ጃኒ አባት ሆነ!|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 09. 2023
  • On this video I gave my two kids to my single unmarried famous vloger friend for 24 hours to let him know and experience being a young father and to take care of the kids for 24 hours like changing diapers,feeding the babies,washing them and so on .
    #familyvlog #ethiopia #usa #artist #ebs #viral #viralvideo #ethiopiandrama #ethiopiamusic #jahnny #dagishow #mikomikee #youtube #youtubeshorts #tensayeberhane #dc

Komentáře • 205

  • @userenter2635

    ትንሱ የሚያማምሩ ልጆችነው ያሉክ ፈጣሪ ያሳድግልህ🙏የኢትዮጵያ ልጆች እናት አባታቸው አጠገባቸው ከሌሉ አይደለም ምግብ ፊልም ምንም አያታልላቸው የሀረብ ልጆች ምግብናላብቶብ ካገኝ ምንም አይመስላቸው

  • @zebu4271
    @zebu4271  +42

    ኧረ ማሻአሏህ ትንሱዬ ሌጆችህ ውብ ናቸው አሏህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ጥሩ ደረጃም ያድርስልህ

  • @hidjaesleman1062

    አላህ ያሳድጋቹ ልጅ ማሳደገሰ ከባድ እንደሆነ አያቹ ወንዶች ባለቤቴ ስራ የላትም የቤት እመቤት ናት ምትሉ ደቆሮ ሁላ ከዚህ ተማሩ

  • @user-ce6qm8nf3p

    እውይ ወንድሙን አቀፈው ኡፍ እግዚአብሔር በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግልህ ትንሳኤ ምርጥ አባት ነህ ጃኒ ትችላለህ ልጂ ማጫወት ውለድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeylamulat3078

    ትንሱ ልጆችህ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያሳድግልህ።

  • @merongm5989

    ወይኔ ትንሱዬ ልጆች ሲያምሩ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ ❤ጃኒ ምርጥ ጋደኛ በዛው ለወደፊትክ ተለማመድ😂ለነገሩ ልጆቹ ጨዋ ናቸው

  • @tube-ry6ee

    ትንሱ ደሰ የሚሉ ልጆች ነው ያሉህ

  • @user-pz2bx8pw6c

    በጣም የሚያማምሩ ልጆች አሉት ጌታ በጥበቡ ይጠብቅለት ያሳድግለት ይባርክለት አባታቸውም ጥሩ ልጅ ነው ተባረኩ ብሩክ ሁኑ❤

  • @aynyeasfaw5817

    አይ ጂኒ😂😂ትንሱ ቆንጆ ልጆች እኮ ናቸው ያሉህ ታድለህ❤️❤️

  • @mariyamawit

    ሲያምሩ😊 ❤እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ❤ታላቁ ታናሹን ይጠብቃል ደስስ ይላል❤❤ጃኒ ጥሩ ታላቅ ወንድም ነህ ልጆቹን በጣም ነው የተንከባከባቹት...ጃኒ ነገሩ ልጅ መጠበቅ አያቅትህም በመክሊት የለመድክ ይመስለኛል❤❤

  • @hanaethiopia1059

    ጃኒ 😂😂😂 ትንሱ ልጆችህ በጣም ያምራሉ እግዚአብሄር ያሳድጋቸው::🥰🥰🥰

  • @user-Weynua

    ጃኒ ልጆች መያዝ ትችላለህ ምርጥ አባት ትሆናለህ 😍😘

  • @Dibabe

    የምትሰሪቸዉ ሁሉ ይመቹኛል በርታ ትንሱ❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @zinetmohammed1976

    ብር ሲያሳድዱ ልጂ በሰተርጂና ከሚወልዱት ሰውሮሀል አላህ ያሳድግልህ ውቦች ናቸው

  • @genisfamily1272

    ፈጣሪ ያሳድግልህ ቆንጂዬ ልጆች ጨዋ ልጆች ትንሱ ጥሩ አባት ነህ ጃኒ ትንሽ ሰአት ብጨምር በደንብ ይለምዱህ ነበር❤ ግን ጥሩ ሙከራ ነዉ ያረከዉ😂

  • @natanserawit9221

    Tensu ye arada lij😂

  • @Elbethel167

    ትልቁ ወንድሙን ይንከባከባል ፣ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ስሥዓትም አላቸው ሰው ቤት ሄደውም ቀውጢ እሚያረጉ ልጆት አሉ፣ የጎረቤት ልጅ በአሜሪካ ጥላልኝ ሄዳ ሙሉቀን ቤቴን ግልብጥብጥ አርጎት ጭንቅላቴን አዙሮኝ ከዛን ቀን ወዲህ እርም ብያለሁ።

  • @abkdagim
    @abkdagim  +10

    jahny and tinsu both of you guys big respect 🙏

  • @ekrammohammed2579

    ፈተና ይልሀል ይህነው ጀኒ😂😂

  • @user-uh3np9nv5m

    እዉይ የኔ ማሮች ትሳኤ ቆንጆ ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