ቸሩና አሜሪኳ የባለ ስልጣን ልጅ ፕራንክ አርገን እስርቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2022
  • #dinklijoch #fanisamr#yetbi_tube #dallol_entertainment #america #abelbirhanu
  • Zábava

Komentáře • 353

  • @cherutube3064
    @cherutube3064  Před rokem +40

    በትላትና ቪድዮ ያዘናችሁብኝ ሁላችሁም ይቅርታ ነገር ግን አንዳንዴ ከመሳደብ በደብ ነገሩን ማየት የተሻለ ነዉ እኔ እንዴት መንገደኛን እንደዚ እመታለሁ ፎፎ

    • @user-or3ip3du9v
      @user-or3ip3du9v Před rokem +2

      አብሸር ወድማችቸሬ ምንምአያሰቀይምም በርቱልን😍😍😍😍

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem +1

      ፖራክላይድብደባምንአመጣውቸሩበጣምነውያናደድከኝበጣምነውየመታህውጥፋትህንስለምታቅኮሜትዘጋህውይ

    • @emebetyoutube884
      @emebetyoutube884 Před rokem +1

      ቀጠዩን ከሰራክ በዋለ አምነናል ግን እውነት በጣም ያሳዝናል ደሞ እኮ ስትመታው ዝም አለ አሳመምከኝ ብሎ ሄደ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      አብሽር ውንድማችን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @user-bj3wi5rk5b
      @user-bj3wi5rk5b Před rokem

      እውነት መስሎኝ ልጁ አሳዝኖኝ ነበር ገርሞኝም ነበር እንዴት ዝም ብሎ ተመታልህ ብዬ 🤔ለካ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌በርቱልን ውዶች

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +25

    ሰላም የእማማ ኢትዮ ልጆች እንኳን ለጳጉሜ ለ 13 ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም አንደኛ ወዳጀ 👍ጥሩ ትወና ነው የተመቻችሁ 👍 የእማማ ኢትዮ ልጆች ሰብ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +36

    አሜሪኮ የኔ ምስኪን ስታሳዝን ቸሩ የስራክን ይስጥሕ አስጨነካት ቤቲ ብድርሽን እንደምትመልሽ ተስፋ አደርጋለሁ 😍😍 💚💛❤

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ፍቅር ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +13

    *የአስራ ሶስት ወር ጸጋ ኢትዮጵያ እንኳን ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ*

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +10

    🌺🌺ያበደ ፕራንክ ነው የእኔ ሚስኪን አሜሪኮ የዋህ ነች 😢😢ልቧም መልኳም ያምራል አሜርኮ💚💚ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ ፍቱን መዳኒት አለኝ እየገባችሁ እዩት🌺🌺🌺💝💝

  • @jamutubeh999
    @jamutubeh999 Před rokem +11

    ውይ በየግዘው ፕራንክ ስሰሩ አንጀተ ትብላኛለች ኮመንት መፃፊ አልፈለኩም ግን አልቻልኩም የኔሩህሩህ😘

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem +5

    ዋው በጣም ጎበዝ ናችሁ 😍በርቱ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před rokem +8

    ደስ ሲሉ በድጋሚ መገናኘታቸው ደስ ብሎኛል አሜሪኮዬ የኔ ሚስግን❤❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před rokem +1

    ሚስኪን አስጨነቃችሀት ለማንኛውም ደስትላላችሁ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem +1

    Ohhh such a humble woman 👩 beautiful too.

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před rokem +3

    ሰላም ቸሬ አሜሪኮዬ ክክክክክ የምወድሽ ክክክልጁ ግን አልተኮሳተረም ግን አሪፍ ድራማ ነው የሰራችሁት ይመቻችሁ ውይይይ የኔ ውድ አስጨነቃችሀት እኮ 😘

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +4

    አሜሪኮ ሰሩልሽ ስታሳዝኚ የኔ የዋህ ቸሩ ይመቻቹ ሰራቹላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n Před rokem +5

    ምርጥ ልጁች ይመቻቹው ቸሬ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mesitube
    @mesitube Před rokem +3

