🔴 ታዋቂው ሙዚቀኛ በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ `ተወገዘ | ፓስተሩ ምስክር ሆነን....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    በነዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Telegram ፦ t.me/+251944555878 (only DM)
    Instagram፦
    hailemichae...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethioforum
    #fetadaily #negashmedia #eotc
    #abelbirhanu #seifuonebs #orthodoxmezmur
    #fetadailynews #yarednegu
    #newethiopianmusic
    #artist
    #ethiopiannews
    #youtube #viral #fyp
    #youtubehomepage
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

Komentáře • 459

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  Před 26 dny +48

    ✨ ሁለተኛው channel Bete ማርያም ይኸው subscribe😊👉youtube.com/@bete_mariam-1?si=ERcKB2gLgutfxLE8

    • @selamtadesse6872
      @selamtadesse6872 Před 26 dny +2

      እናመሰግናለን ወንድማችን
      ግን 1 ነገር ማለት ብችል ?ጴንጤ ትላለህ ብዙ ግዜ ግን ማርያምን የካዱ ጴንጤ ሳይሆንየሚባሉት በትክክል መናፍቅ ነው የሚባሉት እነሱንለማግለል ለመስደብ ብዬ ሳይሆን በቤተክርስቲያን መናፍቅ ነው የሚባሉት እና ይህችን ብል ደስ ይለኛል

    • @user-vj6ev3yo7o
      @user-vj6ev3yo7o Před 15 dny

      Wendime 1 neger lingerh kelebet lalikew genzeb eko fikir kaleh abireh serth magignet yemtichilew tera negr new fikir gin begenzeb atagegnewm libi bel fikir kale genzeb berasu gize yimetal

    • @berhanberhan2792
      @berhanberhan2792 Před 13 dny +1

      Memrochachin kale eywetn yasemal edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻♥️♥️ yared degimo lbona ysitki emebete weladit amilak leniseha tabikak

    • @user-bl3km6np6s
      @user-bl3km6np6s Před 9 dny +1

      እናመሰግናለን ቤተክርስቲያን መሄድ አቁምኩ ሜድያ ማየት ጀመርኩ ውንድሜ ፀልይልኝ

    • @heesan7389
      @heesan7389 Před 6 dny

      አተግን ቁጅናህ ወድሜ በርታልኝ ❤❤😍😍

  • @haymi211tube
    @haymi211tube Před 26 dny +74

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላረገኝ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r Před 26 dny +46

    አሜን አሜን አሜን በቀጥተኛይቱ ሀይማኖት ውስጥ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Před 24 dny +2

      ኦርቶዶክስ የአንድ ሀይማኖት ድርጅት ነዉ ሰማይ አያዉቀዉም ቀጥተኛዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ እዉነትም ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ ያለዉ ብቸኛ ወደ ሰማይ መግብያ መታወቂችን ኢየሱስ ነዉ

    • @kibromSemere-gh6wz
      @kibromSemere-gh6wz Před 24 dny +1

      እምዬ ተዋህዶ የስም አጠራሩዋ ብቻ ራሱ ያረካኛል።ከመሬት ተነስታ ዝምብላ አጠራም
      ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብላ ነው ምጠራው።
      ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 21 dnem

      ​@meselechmereta81እኛው24 እኛው ምችት ብሎናል በተዋህዶ ሲኦል ነው መጨረሻቹ ብንባልም ለመግባት ዝግጁ ነን አትድከሙ መናፍቅ ከመሆን ሞትን መርጠናል ።ነጥብ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 19 dny

      @@peacelove4778ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር የፍቅርን ትርጉም ያጣ ሰው ወደ ኢየሱስ መጥቶ ይቅመሰው እኛስ የፍቅሩ ልጆች ነን ከፍቅሩ እንጀራ እንጠግባለን

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Před 26 dny +26

    ለመምህሮቻችን ቃለሒወት ያሰማልን የዚህች ውድና ድንቅ የሐይማኖት ተከታይ ስላደረከኝ አምላኬ ተመስገን

  • @user-ts6lf4ri8e
    @user-ts6lf4ri8e Před 5 dny +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ❤❤❤የዘላለም ቤቴ

