የቤቱ ትንሿን እህቴን ሚሚዬን ላስተዋዉቃችሁ!
Vložit
- čas přidán 5. 05. 2024
- On this video my lil sister surprising me on my birthday and went to her home on holiday remembering our childhood and for the audience to remind there childhood memories
#tensayeberhane #viral #ethiopia #holiday #youtube
#habesha # - Zábava
ያቺ ደርባባዉ ሚስት በጣም ነው የምወዳት ለምን አታመጣልንም ረጋ ያለች ሚስት ነው ያለችህ ከነ ልጅችህ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልቹህ ❤❤❤ እህትህም እንወዳታለን
እህት ነች
እንዝቃለን እንዝቃለን😂 ትንሱዬ ውበት ቆንጅና ከቤተሰብ ነው ስታምሩ
😍😍
ትንሳኤ ምርጥ ተጫዋች ወጣት ነህ
ኦ ሚገርው እኔም ሶስት ወንድሞች አሉኝ ሴት እኔ ብቻ ነኝ ያውም የመጨረሻ ነኝ እንዴት እንደሚወዱኝ ውይ ወንድሞች ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር የእናተ ስኬት ያሳየኝ❤
ተንሱ እህትህ የኔ ቢጤ እንደዘመኑ ሴት አትቀብጥም 👍👍👍👍
ተሱዬ በጣን ነው የምነወድህ ፈታ ያለህ ልጅ ነህ እህትህ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
ትሱ በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ሰታምሩ ❤❤❤❤❤
ትንሱየ ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቅም እንኳን ተወለድክ ደሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀፒ በርዝደይ 🎉🎉🎉🎉
ብሮ በጣም ነው ምታምሩት እህትህ እንዴት እንደምታምር ደስስስ ትላለች 😮 ሰላም በልልኝ
ቱንሱ በጣም ታምራለች እህትህ ደስ ትላላችሁ
ፈቅረን ያብዛላችሁ በጣም ደሰ ሰትሉ ❤❤❤🙏
ፏፈሽ ስትል የኔ እህት ቆንጅዬ. ታምሪያለሽ. አይባልም. ዋው ❤👍
በጣም ደስ ትላላቹ የልጅነት ጨዋታቹ በጣም ደስ ይላል
መልካም ልደት ትንሱ ስታምር እሕትሕ
ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤
ትንሱ የኔ አንደኛ ስታምሩ
#እንኳን ተወለድክልን
መልካም ልደት
ትንሱየ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ
አሳዲጉለትእንጂ ሰወች ኢቤኤስ ላይ አስተዋውቅ ዩቱየብህን
ጥሎብኝትንሱዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ማስተዋወቁንቀጥልበት
በፍቅርየሚከታተልህ
ብዙሰውይኖራልትሱ😍😍😍💐💐💐
ያምራልአንተነህልጆችሸአደጎየኔውድእህቴ
በረቱየልጀነትጊዜይንአስታውሳቺሁኚ እድሚናጤናይስጣቺሁ
Tinsuye happy birthday 🎂 🥳 much love❤
ሁሌም በደስታ ኑሩ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ አይ ልጅነት እኔም በጥበጭ ነበርኩ 😂😂
የኔ ዉድም ም ትዝ አለኚ እህት እምበላ አለ ❤❤❤
ታምራላችሁ እህትህም ቆንጆ ናት
HBD🎂🎂🎂🎉🎊🎊 Tensu
ደስስስ ትላላችሁ ተሱ
ማሻአላህ ስታምሩ
i remember meklit when we were kids at betelhem school
ደስ የምትሉ እህትና ወድም ናቹ 🎉🎉🎉
ስታምሩ
Happy birthday Tenesuye🎇🎇🎇🎇
ትንሱ፡ቤት፡ገዛክ፡ጎበዝ፡መልካም፡ልደት፡እህትህ
ትንሱዬ ስታምር እህትክ❤❤❤❤❤❤
አይለያችሁ ♥️♥️❤️
መልካም ልደት
Koke and prem yelijinet tiztaye❤
መልካም ልደት ❤❤❤
❤❤😂😂😂ማሽአላህ ስታምረረ
ስታምሩ❤❤❤❤❤
ውይስታምሩ❤❤❤
ደስ ትላላችሁ
ተንስኤ በጣም ነው የምወድህ በጣም ታምራላችው
በሳቅ ወላሂ አይ ትዝታ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥየ እህት አለችህ ትስዮ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህእትክ ስርአቷ በጣም ደስ ይላል
Ay tnsu love nek eko
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤
ታምራላቺሁ
ትሱ ያተ ሚስት አስታዉቂ
ሌላቻናልነበረው በዛበፊትትመጣነበር
አረእንተዋወቃለንላይይዟትቀርቧን
@@AsQw-fu4uqቆየኮ
ቆየ ኮ ካስተዋወቀን
czcams.com/video/BbB-0pTyiX0/video.htmlsi=TuDevnLfobWVsui8
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ደሰሰትሉ😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
ተሱዬ እንዝቃለን እንዝቃለን 😂❤መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ
እርግት ያለች እህት አለችህ ስታምር
ሰታምሩ ተንሰ❤
Tnsuye yene melkam sew yanten melkamnet be asfiti new yawokut melkamnet leras new ketlbet negmo tamralachihu
ሰታምሩ ሁሌ ኑልን ከነቤተሰቦቼህ❤❤❤❤👍👍👍👍
ተንሱዬ ሚስተር እንዝቃለን በጣም ነው ምንወድህ ልጄማ በተለየ
ታምራላችሁ ዩቲዮብ አብራችሁ ስሩ ከዚህ በኋላ ቆንጅየ እህት❤
መልካም ልደት።ትንሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥
ጀግና ናት
Mimi ታምራለይይ❤
ተሱየ በቃ ከቤትም እንደዚሁ ነህ😂😂😂😂ሁለታችሁም ውቦች ናችሁ❤❤❤❤❤
Lijinetachu betam des yel neber engam 3 nen ena edmeyachen bizu liyunet silelalen betam tecawetenal❤
ስታምሩ ደስ ትላለች እንኳን ተውለድከልን ትንሱዬ
Tensu 🙏🏻
😢😢😢የማዳም ቅመሞች በሚሊየን😮ጉድ ተሰባስበን 3ለሆነን እንግዛ መሰለኝ ወየው
ወይኔ ወንድሜ ሰኢድዬ አስታወሳችሁኝ ❤❤❤ ያአ ጊዜ ቢመለስ ኡፍ እኔ ብቻ ነኝ ሴት አቃጣሪ ነበርኩ ግን ሁለታችንም ነበር የምንገረፈው ግን ፍቅራችንም እንደዛው ነው አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
ye ehite lidet bileh mastawekya tiserabinale
ወኔስታምሩ ረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉 አይልጅነት እኔፀባይሰናኝነኝ ወድሜ3ጊዜ ገምሶኛል
ሶስቴ ተገምሰሽ ጸባየ ሰናይ አላልሽም😅😅😅
@@tamramohamed563 ተጣልተንሳይሆን እሱ ረባሽነበርከሰውጋሲጣላ ስገላግላቸውነውየገመሰኝ ሁለቱደሞ ማሽላስጠብቅ ወፍአባርራለሁብሎነውkkkkkkkkkk
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስታምሪ
እኔም ተላቅ ወንድሜን ጆሮዉን በክሻ የነከስኩት ጠባሳዉ አለ አሁን ድርስ ሂክማ የነከሠችኝ ይላል ሳጫዉትሽ የነከሺኝ ነዉ ይላል 😂😂😂😂😂
Meklityi yeni konjo
ተንሱ በናትህቶሎቶሎልቀቅ በጣምታዝናናለህ እንካንተወለድክ
❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ
እርግት ያለች ልጂናት❤
Tensu adenaki ngn berta
happy berith day❤❤
ታምራላችሁ
🎉🎉🎉
አብረታቱት
ትንሱ እረባሽ ልክ እነደወንድሜ አውን ደግሞ ልጄ አንግል ያረጉኝ ነበር አይ ልጅነት እኔን ደግሞ እህቴን ሙሽራ እኔ ሰራተኛ ያረጉኝ ነበር በጣም ታምራላችው❤
Tensu
Stamr ...konjye eht alechh tinsu
agibtalech ehiti? betam konjo nat
ሰላምናችሁ
❤❤❤
ሜሜዬሰላምነሸየኔውድመሰረትነኝ
Setamru 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Setamru ❤❤❤
ትሱየምርጥሰውነህ
ማሻአላህ ሰታምሩ አላህ ይጠብቃቺሁ ደሰሰትሉ❤
❤️❤️
ትሱየ ከሸሚዝህ ላይ ያሰርካት ነገር ምድና ማወቅ ፈልጌ ነው መዳሜ ሁሌም ክገቷ አይጠፋም እናም ካሜራ ነው እንዴ እሰኪ እምታቁ ሹክ በሉኝ በተረፈ ትሱየ መልካም ሰው ነህ አዛነህ አሰቂኝ ነህ
የድምጽ ማውጫ ይመስለኛል
@@user-xw8eq8es2s ❤
ate male like endewendime. hulum negerih.
Tinsu❤
ቤተሰብ
Whether konjo nat
ሰውነትህ ለምድነው የቀነሰ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