    የኔ ሚስኪን ቤቲዬ 😂😂😂❤👌

  • @haymanot09
    @haymanot09 Před rokem +1

    ቤቲዩ የኔ ባለ ማተብ ስወድሽ ውዴ

  • @hannamaco5523
    @hannamaco5523 Před rokem +2

    አይዞሽ ብርቺ የዋህነት መነም አይኮዳም

  • @user-bx6oo3ic3c
    @user-bx6oo3ic3c Před rokem +4

    ዊ አሜርኮ የኔ የዋህ 🌸🌸🌷🌸

  • @hfbggdbd3777
    @hfbggdbd3777 Před rokem +7

    ምርጥ ልጁች👍👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ🌹🌹🌹💞💞

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před rokem +2

    አሜርኮየ እዴዉ ፀባይ የኔ ዉድ የሴቶች ንግስት ❤️🥰🥰🥰

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ ቸሬ ምርጡዬ አሜሪኮ የኔ ቆንጆ ክክክክክክክ ምስኪን እፍፍፍፍ

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před rokem +2

    ወላሂ ተናድጀብህ ነበር ሥመታው ያኔ ለካ ጓደኛሞች ናችሁ✊

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b Před rokem +1

    አቦ ሰላማቹ ይብዛ💕

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před rokem +1

    ልስማው

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem +1

    ጎበዞች በርቱ

  • @memirubasore1245
    @memirubasore1245 Před rokem +1

    በጣም ታምርለቹ ይህመቸቺው የአርደ ልጆች አሜሪኮየ ውድ እኮ ነሽ አንቺ አስተዋይ❤️💗💖💕

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před rokem +2

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ሃሃሃሃሃሃ ምስኪን ስታሣዝን አረ ተዋት

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před rokem +1

    አሀ ለዛ ነዋ የጠፈጠፍከው ክክክክክ እሲም ሚስቀው

  • @user-bx6oo3ic3c
    @user-bx6oo3ic3c Před rokem +2

    🌷🌷🌷🌷☘️🌸ቸሩና አሜርኮ ስወደችሁ ውድድድድድ 🌷🌷🌷🌷

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 Před rokem

    Wiy cherii gna myte nw iko tseru mileunh ayiche idet idh dngetikuny amiko yichawetubisalh aydelh cherii koy tsralh ylh pls tgabu isti abirachu desh tilalachu bertu ❤️❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Před 11 měsíci

    በጣም ብዙ ጊዜ እከታተላችኩ አለኩ በጣም ደስ ትላላችኩ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +4

    የኔ ሚሲጌን ተርገበገበች እኮ🥰
    🌻🌻የተዋህዶ ልጅች🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌾አደረሰን🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @filmonghirmay8591
    @filmonghirmay8591 Před rokem +2

    ፊልሞን ኤርትራዊ ነን፡ በጣም ነው ምወዳቹ፡ keep going my brothers....

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    አሜሪኮ ሚስኪን ነች ማርያምን አሰጨነካት😭😭😭😭😜ኧረረረ በማርያም አለች የእኔ የዋህ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +1

    Yen mar sewdsh ❤️❤️❤️

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem

    ደስ ይላል እንኳን ፕራንክ ሆነ ደስ ትላላችሁ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před rokem +2

    ኧረ ላሽ ሲል አንጀቴ ስፍስፍ ነበር ያልኩት ለካ እናንተ ትተዋወቃላችሁ።

  • @zenazena149
    @zenazena149 Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አሳፈርከኝ ቸሩ እኔም ሰድቤክ ነበር የምር መስሎኝ ስትመታዉ አናደድከኝ

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 Před rokem

    ቹሬ እደሸጉሌት ትጭወትባታልህ አደል ውይ ቤትዬ አይዞሺ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před rokem +1

    ይመቻቹ ቸሩ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +1

    ምስኪን ቤቲ አቺም ስሪላቸው ብድር በምድር በያቸው እና ወንድማችን ክፈት ይተብ

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +4

    *_አይይ አሜሪኮ ተጨናነቅሽ አይደለ ምስኪን ነፈር አይይ ቸሩ 😁😂😁እንዴው ታሰቃያት 😂😁አንችም ስለምትሰሪለት 😂😁እጥፍ በይ በርች ምስኪኗ 😁_*