  • @awgichewfekade4432
    @awgichewfekade4432 Před 25 dny +27

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ከምንሰራው ስህተት እየተመለስን ተስፋ ሳንቆርጥ ለንስሃ መዘጋጀት ይገባናል። የምታቀርቡትም ዝግጅት በጣም ልንማርበት ያስችላል።

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před 13 dny +6

    የኦርትዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ያሬድ ነጉ መስተዋልን ይስጠው ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @ayaltefera2503
    @ayaltefera2503 Před 22 dny +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶክስ ስላደርገኝ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @alexyedingllij2119
    @alexyedingllij2119 Před 24 dny +16

    ድንቅ እውነታ!!! ድንቅ ት/ት!!!ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Před 26 dny +31

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @user-eu6ek9nk2s
    @user-eu6ek9nk2s Před 26 dny +24

    ሰሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገኝ አባታችን ቃለህወት ይሰማልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-be9ig8lp3f
    @user-be9ig8lp3f Před 26 dny +14

    አቤቱ እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 25 dny +17

    ያሬድ ነጉ ወጥቶ ይቅርታ ይጠይቅ ንስሀ ይግባ ዘፈን ሀጢያት ነው በቃ!!! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @aaw5447
    @aaw5447 Před 26 dny +22

    ያሬዶ በየቧህነት ይሆናል ያደረገው እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  Před 25 dny +1

      እንደዛም ሊሆን ይችላል😊

    • @eyobworkie3040
      @eyobworkie3040 Před 25 dny

      yenem hasab new, endeza binayew arif new

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 23 dny +1

      ታድያ ምን አለ ደጋፊ ናት ነው ያለው

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn Před 19 dny +5

      ​@@user-nt3gt4cz7fቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽራ ናት እንጅ የዘፈንና የጭፈራ ተባባሪ አይደለችም

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd Před 25 dny +4

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን እደበደላችን ሳይሆን እደምህረትህ ማረን አቤ ጌታየሆይ እሚያረጉትን አያውቂምና ይቅርበላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u Před 25 dny +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora Před 24 dny +5

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አባቶች ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Esku-yo5iz
    @Esku-yo5iz Před 5 dny

    ኦርቶዶስ በመሆኔ ምነኛ ነው የታደልኩት ለመምህሮቻችን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @user-to1gl2if2u
    @user-to1gl2if2u Před 26 dny +9

    ኦረቶዶክስ ለዘላለም ተኑር አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbatenehMengistu-yt2dz
    @AbatenehMengistu-yt2dz Před 26 dny +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ትክክለኛ ሃይማኖት ይመልስልን

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e Před 26 dny +9

    እግዚአብ ሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Před 25 dny +6

    ማስተማር እንጂ መውቀስ አይገባም። ያሬድ ነጉ የዋህ ነው ❤❤❤

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 4 dny +1

      አንዴ መዝሙር አንዴ ዘፈን የምናዳምጥ የተዋህዴ ኦርቶዶክስ ልጆች ምናለበት ያጠቃናል ደግሞ ማን ሰደበው ለነገሩ በየጭፈራ ቤቱስ የምንገኘው ሀይማኖታችንን ምንም ሳናውቅ ከዛም መንፍቃን ቤት ሄዶ ህግ ጠባቂ እውነተኛ ክርስትያን የምንመስለው እይነቱ ሰዋች ነን እኮ አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 24 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ወንድማችን በእውነት ብዙ ትምህርት ወስደንበታል እና ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Před 12 dny +2

    ለቤትህ አድስ ነኝ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ቪዲዮ ነው በርታ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሰራዊት ጌታ🙏

  • @henok_haile
    @henok_haile Před 25 dny +14

    ኦርቶዶክሳዊ ስነምግባር የተላበሰ ድንቅ አቀራረብ ነው በርታ ወንድማችን

  • @RfTi-qh4dv
    @RfTi-qh4dv Před 25 dny +4

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን በእውነት

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 26 dny +8

    ቃልሖትን ያሠማልን ውይ ተዋሕዶ ሥንቱን ቻለች እግዚኦ 😢😢😢💔💔💔💔

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Před 25 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚች ቅድስት ሀይማኖት ስለአደረገን አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ አምላኬ መድሀኒአለምን አመሰግነዋለሁ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Před 26 dny +9

