ሰለ አለም እና ሰለ ኤርትራ ይህን አየው!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 663

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d Před rokem +91

    አትሞችም በህይወት ትኖሪያለሸ የእ/ርን ማዳን ትናገሪያለሽ ለሸ ❤🙏

  • @yorda106
    @yorda106 Před rokem +35

    ሁሉም ደህና ሁሉም ሰላም ይሁንልሽ!!!
    እየሱስ ጌታ ነው 👐🏽👐🏻👐🏽🙌🏽🙌🏿🙌🏾

  • @user-el4wg2kl6u
    @user-el4wg2kl6u Před rokem +20

    ውድ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ባንቺ ታላቅ ነገር ስለሚያደርግ አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱስ በበቀል ቅባት ወደ አገርሽ ስለሚመልስሽ ጉዱ ፈላ ዲያብሎስ ምክንያቱም እንደ እባብ በበቀል ቅባት ራሱን ስለምትቀጠቅጭው ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 Před 11 měsíci +7

    Amen Amen I received to my country Eritrea 🇪🇷

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 11 měsíci +4

    ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
    -መዝሙረ ዳዊት 91 : 16
    አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው። እንኳን እግዚአብሔር እረዳሸ እህቴ

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Před rokem +32

    እሰይ እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም እርሱ በምህረት ይዳስሽ ለምድራችንና ለአለማችን ጌታ ጣልቃ ይግባ ።

    • @tesemanadew9698
      @tesemanadew9698 Před rokem +1

      እ/ር ያድናል ። በሕይወት ትኖርያለሽ ሕይወት ይቀጥላል።

  • @pphonetastic
    @pphonetastic Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před 11 měsíci +3

    አህቴ ሜሮን ፦ የኢየሱስ ድንቅ የምህረት እጆች ዳስሰውሽ ፣ ተፈውሰሽ ፣ ወደ አገልግሎትሽ እንድትመለሺ ጸሎቴና የሁልጊዜም መሻቴ ነው ፣ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልሽ ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ ዋና ሀኪም ይሁንልሽ ::ለቤቱ ታስፈልጊዋለሽ 🙏🙏🙏🙏 አሜን ለኤርትራ ስላም ይሁን ወገኖቻችን እምባቸው ፀሎታቸው የሰማ ::

    • @SelameAylawe
      @SelameAylawe Před rokem

      ፈውስ ወደቤትሽ ይግባ በየሱስም❤❤❤❤❤

  • @ruthh620
    @ruthh620 Před 11 měsíci +2

    Amen I received the revival of Eritrea

  • @meazatesfaldet3800
    @meazatesfaldet3800 Před rokem +17

    ጌታ ካቺ ጋር ይሁን በነገር ሁሉ 🙏🙏

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Před rokem +7

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር አለ ፀጋው የበዛልሽ እህታችን ተመስገን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ድምፀሽም መልካም ነው አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው ።አትሞቺም ገና በህይውት ትኖሪያለሽ የእግዘብሔርን ማዳን ትናገሪያለሽ አይዞሽ በቀለኛው መንፈስ አይችልም ዶክተሩ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ነው❤ድነሽ ለምድርሽ ለቤተሰብሽ ያበቃሻል ጌታ እንፀልይልሻለን

  • @user-bf1mf3yg1d
    @user-bf1mf3yg1d Před 11 měsíci +1

    አሜን ። እ/ር አሁንም ከአንች ጋር አለ

  • @godislove4988
    @godislove4988 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን የነ ቆንጆ ጌታ ሰላንቺ ግድ ይለዋል ።🇪🇷🇬🇧🇪🇷💜🙏🍇

  • @tesfaalemhagos1505
    @tesfaalemhagos1505 Před 11 měsíci

    እህቴ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በህይወት ትኖሪያለሽ! እግዚአብሔር አዋቂ ነው! እኔ ህያው ምስክር ነኝ!ይሞታል ሲባል በህይወት አለሁ! ሽባ ሁኜ በቃ ሲባል! እነሆ ጌታ አቆመኝ እሰብከው አለሁም ከደቡብ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ተንቀሳቀስኩ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! እግዚአብሔር ታማኝ ነው እህቴ አይዞኝ ቆሞሽ ታገለግሊው አለሽ

