Seifu on EBS: ለትውስታ "እማራለሁ ብዬ አስባለሁ" ተዋናይ ትንሳኤ(አቡሽ) | Actor Tinsea Berhane

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • በዘመን ድራማ የታወቀው ተዋናይ ትንሳኤ ብርሃነ (አቡሽ) ሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገው አዝናኝ ቆይታ | Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
    ለትውስታ "እማራለሁ ብዬ አስባለሁ" ተዋናይ ትንሳኤ(አቡሽ) | Actor Tinsea Berhane
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 48

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i Před 3 lety +13

    ጎበዝ የኔጀግና በማንነትህ የምትኮራ ጀግና😍😍😍😍

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 4 lety +14

    ትንሳኤ ስወድህ የ እግዚአብሔር ስላም ይብዛልህ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 4 lety +8

    አቡሽዬ ምርጥ ሰው 👌

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 4 lety +11

    ይህ ልጅ አስተናጋጅ ሆኖ የሰራበትን EBS ላይ ካየሁት በኋላ ወደድኩት

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 2 lety +1

    Aye seyefu tewanay mehoneh tenekabeh ,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 4 lety +4

    ሰይፍሻ ትንሳኤ ከተናገረው ነገር ሰምተህ ዝም ማለት የለብህም እንደሚዲየ ነትህ በአገራችንም ውስጥ እየተስፋፋ ያለው ግብረሰዶም የበኩልክን መወጣት በሰው አገር ውስጥ ያየከውን በአገራችን ላይ እያየከው ነው መምህር ጀረጄን ለምን አትጋብዘውም ያልጋበስከው ሰው የለም መቼም አላውቀውም አትል በሁሉም ማዳያ ላይ ትውልድን ከግብረሶድም ህዝቡን እያስተማረ ነው ወገንህን ታደግ ።

  • @namename2997
    @namename2997 Před 3 lety +3

    ትንሱ ስወድህ የኔ ቆንጆ

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 Před 4 lety +8

    ጎበዝ በሠራኸው ሥራ የምኮራ እዳተ ነው ጎበዝ ትንሤ ተጨዋች ግልፅ ፍሪ ሠው ማለት አተ ነህ አይ ሠይፉሻ መቸም ቆጆ ወንድሤትልጂ አይታ አትነሣም 😂

  • @tsehayadamu7649
    @tsehayadamu7649 Před 4 lety +6

    ተስፍየ ብቃት ያለዉ ታዳጊ ተዋናይ ነዉ😍😍😍

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 Před 4 lety +3

    ዛሬ አንደኛነኝ በናታቹህ ላይክ አረጉኝ አምሮኝ ነው ይችን ፁሁፍ የምታነብ ከዘመኑ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ አሜን በሉ አይከፈልበትም #🇪🇹👈❤

  • @user-bk5eg3my5k
    @user-bk5eg3my5k Před 2 lety

    ጎበዝ

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 Před 2 lety

    I love you like my brother Tinsuye konjo💙💙

  • @messya7125
    @messya7125 Před 4 lety

    ሦራን ማክበር ክብር ነዉ እኛ ኢትዮጵያኖች በረሀብ እየሞትን ፋብሪካ ዉስጥ እንኳን እናፍራለን ዉጪ ግን ስንወጣ ነጮቹ በአገራቸዉ ላይ እኛ የምንሰራዉን የስራ ምርጫ ሳያደርጉ ይሰራሉ ይመስለኛል የእድገት ምልክቱ ያ ነዉ job is job ይላሉና ማማረጥ አያስፈልግም መሸማቀቅም አያስፈልግም ጎበዝ ።

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety

    ትንሱዬ ምርጤ 🥰

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +2

    ትን ሳይ ሁሉም ነገሩ ቁጭ የኔን ጓድኛ ነው የሚመስለው የሰው ተፈጥሮ ከመልኩ እስከ ስራው የኔውም መስተግዶ ነው የሚሠራው ፈጣን ከሰው ጋርም በቶሎ ተግባቢ ነው የተንሳዬን እድል ቢያገኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 Před 2 měsíci