    የውንት ማስትዋልን ይስጣችው ቅዱስ ምእካየ የመላይክት አለቃ ይገስፅህ

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 25 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ውዲ ወንዲማችን ዲያቆን ኃይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 13 dny +1

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 25 dny +3

    አሜን 🙏ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስላደረገኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተለይተው ለሚኖሩት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አሜን 🙏

  • @user-xn4nw1xz3d
    @user-xn4nw1xz3d Před 7 dny

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመሰገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🎉🎉

  • @Weletekidan-or7tq
    @Weletekidan-or7tq Před 7 dny

    አቤቱ ምህረትህን ላክልን❤❤🎉😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤ ለእናቱ ለቅድስት ቅዱስ ንድንግል ማርያም ❤❤❤❤ለቅዱስኑም እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ምስጋና ክብር ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 25 dny +1

    አቤቱ ልኡል እግዚ አብሔር ሖይ ማስተዋሉን አዲለን እደበደላችን ሳይሖን እደቸርነትሕ ብለሕ ማረን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q Před 24 dny +1

    እግዛቤረ አምላክ ከሣጮች አሥተማሪወች እማምላክትጨምረላቹህ እግዛቤረ ከክፍ ይጠብቃቹህ የኛ እቁወች በቤቱ ያፅናልን አቅራቢያችን ወድማችን እግዛቤረ ለመልካም ነገረ ያቅረብልን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 25 dny +1

    ለአባቶቻችን ቃለሂወት ያሠማን በውት እድሜና ጤና ያድልልኝ❤❤❤

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 Před 23 dny +1

    እግዚ አብሄር ይመስገን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባቶቻችን እግ እድሜ ጤና ያብዛልን❤❤❤

  • @user-sm6wd7uh7l
    @user-sm6wd7uh7l Před 15 dny +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 24 dny +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለነ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Endalk21
    @Endalk21 Před 26 dny +7

    ወንድማችን በርታ 🙏🙏🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny +1

      😅😅😅😅 ቢመራችውም ዋጣት ነው አይ ጴንጤ ፍንድሻ ውሰጣ እያርር ላይዋ ይሰቃል እያወቁ ያለቁ የጠፍ ህዝቦች

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 11 dny +2

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዛላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 24 dny +1

    ክርስቶስ አባቴ ነዉ ክብርምስጋና ይግባዉ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotmekasha
    @hiwotmekasha Před 25 dny +3

    ውድ ወንድሜ በምትሰራው ሁሉ ደስተኛ ነኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ነገር ግን ብትችል በንግግር በሀከል ባእድ ቋንቋን ባትጠቀም ጥርት ያለ አማርኛን ብትጠቀም በጣም ደስ ይለኛል!!!!!!!

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 21 dnem

      ቋንቋ ምን ችግር ያመጣል እስከተግባባን ድረስ ኣስተሳሳባቹ ሰፋ ኣድርጉት

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy Před 15 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 4 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እየሱስ ክርስቶስን በአመት አንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በምስጋና በጸሎት እንደምናመሰግነው እንዲሰሙ ከቅዳሴው ላይ ቢደጋገምም በየቪዲዬህ መጀመርያ ላይ እንደዛሬው ዜማ ብትልልን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ያክብርልን 🎉እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያብዛልን አሰብኩት እነዛ ህጻናት አድገው እንፌት እይነት ጠንካራ እስተማሪ እንደሚሆኑ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቸው አሜን🎉

  • @tigsetgetachewadula293

    ያወቀ ስለመሰለው ነው እናስተምረው ልብ ይስጠው አሜን አሜን አሜን

  • @user-lp4zd3jg1u
    @user-lp4zd3jg1u Před 24 dny +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት የስመዐልና❤❤❤

  • @user-cs7dg1gw2c
    @user-cs7dg1gw2c Před 24 dny +2

    እሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-gq4er7zy3v
    @user-gq4er7zy3v Před 3 dny

    😢😢😢😢እግዚአብሔር የማስተዊያ ልብ ይስጠን በእውነት

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 Před 22 dny +3

    አሜን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይዲረሰን ይፍቱኝ?