  • @Hanna.-vu7pl
    @Hanna.-vu7pl Před rokem +2

    Amen amen❤❤❤🙏🙏🤲

  • @rodanafilmon7887
    @rodanafilmon7887 Před 11 měsíci

    Amennn Amennn Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah meroniye

  • @elshaddai5047
    @elshaddai5047 Před 11 měsíci +2

    የጌታየ ምህረት ይፈሥስ
    ከምህረቱ የተነሳ መቆምና መራመድ ይሁንልሽ።
    በየሱስ ስም ተነስተሽ ተመላለሢ
    በየሱስ ስም ህመም ሁሉ የተራገፈ ይሁን።
    ኣሜን ኣባ ኣመሰግናለሁ።
    ብሩክ ነሽ ።

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Před rokem +2

    አሜን ፀጋ የበዛልሽ የአባቴ ብሩክ ልጅ ተባረኪ በመገረፉ ቁስል ተፈውሰሻል በኢየሡሥም የበሽታሽ ምንጭ ሁሉ ይድረቅ።

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 11 měsíci

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው በጌታ ያለሁ እምነትሽ ድንቅ ነው ይብዛልሽ ገና ቆመሽ ተገለግያለሽ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ሆይ ከምመጣ ሁሉ ክፉ በሽታ መከራ አድነን አባቴ ሀደራ 🛐🛐🛐

  • @asteryalew8657
    @asteryalew8657 Před rokem +2

    አምላኬ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ !

  • @YonasDawit-ie1qm
    @YonasDawit-ie1qm Před 11 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Před 11 měsíci +1

    “በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።”
    - መዝሙር 91፥1

  • @HayathHaya-hb6xo
    @HayathHaya-hb6xo Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይፋውስሺ ያኔ እናትዬ ኑሪልኝ 💞💞💞💞

  • @user-eo2vh6kv5j
    @user-eo2vh6kv5j Před rokem +6

    ጌታ እግዛብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ ለምስጋና ያብቃሽ 🙏🙏

  • @user-cp4yo7ti8o
    @user-cp4yo7ti8o Před rokem

    በጣም የምትገርሚ የኢየሱስ ወታደር ነሽ ወደ አገልግሎትሽ ድነሽ ትመለሻለሽ ለፃድቁ የልቡ መሻት ይሰጠዋልና፡፡ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ!!

  • @betinegede6799
    @betinegede6799 Před rokem +6

    እግዚአብሔር እውነት ነው ካንቺ ጋራ አለ አይዞሽ የጌታ ምህረት ባንቺ ላይ ይሁን❤❤

  • @user-os8oi5ht6g
    @user-os8oi5ht6g Před rokem +1

    አሜን አሜን ጌታሆይ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Před rokem +7

    🤲🤲😭😘ሜሮን ፈጣሪ አሁንም ፈጽሞ ምሮ ከዛ በሰላም ይመልስሺ
    ኑርልን ❤️❤️

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ

  • @dania4744
    @dania4744 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አለው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤️😘😘🙌🙌🙌

  • @eagle3947
    @eagle3947 Před rokem +4

    አሜን አሜን ጌታ በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን፣ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው እንደሚል ፈውስ ይሁንልሽ።

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Před 11 měsíci +1

    እግዛብሄር ካንቺ ጋር ነዉ መለኮታዊ የእግዝአብሔር እጅ ትምጣልሽ የፈጠነ ፈዉስ ይሁንል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን❤❤

  • @mercygebreab5803
    @mercygebreab5803 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen 🙌🙌