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem +1

    የኔ ቆንጁ አሜረኮ በጣም ታምራላችሁ

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Před rokem

    ና ቶለ😍😍😘😘😘

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před rokem +2

    ቤቲየ የኔ ማር ስወድሽ

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Před rokem +1

    የኔ እህት💞💞💞💞💋💌💘

  • @calatuuoromiyaacmab
    @calatuuoromiyaacmab Před rokem

    Betii yene konjoo love you ❣️❣️❤️❤️

  • @mdlike2637
    @mdlike2637 Před rokem

    Wooo Konjo and konjoo and konjoo 🤔😗😘

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Před rokem

    ቤቲ የኔ መልካም

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před rokem +1

    በመጀመሪያ እስካሁን የት ነበርኩ በራሴ በጣም ተናድጃለሁኝ። ሲቀጥል ደስ ትላላችሁ ።ቤትዬን አሰቃየህብን እዘንላት! ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ግን ያስጨንቃል ።ሌላው ደግሞ ሄሎዬን የፖፖዋ ፕራንክ በጣም ነው የተመቸኝ አንደሞኝ ደጋግሜ እያየሁት ነው ።ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የዝናናሺኝ ።አመሰግናለሁ በጣም ። በዚህ አጋጣሚ ቤትዬን በጣም ነው የምወዳት ! ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ።ሁላችሁንም 👏👏👏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ኑሩልኝ ።

  • @3n143
    @3n143 Před rokem +1

    Amerkoyee yene konjo yene Mar sitasazin eko Charu yimachachuhu 😘😘😘💖

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Před rokem

    ስወዳችው

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 Před rokem

    ክክክክ የኔውድ ቤትየ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Před rokem

    አየ ቸሬ የተመታህ ነህ እኮ ሰራህላት በረቱ ታምራላችወ 😘

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Před rokem +1

    አሜረኮ የኔ ውድ በቅርቦ እጠብቃለን ብድርሽን መልሽ

  • @wswss7288
    @wswss7288 Před rokem

    ስላም

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +1

    ቸሩ ነፍስህ አይማርም

  • @abcell5915
    @abcell5915 Před rokem +2

    ዊአሜርኮ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před rokem

    የኔ እናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +1

    Ere aneferachugn gerami prank new

  • @endreshussen1007
    @endreshussen1007 Před rokem +1

    ቸሬ ስማኝ ላይፍቹሕ ደሥየሚልነው ግን ጋደኛሕ በጣምትወድሀለች ሥሜታን ጠብቅላት ደሞእምትወደድልጅነች

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Před rokem

    አዎናናና በጣም ደስትላለህ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-or3ip3du9v
    @user-or3ip3du9v Před rokem +3

    አሜሪኮ እናቸሩ ቅንናትአሜሪኮ ውብ ሰወድሸ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ደስ ይላል

  • @user-bo5vl1eg3w
    @user-bo5vl1eg3w Před rokem

    Yan mar ayzoshe...eshi

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před rokem

    ዋው ክፈት

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před rokem +1

    የኔ ውድ ቤቲየ 🥰🥰🥰

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem

    ቤቲዬ የኔ ሚስኪን ስታሳዝን ወይይይይ ቸሩ የሰራህን የስራህን

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Před rokem +1

    Amercoye 😘😘😘

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +2

    ክክክክክክክአሜሪኮየተበላን እኛራሱ ተሸውደናል ቸሬየኛልጂ በልበርታምክራችንን ሰለሰማህ እናመሰግናለን የመዳምቅሞች ቆንጆእናበረታታለንናናና🙈

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před rokem

    ወይ ፕራንክ

  • @saboontubalee1363
    @saboontubalee1363 Před rokem +2

    Kkkkkkkk 🥀🥀❤️

  • @fozziafff2310
    @fozziafff2310 Před rokem

    Yene kojo stasazn😭🤣🤣

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem

    ቤቲ ስታሳዝን 🥺🥺🥺🥺

  • @emannoora2339
    @emannoora2339 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh8je6iq5w
    @user-oh8je6iq5w Před rokem +1