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 Před 26 dny +1

    እውኑትህን ነው ውንድሜ እግዝአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 Před 5 dny

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    ኩራቴ ቤተሰቦቼ ይህን ሀይማኖት ስላወረሳችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ❤❤❤😍😍🥰🥰

  • @AynlemWorkagegn
    @AynlemWorkagegn Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሠገንሰለሁሉም ነገር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው

  • @user-bj1rt4jd3r
    @user-bj1rt4jd3r Před 26 dny +4

    ወንድማችንን በርታልን

  • @AffectionateDaisies-ec8gw

    🥰አሜን አሜን አሜን 💒🥰🥰

  • @user-yz8tg7tr3v
    @user-yz8tg7tr3v Před 7 dny

    ኦርቶዶቅስ አርጎ የፈጠረኝ አምላክ ስም እግዚያቤሄር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @selamawit-he3yj
    @selamawit-he3yj Před 25 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏

  • @mareyaamhaadhako4119
    @mareyaamhaadhako4119 Před 22 dny

    እግዝአብሔር መስግጌን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 26 dny +65

    ጭራሽ የሙዚቃ መድረክ ላይ ሥእል አድኖ ቆየት ብላችሁ ሥትጨፍሩም ይዛችሁ እዳትጨፍሩ ብቻ ፈጣሪ ማሥተዋሉን ያድለን 😢😢😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 26 dny +1

      አቦ ወንድሜ ልካን ነው የነገርካት እሳን ነበር ገሎ መደሰት ዘልዛላ እዚ አልበቃ ሲላት እዛም ባዳራሸ መጨፍር አልበቃ ሲላት ሙዚቃ እየሱሰ ደሰ ይለዋል አቦ ንፍጥ ጭንቅላት ሁላ እዚያ ተሰብሰባቹ አሚን የምትሉ ሁላ ቆርቆሮ ሰብሰብ መንዘላዘል የፍለጋቹ ዘላቹ ግዛቹ ያለፍባቹ እምቢ አራለጅም ባዬች ናቹ ጴንጤ የምትሆኑት😅😅😅

    • @user-zt7qr9px3t
      @user-zt7qr9px3t Před 25 dny +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass እሡማ የናተ አመለካከት ነዉ ድሮሥ ከጴንጤዎች ምን ይጠበቃል አዳድ አሉ ሥርአት ያላቸዉ አዳዶቹ ጭፈራቤት ያሥመሥሉታል የኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጂ ነዉ እሡም አመሥግኑኝ ዘምሩልኝ እጂ ዝፈኑልኝ ጨፍሩልኝ አላለም

    • @akililegebre9674
      @akililegebre9674 Před 24 dny +1

      Yard.negu.telek.sehtet.seleserh.kedeset.aresama.batekrseteyan.ende.patherosclerosis.tensksekh.alet's.

    • @bekalugarede8272
      @bekalugarede8272 Před 22 dny +3

      ወንድማችን መርሃ ግብሩ መልካም ነው ግን ፐሮቴስታንቱን ከምን አግኝተህ ነው ጴንጤ የምትላቸው? መጠሪያቸው ወይም የግብር ስማቸው መናፍቃን እንደሆነ መታወቅ ለአለበት

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Před 22 dny

      Only GOD can judge

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před 20 dny

    አሜን❤አሜን❤አሜን

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለለም ፀንታ ትኑር

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 25 dny +2

    ልቦና ይስጠን

  • @werkemekonen
    @werkemekonen Před 20 dny

    ኡሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 24 dny +1

    ያሬዶ ቅድስት አርሴማን እንደኔ በጣም በጣም ስለሚወዳት ክብሯን ለመግለፅ ፈልጎ ነው ስለዚህ ብዙ ባንቃወም መልካም ነው እናታችን ቅድስት አርሴማ ትባርከን ትቀድሰን ሁሌም ስለድንግል ማርያም ብላ ስለክርስቶስ ብላ የልባችንን ታሳካልን ስሉስ ቅዱስ ይባርኩን ከሰይጣን ፈተና ይጠብቁን አሜን❤❤❤

    • @zshow984
      @zshow984 Před 23 dny

      አገላለጽሽ ኦርቶዳክሳዊ አይደለምና እራስሽን ብትመረምሪ መልካም ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ(ሎቱ ስብሐት) ፤ ቅድስት አርሴማን ተማላጅ አድርገሽ ነውና የገለጽሽው ልታስተካክይ ይገባል።

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Před 6 dny

    ❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ

  • @asmeragatasa
    @asmeragatasa Před 15 dny

    ቃል ሂይወትን ያሰማልን!

