ነው ያልሽው እራስሽ ባለጌ ነሽ

  • @wubietefera2031
    @wubietefera2031 Před 7 měsíci

    Seytan new yengershe

  • @abokerwubie5497
    @abokerwubie5497 Před 2 měsíci

    ኢጅ ስድ ባለጌ, ጠንቋይ !!!!

  • @user-pc1kn3en4e
    @user-pc1kn3en4e Před 7 měsíci

    Kikkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-lx9qs2eh3r
    @user-lx9qs2eh3r Před 11 měsíci +1

    ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ነሽ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 6 měsíci

    ከ360.ላይ, ውረጂ እዚያው አብይ ጋ ተጋጋጪ እመቤቴ ማሪያም የጌታዬ እናት ክብር ይገባሻል

  • @user-ri2dx8ir7y
    @user-ri2dx8ir7y Před 6 měsíci

    በቀጣይስ ምንይፈጠራል አብይወይስ አማራ ያሸንፋል በንካ አፍሽ ንገሪን😂😂😂ለማወቅ ጓጉቻለሁ

  • @eebetguade7422
    @eebetguade7422 Před rokem +1

    አድራሻ ና መቼነው የምታገለግይው

  • @kidanemihiret1621
    @kidanemihiret1621 Před 7 měsíci

    Yenes ETA Fanta menden newe

  • @tarikuabedasa8095
    @tarikuabedasa8095 Před 7 měsíci

    Ere bakish wishetam mejemerya neber metekek

  • @user-oj8de9yi2m
    @user-oj8de9yi2m Před 7 měsíci

    ምን እያልሸ ነው አነቺን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም ጠላቶች ወደ አንቺ ሊቀረቡ አይችሉም በጌታ ኢየሱስ ሰም ያሰጨነቁሸ የጨነቁ የዛቱብሸ የወረወሮት ቀሰት የወረወሮት ጦር ተመለሶ እነሮሶን ያሰጨንቅ ፈፅሞ አይከናወኑ ።

  • @Duramela
    @Duramela Před 7 měsíci

    Yechi demo yemechewa ebid nat begeta!!!

  • @alem8640
    @alem8640 Před 7 měsíci

    Kalferash lmen alekeshi ? Anchi litiragemi ? Maferia sireat lmin ainoreshim ?edeme eko berasu yasarifal kifu nachihu yihen hizb techawetubet degimo ergemalehu kikikikiki.khizbu zerfachihu belesgachiu tegebachihu yilikunu k zerefishiew leterabew abi maferia defar

  • @mussieabraham9393
    @mussieabraham9393 Před 7 měsíci

    በመጻፍ ቕዱስ አትፍራ የሚል ብዙ ተጽፈዋል እየሱስ ካለሽ ለምን በፍራት ተንቀጠቀትሽ ስትናገሪ እየሱስ ዝም ይላል እመኒ እንጂ አትጨነቂ አትፍሪ አትፍሪ አትፍሪ

  • @yotadessa1621
    @yotadessa1621 Před 7 měsíci

    Be at peace my sister. This people don’t know anything about God. God is your vindicator. They don’t know God or His ways. They just want to make money by destroying others.

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 6 měsíci

    Yebarekshiw yebarekal⁉️😂😀
    Kkkkkkkkkkkkkkk‼️

  • @kidusmesfin3371
    @kidusmesfin3371 Před 6 měsíci

    አሁንምን እያልሽ ነው እኔነኝ የሾምኩት እያልሽ አይደለም

  • @user-fc5ih1si1p
    @user-fc5ih1si1p Před 5 měsíci

    ብሮፊት ፈልጌሽ ነበር

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 Před 6 měsíci

    በደንብ ፀልየሽ ታውቂያለሽ!!!!

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Před 7 měsíci

    Abey yemasaredachew hesanat ena setoch altayushem? Gem ye seytan gered. You are mistaken seytan to God, ye setan melktena nesh check again.