  • @user-zv6lh3qm1h
    @user-zv6lh3qm1h Před rokem

    እ/ር አለ አለ አለ
    ካች ገራ አለ የሱስ አለ

  • @erbika9657
    @erbika9657 Před rokem +1

    Tebareki abate wud geta kanch gar yunnn ❤❤❤🙌🙌📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @sg6994
    @sg6994 Před 11 měsíci

    አሜን የሚታመልክው አምላክ ይፈውስሻል፤ መልሶም ለክብሩ ያቆምሻል። ተባረኪ🙏

  • @addisdemeke2320
    @addisdemeke2320 Před rokem +3

    የታምንሽው እና ተስፋ ያደረግሽው ጌታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 11 měsíci

    ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ ታመሽ ተኝተሽ ለምድሩ የምትቃትቺ ድንቅ ሴትነሽ ።አንቺ የጌታን ስራስትሰሪ ጌታ ያንቺን ስራይሰራል።ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ፈውሶ ለክብሩ ያቁሙሽ ተባረኪ።

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 Před 11 měsíci

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክሽ ጌታ የዶክተሮች ዳክተር የሆነ አምላክ እሱ ራሱ ይፈውስሽ ያመንሽው ጌታ ታላቅ ነው ለታመኑት❤

  • @zenuerimanozenuerimano
    @zenuerimanozenuerimano Před 11 měsíci +10

    ጌታ እየሱስ ጨርሳ ይፍዉስሽ❤❤

  • @sinkineshbelete4623
    @sinkineshbelete4623 Před 11 měsíci

    ነቢይት የጌታ እጅ ፈውስሽ አይዞሽ ባንቺ ያላለቀ ስራ አለ ለምስጋና እንበቃለን ተባረኪ

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @sarapetros5288
    @sarapetros5288 Před rokem +1

    amen amen❤❤❤❤📖📖📖📖💞

  • @selemonwondosen
    @selemonwondosen Před 11 měsíci

    ሜሮን የኛ ዘመን ጀግና ወንጌል ሰባኪ ብቻ ሣይሆን አንቺ እራስሽ ወንጌል የምትነበቢ ወንጌል ነሽ ለኛ ኮርተንብሻል በየትኛውም ሁኔታ መፅናናትን ፀንቶ መቆምን አሣይተሽናል አንኳን ለ2016 በሰላም አደረሰሽ አንኳን አሻገረሽ ነብይ ተኝቶም ነብይ መሆኑንን አይበገሬ መሆኑን አሣይተሽናል የሚገርምሽ ተመሣሣይ ነገር ደርሶብኝ በወንጌል የታደገኝ የእግዚአብሔር የክብር ዕቃው ነኝ ይሄኛው ዘመን 2016 የማትረሽው አመት የብድራት አመት የምሥጋናና የቅኔ ዘመንሽ ነው በአገልግሎት ሴት የለም ወንድ የለም የተጠራ ሁሉ መጠራቱን ጀግነሽ በምሥክርነትሽ ሥላየን እግዚአብሔርን ሥላንቺ አናመሰግነዋለን ቆመሽ አይደለም ተኝተሽ አሸንፈሻል ከፊትሽ ለንቺም ለምትመሪውም ህዝብ ታላላቅ ሞገስና በረከት ተፈቅዶላችኋልና ምሥጋናሽ በዚሁ አመት ነው በቅርብ በታላላቅ መለቀቅና በታላቅ መገለጥ ትመለሻለሽ የጌታ መንፈስ ተናግሮኛል ለህክምና የሄድሽበት ምድር ለአገልግሎት ተመልሰሽ ታገለግያለሽ ብሎኛል ጌታም ያቺን ምድር ከፍቶልሻል የጌታ ፀጋና ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን ሁልጊዜም በፀሎትና በምልጃ ካንቺ ጋር ነን ከፍ በይ ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ እንከተልሻል አናከብርሻለን ልዑል እግዚአብሔር በትውልድ ሁሉ ፊት ክብር ይሁንሽ በሁኔታዎች ሁሉ ያከበርሽውና ያገለገልሽው ጌታ ያክብርሽ ሰላም በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን። ነብይ ሰለሞንና ቤተሰቡ ከምፅአት አለም አቀፍ ቤተከርስቲያን አዲስ አበባ ተከናወኚ። መዝሙር (77)5:6 ኢሳያስ 30:29-30 የሐዋርያት ሥራ 25:26-27 /2ኛ ቆሮ 13:13-14 ብሩክ ነሽ።