    Seyefu teleyalehe

  • @worldpeace3644
    @worldpeace3644 Před 4 lety +1

    አቡሽዬ

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q Před 2 lety +2

    ከምር ፈታ ያለ ልጅ ነው 💪

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Před 2 lety

    ዋው። ትሱመልካም። ሰውነህ።

  • @saratube9054
    @saratube9054 Před 2 lety

    ተንሱዬ የዋ ቅን ነክ ምርጥ ወጣት

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h Před 4 lety +1

    ድጋሜ ያየነውን እየደገምክ።

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Před 2 lety

    💖💖💖💖😍👍😘

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 4 lety +1

    ስራ ክቡር ነውአይናቅም ዝቅ ብሎ መስራት ከፊ ያደርጋል

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety

    ተሡ

  • @user-xh2ky4qt8z
    @user-xh2ky4qt8z Před 4 lety

    ሁለት ጊዜ ነው ፖስት ምታረገው 😳😳

  • @kdstgashaneh2756
    @kdstgashaneh2756 Před 4 lety +2

    ትንሳኤ ልሳምህ እኔም😂😂😊

    • @binthussaintube5559
      @binthussaintube5559 Před 4 lety +1

      አረ ሸም ነው ኪኪኪኪ ፈጣጣ አይጠፋም

    • @workub7229
      @workub7229 Před 4 lety

      የተሳመ ከምትስሚ እኔ ያልተሳምሁ አለሁልሽ

    • @binthussaintube5559
      @binthussaintube5559 Před 4 lety

      @@workub7229 ኪኪኪኪኪ አተሥ ማን አየክ አለመሣምህን😂😂

    • @islamispeace2317
      @islamispeace2317 Před 4 lety

      @@workub7229 ሀሀሀ ላለመሳምህ ምን ማስረጃ አለህ

  • @jesusislordamen6461
    @jesusislordamen6461 Před 4 lety +1

    It’s not big deal waiter it’s kinds of job

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 Před 4 lety

    አይ ሠይፉሻ ወይ በሣቅ

  • @EphremTesfaye-wc8rt
    @EphremTesfaye-wc8rt Před rokem

    ጥብስ ለምን ረገጥ አረገው

  • @fautJaml
    @fautJaml Před 3 lety

    ሴፉ ለምድነው ሁሌ መለጠ ሆኔ ትገኘሌ ምን ችግሪ አለብ😁😁😁

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube5559 Před 4 lety

    እኔ እምለው እንተዋውቃለን ወይ ፕሮግራም ላይ ሚሥት ይዞ ተጋብዞ የልዴ ታዳ ጓደኛ አለኝ የሚለው አረ የኛ ወዶች ጉድ አመጡ

  • @workub7229
    @workub7229 Před 4 lety +1

    ሰይፉ እትዮጵያ ውስጥ እኮ እንጂኔሪንግ ተምረህ መስተግዶ ልስራ ስትል የስራ ልምድ የለህም ነው የምትባል

  • @abrahatedros4984
    @abrahatedros4984 Před 3 lety

    ድጋሚ ኔው

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 Před 4 lety

    Old video

  • @user-jc8gx6vc5h
    @user-jc8gx6vc5h Před 4 lety +1

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውድ ያገሬ ልጆች አትለፉኝ
    አሏህ ሀክፉነገር ይጠብቃችሁ
    እኔም እደምራችሁ አለሁ

  • @user-sy5tb9ef8w
    @user-sy5tb9ef8w Před 4 lety

    ቻናላችንን በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @elkanayegeta4963
    @elkanayegeta4963 Před 2 lety

    ሰይፍሻ ትንሳኤ(አቡሽ)መንታ ወንድሜ ነው እባክህ አገናኘኝ

  • @worldpeace3644
    @worldpeace3644 Před 4 lety +1

    czcams.com/video/ge26xyKR5KQ/video.html
    መታየት ያለበት

  • @eliasal-azar6171
    @eliasal-azar6171 Před 2 lety

    ጁንታን በጊዚው ያላስትናገድ ማን ነበር።

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 Před 4 lety

    ሸበላው 😂