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 7 měsíci +1

    አትቀባጥሪ
    ሰውዬው በጥንቆላ በዛር ነው የመጣው ቅድም ተጠራጥሬ ነበር አሁን እራስሽ አመንሽ ጠንቋዩ አንቺው ነሽ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔርን አታመናለሁ እያልሽ ታለቅሻለሽ አንዴ ምኗ ፈሪ ነሽ ? ፃድቅ እንደአንበሳ ነው የሚኖረው።አትፍራ ተብሎ ተጽፎ ሳለ ልጆቼ እያልሽ ትነፋረቂያለሽ እንዴ።በጣም ያበሳጫል። ሴይጣን ሲጮህ ለእሱ ወጥተሽ ትለፈልፊያለሽ እንዴ? እግዚአብሔር የሰጠሽን የሚዲያ እድል ቃሉን በማገልገል ብትጠቂምበት መልካም ነበር።በጣም የምታሳዝኚ የእግዚአብሔር ታላቅነት ሳታውቂ ነው እንዴ ?

  • @hayatabubwker5249
    @hayatabubwker5249 Před 6 měsíci

    Wishetam kkkkkkkk

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 Před 6 měsíci

    የሴይጣን እርግማን አይደርስም

  • @dagmlidetkassa7
    @dagmlidetkassa7 Před 6 měsíci

    ለዚነዋ አሜሪካን ተቀምጠሽ ሰው የምታባይው ኘውረኛ አዎ አቺነሽ የኢትዮጵያን ህዝብ በ1ኛ ደረጃ አማራን ያስጨረሽ አቺና መሰሎችሽ ናቸው ዋጋ ትከፍያለሽ የማንቤት ፈርሶ የማን ቤተሰብ አልቆ የማን ይኖራልልልልል ዋጫዋ ትሙላላላላሌ

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 Před 7 měsíci

    ምን አበጨበጨሽ በምድር የሚያዳምጥሽ በሰማይ አምላክሽ ሌላው እየሱስ ጌታ ነው አሽከር ያለ የለም እንኴን ለክርስቲያን ሌሎቹም ያቁታል አትደጋግሚው

  • @user-ri2dx8ir7y
    @user-ri2dx8ir7y Před 6 měsíci

    ትለብሰው የለላት ትከናነበው አማራት እስኪ ለራስሽሁኚ ይሄመቀላመድ ልማንም አይጠቅምም😂😂😂😂😂

  • @Bio650
    @Bio650 Před 6 měsíci

    አንቺ የምትፀልይለተ

  • @user-cu6tt5pv9w
    @user-cu6tt5pv9w Před 11 měsíci +1

    😂😂😂😂እስኪ በእኔ ሞክሪ አንቺ ሌባ

  • @user-mn3nj5fh4u
    @user-mn3nj5fh4u Před 6 měsíci

    ነብይ መሆንሸን እራሰሽ ነሸ ያልሸዉ እንጅ

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 7 měsíci

    ምን ታመጣላችሁ ? እሱማ ምንም አላመጡም ህዝብ አለቀ እንጅ የዝንዬን ቢሮም ይመርመር የራስሽ ድምፅ ነዉ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 7 měsíci

      እሷ አይደለችም አንዲት ልቅ አፍ አለች የሱ የግል ጠንቋይ😡

  • @user-gg4bb8ls5d
    @user-gg4bb8ls5d Před 6 měsíci

    አቤት ትኩረት መፈለግ ቢዝነስ ቀዘቀዘ እረ እናንተ ጴነጤዎች ተረጋጉ የእግዚያብሔርን ቤት መሳለቂያ አደረጋቹሁት

  • @beasts543
    @beasts543 Před 7 měsíci

    ርካሽ ።የጠንቋይ ልጅ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před rokem

    ቱልቱላ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 Před 11 měsíci +1

    አንቺ የምትረቢ አይደለሽም

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 Před 6 měsíci

    አንቺ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ሳትሆኚ የዲያብሎስ መልዕክተኛ ነሽ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před rokem +2

    አንቺ በጌታ ስም የምትነግጂ ዱርዬ ሌባ