  • @medanzelalem6560
    @medanzelalem6560 Před rokem +1

    በጣም እንፀልይልሻለን እህቴ ተባረኪ

  • @hannaberhane4922
    @hannaberhane4922 Před rokem +4

    Amennnnn❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @liyutadesse3726
    @liyutadesse3726 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ለምስጋና ያብቃን አሜን

  • @kidestgirma-ww8fx
    @kidestgirma-ww8fx Před 11 měsíci

    አሜን እንኳን ጌታ ጣልቃ ገባልሽ በርቺ ጌታ እንደ እዮብ ተወራርዶብሽ እንደሆነ ምን ታውቂያለሽ ጌታ ? ዘመንሽን ይባርከው አሁንም በኢየሱስ ደም ተሸፈኚ

  • @jazeeraal6317
    @jazeeraal6317 Před rokem +1

    Ameen 😢😢😢😢😢😢

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před rokem +4

    የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው ፣እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።

  • @user-fi7eu4zn6x
    @user-fi7eu4zn6x Před 11 měsíci

    አሜን እምነትሽ ታላቅ ነው እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን ተባረኪ

  • @saron8080
    @saron8080 Před 11 měsíci

    Amen amen

  • @cellnetcellnet9646
    @cellnetcellnet9646 Před 11 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር አለሽ ይሁንልሽ ❤️🙏🙏

  • @dania4744
    @dania4744 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አለው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤️😘😘

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 Před 11 měsíci

    አንች የእግዛብሄርሴት ዘመንሽ ይባረክ እግዛብሄር በድል ይመልስሽ አይዞሽ ጌታ መልካምነው ❤❤

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Před měsícem

    Ameeen

  • @user-vr7bb8eq7u
    @user-vr7bb8eq7u Před rokem +1

    Ameenameen 🙏🙏

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 Před rokem +1

    ኣሜን አሜን አሜን።

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před rokem +1

    Amen amen tebareki nebi sil anich geta yibarek sele teninetisch yezelalem amilak yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před rokem +3

    የእግዚአብሔር በጎነት ባንች ላይ ነው ለክብሩ ትቆሚያለሽ ። ፊልጵስዩስ ፩/፮ ተባረኪልኝ የጌታ ፀጋ በአንች ላይ ይሁን❤

  • @yusafa7615
    @yusafa7615 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @hewatberhnu9137
    @hewatberhnu9137 Před 11 měsíci +1

    ለሰው የማይችል ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል። ይሄም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነዉ።አአሁ ሰአት ጀምሮ ፍጹም ፈዉስ ፍጹም ሰላምና ደስታ ከማንኘዉም ከበሽታና ከስራት ነፃ መዉጣት ይሁንልሽ።

  • @semretabraha8737
    @semretabraha8737 Před 11 měsíci

    Amenn

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Před rokem +4

    Wowo የጌታ ሰም ይባረክህ አሁንም ጌታ ከአንቹ ጋር ነው አይዛሸ ሜሬዬዬ አሜን አዎ እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤❤❤

  • @tsegebeyene7982
    @tsegebeyene7982 Před 11 měsíci

    አሜን የእግዚአብሔር እጅ በአንቺላይ ትሁን የጠላትን ሥራ የሚያፈርሰው። የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነው ብቻ በአንች ላይ ይከናወን። ጌታ ጸጋውን የብዛልሽ።

  • @tarafachababa2506
    @tarafachababa2506 Před 11 měsíci

    Amen amen❤❤

  • @user-ut2tl5wb9w
    @user-ut2tl5wb9w Před rokem

    አሜን አንቺ እኛን እያፅናናሽን ነው እኮ ታድለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před rokem +1