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před 25 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂ ወት ያሠማልን በውነት እሚገርም ትምህርት ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 25 dny +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 25 dny +1

    በትክክል

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 24 dny +2

    እግዛብሄር ይቅር ይበልህ ያሬድ ነጉ ግን አለማስተዋል ይመስለኛል እኔ የሚመስለኝ የፍቅሩ ብዛት ይመስለኛል ግን ለንስሀ ያብቃህ ወድሜ

  • @Arsem-py2th
    @Arsem-py2th Před 14 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያወት ያሰማል

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MolashTemsgen
    @MolashTemsgen Před 25 dny +5

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ድንቅ እምንት

  • @zahrazahra7234
    @zahrazahra7234 Před 17 dny

    ❤❤❤አሜን🙏🙏🙏አሜን

  • @user-ru3lt4el7n
    @user-ru3lt4el7n Před 26 dny +1

    እግዚያብሔር ይመሥገን ልቦና ይስጠን❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před 18 dny

    በጣም ጥሩ ይዘሃልና በርታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ።
    Thank you so much❤🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 24 dny +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @LijyohanesMan
    @LijyohanesMan Před 25 dny

    ህየውል ወንድም ጸሎት በምትጀምርበት ጊዜ ብትቆምልን🤲

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 17 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢

  • @werkemekonen
    @werkemekonen Před 20 dny

    ልቦና ይስጥልን

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 Před 24 dny

    እግዚአብሄር ይስጥልን ዲያቆን።

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ሆይ ምግባሬ አንተ ነህ💒🙏😇

  • @martaeth3494
    @martaeth3494 Před 7 dny

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @SelamLibanos-mo9ek
    @SelamLibanos-mo9ek Před 16 dny

    እና ወንድሜ እባክ በዚህ ጉዳይ ሰፋ አርጋችዉ ስሩ ፈጣሪ አግዞ ህግ እስኪወጣ
    በሰማእታት ያልተከፈተ ነገር ምንም የለም😢 የሚገርመዉ ግን ባለማወቅ እና ይባረክልኛል በሚል በሰልፊሽ ግምት ነዉ እና ስሩበት በግልም ሁሉም ሰዉ የቻለዉን ያርግ አባቶች ካወገዙ ሁሉም በማለት ደረጃ ያስተካክላል አልሰማም ያለዉን ማስተካከል ቀላል ነዉ
    የሴቶች ሳሎን ራሱ መከልከል አለበት
    ዝርዝሩ ብዙ ነገር ስላለበት

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před 22 dny +1

    አመን 🙏

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 23 dny

    ሰምህ ያሬድ ተግባርህ የንትና ሆነሳ ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ አብብ ሁሉም ቀሪ ነው ተመለስ አለማዎቅ ይሆናል ግን ለማወቅ ተማር ቃሉን ስማ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @GirmachewGelagayWudie
    @GirmachewGelagayWudie Před 21 dnem

    ቆንጆ አቀራረብ ነው ይበልጥ ደግሞ ነጠላ አጣፍተህ ብለብስ መልካም ነው

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Před dnem

    እግዚአብሔርይመሰገን

  • @gulelatyohannes3643
    @gulelatyohannes3643 Před 25 dny +2

    ያሬድ መጀመሪያ የዕምነቱን ምን ነት ሳታውቅ አታውራ 🤔🤨

  • @TakduTakdu-gx1ke
    @TakduTakdu-gx1ke Před 24 dny

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @netsanetnetsanet4974
    @netsanetnetsanet4974 Před 9 dny

    በርታ ወድማችን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 25 dny +2

    Yes yes yes 🙏 ❤❤Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤👌🇪🇷🙏❤