    Wayine bet🤣🤣🤣tabaqayiwa chiren 😁😁😁

  • @stube3673
    @stube3673 Před rokem +1

    አረቸሬግፍህ የኔናትአሜሪኮ ሚስኪን ብድርሺንመልሺ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem

    ሰላም ብያለሁ ቸሩ በጣም ተናድጄብህ ነበር
    ልጁን ስትመታዉ እናም ዩቱብ ክፈትለት

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před rokem +1

    የኔ እርጎ ቤትዬ❤❤❤

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 Před rokem

    የኔ የዋህ እንዴት እንደምወድሽኮ አሜርኮዬ

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x Před rokem +1

    ወይኔ ቤትዬ ቻይው እንግዲ ደግሞ ቸሬ ይክፈት እኛ የማዳም ቅመሞች አለን ደግሞ ለሠብስክራይብ😘😘😘

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před rokem

    ዉበታሞች ሁላቹም ስታምሩ የአዲሱ ልጅ ቁንጅና የሌለ ዳሩኝ kkk

  • @calatuuoromiyaacmab
    @calatuuoromiyaacmab Před rokem

    Birii 💋💋💋🥰🥰🥰

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před rokem

    አሚኮ ሚስኪን😱

  • @asterbalchagudeta3609

    አሜሪኮ የኔ ቆንጆ ይመችሽ

  • @user-bo5vl1eg3w
    @user-bo5vl1eg3w Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @asyaserag7068
    @asyaserag7068 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lailamizher3334
    @lailamizher3334 Před rokem

    Kkkkkk😍😍😍😍😍

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před rokem +11

    አሜርኮን ከዚህ ልጅ ጋር ተጋብ ሁለታችሁም ቆንጆ ናቸው

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem +1

      ወይኔ ኮሜታተሮች ኧረ ተው ኡኡኡ ተጋቡ አላለችም ኧሯ

    • @user-to9ft8is6t
      @user-to9ft8is6t Před rokem

      ክክክክክ ወይ ጉድ

    • @add9654
      @add9654 Před rokem

      @@user-cu8me2wy4s ክክክክክክ ሥራቼውነውኮ የኮሜታተሮች እረበሳቅ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@user-to9ft8is6t ደምሪኝ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem

    ምስኪን አሜሪ 🥰🥰🥰

  • @emebetyoutube884
    @emebetyoutube884 Před rokem +1

    ቸሪ በጣም አዝኚብክ ነበር ጥሩ ልጅ ስለሆንክ

  • @sindewasmare5239
    @sindewasmare5239 Před rokem

    ቸሩ የምር እዲለኛ ነህ። ቤቲሾ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ የምር ሙሉ ሴት ነሽ

  • @Fatma-tk7dk
    @Fatma-tk7dk Před rokem

    የኔ ማር አሜርኮየ ስወድሽ የኔ የዋህ

  • @peterdawit4717
    @peterdawit4717 Před rokem

    በታም ጥሩ ፕራንክ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před rokem +1

    ወይ ጉድ ቤቲሾ ተጫወቱብሽ ክክክክክክክክክ

  • @hannamaco5523
    @hannamaco5523 Před rokem +1

    የኔ ውድ

    • @hannamaco5523
      @hannamaco5523 Před rokem

      ማርያምን ትክክልለኛ ሰው የውነት ቸሩም የዋህነው ደስስስ ትላለችሁ ሁለየም ነው የመከታተላችሁ ወንድማችን ለመልካም ስረዉች እናግዝሀለን ከፈት ግን ቸሩ ከባድ ዱላ አታሳ እሽ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před rokem

    አብሺር ና

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem

    ውይ አሜሪኮ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před rokem +1

    ክክክክ ያልበላትን አሳከካችኃት ሚስጊን ቤትሻ ተጫውቱብሽ ክክክክክ

  • @emu477
    @emu477 Před rokem

    የኔ ምስኪን አሜሪኮ