🥚🙈 😂ልጆቼ ሳያስቡት እንቁላል ግንባራቸዉ ላይ reaction be like!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2023
  • This video is a family Vlog which my kids grown up so fast and as a young 33 years old dad really and enjoyed each moments by take caring of my kids
    So that for the audience to be entertained and learn from it “ how to care kids and giving enough time” to let them explore and more importantly to let them open up and build their confidence for the better future personality .
    #youtube #tensayeberhane #familyvlog #ebs #artist #viral #viralvideo #sunday #ethiopia

Komentáře • 110

  • @EdenAbebe1969

    ሲያምሩ እግዚያብሄር በጥበ ቡ ያሳድግላችው ልጆች ነጭ ወረቀቶች ናቸው❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s

    የምኖረው አሜሪካ ጤነኛ ልጅ ስጠን ተብሎ ነው የሚፀለየው

  • @Dibabe
    @Dibabe  +6

    ልጆችህን አይቸ አይቸ አልጠግብ ብያቸዋለሁ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ትንሱ ❤❤❤

  • @mastwalebezabh2349

    😂😂😂😂😂😂ወየው ልጅነት ድንግል ማያሪያም ታሣድግልህ ተንሡ

  • @user-dn3nv7ip7p

    ትነሱየ ደሰ የሚሉ ልጆች አሉህ

  • @mariamali9718

    ፈጣሪ ያሳድግልህ ትንሱ

  • @Reyan3697

    ወንዶች እስከ 11 አመት ቢያስቸግሩ ነዉ ከዛ በኃላ ካልም ነዉ የሚሆኑት ሴቶች ደግሞ ከ 11 በኃላ ከባድ ናቸዉ ሲጒረምሱ በተለይ እንዳንድ አላህ የባረካቸዉ ሲቀሩ ብቻ ዋናዉ ጤና ነዉ እላህ ያሳድግልህ

  • @gfg4073

    አረብ ልጅ ነበር ተንኮለኝ የኛአገርልጅ አያጠፍም እህልነበር❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gc3nw5um7l

    ልጆቺህ ያምራሉ ማሻአላህ በጣም ናው የምወድህ

  • @user-nt7wi5rj9b

    እውነት ነው ወድ ልጅ ያለው ሰው ያውቀዎል እኔ መጀመሪያ የወድሜ ልጆች 3ነበሩ በጥባጭ ናቸው እኔ ደሞ ስወልድ ወድ ነበር አጠቃላይ 4አይባልም ሲገናኙ የጦርነት ሜዳ በለው በቃ 😂😂😂😂❤ ቢሆንም ወድ ልጅ ደስ ይላል ይደጉልን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልን የሁላችንም ልጆች

  • @mulusewkassa1039

    ባለቤትህስ ትንሱ ልጆቻችሁን እገሌ ዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቀጣይ ከነባለቤትህ ና

  • @Elbethel167

    ቲክቶክ ያያሉ ጽንዴ ዱቄት መቀባት😂 ቆንጆ ልጆች አሉህ ያሳድግልህ❤

  • @user-vl2dm8gj1f

    Betammm new miyamerute allah yetbekeleh 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mahiiii876

    ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @alainfef176

    😂😂አላህ ያሳድግልህ የኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @hanuhbhtube4237

    እድግ ይበሉልህ ኡፍ ደሰ ሲሉ

  • @tigistbayissa6775

    ዋው እግዚአብሔር ያሳድግልክ

  • @mesertkifle233

    እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤❤❤❤❤ደስ ሲሉ

  • @mekelesalemayehu6279

    እግዚያብሄር ያሳድግልህ

  • @ameensuiij8076

    ጎረምሳዊ አባትነት በሳቅ ፈጣሪ ያሳድግልህ ❤