    አሜን ተባረኪ ጌታ በፈውስ ይገናኝሽ

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Před rokem +3

    ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ ኢየሱስ ይፈዉስሽ🙏

  • @dfbm8458
    @dfbm8458 Před 11 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ሰት ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před 11 měsíci +2

    አሜን ጌታ ይማርሽ አይዞሽ ፀጋውን ያብዛልሽ::

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před rokem +2

    God bless you prophet meroni

  • @Mariam-d5u
    @Mariam-d5u Před 21 dnem

    Amen

  • @selamawitberhanebokrezion8523

    Amen amen Egziabher yfewssh ❤❤❤

  • @shigeygoiteom3095
    @shigeygoiteom3095 Před 11 měsíci

    Amen maranata 🙏🙏🙏

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf Před rokem +2

    አሜን ጌታ ይመስገን።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem +4

    Amen. Amen. Amen Glory to Jesus!! 🙌🙌🙌👑❤እግዚአብሔር ፈጸሞ ጨርሶ ይማርሽ ይፈውስሽ በእየሱስ ስም!!!!!

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 Před 11 měsíci

    ጠንካራ ሴት ነሽ ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ ጌታ ምህረቱን ይስጥሽ❤❤

  • @aseelaseel1374
    @aseelaseel1374 Před rokem +1

    Amen❤❤❤❤

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amennn ❤🙏

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 Před rokem +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @meseretmiss7955
      @meseretmiss7955 Před 11 měsíci

      A tmochim gena tnoriyalesh.geta eyesus yifewssh

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-os8oi5ht6g
    @user-os8oi5ht6g Před rokem

    አሜን በስላም ትመለሻለሽ አሜን

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před rokem +1

    Amen amen Egiziabihar melikam new cheriso yifewisishi Ehita melikam misikirinetin yasemali! Eyesus yadinali! ❤❤❤

    • @EbisLamesa-uf4ov
      @EbisLamesa-uf4ov Před 11 měsíci

      Amen amen egiziabihar melikam new cheriso yifewisishi ehita melikam misikirinetin yadinali

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብርሔር አለን

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዘ❤❤❤አዎ እግዚአብሔር በርቺ ጌታ ከአንቺጋርነው ❤❤❤ጋና ብዙ እንጠብቅሻሌን ተጋለግያሌሽ

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳዛል አሜን ትመለዛለዝ🙏🙏 ወደ አግልግሎት

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Před rokem +2

    አሜን ጌታ እግዚአብርሔር አለን

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 Před rokem

    Ameeennn yagelgelshii getaa kachigare new genaa bachii yejemerewen sacares ayeqereme 🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @tesfaalemhagos1505
    @tesfaalemhagos1505 Před 11 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @meronadiskidan9865
    @meronadiskidan9865 Před 11 měsíci

    አለ እየሡስ አለ❤

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta Před 11 měsíci

    የእግዚአብሔር እጅ በምህረት ይዳስሽ!

  • @masaratm7568
    @masaratm7568 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ሴት ሜሮንዬ እግዚአብሔር አሌ ከአንች ጋር የእግዚአብሔር ክብር ትነገረለሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይፈወሰሺ በኢየሱስ ሰም❤❤

  • @tegitegi8885
    @tegitegi8885 Před rokem +2

    Amen amen 🙇🙇🙇❤❤❤❤❤

  • @milehaile32
    @milehaile32 Před 11 měsíci +4

    ኣሜን ኣሜን ጌታትልቅ ነው እህቴ ትፈወሽ አለሽ ገና ተነስተሽ ታገለግይ አለሽ ስሙ ይባረኽ ❤️❤️❤️🙏

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před rokem

    ገና ትኖሪአለሽ የሰይጣንን ራስ ትረግጭዋለሽ ኡየሱስ አለ አብሮሽ ፈውስሽ ይፍጠን እህቴ❤❤❤